ድሮን የሰራው የ12ኛ ክፍል ተማሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 2 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ እግዚአብሔር ያግዝህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ እና ለሀገራችንም እንደምትሰራ እምነቴ ነው

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ችሎታ ነው የሃገር ትልቅ ኩራት ነህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጨምሮ ይገለፅልህ ሃገራችን አነተ ንና አነተን የመሰሉ ጀግኖች አሏት ተገቢውን እገዛ ሊደረግላቸው ይገባል በረታ ወንድሜ እናመሰግናለን !!!!

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ደስ ይላል የ ኮምቦልቻ ወጣቶችንም አግኙአቸው እባካችሁ

    • @alexethiopia3769
      @alexethiopia3769 2 ปีที่แล้ว +1

      ከሰፈር ኮንትረን ዉስጥ እራስህን እራስህን አዉጣ

    • @taddebirru9789
      @taddebirru9789 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

  • @tadessmilashu7343
    @tadessmilashu7343 2 ปีที่แล้ว +13

    የኢትዮጵያና ተስፋ በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @mohammed-tg5ci
    @mohammed-tg5ci 2 ปีที่แล้ว +8

    ግሩም ነው
    በርታ ተስፋ እንጥልብሃለን

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 2 ปีที่แล้ว +28

    ሁሉም የበኩሉን ድጋፍ አድርጎ ከፍጻሜ ላይ እንዲደርስ እንበርታ! እናበረታታ !!!

  • @kaludi8429
    @kaludi8429 2 ปีที่แล้ว

    ኡስማንየ እዚህ ደረጃ ደርሰህ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የሀራው ጀግና

  • @berhanugezahegn
    @berhanugezahegn 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ሃሳብና ትግበራ፡፡ ሰለዚህ መንግስት በተላይ ለእንደዚህ አይነት የፈጠራ ክህሎት ባለቤቶች በሚገባ የእውቀት አቅማቸውን ለመጠቀም እንድችሉ አሰፈለጊውን ሁሉ ድጋፍ በማድረግ አጠናከሮ ማስቀጠል አለባት፡፡

  • @rahmatube9206
    @rahmatube9206 2 ปีที่แล้ว

    መሻአሏህ በርታ ኡስማን ጉበዝ ነህ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 2 ปีที่แล้ว +2

    That's amazing GOOD job keep up African need it no more US or West or China👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ra7653
    @ra7653 2 ปีที่แล้ว +3

    የት ናቺሁ የኡስማን ደጋፊወቺ መሻ አላህ አላህ ያሳድግህ

  • @hassenmohamnedsainhassenmo906
    @hassenmohamnedsainhassenmo906 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አሏህ አሏህ ያግዝህ ሀቢቢ

  • @abrehamtilahun7490
    @abrehamtilahun7490 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናነህ በርታልን አብቹ ለእናንተ ነው የመጣው💪🔥❤🇪🇹

    • @semira6773
      @semira6773 2 ปีที่แล้ว

      አብቹየመጣውአማራንለመጨረሥነውአብቹንአላህያጥፋው

  • @aemuasfaw2433
    @aemuasfaw2433 2 ปีที่แล้ว +4

    ይ ነው ጭቅላት ለነገር ጊዜ የሌለው በርታ አባቴ ይመች አቦ።

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ አይመሮህነ ይከፈት

  • @semira4446
    @semira4446 2 ปีที่แล้ว

    ኡስምሽዬ የኔ ወድም አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረቦ

  • @sewasew
    @sewasew 2 ปีที่แล้ว +14

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @abebawadamtie8091
    @abebawadamtie8091 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀገራችን እንዲህ ያሉ ዕቁ ልጆች ነው ያሏት።
    በእውነት መንግሥት ሊያበረታታቸው ይገባል!!!

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ አላህ ይርዳህ

  • @genlamen2423
    @genlamen2423 2 ปีที่แล้ว

    ጀግእናነህ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @estifanossisay2845
    @estifanossisay2845 2 ปีที่แล้ว +3

    መ ልካም ስራ ነው ወንድሜ በርታ።

  • @osamamohammed5090
    @osamamohammed5090 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ አይነት ጀግና ልጅ ሊበረታታ ይገባል።

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 2 ปีที่แล้ว +9

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትየጽያችን !!

  • @haramedia
    @haramedia 2 ปีที่แล้ว +9

    ይመችህ ብሮ! ፋናዎች በዚህ አጋጣሚ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ እንደዚህ ያሉ ትንንሽ የፈጠራ ባለቤቶች ካላደጉ የኢራን ድሮን መስራት አይቻልም

  • @semira4446
    @semira4446 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያበርታህ ወድሜ🌷

  • @wonim
    @wonim 2 ปีที่แล้ว

    Very nice!! Surely you guys will do a miracle for country!!!

