አንድ ሰው አይቻለሁ! አገኘሁ ይደግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 392

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 4 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ጌታ እንዴት መልካም ነው በጣምምምም እኮ ደግ ነው አቤት ምህረቱ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባ በቃ ተመስገን ሌላ ምን ይባላል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +2

      ተመስገን 🙌🙌🙌🙌

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 4 หลายเดือนก่อน +35

    የተወደደ የእግዚአብሔር ሰዉ መጋቢ ዘማሪ አገኘሁ ምስክርነትህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ተባረክ። ይህን የተወደደ ምርጥ ሚዲያችንን ፎሎዉ ላይክ ያድርጉ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 หลายเดือนก่อน +37

    አጉ ተባረክ አንተ ስጦታችን ነህ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

  • @millaab5377
    @millaab5377 4 หลายเดือนก่อน +25

    አገኘው ይደግ እጅግ የተወደደ የእግዚአብሔር ባርያ ነው :: ዝማረዎቹ የእግዚአብሔርን እጅ, ምህረት, ፍቅር, ፀጋ, መንግሥት ሚያስናፍቁ እና አቅራቦቱን የሚያሳዩ ናቸው :: የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አጉ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 หลายเดือนก่อน +12

    የልብህን ዓይን ያበራልህ ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን ሌላው ጊዜያዊ ነው ካደረገው እሰዬበቃ ዋናውን ይዘኸዋል በዚህ በዘመን አተላ ተባረክ !!!

  • @bezasyum9533
    @bezasyum9533 หลายเดือนก่อน +1

    Agenehu, You are a blessing for the nation of Ethiopia from above. You are among the few who impacted the nation through gospel songs!! May God bless you abundantly!!! We love you!!

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 หลายเดือนก่อน +11

    ሀይለኛ እንዳንተ የለም ነንገሰ ዘላለም
    ተጠቅመናል ብዙ ተጠቅመናል የአግዛብሔር ሰው

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @gebeyehugirma1416
    @gebeyehugirma1416 หลายเดือนก่อน +1

    በመዝሙሩ ብዙ የተፅናናንበት የበረታንበት ጌታን ያየንበት ድንቅ ዘማሪ አገኘሁ ወንድሜ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mere95ahmad-oj7id
    @mere95ahmad-oj7id หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስራ በጣም በጣም ይገርማል ጌታ ኮ ሁሉንም ይችላል 😢😢😢😢ዘምን ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @senaityohhanes
    @senaityohhanes 3 หลายเดือนก่อน +11

    ስብከት ነው ወይስ የህይወት ምስክርነት የሰማሁት በጣም የመንፈስ ቀዱስ መነካት ውስጥ ነበርኩ ተባርክ በቻ ልበለህ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน +1

      ከብር ለጌታ ይሁን

  • @ermiastessema1066
    @ermiastessema1066 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስደናቂ ምስክርነት ወንድም አገኘሁ፣ ተባረክ። ብዙ ትዝታዎች አሉኝ በተለይ በፒያሳ የመካነየሱስ መጽሀፍት ቤት በማይክ ከፍ ብሎ ግርግር ጎዳናን ዝማሬዎችህ ሲያጥለቀልቅ አስታውሳለሁ። በ Washington DC ቃለ ህይወት ቤ/ክ የጥንቶቹን ድንቅ ዝማሬዎች እንደገና አሰምተህናል። ተባረክ።

  • @getachewhattia5884
    @getachewhattia5884 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ድንቅ የጌታ ሰው ነውና ጌታ ለዘላለም ይባርከው። እናንተንንም ጌታ ይባርካችሁ። ቀጣይም እንደርሱ ያሉ የጌታ አገልጋዮችን ምስክርነት አቅርቡልን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      We will do

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 หลายเดือนก่อน +16

    ስታገባ የሰበታ ዘማሪዎች በጣም አገለገሉህ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበረ። ተባረክ አገኘሁ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 4 หลายเดือนก่อน +15

    አጉዬ በረከታችን ነህ ብርክክ በልልን በብዙ ፀጋ እንወድሃለን ኑሪልን 🥰🥰🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you 🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 4 หลายเดือนก่อน +9

