ልዩ የበአል ፕሮግራም ከ13 አመት ኢትዮጵያዊ አውሮፕላን አብራሪ - ቅዱስ የሺዋስ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • ልዩ የበአል ፕሮግራም ከ13 አመት ኢትዮጵያዊ አውሮፕላን አብራሪ ቅዱስ የሺዋስ ጋር
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 518

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 ปีที่แล้ว +170

    አድናቆቴ ለወላጆቻቸው ነው ልጆችን በስነስርአት ኮትኩተ ስላሳደጉ!!! ቅዱስ አምላክ በጥበቡ ችሎታህን ይጨምርልህ

    • @astereshete622
      @astereshete622 3 ปีที่แล้ว +1

      Aman

    • @bsbdbdbsbbd9837
      @bsbdbdbsbbd9837 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @Joy-op2qh
      @Joy-op2qh 2 ปีที่แล้ว

      ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ። ጠያቂውንም በጣም አደነኩት። እነ ቅዱስን ሲጠይቅ በቁም ነገር ስለሆነ ደስ ይላል። ሌሎቹ ጋዜጠኞች/ጠያቂዎች ከዚህ ጋዜጠኛ ተማሩ። ልጆችን ኢንተርቪው ስትጠይቁ በማያስቀው ዝም ብላችሁ በልጆች አትሳቁ።

    • @grummamo2640
      @grummamo2640 2 ปีที่แล้ว

      Qaqqqqaq a magyar és p

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 19 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen!!!!❤❤❤❤

  • @xzsadfhgfdsarew7989
    @xzsadfhgfdsarew7989 3 ปีที่แล้ว +56

    ለዚህ ሁሉ በመልካም ስርአት ያሳደጉት ወላጆቹ ምስጋናየ ከልብ ነው

  • @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
    @ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +105

    ምርጥ ወላጆች
    የልቾቻችሁን ፍሬ ያሳያችሁ።

    • @danieltadesse3005
      @danieltadesse3005 3 ปีที่แล้ว +1

      ቅዱስ በጣም እማደንቅህ ታዳጊነህ እግዚአብሄር እራይህን ያሳካልህ

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 2 ปีที่แล้ว

      በጣምም

  • @galgaloshoko7990
    @galgaloshoko7990 3 ปีที่แล้ว +43

    ይህ ቤተሰብ ድንቅ የሀገር ሀብት እንደሆነ ተሰምቶኛል። ገራሚ አባትና እናት! ተባረኩልን!

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 ปีที่แล้ว +60

    ቅዱስ የሺዋስ አሰፋ፣
    እጅግ የሚያኮራ ልጅ!!!
    አቤት ወላጆቹ እንዴት ደስ ይላቸው!

  • @surafeltessema9622
    @surafeltessema9622 3 ปีที่แล้ว +84

    ቅዱስ የሺዋስ በርታ ወደፊት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እምነት አለን

  • @user-fe4bi1dv1b
    @user-fe4bi1dv1b 3 ปีที่แล้ว +36

    እኔማ እንባዬ መጣ እናትና አባት እንዴት ብትመረቁነዉ እንደዚ አይነት የተቀደሰ ልጅ የሰጣችሁ እኔ ምንም አልልም

  • @tenatena1544
    @tenatena1544 3 ปีที่แล้ว +33

    እግዚ አብሄር ያሰብከውን ያሳካልል ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኢትዮጵያ ጀግና በየሀለሁ የኔ ማር

    • @yesheyeseid7694
      @yesheyeseid7694 3 ปีที่แล้ว

      እግዜር ያሳድግህ

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว

      ቲናዬ ሰብስክራይብ አድርጊ እመልሳለሁ

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ
    @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ 3 ปีที่แล้ว +57

    እግዚአብሔር የባረከው ማህፀን እንዲህ ሀገርን የሚጠቅም የሚያኮሪ ይወልዳል ፈጣሪ ይባርካችሁ አንዳንዶቹ ደግሞ የተገነቡትን የሚያፈርሱም አሉ ልቦና ይስታቸው

    • @gent5836
      @gent5836 3 ปีที่แล้ว +1

      አፍራሾቹ ይህንን ቢያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን?

    • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ
      @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ 3 ปีที่แล้ว

      @@gent5836 አዕምሮአቸው ይፀፅታቸዋል

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ አረ አይፀፀትም እሱኑ ለመግደል ነዉ የሚፈልጉት

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊ እመልሳለሁ

    • @yahabeshalij7284
      @yahabeshalij7284 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው !

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ቅዱስ እንደዚህ ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 ปีที่แล้ว +9

    በብዙ ሀዘንና መከራ ልባችን ቢሰበርም በአንተ አይነቱና ብሩህ ልጅችየወደፊት የኢዮትዮጲያ ትንሳኤ ስናስብ ተስፋችን ይሰመልማል እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያቹ ያሳምርው በርቱልን

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሳለሁ

  • @sone8065
    @sone8065 3 ปีที่แล้ว +24

    ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ አንድ ቀን ህልማችሁ እዉን እንደምታደርጉት ጥርጣሬ የለኝም።

  • @kasahunfekede6939
    @kasahunfekede6939 3 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ልጅ ያደረገው ያህል ነው የተሰማኝ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀው ወላጆቹንም እንኳን ደስ አላችው።

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 ปีที่แล้ว

      እሰይ ደስይላል

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 ปีที่แล้ว +20

    Amazing, ለበርካታ ህፃናት ምሳሌ የሚሆን ድንቅ ልጅ ነው!! እድግ በልልኝ!!

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 ปีที่แล้ว +60

    ቤተሰቦቹ የተባረኩ ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋቹህ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 ปีที่แล้ว +94

    How can I give a million likes for this wonderful family?!

  • @mishu372
    @mishu372 3 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ጥበብ እና ማስተዋል ይስጣችሁ የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ዘር ይዘራል

  • @mseleshi
    @mseleshi 3 ปีที่แล้ว +15

    ቅዱስ በጣም ጎበዝ ኮራንብህ ኢትዮጵያ እንዳንተ ኃይነት ብሩህ ልጆች ትፈልጋለች ! ድሮንም የማን ልጅ ነህና ! የቅዱስዬ ወላጆች ኮረንባችሁ አገር ተረካቢ ልጆች እየገነባችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለቀረዉ ለመላዉ ለኢትዮጵያ ወላጆች ጥሩ አሪያ ናችሁ!

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰቡ ምንድነው ስራቸው

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh7543 3 ปีที่แล้ว +29

    ወላጆች እግዚአብሔር የልጆቻችሁን ደስታና ስኬት ያሳያችሁ!መልካም ትውልድ ለትውልድ ስላበረከታችሁ

  • @butu8317
    @butu8317 3 ปีที่แล้ว +16

    ተባረክ ቅድስ ካፒቴንኑም እጅግ ሊመሰገን ይገባል !

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 3 ปีที่แล้ว +13

    ድንቅ ልጅ ኢትዮጵያ ተስፋ አለሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ለትልቅ ቁምነገር ያብቃህ ቤተሰቦቹን ሳላመሰግን አላልፍም የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ በርቱ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ 💚💛❤️

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ስምን መላአክ ያወጣል ማለት እንዲኽ ነው እግዝአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያሳድግኽ በእውነት ይገርማል ከአይን ያውጣኽ የኔ ቆንጆ እንደናተ አይነት ወላጆች ያብዛልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ደስ የሚለው ደግሞ እግዝአብሔር ማስቀደማችሁ ከከፍታም በላይ ከፍ ያደርግላቹሀል እግዝአብ ሔር ይባርካችሁ ቅዱስዬ በርታልን የሀገር ኩራት ብዬሀለው

  • @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
    @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 3 ปีที่แล้ว +12

    ሚገርም ህፃን ቅዱስዬ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ ሂዲያም ይስጥህ

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ በበለጠ ጥበብና በማስተዋል ይሙላችሁ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው ሰዎችዬ። ስምን መላዓክ ያወጣዋል ይሉሃል እንዲህ ነው እውነትም ቅዱስ። አቶ የሺዋስ ድንቅ ልጆች ወልዳችኋል ግን ያንሱናል። እንደነዚህ ያሉት ሺህ ይወለድ።