  • @gonfa9917
    @gonfa9917 2 ปีที่แล้ว +1

    Excellent!! keep it up, my brother

  • @semira74
    @semira74 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ያገሬ ልጅ የሀራ ልጅ🌺🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺ኮግራ ሀቢቢ

  • @thewordofallah9798
    @thewordofallah9798 2 ปีที่แล้ว

    ሐቅ መናገር ወደ ጀነት ይመራል ❤❤
    ዉሽት መናገር ደግሞ ወደ ጀሀነም ይመራል።
    ነብዩ ሙሐመድ ሰላም በሳቸዉ ላይ ይዉረድ

  • @muledaneli6812
    @muledaneli6812 2 ปีที่แล้ว

    መግስት ቱኩረት ሰቷ መገዝ አላባት ለአገረችንም ግዜ ይመጣነል💚

  • @wihanlave8535
    @wihanlave8535 2 ปีที่แล้ว

    አለህ ይጨምርል ወንድሜ

  • @samm5903
    @samm5903 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው
    ከቻላቹ እስከ አሁን በበሬ ለሚያርሰው ገበሬ ማረሻ እና መከስከሻ ነገር ፍጠሩላቸው በቀላል ወጪ

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 2 ปีที่แล้ว +2

    Berta ante ena endate aynetochu new nege lezich hager yebiret atir yemithonulat 👏👏👏💪💪

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 2 ปีที่แล้ว

    Brilliant guy keep going we have a lot of people like you please we update your self for your country any field of issues.

  • @muhammedebrahimdini4081
    @muhammedebrahimdini4081 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በቅርብ ጊዜ ተዋጊ ድሮን ይኖረናል በርታ ምርጥ ልጅ

  • @IdeaCraftery
    @IdeaCraftery 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳን በርቱልን በቅርቡ ወደ ወለጋ ይተኮሳል። ወገኖቻችን እንደ እንሰሳት ወደሚታረዱበት የሰው ቄራ

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አንበሳ እነዚህ ብርቅ ታዳጊዎች ትብብር ይፈልጋሉ በተለይ በመንግሥት ሊደገፉ እና ሊርዱ ይገባል

  • @getachewmitku7805
    @getachewmitku7805 2 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @srwf9270
    @srwf9270 2 ปีที่แล้ว

    Excellent!Ethiopia must use such youngsters to develop!god bless you

  • @nuredeinnegash1246
    @nuredeinnegash1246 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ተስፋችንነ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስማንየ ያገሬ ልጅ በርታልን🙏

  • @እሙፈሪሀዩቱብ
    @እሙፈሪሀዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታልኝ ወንዲሚ አላህ ይግራልህ ያረብ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @tefrisindew9856
    @tefrisindew9856 2 ปีที่แล้ว

    ኮረሁብህ የኔ ጀግና በርታ ገና ብዙነገር ትሰራለህ አላህ የጨምርልህ ጀግና በርታ!!!

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዚ የነ ጀግና

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏💪💪🙏GOOD JOB 💪💪

  • @ermiasgula6606
    @ermiasgula6606 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ በርታ🙏

  • @mubarikmussaabedela2437
    @mubarikmussaabedela2437 2 ปีที่แล้ว

    MashaAllah Allah Ychmrleh Ethiopia Will be the grat

  • @bute5158
    @bute5158 2 ปีที่แล้ว

    You are amazing.አንተ የኢትዮጵያ እምቅ ሀብት ነህ ኮርተንብሀል

  • @ferewfikir9028
    @ferewfikir9028 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥቡ ከአላህ ነው ሱብሀነክ ያረብ

  • @lionking5779
    @lionking5779 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በጣም ደስ ይላል በርቱበት አዎ እንደዚህ የሙከራ ማዕከል መኖሩ ቡዙ ሰራችውን ተግባራዊ እንዲያደርጉና ከተመሳሳይ ተመራማሬዎች ጋር የእውቀት ሽግግር ማደረግና ሌላም አዲስ ፈጠራ መሰራት ይችላሉ መልካም ሰራ::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡

  • @tube5772
    @tube5772 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያበርታህ ኡስሜ

  • @simplelifefunnyvedios2737
    @simplelifefunnyvedios2737 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር አንተን ይጠብቅልን ፥ በናንተ ተስፋ ታደርጋለች ኢትዮጵያ

  • @tamirayehuasfaw2452
    @tamirayehuasfaw2452 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ለወደፍት ትልቅ ተስፋ አላት ብልጽግና እውን ይላል

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 ปีที่แล้ว

    አላህእተሻለደረጃያድረሰህ💚💛❤🙏

  • @Tube-ez8ym
    @Tube-ez8ym 2 ปีที่แล้ว +7

    ወሎ ኮምቦልቻም የሰራ አለ ድፍን አብራችሁ ብሰሩ በጣም ውጤታማ ትሄናላችሁ

  • @hasenmuhammed7551
    @hasenmuhammed7551 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ አይነት ጎበዝ የሀገር ኩራት ናቸው

  • @habasm9488
    @habasm9488 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ!