    የምወደው የማከብረው መዝሙሩ መቼም የማይሰለቹኝ
    ሁሌም የም ደውና የማከብረው ወንድም ነው።
    ምስክርነቱ እውነትና ጉልበት የሚሰጡ ናቸው።
    የጌታ ጉብኝት በህይወቱ ላይ ስለሆነ ጌታን አመሰግናለሁ።
    እግዚያብሔር ሰውን አይጥልም!
    ጌታ ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @astergetamesay9319
    @astergetamesay9319 4 หลายเดือนก่อน +103

    የህይወት ምስክራቸውን ለመስማት በጣም ከምጓጓላቸው አገልጋዮች መሀል አንዱ የአገኘውን ምስክርነት ስላሰማችሁኝ ስላሳያችሁን ተባሩኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን 🙏

    • @MengistuMathewos
      @MengistuMathewos 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂​@@Encounter_

    • @AbayGetachew-gx2gd
      @AbayGetachew-gx2gd 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም 🙌

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 2 หลายเดือนก่อน

      በእውነት ተባርኩ!!

  • @astergetamesay9319
    @astergetamesay9319 4 หลายเดือนก่อน +61

    አለቀ.......😢 ይሄን ህይወት ህይወት የሚሸት ጣፋጭ ምስክርነት እረ ክፍል ሁለት አለ በሉን😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you 🙏 for watching

    • @zerfeworkdebebe7538
      @zerfeworkdebebe7538 3 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው በጣም አጥሯል

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም በጣም አጠረ እያልኩ ነበር ክፍል 2 በኖረዉ በተለይ ስለአገልግሎቱ ገጠመኞች የጌታን ስራ ብንሰማ ተባረኩ ወንድማችንን ስለጋበዛችሁት🙇🏽‍♀️🙏🏽💕

    • @TibebuMuse
      @TibebuMuse 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ketay hilina dawitin entebikatalen

    • @melatsnlayw80
      @melatsnlayw80 3 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ዘመናችውን ይርክ😢 አገኘው ዘመን ይባክ ጌታ ድቅ አምላክ ነው መሪ ነው የሚያንጽ ነው ጌታ ይባረክ የጠራን የመረጠን ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 4 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ይህን ሰው ለኛ ስላበረከትክልን በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 4 หลายเดือนก่อน +3

    አገኘሁ በተለይ በተለይ ቁ1መዝሙርክ በጣም ድንቅ ድንቅ ነዉ ሰማይ ሰማያት ነዉ የሚያስገባዉ ተባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጉዬ ተባረክ መዝሙሮችህ የሁላችንም ነው።

  • @dawitsolomon7307
    @dawitsolomon7307 3 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ የተወደድክ ወንድማችን የህይወት ምስክርነት እየሱስን የሚገልጥ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል
    @ፀጋዉበእምነትአድኖኛል 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድማችን እግዝአብሔር የሰዉን ልጅ ገንዘቡ ሊያደርግ ስፈልግ ምቾቶቻችንን ይነሳል አሁንም ሙሉ ነህ ለእኛም በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @YONASWUBISHET-s3g
    @YONASWUBISHET-s3g 3 หลายเดือนก่อน +5

    ብርሃናችን የሚታየው ከሆነማ ምን ዋጋ አለን፡፡ ብርሃናችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ጨለማውን ሕይወታችንን ያበራው፡፡ የእርሱ ብርሃን ከየትኛውን ብርሃን ይበልጣልና፡፡ አገኘው ከልጅነቴ ጀምሮ ከልብ የተወደደ መዝሙርህን ተካፍለናል፡፡ አለማየት ከዚህ የከበረ አገልግሎት አልከለከለህም፡፡ እግዚአብሔርን ስላንተ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ በርታልን፡፡ ሰማዮች ልዩ ምስክርስነት በማቅረባችሁ እጅግ ተባረኩልን፡፡

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሰምቼው አላውቅም መስማት እፈልግ ነበር በጣም ስላየሁት ነብሴ ሀሴት አርጋለች። እወደዋለው ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      We are Glad you like it

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8dd 4 หลายเดือนก่อน +6

    የተባረከ ወንድማችን ለብዙ አካልጉዳተኞች ምሳሌ የምትሆን ምንም ቢሆን ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ ተከብሮ መሮር እንደሚቻል ለብዙዎች ያሰየህ ወንድማችን እንወድሃለን 🥰❤❤
    ተባርከህ ቅር❤❤