  • @madimadi9195
    @madimadi9195 3 ปีที่แล้ว +2

    ከደስታዬ ብዛት አለቀስኩ ይኸ ልጂ ብዙ ለፍቶበታል ብዙ ጥሮ ነው እዚህ የደረሰው እናም ስለ ደስታው አለቀስኩ ደስ አለኝ

  • @nohaabdii2051
    @nohaabdii2051 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሺአላህ አላህ ያሳድህ ኢትዮጵያን የምትጠቅም አላህ ያድርግህ ሀቢቢ😘

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ 3 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ለዝህ ሁሉ ቤተሰቦቹ ነቸውና ጌታ ይባርካችሁ ቅዱስዬ የነገ ተስፋችን ነክና እናመሠግናለን በርታልን የሚደነቅ ጭንቅላት ጌታ ሰተውካል በርታልን💓💓💓💓

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 3 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስ እውነትም ቅዱስ ነህ እርጋታህ አስተሳሰብህ ሁሉም ነገርህ ያኮራል ። ቤተሰቦቹም እድለኞች ናችሁ ። እ/ር መጨረሻህን ያሳምረው የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ።

  • @hilig1825
    @hilig1825 3 ปีที่แล้ว +23

    Omg he is so handsome,talented and brilliant.I believe he will be one of the smartest pilot in the future.Big credits goes to his parents.May God bless and protect him and his parents.The host ,you made the program attractive by your beautiful smile,approach and character.All you did great.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +18

    ቅዱስ የሸ😍😍😍ዋስ እግዚአብሔርር በጥበብ ያሳድግህ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር፣በጥበብያሳድግህ፣ድንግል፣ማርያም፣በጥብያሳድግህ፣🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን እግዚአብሔርን መያዝ የዘላለም ጉዞ ነው እድሜህን በመልካም ግዜ እንድታሳልፍ ይርዳህ ዕማዕቱ ጊዮርጊስ ቤተሰብህን ሀገርህን አገራችን ይጠብቅልህ

  • @tatetemesgen7276
    @tatetemesgen7276 3 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱስ ምንም ባናደርግልህ እንደ እናት አመሰግንሃለሁ አባት እናት ልትኮሩ ይገባል ይህ የአገር ኩራቶቻችን ናቸው ።ይህ ኮመንት ከእንግሊዘ ነው

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ያለምከውን አላማ ከግብ እንድታደርስ እግዚአብሔር ይርዳህ:: እንደናተ አይነት ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን🙏🏾👍🏾👌🏾🙌🏾

  • @shimelsgisila2650
    @shimelsgisila2650 3 ปีที่แล้ว +2

    አባት እውነትም አባት ባንተ ቀናሁ ተባረክ ልጆችህም እንደ ድካምህ ውጤታማ ይሁኑልህ ። አንዳድ ልጅ ከራሱ አልፎ ለቤተሰቡ አለፍ ሲል ለሃገር በጣም አለፍ ሲልም ለአለም ይተርፋሉ ። ለዚህ ደግሞ ወላጆች ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ። እናትም ትልቁን ድርሻ ተወተሻል እና ምስጋናዬ ይድረስሽ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስዬ እግዚአብሔር ህልምህን እንድትኖር ቤተሠቦችህና አገር ባንተየሚኮራ ለትውልድ አርአያ የምትሆን ያድርግህ። ይሄንን እድል የሠጣችሁት ጌታ ይባርካችሁ።😍😘

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ድንቅ የሆነ ልጅ ነው ይሄን ልጅ ቀጥታ ከትምህርት ቤት አውጥቶ የአይሮፕላን ትምህርት ቤት ይግባና ይማር ከመጨረሻ ተመራቂዎች ጋራ ይሁን በእውነት ሀገሬ ልጆችሽን ለከፍታ አብቂልን👍❤🌹🌻🌻🌻

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 3 ปีที่แล้ว +30

    The hole FAMILY is amazing 👏 the way he's dad explained is impressive.

  • @getachewtadesse7257
    @getachewtadesse7257 3 ปีที่แล้ว +2

    የሸዋ ሰው በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው ይህ ልጅ የሱ በመሆኑ አይደንቀኝም የሚደንቀኝ የሸዋስን የሚያክል ንፁህ ኢትይዊ ከዛ ከሌባ ኢትዪጽያን ከሸጠ ጋራ አብሮ ለአንድ ቀንም ቢሆን መስራቱ ነው

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow በጣም ደስ ይላል! ልዑልእግዜአቡሔር ይርዳህ 🙏🏽ያስቡኩውን ያስፈ ፅምህ ያስቡከውን!!!