  • @abeduak6176
    @abeduak6176 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋማ አለሽ ሐገሬ ኢንሻአላህ

  • @ggyealmaz2442
    @ggyealmaz2442 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam tru gemaro neww berta!!!
    Mengest yehenen leg lyagezew yegebal!

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 2 ปีที่แล้ว +1

    የምን ማትሪክ ነው፡፡ አንተ እኮ ከማትሪክ ሚኒስትሪ ምናምን በላይ ነህ!!! ያንተን ክህሎት ያማከል ልዮ ትምህርት ማግኘት ነው የሚያስፈልግህ!! በርታ!! እጅግ ኮርተንብሃል!!!

    • @umerjemalahmed446
      @umerjemalahmed446 2 ปีที่แล้ว

      ክላስ ገብቶ ባይማር ይህ ችሎታ አያገኘውም ነበር

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว

    #Thankyou
    ETHIOPIAN EDUCATIONAL MINISTER TO FINANCE AND ENCOURAGE THOSE CREATIVE ETHIOPIAN YOUTH ✅

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 2 ปีที่แล้ว +1

    Well done, keet it up

  • @eniyishassefa9095
    @eniyishassefa9095 2 ปีที่แล้ว

    gobez wondemachen ahunem keze belay fetari ewuketun yagonatsefeh👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @msiganawabrowasse8539
    @msiganawabrowasse8539 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ከጎንህነን የሀገራችን ተስፋ

  • @salhadinmohammed3046
    @salhadinmohammed3046 2 ปีที่แล้ว

    Keep up the great work Ousman.

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 ปีที่แล้ว

    Good job young man 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️👏👏👏👏

  • @mohammedkedir2063
    @mohammedkedir2063 2 ปีที่แล้ว

    Betam.... amazing.. alah.. yichemrlh..... berta... . Bravo. ..

  • @mulukenalli6892
    @mulukenalli6892 2 ปีที่แล้ว

    Good Job berta Ethiopia always

  • @bulgaw
    @bulgaw 2 ปีที่แล้ว

    Impressive work. Well done boy.

  • @addisederbew3975
    @addisederbew3975 2 ปีที่แล้ว

    Meshalahh
    Amazing. Newww berata

  • @noblezaprincipe3135
    @noblezaprincipe3135 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና❤️❤️

  • @zaramahamed9320
    @zaramahamed9320 2 ปีที่แล้ว +1

    ዱሮኑ ስራውን ሲጄምር ለኔ ብሰጠኝ ያማራን ጥላት እስከ ልጄ ልጃቼው ነበር የምርሺናቼው አጄቴ እዳርር አማራ እስከመቼ እየተሰቃየ

  • @zahara612
    @zahara612 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርታ

  • @abdelamengesha8547
    @abdelamengesha8547 2 ปีที่แล้ว

    Osmanye Allah yabertah

  • @عبدالرحمن-ظ2ق4ل
    @عبدالرحمن-ظ2ق4ل 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድሜ ያገሬ ልጅ

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 2 ปีที่แล้ว

    This is wonderful, keep up

  • @ewnetegnaw
    @ewnetegnaw 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህህህህ ወንድምምም

  • @akalukentu1041
    @akalukentu1041 2 ปีที่แล้ว

    Excellent!!

  • @Haamaas
    @Haamaas 2 ปีที่แล้ว

    ወጣቶችን ሴቭ ማድረግ አለብን ብዙ የፈጠራ ባለቤቶችን ማግኘት እንቺላለን ጦርነት ዪብቃን ወገን።ወንድማቺንን በርታበሉልን።።❤❤

  • @TheRasta25
    @TheRasta25 2 ปีที่แล้ว +3

    I wish we could all help this guy really

  • @michaeltikur9681
    @michaeltikur9681 2 ปีที่แล้ว

    Gobez 👍🇪🇹💪
    We should use it on TPLF and Juntas 🧨

  • @mamitobest9277
    @mamitobest9277 2 ปีที่แล้ว +45

    ይህ የፈጠራ ውጤት ልበረተታ የሚገበ ከመሆኑም በለይ እንደ ሀገር የሚኖረው ፈይደ ደግሞ ቀለል የሚበል አይደለም ።ሰለዚህ መንግስት በተላይ በተላይ ለእንደዚህ አይነት የፈጠራ ክህሎት ባለቤቶችን በሚገባ የእውቀት አቅማቸውን ለመጠቀም እንድችሉ ሲበል አሰፈለጊውን ሁሉ በመድረግም ጭምር ድጋፍን አጠናከሮ ማስቀጠል መቻል አለባት

