… ውለታው በዛብኝ - Agegnehu Yideg (አገኘሁ ይደግ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom ปีที่แล้ว +6

    በቀን 04/01/16 ከቀኑ 6:03 በተለያዩ ነገሮች በጥያቄና በኃሳብ ተወጥሬ ሳለሁ ይሔ መዝሙር ወደልቤ መፍሰስ ጀመረና በዩጋንዳ የተወሳሰቡ መንገዶች ላይ መዘመር ጀመርኩ ወደቤት ስደርስ መዝሙሩን ከፍቼ መገረም ጀመርኩ ሀሌሉያ ክብር ለታረደው በግ። ኢየሱስ ሆይ ሞትን ለገደለ ሞትህ ክብር ይሁን

  • @AbenzarKale
    @AbenzarKale 7 หลายเดือนก่อน +3

    ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ
    በመስቀል የሞትከው ባለውለታዬ
    ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ
    ብዙ የሆንክልኝ ባለውለታዬ
    ጌታዬ ጌታዬ ጌታዬ (፬x)
    አዝ
    ውለታው (፫x)
    (ውለታው በዛብኝ)
    እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ውለታው (፫x)
    (ውለታው በዛብኝ)
    ናዝራዊው ወዳጄ ብዙ አደረገልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ኢየሱሴ ለእኔ በመስቀል ሞተልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    በእንጨት ተንጠልጥሎ እርግማን ሆነልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    በከበረ ደሙ በውድ ዋጋ ገዛኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ሲጠራኝ ብቻዬን ዛሬ ግን አበዛኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ከአይምሮ በላይ ነው የእርሱ ውለታ
    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ
    እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ
    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ
    አዝ
    ውለታው (፫x)
    (ውለታው በዛብኝ)
    እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ውለታው (፫x)
    (ውለታው በዛብኝ)
    ናዝራዊው ወዳጄ ብዙ አደረገልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ከበለስ ዛፍ በታች ተቀምጬ አይኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ተንኮል የሌለብህ የእስራኤል ልጅ አለኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ታማኝ አርጐ ቆጥሮ ለአገልግሎት ሾመኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ኢየሱሴን መጠጋት ለእኔ እጅግ ጠቀመኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ከአይምሮ በላይ ነው የእርሱ ውለታ
    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ
    እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ
    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ
    አዝ
    ውለታው (፫x)
    (ውለታው በዛብኝ)
    እግዚአብሔር አምላኬ ድንቅ አደረገልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ውለታው (፫x)
    (ውለታው በዛብኝ)
    ናዝራዊው ወዳጄ ብዙ አደረገልኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    በግ እረኛ ነብረኩ ገና ብላቴና
    (ውለታው በዛብኝ)
    እግዚአብሔር ፊት ሞገስ አገኘሁኝና
    (ውለታው በዛብኝ)
    እኔን በናቁኝ ፊት ራሴን በዘይት ቀባኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ንጉሡ ሊያከብረኝ ወደ እልፊኙ አገባኝ
    (ውለታው በዛብኝ)
    ሰው ላደረከኝ እንደዚህ ዛሬ
    ሥሙን ላወድሰው በዝማሬ
    እጅግ ብዙ ነው የእርሱ ውለታ
    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ
    እንዴት ላመስግነው ይህንን ጌታ (፬x)
    ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ
    በመስቀል የሞትከው ባለውለታዬ
    ክብሬ ማዕረጌ ነህ ጌታዬ
    ብዙ የሆንክልኝ ባለውለታዬ

  • @ananiyaanu5838
    @ananiyaanu5838 ปีที่แล้ว +5

    ክብሬ ማረጌ ነህ ጌታዬ 🙏🙏🙏

  • @mikiyasantenh3621
    @mikiyasantenh3621 2 ปีที่แล้ว +2

    Gata yebarekachuh

  • @MamgestMang
    @MamgestMang 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeen Ameeen Ameeen tebareki tebareki geta yibareki ❤📖📖📖🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🫴🫴🫴🫴🫴🫴

  • @abebadesta7762
    @abebadesta7762 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤

  • @TadeleHaile-bm9sx
    @TadeleHaile-bm9sx 4 หลายเดือนก่อน

    ውለተው በዛብኝ ❤❤❤ ተባረክ

  • @MilenBeyene
    @MilenBeyene 3 หลายเดือนก่อน

    Amennnn amennnn❤❤❤❤❤

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m ปีที่แล้ว +2

    ውለታው በዛብኝ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @YoDa0725
    @YoDa0725 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