  • @helenassefa524
    @helenassefa524 3 ปีที่แล้ว +9

    ቲቸር ሙሉ elementary አስተምራኛለች በጣም ጎበዝ መምህርት ናት

  • @kingaby3281
    @kingaby3281 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ልጅ ነው ሀሳብህ ይሳካልህ ልክ እንደአባቱ Humble ነው

  • @honeytube914
    @honeytube914 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ቅዱስ ስምን መላአክ ያወጣዋል
    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልክ
    እነዚህ ከፈጣሪ ቀጣይ የሰሩህ ጀግና ቤተሰቦችህም ፍፃሜህን ለማየት ያብቃቸው የኢትዮጵያ ጀግና ታዳጊ ቅዱስዬ 💚💛❤️🙏

  • @tekelemedehentekelesemayat4041
    @tekelemedehentekelesemayat4041 3 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስ እንደ ስምህ ቅዱስ ነህ ። የኢትዮጵያ ቅዱስ ልጅ !

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እንዲህ ዓይነት ልብን በደስታ የሚያሞክ ኢትዮጵያዊ ሰዉ በመፈጠሩ እጅግ አክብሮት ለአዘጋጆቹ ይሁን ንድራ ልዩ

  • @makdesetopia4134
    @makdesetopia4134 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅድስ የሺዋስ በርታ ትልቅ ደርጃ ላይ እንደምትደርስ እናምናለን ላሳደጉህ እናትና አባትህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል

  • @simegenmulugeta3692
    @simegenmulugeta3692 3 ปีที่แล้ว +2

    እ/ር አሁንም እውቀትህን ይጨምርልህ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግህ በርታ ።

  • @genbaw542
    @genbaw542 3 ปีที่แล้ว +91

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል፡ግሩም ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው።

    • @user-oh2yh7vi6w
      @user-oh2yh7vi6w 3 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @henokasmamaw5144
      @henokasmamaw5144 3 ปีที่แล้ว

      Yasadigih

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👆👆👆👆👌💔💔💔💔💞

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 ปีที่แล้ว +3

    የተባረክ ልጅ ማለት እሄ ነው እድግ በልልን ገና ትልቅ ቦታ ትደርሣለ💚💛❤

  • @genetyearsema3736
    @genetyearsema3736 3 ปีที่แล้ว +3

    እወቅ ያለው በ40 ,_ቀን እወቅ ያላለው በ 40 አመት አያውቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 3 ปีที่แล้ว +1

    የሀገር ተስፋዎችን ማበረታታት ዕድሎችን ለልጆች ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በተግባር ማሳየት መልካም ነው፡፡እናመሰግናለን ፡፡ ይህ ታዳጊ ልጅ ራዕዪ ተነሳሽነቱ አስተሳሰቡ ሁሉ ይገርማል፡፡ ራዕዪ ይሳካለት ዘንድ ምኞቴ ነው፡፡ ትናንሽ ትላልቆች ይብዙልን፡፡ ለመሰል ውጤት የሚለፉ ወገኖች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚድነቁ ቤታስቦች ልጅ ማድርስ የእግዘሀቤር እና የቤተስብ ድጋፍ ነው

  • @tgd1875
    @tgd1875 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ብሎኛል በልጃቹ እንደስሙ የተቀደሰ ይሁንላቹ::

  • @preciouspearl4789
    @preciouspearl4789 3 ปีที่แล้ว +11

    I was crying a happy tears!! Thank God my country reached these stage||How i struggled when i started my flying. Now how easy for youngesters to fullfill their dreams. Thank you Abysinnia and Arts TV World. God Bless our ETHIOPIA!!