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አሜንንን የኔ ጌታ ክብር ላንቴ ይሁን ዉዴ አባታችንን ጌታ ብዙ እድሜ ያኑርልን ተባረኪ 📖🍇☘️☘️☘️❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንድሜ አገኘሁ።ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉንና ሰላሙን ያብዛልህ።💖💖💖

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 4 หลายเดือนก่อน +2

    መጋቢና ዘማሪ አጉ በብዙ ፀጋ ተባረክ የኔ አባት ሚገርም የህወት ምስክርነት wowow ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባራኩ ሁላችሁም መደምዴሚያ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ 😭😭😭ሃሌሉያ አባ አድርሰኝ ሀገሬ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጉ ወንድማችን በብዙ ተባረክ አንተ ከምድራች በረከቶች አንዱ ነህና ኑርልን❤❤❤ ሰማዮች እንዴት ደስ እንደምትሉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @nahomamare1506
    @nahomamare1506 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወድህ ፓስተር እና ዘማሪ አገኘሁ ይደግ አንተን የመሰለ አገልጋይ በዘመኔ ስላየሁ እጅግ ደስ ይለኛል ለብዙዎች ደግሞ በረከት ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን ኢሄን የህይወት ምስክርነትህን ስሰማ ደግሞ ይበልጥ ተባርኬበታለሁ እወድሀለው ተባረክልኝ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @DeborahYohannes-f9i
    @DeborahYohannes-f9i 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ተባርክያለው እንደው ሊሊንም አቅርቧት እባካቹ

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን። ጌታ ይረዳናል

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ አንዴት ግሩም ምስክርነት ነው ግን እጥር አለ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን "ኃይለኛ እንዳንተ የለም ንገስ ዘላለም"

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌

  • @EthioEthio-lo2qn
    @EthioEthio-lo2qn 4 หลายเดือนก่อน +2

    በመዝሙሮችህ ከውድቃት ታነስቻሎ ታፅናንቻሎ ደግም በግታ ቤት ቁሙሎ ጌታ እየሱስ የባርክህ አንት ድንቅ ስጦታችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @eb6259
    @eb6259 3 หลายเดือนก่อน +2

    አጉዋ❤❤❤ የኔ ትሁት❤❤❤ ረጅም እድሜ ኑርልን🙌 thank you semay tube really 🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      You are welcome 🙏. Thank you for watching

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 3 หลายเดือนก่อน

    ሁለ ድንቅ የምያንጽ የምያበረታ ምስክርነት ስለምታቀርቡ ጌታ ይባርካችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ በርቱ ❤❤❤

  • @pinealterefe2720
    @pinealterefe2720 3 หลายเดือนก่อน +1

    I couldn't hold my tears in when I watched this. Agegnehu is my favorite singer. His songs speak to my heart. Geta abzito yibarkih!

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 4 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ አገኛውይደግ ስራየን ትቼ ነው ቁጭብዬ የሰማሁት አልቅሼ ጀመሬ አልቅሼ ጨረስኩ❤❤❤❤ግን ቶሎ አለቀ እየሱስ ፍቅር ነው ❤❤❤❤እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ክብር ለእርሱ ይሁን❤❤❤በእውነት መንፈስ ቅድስ ከእሱ ጋር አለ ተባረክ የተወደድህ ውድ ወንድማችን እወድሀለው በጌታ ፍቅር ብዛልን በዝማሬዎችህ ተባርከንበታል❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @lidiyatekalegn23456
    @lidiyatekalegn23456 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ድንቅ ምስክር ነት ስላሰማችሁን ደግሞ እባካቹ ነብይ ዘኔን አቀረቡልን ተባረኩ

  • @bekivlog
    @bekivlog 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጉ ባንተ መዝሙር እጅግ ተባርካያለሁ
    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @demekeworku1869
    @demekeworku1869 2 หลายเดือนก่อน

    1 month ago
    😢ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባራኩ ሁላችሁም መደምዴሚያ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ ይሄን ህይወት ህይወት የሚሸት ጣፋጭ ምስክርነት ለኛ ስላበረከትክልን በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው😢

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 3 หลายเดือนก่อน +2

    What a great testimony❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @NuriAbrham
    @NuriAbrham 3 หลายเดือนก่อน