    • @alpha-e3f
      @alpha-e3f 2 ปีที่แล้ว

      Fetera aybalm yehe

    • @mamitobest9277
      @mamitobest9277 2 ปีที่แล้ว

      @@alpha-e3f minalbat dagmo endaza yalkaw ba liju ye fatara bikat adnaki enkan mahon bachil mikegna mahonih endayhon lamanignawum

    • @QATARfaces
      @QATARfaces 2 ปีที่แล้ว

      agat esti kmalam

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      💘🤲🤲🤲🤲🤲💛💞💔🦾🦾🦾

    • @seadmuhammedgidawi6563
      @seadmuhammedgidawi6563 2 ปีที่แล้ว

      ሚገርመው ከጭቃ መሃል ነው ሚነሳወ

  • @Habesha-teachTech-ሃበሻቲ
    @Habesha-teachTech-ሃበሻቲ 2 ปีที่แล้ว

    አምበሳ የኛ ልጅ በርታ ቀጥል እንዳታቆም #1...በዚህ አጋጣሚ ግን መንግስት እንደዚህ ያሉ ልጆችን ሊያበረታታ ይገባል በርግጥ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቻቸውም ግን ቢለመድ የዛሬ አበባ የነገ ፍሬ ነው ወንድማችን በርታለን ብዙ እንጠብቃለን !!!

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ። ቴክኖሎጂውን ማወኸቅህ በራሱ አበረታች ነው። ከቦምብ ጣዪ ይልቅ ወደ እርሻ አገልግሎት ሰጪ ብታተኩር ምርጫዬ ነው። ቦምብ ጣይ አያስፈልገንም 😜 :: ልመናችን ነው ወደ ባርነት ቀይሮን ለጦርነት ያበቃን። ሆዳችንን መሙላት ብንችል ለዕልቅት ለጦርነት ባልበቃን ነበር። በርታልን። ለልማት የሚውል ነገር ላይ👍

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      ደቆሮ መሀይ ቦብጣይን ያመረቱት መሰለኝ መጀመሪያ የሀገራቸውን ዳር ድበር አስጠብቀውና ተፈርተው ወደእርሻ የገብት መሀይምነት ሲነግስብህ ሽትቤ ተቀምጠህ የሰውን ፅዳት ታቋሽሻለህ🤑🤑🤑🤑🤑

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@adanchetesfaye285 hunger affects intelligence, delays development at social and emotional level. Hunger hinders our ability to focous, alters social attitude, reduce moral judgement and leads to aggressive behaviour. ይህን መሠረት በማድረግ ነበር ቅድሚያ ሰጥ ማለቴ። ማበረታቴ እንጂ ጥረቱን ዕውቀቱን ማጣጣሌ አልነበረም። በርታ ብየዋለሁ ኮ። አንቺ ግን ለስድቡ ቸኮልሽ ና....።
      እና. .ለማንኛውም የጠገቡ ናቸው ቦንብ ጣዩን የሠሩት። እርሻው ሰለቀደመ!!። ከፈረሱ ጋሪው አይቀድምም

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      @@Ganebo-n4p እየተገረፍክ ያለሀው በዚው ማነስ መሰለኝ 😉

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 2 ปีที่แล้ว +1

      @@adanchetesfaye285 በርቺ

  • @mendelaykurae2349
    @mendelaykurae2349 2 ปีที่แล้ว

    Good job and well done 👏

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 2 ปีที่แล้ว +1

    #My Ethiopia our future is bright,Our hope in Christ...

  • @mengesha6655
    @mengesha6655 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ !!!!!

  • @eugdhi4745
    @eugdhi4745 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ፣አላህይጨምርልህ

  • @usmanabdella3771
    @usmanabdella3771 2 ปีที่แล้ว +5

    this is what we call talent

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 ปีที่แล้ว

    አበሳ በርታ

  • @seyoumdebebe488
    @seyoumdebebe488 2 ปีที่แล้ว

    Victory for Ethiopia!!

  • @addisdesale2038
    @addisdesale2038 2 ปีที่แล้ว

    Exellent keep it up

  • @tube5772
    @tube5772 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚልና ትልቅ ፈጠራ ነው

  • @fugeratube1334
    @fugeratube1334 2 ปีที่แล้ว

    👋👋👋👋 great work keep it up boy

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀገራቸን ብርቅየ ልጅች አላት አላህ ይብቅህ

  • @amen9455
    @amen9455 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ!

  • @lishanzeleke4459
    @lishanzeleke4459 2 ปีที่แล้ว +1

    Osman well done!!!

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንን ኢትዮጵያን በቴክኖሎጅ ከፍ ለማድረግ መንግስት ለቴክኖሎጂዉ ትኩረት ቢሰጥበት በርታልን እደግ ተመንደግ ብለናል