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ያስብከውን ያሳካልህ በእውነት

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን እንዲህ ያደገ ብልህና አስተዋይ ልጅ እንዲሰጠኝ ፅሎቴ ነው። እደግልን የኔ ልጅ። የሀገሬ ተስፋ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ወላጆችህን ይባርካቸው ደህና አባት እርስት ጅል አባት ትይስት ያወርሳል ተብሏል ዛሬላይ በሀገራችን ልጆቻቸውን ቁም ነገር ከማስተማር ይልቅ ቢይሄራቸውን ቢያሳውቁ ቁም ነገር መስሎ ይታያቸው ዘረኞች ከዝህ ህፃን ተማሩ🇨🇬🕊

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 3 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱሴ። እግዚአብሔር ያሳድግህ መሻትህ ይፈፀም

  • @user-fe4bi1dv1b
    @user-fe4bi1dv1b 3 ปีที่แล้ว +11

    የኔማር እህቱ አይናፋር ከፈገግታጋ ዉብ😘😘😘😘😘እደጉልኝ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅድሥየ እግዚአቤሄር መጨረሻህን ያሣምርልህ በጣም ደሥ ነዉ ያለኝ ቅዱሥየ በርታ ጀግናየነክ በእዉነት የሚገርም ነዉ እዉቀትህን ይጨምርልክ🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @የአባቶችፍሬነኝ
    @የአባቶችፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    *ያልታደለ ማህጸን አገር አፍራሹን ጁንታ ወልዶአል የታደሉ ቤተሰቦች ደግሞ ይህን የመሰለ የህጻን ትልቅ አሳድገዉ ለሀገር አቅርበዋል ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ከእኔ ልጆቻችሁ ይጠብቃችሁ*

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የባረካቹ ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ ከፍ እንደምትል በእናተ ተስፋ አላት !!

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 3 ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ነዉ በእዉነት አምላክ ፍፃሜህን ያሳምር ❤🥰

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ♥ እድሜናጤና ♥አሏህይስጥህ የእኛጀግና ዋውውው ወንድም ሠላምህይብዛልን "ጒበዝነህ የልጅ ብስል♥♥♥ወላጆቻች አሏህይባርካቸው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
    @የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው ያኮራህኝ እግዚአብሔር ያሣድግህ ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @ephremmeresa7887
    @ephremmeresa7887 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ የተቀደሰ ቅዱስ ልጅ ይወልዳል።

  • @susuh9667
    @susuh9667 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሣዳምጠዉ በስስት ነዉ የወለድኩት ያክል የተሠማኝ ሀቢቢ ወላሂ ደስታህን ያሣየኝ ያረብ ምኞትህ ይሣካል ከአላህ ጋ ኢንሻ አላህ እድሜ ለወላጆቻችሁ በርቱልኝ ጎበዝ ልጆች አላህ ያሣድጋቹ

  • @desalegndagne9675
    @desalegndagne9675 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይባላል "መታደል" ነው!! እ/ር ያሳድግህ።

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏🏾♥️🇪🇹
    ቸሩ አምላካችን ኃያሉ እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ሰጥቶ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትናው አፅንቶ ከነመላው ቤተሰቦቻቹ ይባርካቹ ! አሜን!!!
    እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃቹ ! አሜን!!! አሜን!!!

  • @hiwiadi6180
    @hiwiadi6180 3 ปีที่แล้ว +12

    Congra Kidus, from the illustration you presented at ABG school I saw your potential. You really have the potential to put Ethiopia forward in the space scince. May God help you. We are proud.

  • @Fano203
    @Fano203 3 ปีที่แล้ว +3

    አባቱን አይቶ ልጁን መገመት አይከብድም እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @ቅድስትቅድስት-ከ1ዐ
    @ቅድስትቅድስት-ከ1ዐ 3 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያስብከውን ያሳካልህ

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 3 ปีที่แล้ว +1

    dislike የምታደርጉ ሰዎች እውነት ጤነኛ ናቹሁ በአስቸኳይ ወደ አማአኖኤል ሆስፒታል ወይም ፀበል መሄድ አለባቹሁ ምድረ ዱቄት ያሳድግህ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 3 ปีที่แล้ว +1