    እ/ር አምላክ አንተን እየባረከ ይባርክልን በጣም ነው የሚንወድህ የሚናከብሪህ ለዘላለም ተባረከ ውዱ ወንድማችን !!❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት እህን ዝማሬ አሁን ቅርብ ግዘ ነው የሰማውት መደመደማዬ የመጨርሻዬ ኢየሱሱ ለኔ የምለውት ያንቴ መሆኑን አላወኩም ነበር እንደ አጋጣም ከመልካም ወጣት ላይ ነበር የሰማው አሁን ከተ ስሰማ የበሌጠ ዉስጥ መላ በቀን በቀን የሰማው ተፀናናው ጌታ አምላክ ፍፀም ጨርሶ ይባርክ የትውልድ መፍቴ አባቴ ነህ በጣም እንወዳለን ያገልገልኩ ጌታ ዘመንን ያገልግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing!
    Praise the Lord!

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @papi7356
    @papi7356 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ክብሩን ይወሰድ። እንደዚህ አይነት የወንጌል ጀግኖችን የሰጠን አምላክ ከፍ ይበል። ስላካፈላችሁን ምስክርነታቸውን ጌታ ይባርካችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @TenagneShiferaw
    @TenagneShiferaw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ መጋቢ አገኜው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ
    በዝማሬዎችህ እጅግ ተባርከያለሁ አሁንም እየተባረኩነውና ዘመንህ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @Mihirethailu
    @Mihirethailu 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው ዘማሪ ነህ ዘመነህ የባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @YeweinshetDesalegn-y3p
    @YeweinshetDesalegn-y3p 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ... አሁንም ከዚህ በላይ ድመቅልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያፍስስልህ ❤️❤️

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 หลายเดือนก่อน +1

    አገኘውዬዬዬዬ ስወድህ እግዛብሔረን አመሰግናለሁ ስላንተ ከልጅነት እስከ እውቀት ስሰማውያደኩት ውስን የሜነካ የሜለውጥ ዝማሬ ተባረክ ❤❤❤

  • @melesechtirkaso1401
    @melesechtirkaso1401 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባረክ ታባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤አግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ ይባርክህ አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 3 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ የማከብረው የምወደው ዘማሪ አገኘሁ ይደግ በመዝሙሮቹ የተበረታታሁበት እግዚአብሔር በመዝሙሩ ውስጥ የሚናገርበት መልዕክት ያለበት ነው ምስክርነቱ በመስማቴ እጅግ ጌታን አመሰግናለሁ ወንድሜ ዘመንህን አገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችሀን እግዚአብሔር ይባርክ በብዙ ተባረክልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ አገኘው፡እግዚአብሔር፡ ይባርክህ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተወዳጅ ወንደማችን አገኘሁ ድንቅ ምስክርነትህ ልብን ከሚያርሱ ዝማርህ ጋራ ስለ አካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን
    Thank you, and God bless you, encounter

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @betyGebre
    @betyGebre 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yes, that is true, beloved brother Aguye, ur no. 8 album is amazing. Am the witness that u are our blessing, my God blessing more and more

  • @TesfanshMakonene
    @TesfanshMakonene 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንክ ይባረክ ዘማሪ አገኘው ❤
    መዝሙሮቹ ህይወት ይለውጣሉ
    የህይወት ምስክርነቱ ደግሞ ያፀናሉ
    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ አገኘሁዬ ገና ዛሬ ሰማሁህ ኡፍ ተባረክ እውነተኛ ሰው ነህ የልጅነቴ መዝሙር ግን ማሙሻ 60 አመት ይሆነዋል😊

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ጌታ መልካም ነው 😘😘😘

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን መልካም ነው 🙏

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! አገኘው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የምታገለግለው እና የዘመርክለት አምላክ ይስጥህ! እስካሁን " ምን እሆናለሁ አንተን አግኝቼዋለሁ " የሚለው መዝሙርህን እየዘመርኩ በጌታዬ የምመካበት እና በስሙ የምጓደድበት መዝሙር ነው!