      መሀይሞች ስለሆኑ ኮ ነው

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 3 ปีที่แล้ว +4

    መታደል ነው።እደዝ አይነት ልጅ መውለድ።እድግበልልኝ ባሰብክበት ድረስ።እደተያለይብዛልን።

  • @wossenebolka6055
    @wossenebolka6055 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ የመልካም ስጦታ ሁሉ ባለቤት እግ/ር ነው ለምን መልካም ስጦታ ሁሉ ከላይ ነው ስለሚል መፅሐፍ ቅዱስ ፡፡ በመቀጠል መልካም ቤተስብ ልጅም በምሄድበት ምራው ከሸመገለ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም፡፡ እግዚ/ር አብዝቶ አዕምሮውን ይባርክ፡፡

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያጋላቹ ልጆችን ደሞ ለሀገር የሚጠቅሙን ያድርግልን🙏

  • @besratzelalem4590
    @besratzelalem4590 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነተኛ ህይወት ከእራስ ልምምድ ይጀመራል። እውነተኛ የእራስ ህይወት ልምምድ ደግሞ ሃላፊነትን፤ ቀና አስተሳሰብን፣ ፍቅርን፤ ፍርሀተ እግዚአብሔርን እንዲሁም ሌሎችን ያካትታል። በዚህም ቤተሰብ ያየናቸው የህይወት ልምምዶች ይህንኑ ነው። እንደዚህ ያለውን ሰው ወደማህበረሰብ መሪነት እድሉ ቢሰጠው ቤተሰቡ ላይ ያለውን የህይወት ልምምድ ሁሉ ሳይሰስት ሀላፋነት ለተሰጠው ማህበረሰብ እንደሚያካፍል ሙሉ እምነት አለኝ። ግን እንዴት?! ባጠቃላይ እዚህ ቤተሰብ ላይ ያለ ትልቅ እራይ ከልጆች እስከ "ወላጆች " እውን ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር በነገሮቻችሁ ሁሉ ይርዳችሁ።

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመርያ መመስገን ያለበት ቤተሰብ ነው በመቀጠልም ቅዱስን ለዚህ ደረጃ እንዲበቃ ላደረገው ለልዑል እ/ር ምስጋና ይድረሰው ከዚህ በኋላ የሽዋስ ግዴታውን ጨርሶል ማለት እችላለው ቢቻል ይህ ልጅ ልዩ እንክብካቤ መንግስት ቢያደርግለት ብዬ እመኛለው ራዕዩን እ እንዲያሳካ ፈጣሪ ይርዳው

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 ปีที่แล้ว +7

    ቅዱስዬ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ በርታ

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 3 ปีที่แล้ว +17

    Thank you for sharing , just wow 😳 future Ethiopia 💚💛❤️🙏

  • @davidzewdie5066
    @davidzewdie5066 2 ปีที่แล้ว

    አቶ የሽዋስ ለልጅህ ግዜ ስጠው ቅዱስ ድንቅ ልጅ ሰቶሀል ያሳድግልህ ጌታ

  • @gent5836
    @gent5836 3 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ነው። ቀደም ባለው ጊዜ ቢሆን የጠፉህ ነበር። በርታ የኔ ጌታ። ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን። ከፊትህ ሆኖ ይምራህ።

  • @rukiyaebrahim5254
    @rukiyaebrahim5254 2 ปีที่แล้ว

    የምር ምርጥ ወላጆች አሉት ወላጂ ማለት እዲህነዉ ፈጣሪ ይጨምርልት እዉቀቱን ለቤተሰቦችም ፈጣሪ እዲሜ ከጤናጋአ ፈጣሪ ይስጣቸዉ ቅድስ የኔጓበዝ በርታ❤️❤️❤️

  • @tamirattesfaye8458
    @tamirattesfaye8458 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያሳብክን ይህፈፅምልክ ቅዱሰዬ በጣም እመወድክ ልጅ

  • @etetutesfaye9689
    @etetutesfaye9689 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስዬ ጎበዝ በርታ ጠንክረህ ከተማርክና
    ከስራህ በእግዚአብሔር መሪነት በቤተስቦችህ አይዞህ ባይነት የምትፈልገው ደረጃ ትደርሳለህ ለኛም ለአገርሕ ስዎች ክብር ነህ በርታልን እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @user-ft3is7ut5e
    @user-ft3is7ut5e 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ አይነቱን የተባረከ ልጅ ሳይ የመውለድ አምሮቴ የሚጨምረውስ ነገር! ውይ መታደል!የተባረኩ የእናትና አባት ፍሬ!!! እግዚአብሄር በፀጋው ያሳድግህ የቤተሰብ ኩራት ነህ መጨረሻህን ያሳምረው ቅዱስዬ ጌታ እንዳተ አይነት ልጅ ባርኮ ይስጠን ለሁላችንም🤲🙏🥰🥰🥰
    We have to say thankyou so much Arts TV❤️🙏
    and His Parents❤️🙏 and Abyssinia aviation for Captain❤️🙏 God bless all of you guys💚💛❤️🙏

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስዬ ውውውውው በጣም ነው ደስ ያለኝ በእንባ ነው አይቼ የጨርስኩት
    ካፕቲን እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ለቤተሰቡም የሚደነቁ ናቸው
    ጋዜጠኛውም እንደዚህ ጎበዝ ልጆችን የምታቀርቡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እላለሁ
    ቅዱስዬ በርታልኝ ምንም ነገር እንዳይገድብህ አደራ እኔም እፀልይልሀለሁኝ ቅዱስዬ🙏🙏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😪

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ልጅ እዉነትም ቅዱስ አቤት ደስ ማለት ፈጣሪ አሁንም ያሰብከዉን ይፈፅምልህ ሁላችሁንም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ለኛም የተባረከ በጥበብ የተሞላ አስተዋይ ልጅ ይስጠን አሜን ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ😍💓

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ሲሰጥ ነው ትልቅ ቦታ ያድርስላቹ ትክክል ያላችሁት ለሀገራች ሰላም ሲኖር ሁሉም ነገር ደስየሚለው

  • @samrega9842
    @samrega9842 3 ปีที่แล้ว +23

    Thank you Arts TV and Abyssinia aviation for putting the effort to create this program. Very well done. How can people contribute to Kidus flight training.

  • @wondwossentsegaw7074
    @wondwossentsegaw7074 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ቅንብር ጎበዝ የቲቪ አስተናጋጅ!(ራፋቶኤል)
    እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ! (ወላጅ)
    ምስጋና ለአውሮፕላን ካምፓኒ (አብሲኒያ)!
    ምስጋና ለምርጥ የበረራ አስተማሪ ! (ካፒቴን ደመላሽ)
    መልካም እድል ለ Prospective Captain Kidus!

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 ปีที่แล้ว +8

    Bright for future African Ethiopian boy 👦
    Very proud for you, well done God bless you 🙏congratulations family 👪

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 ปีที่แล้ว +6

    ቅዱሴ በርታ የኛ ጀግና 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌼🌻😘😘😘

  • @qusquam9815
    @qusquam9815 3 ปีที่แล้ว +8

    I am so proud of you he is so talented and brilliant and he will be one of the smartest young keep it up .

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว +1

      ቁስቋም ሰብስክራይብ አድርጊ እመለሰለሁ

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስዬ ያሰብከውን ራዕይ እግዚአብሔር ያሳካልህ በርታ !!

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ወላጆችክ ምንኛ የተባረኩ ናቸው የነሱም ጥረት አለበት ለልጆች ዘመንክ በስኬት ይሙላ የኔ ጌታ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ቅዱስ 😍😍😍 ቅዱሴ መሰናክሎችህን እያቀለለ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘 አቶ የሺዋስ በረከት ነው ለኢትዮጵያ ያበረከትክልን በውነት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 3 ปีที่แล้ว +8

    Thank you Arts TV and Abyssinia aviation! this buildding a citizen ! ! !

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 3 ปีที่แล้ว +11

    There is an other young kid who is extremely talented and built his own plane. I wish you interviewed him too. You will be so impressed. We all need to encourage these young kids.

  • @zt3628
    @zt3628 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ እንደስምህ የተባረክ ወጣት ነህ ለውድ አገርህ ድከምላት ሀብት ያላችሁ እውነት ኢትዮጵያ ትወዱ እንደሆነ እንደዚህ ዓይነት ብሩህ አእምሮ ያላቸውን ልጆች በሚፈልጉት ሁሉ እባካችሁ እርዱ አምላክ ባላችሁ ላይ ይጨምርላችሁአል

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 2 ปีที่แล้ว

      ሰውበደንብእንዲሰማሙዚቃ ውየቅርእንደገናመዚቃየሌለውእነስማ