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጠርቶት ማን አፈረ ጌታ ክብሩን ይውሰድ እኔ ያንተን መዝሙሮች የማውቀው ጎረቤቶቺ ጫት እየቃሙ ይሰሙ ነበር ያኔ በልጂነት አይምሮይ ተቀረጸብኝ ጌታን አገኝው Egzaber melkam new

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏

  • @WoubishetBezuayehu
    @WoubishetBezuayehu 3 หลายเดือนก่อน

    Pastor/Zemari Agegnehu ,
    Kezehe befet ewodehe neber zare degemo yebelete wodedehu.
    Nurelene,Yebelete LEMELEMILEN!!!❤❤❤

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር አገኘሁ ይደግ በጣም እወድሀለሁ።እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርክ ።ለምልም
    መዝሙሮችህ ለእኔ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው።በጌታ ቤት ተክለው አስቀሩኝ ።ተባረክልኝ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ዘማሪና መጋቢ አገኘሁ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤አጉ በጣም የምወደው የምሳሳለት ዘማሪ ነው ስለሱ ስለቤተሰቡ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ሰው እግዚአብሔርን አገልግሎ እንደማይጥል ያየሁበት የእግዚአብሔር ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @EphremBelew
    @EphremBelew 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጉ እጅግ ወድኃለዉ አንተ ስጦታችን ነህ ተባረክ ደግሞ ይህ ምስክርነትህ በጌታ እንድጸና እንድበረታ በጣም አድርጎኛል ተባረክ ፡፡ አጉ ሁሌም ዝማሬህን ስሰማ ጌታዬን አመሰግነዋለዉ እባርከዋለዉ ፡፡ እንዳልከዉ ቁጥር 8 ብዙ አልተሰሙም በተቻለ መጠን የሚሰማበትን መንገድ ብታስብበት እልፎች የሚበረቱበት ይሆናል ብዬ አስባለዉ እኔ ስለሰማሁት ነዉ አጉ ፡፡ደግሞ የማይረፍድበት ጌታ በቤት ስለባረከህ እንኳን ደስ ያለህ ጌታ ታማኝ ነዉ ፤ ያንተን ተዉሼ •ለ አይጥልም በፍጽሙ አይጥልም …. ልበል ክብር ለኢየሱስ ጌታዬ፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @DagmTesfaye-n6i
    @DagmTesfaye-n6i 3 หลายเดือนก่อน

    አብሬው ልዘምር የምመኘው ዘማሪ ነክ!!ተባረክ

  • @eliasamsalu8100
    @eliasamsalu8100 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የተባረኩበት ነበረ ... ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ጌታ ይባረክ ተባረኩ 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአገኘው ታሪክ ሁልጊዜ ያንፀኛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @gracedamene
    @gracedamene 3 หลายเดือนก่อน +2

    Oww how powerful is your Testimony! God is so faithful…. We love you and the spirit in your songs which is touching many lives…..May our God and Savior Bless you Dear Pastor Agegnehu yideg!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 หลายเดือนก่อน

    አጉዬ ተባረክ! አገልጋይ ማሙሻ ፈንታ አንተን በማገልገሉ እግዚአብሄር ለኛም በረከት አድርጎታል ቀሪ ዘመኑ ይባረክ ❤

  • @sarasolomon7056
    @sarasolomon7056 3 หลายเดือนก่อน

    አጉዬ የምወድህ ምስክርነትህን፤ መዝሙሮችን መስማት አይሰለቸኝም በጣም ነው ምባረክበት። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም በጣም እወድሃለው አከብርሃለው።

  • @SalamNizah
    @SalamNizah 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምወደው ዘማሪ ጌታ ይባርክህ ስለ አንተ ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አገልጋይ የተወድክ ወንድማችን ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን አገኘው የተወደድክ አገልጋይ ነህ እንደ አንተ ያሉ ዘማሪዎች መዝሙራቸው ክርስትናን ኖራቹት ስለሆነ ስንሰማው እኛ እንነካበታለን አጥንትን ዘልቆ ይገባል እኔ እጣዬ የሚለውን ዝማሬ በእንባ ነው የምሰማው ቆይቼ ስሰማውም አዲስ ነው የሚሆንብኝ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ተወዳጅ ነህ❤❤👏

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @hermontube6018
    @hermontube6018 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክ

  • @worshiptime_1
    @worshiptime_1 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow geta zemnehen yebarek

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 4 หลายเดือนก่อน +2

    አጉ ጌታ በባረከቱ በፀጋው አሁንም ይበርክህ❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @NatnaelNatnael-w4o
    @NatnaelNatnael-w4o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor agegnw yedeg betam tehut getan yemiwed yemederk becha sayhon hiwetu yetbarke swe ❤... enantenm geta yebarkachu

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @solisatube2195
    @solisatube2195 3 หลายเดือนก่อน +10

    አስታውስ አለሁ 19/80 ዎች ደብረማርቆስ የአንተን መዝሙር ሰሰማ እናቴን አስታውሳለሁ ። ከልጅነት እስከ እውቀት ስሰማ ነፍሴ ትደሰት አለች

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน +1

      Praise God

  • @kibromg.medhin1436
    @kibromg.medhin1436 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመን የማይሽረዉ ድንቅ ዝማሬ ፓስተር አገኘሁ ብሩክ ነህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 หลายเดือนก่อน +4

    አጉዬ ወድሃለው❤እርርኤው አላለቀም የሚለውን መዝሙር ሙስሊም ባለሱቅ ከፋቶት ነው የሰማውት እንደወጣ ጨአት መቃሚያ ግን እሱ ራሱ በጌታ ሆነ ተነክት በዛ አመተምረት

    • @MeretechZemede
      @MeretechZemede 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 3 หลายเดือนก่อน +1

    Our blessings 🙌 stay blessed dear brother 🙏

  • @mimmim4291
    @mimmim4291 4 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታችን ነከ ዘመንክ ይለምል❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @davedula7
    @davedula7 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ አጉ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤ አጊንቼ እቅፍ ባደርግህ በዕንባ ነው ያየሁት አዘጋጆች ሁሉ ተባረኩ በርቱልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነተ እኮ ነዉ ተባረክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @tirsithailemariam4038
    @tirsithailemariam4038 4 หลายเดือนก่อน +2

    May the Lord bless you, Agegehu Yideg! My life transformed because of your songs.We should stand with those gifts from God.i am blessed with this session.May God bless this channel. Let all be well with you and your family. You are a gift to the church.

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ናልኝ እና መቶ በመቶ የራስህ አድርገኝ::❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌

  • @solomonf1336
    @solomonf1336 3 หลายเดือนก่อน

    የምወድህ ዘማሪ አገኘሁ ተባረክ

  • @tsellot7946
    @tsellot7946 4 หลายเดือนก่อน +3

    Geta abzto ybarkh wendem. zemenh ybarek!

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 4 หลายเดือนก่อน +3

    The significance of this chanal is enormous!! Bizu yetegelegelnbachew sewoch ena ye Ethiopia ye christena tarik is being documented in a wel profound and professional manner.
    Egziarem Agengehun yemesele sew sileseten kibrun ersu yiwsed!!
    thank you so much Semay tube!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much for watching and your kind words. We are glad you like the channel. God bless you.

  • @ashujajura
    @ashujajura 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ! እጅግ ድንቅ ነው!

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @powerofgod2357
    @powerofgod2357 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የወደደህ መልካም ሰው ተባረክ !! ❤❤❤

  • @Mercy777-y7x
    @Mercy777-y7x 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልብህን ያበራ አምላክ ከወደደ አይንህን ማብራት ይችላል ተባረኩ ወንድሞች🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      እናመስግናለን

  • @AssefaKubie
    @AssefaKubie 3 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድሜ የአባቴ ልጅ አበዝቶ ይባርክህ ❤❤

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 22 วันที่ผ่านมา +1

    አይጠገብም አጉ ከሱ ጋር ያሉ ቤተሰቦቹ ይደነቃሉ በጣምምምምምምምምምም ቃላት አጥሮኛል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  22 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @brukkebede6812
    @brukkebede6812 4 หลายเดือนก่อน +1

    አገኘዉዬ ምን አይነት ቅባት ነዉ ጌታ የቀባህ ! በአንተ አገልግሎት እባረካለዉ ። ጌታ ይመስገን

    • @Encounter_
      @Encounter_  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌🙌🙌

  • @selamawitezira
    @selamawitezira 3 หลายเดือนก่อน

    ,ዘመንህ ይባረክ ያለህን ነገር ይዘህ ፀንተህ እስከዛሬ ቆመህ በማየት ጌታን አመሰግናለሁ

  • @kokebdese4787
    @kokebdese4787 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks!