#ፍቅር_ይዟት_ነው_ያገባችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 322

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 2 ปีที่แล้ว +30

    እኔ ስደት ነው ያለሁት ከሙስም ቤት ነው ጌታ የገኜኝ አሁን የለሁት ስዳት ለይ የለሁት ስከፈኝ እግዚአብሔር እያለ ለምን እሰገለሁ አምነም ከቻምነም በእርሱ አልፌሀለለሁ ደግሞም አንቴን ከጋኜው ጅምሮ ህይዎቴ አምሮ የፍቅር ብዘት አልችልም ልገልፀው የምለውን እየሰማሁ እፅነናለሁ

    • @martaalemu8431
      @martaalemu8431 ปีที่แล้ว +3

      ክብር ለእየሱስ ይሁን ።

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን! May you be strong and I pray the Almighty intervene in your case… in the name of Jesus the Lover of humanity!!

    • @healthyfood7119
      @healthyfood7119 11 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር በቤቱ መጎስ ይስጥሽ ለሌላ ሰዎች መዳኛ ሁኝ ጌታን ይዘሽ አይከፍሽም እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ❤❤❤

    • @zewditumasho6002
      @zewditumasho6002 11 หลายเดือนก่อน

      የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ

    • @IsraEl-fv8tb
      @IsraEl-fv8tb 11 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ እህቴዋ አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጅዬ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ
    የሚገረም የጌታ አብሮነት አብሮሽ አለ
    የምታቀረቢልን የጌታ ባሬያዎች ደግሞ ታሪካቸውን ልንሰማ የምንፈልጋቸውን ነው ጌታ ለጴጥሮስ ስምኦን ሆይ ይህን የገለጠልህ የሰማዩ አባቴ እንጂ ሰጋና ደም
    አይደለም እዳለው ለኛ ለነገ ህይወታችን ጌታን ይበልጥ እድንታመነውና የዛሬው መከራችን ማለፌያችን እንጂ መጨረሻችን እዳልሆነ እድንማርበት የምታቀረቢያቸው የጌታ ሰዎች በጣም እየተጠቀምንባቸው ነው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን ያንቺንም የህይወት ምስክረነት ስጓጓ ነበር ባለፈው ግን ደረሶኝ ለነገዬ ብሩ ተስፋ እደኖረኝ አደረግሽኝ ተባረኪ

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 2 ปีที่แล้ว +51

    “ጨለማ በኔ ዘንድ አይጨልምም”
    የዮሐንስ ራእይ 21 :23 ለከተማይቱም የእግዚአብሔር ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር።
    ጌታ ዘመንህን፣ ቤተሰቦችህን ይባርክ። Tgye አንቺም ተባረክ።

  • @fetenugelawseyoum1007
    @fetenugelawseyoum1007 2 ปีที่แล้ว +20

    የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ አገኘሁ በጣም ነው የማከብርህ መዝሙሮችህ ትንቢታዊ መዝሙሮች ናቸው ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @senaitwoldesellassie1258
    @senaitwoldesellassie1258 2 ปีที่แล้ว +37

    I am Eritrean growing up listening to your songs, Dagu, your songs have lasting memories and blessings to me and my family. My most favorite one is "Enayalen". Yes, we will see His Glory revealed in our region. Thank you for your service. May God bless you as you are a blessing to many.

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 ปีที่แล้ว +12

    አንቴ የተባረክህ ባለ ቡዙ አይን ነህ ወንጌልን በዘማ እያዳረስክ ለብዙዎች መዳኛ ምክንያት ነህ ጌታን ስለ አንቴ አመሰግነዋለሁ

  • @temesgendebele8437
    @temesgendebele8437 2 ปีที่แล้ว +17

    ብዙ ብዙ አየን ጌታ ብቻ ነው የማይለየን you are blessed

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 หลายเดือนก่อน

    አጉዬ እኔ ለመጀመርያ ጊዜ የሰማውት መዝሙርክን ቁ4 ርእራሄው አላለቀም የሚለውን መዝሙር ልጅ ሆኜ ሱቅ ዳቦ ልገዛ ጠዋጠዋት ባለሱቁ ይከፍተው ነበር ሳይገባኝ አለቅስ ነበር በጣም 10አመት ልጅ ነበርኩ በሰው እጅ ስለወንኩ ይከፋኝ ነበር ባለሱቁ ሰቶኝ ሰማውት ባለሱቁ አብዲ ይባል ነበር አሁንም መዝሙሩን ሰማዋለው የልጅነት ትዝታዬ ነው በቃ ያተን መዝሙር ያሰማውት የለም አሁን ግን በጌታ ነኝ❤ ወንድሜ አጉ ተባረክ እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ተረፍክልን የጌታ ባረያ ኤር ዝማሬዎቹ የሚመረጥ ምንም የለውም ሁሉም ጌታ ለኛ ለልጆቹ መፀናናት ይሆነን ዘንድ ባንተ አልፎ የተሰጡን ድንቅ መልክቶች ናቸው

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว +13

    መዝሙርህን ብስማው ብስማው አልጠገብ
    ጠዋት ከመንታዬ እንደተነሳሁ እግዚአብሔር እያለ ለምን እስጋልሁ አምናንም ካቻምናንም ሴሰራ አይቻለሁ አሜን እንዴት እንደምባረክ እኮ ጌታ እየሱስ የባርክክህ ዘማሪ አገናኘው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 ปีที่แล้ว +9

    እኛ እያየን አላየንም አንተ ግን ሳታይ ታያለህ የልብ አይኖችህን የከፈተልህ እግዚአብሂር ይመስገን ተባረኩ ባለቤት ከብልህ ሴቶች መሀል አንዷ ነች❤

  • @hirutyohannes3954
    @hirutyohannes3954 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ኮመንት የለኝም ውዱ ስጦታችን ነህ እግዚኣብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከዉ::

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 ปีที่แล้ว +12

    አገኘሁ ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ እንወደሃለን 😍😍እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ🙏

  • @betitube5721
    @betitube5721 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ከምወዳቸው የዘመኑ ድንቅ ዘማሪያን አንዱ አገኘሁ ነው መዝሙሮቹን ሰምቼ አልጠግባቸውም የጌታ ፀጋ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይብዛልህ እላለው

  • @tirsittemesigen5150
    @tirsittemesigen5150 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር አገኘሁ እንኳን ጌታ አተረፈልን እኔ ጌታ ስለእኔ ያደረገውን ድንቅ ተአምራት ያስተዋልኩት እና ጌታ ፍቅሩ ወደ ውስጤ ዘልቆ የገባው በአንተ መዝሙር ነው ሐጢያተኞች ሳለን እግዚአብሔር አሰበን ይሕ ዝማሬ ነው እኔ የጌታዬን ስራእንዳስተውል ያደረገኝ አሁንም ስሰመው ውስጤን የሚሰማኝነገር አለ ዝማሬዎችህ በሙሉ ጌታን ይሰብካሉ ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥህ ልክ እንደ እኔ ዝማሬዎችህን ሰምተው የሚድኑ ብዙ ሰዎች ስለሚኖሩ ተባረክ ቤተሰብህም ይባረኩ

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile 2 ปีที่แล้ว +10

    እጅግ በጣም በህይወቴ ከምደነቅባቸው ከሚባርኩኝ ዋናው ሰው ዋው አጉዬ ምሳሌነትህ ጎልቶ ይታየኛል ተባረክልኝ

  • @mercybekele1778
    @mercybekele1778 2 ปีที่แล้ว +1

    “ በአጋንንት የተያዙትን ነጻ ያልወጡትን ሰዎች ነጻ ባወጣ እኔ ለሃገር ልማታዊ ነኝ ማለት ነዉ” ትክክል ! ቤተ ክርስቲያን የሃገር ባለዉለታ ናት! ትክክል!

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘማሪ አገኘሁ ጌታ ዘመንህን በፀጋ ይባርከህ ተባረክልኝ ቲጂ ተባረኪልኝ

  • @micmick2661
    @micmick2661 2 ปีที่แล้ว +2

    አገኘሁ ያያል ለምን መሠላችሁ ከሱ ጋር አብረን ተምረናል ሰበታ አኔ ማየት እችላለሁ የሚገርማችሁ ከብዙ አመት በሁዋላ ሳገኘው አወቀኝ እና ምን አልኩት አንተ ታያለህ ስለዚህ ያያል ተባረክልኝ እወድሀለሁ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว +18

    ጌታ ይክበር !! እንኳን አያን። በጣም ብርቱ ሰዉ መዝሙርዎች ሁል ጊዜ ሚያንፁ ናቸው እና እንሰማለን አድሱን ቁጥር 8 በዩቲብ ለይ ገብተን። ቤት ደግሞ በጣም ያምራል ተበረኩ 🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ አገኘሁ ይደግ ክብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏽👍🏽❤️ እንኩአን እግዚአብሄር አተረፈህ::

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁፍፍ አባቴ ስም ይባረክ መንፈስ ቅድስ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ብሩክ ይሁኑ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ
    ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤️💖❤️🥰🥰🥰💯💯💯✅✅✅

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቁን ፕሮግራምሽን እግዚአብሔርን እያደነኩ ሰማሁት ሳይሽም ንግግርሽንም ስሰማ ልክ እኔ የወለድኩሽ ልጄ እስክትመስይኝ እወድሻለሁ ያዉ ጌታ በእናትነት ካቆየን የሁሉም እናት አድርጎናል አመሰግነዋለሁ ቲጂዬ አንድ ይቅርታ ልጠይቅሽ የምፈልገዉ ነገር አለኝ ባለፈዉ አመት ባጣሁት ልጄ ፓስተር ዴብ ሐዘን ላይ ሆኜ ሰወች ለመልካም ቢናገሩኝም እኔ ክፉ ስለሚመስለኝ በኮሜንት መስጫሽ ላይ ሰዎች እንዲህና እንዲህ አሉኝ ብየሽ ነበር ያን አባባል አሁን ሳስበዉ ላንቺ መፅፌ ልክ አልነበርኩምና እንደ አንዲት ሐዘኑዋ የጎዳት እናት አስበሽ ይቅርታ አድርጊልኝ።
    ሌላዉ የምንወደዉን ልጃችንን ፓስተርና ዘማሪ አገኘሁን ያደረክሽዉ እንተርቢዉ በጣም አስደስቶኛል ሁለታችሁም ተባረኩ በጣም እወዳችኋለሁ ልጆቼ !!!!!!!!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ እንኳን ከሞት አዳነህ እኔ በሰደት ጌታ ያገኘሁት ሁሊም መዝሙርህ የምሰማው ሰራ የሰራሁ መዝሞረቹህ የምሰማው በጣአም የምባርከው ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ዘመንህ ይባርከው

  • @addisketemaguenetchurch1186
    @addisketemaguenetchurch1186 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you! ቤተክርስቲያን በአንተ አገልግሎት ደስተኛ ናት! የተሰጠህንም የጸጋ ስጦታ ለአካሉ መታነጽ ፤ ለጌታችን ክብር እንዲሆን በቃሉ ስልጣን ስር እያገለገልክ በመሆኑም ለመታነጻችን ምስክር ነው!

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 2 ปีที่แล้ว +4

    አጉዬ ዘመንህን ጌታ ይባርክ! ሁሌም እወድሃለው እውነት! መዝሙሮችህን አድምጬ አልጠግብም። ሁሉም ምርጥ የሆኑ የማጽናናት፣ የማሳረፍ፣ የመፈወስ፣ የማስተማርና የመገሰጽ ወዘተ አቅም ያላቸው ድንቅ ከጌታ የተሰጡህ ዝማሬዎች መሆናቸውን አምናለሁ በደንብ። ምክንያቱም በደንብ experience አድርጌዋለሁና። ጌታ አንተንም መላ ቤተሰብህንም ይባርክ! አንተ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ሆነህ ያለህ ድንቅ የምንወድህ ወንድማችን ነህ። አዲሱን ስራህንም በዕጅጉ እንደወደድኩት በዚሁ አጋጣሚ መግለጽ እወዳለሁ።

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመን የማይሽራቸዉ የሚባርኩ ዝማሬዎች ከ አንተ ስንሰማ ኖረናል ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @titiweldu813
    @titiweldu813 2 ปีที่แล้ว +4

    One of my top go to gospel song 🎵 🙌 🙏 Agenehew Ydeg🙏 Tebarek you are a generational blessing 🙌 🙏. The devil has lost the battle and you are the winner!

  • @simonmeko7149
    @simonmeko7149 2 ปีที่แล้ว +11

    ጌታ ይባርክሽ ቲጂዬ
    እንደዚህ መልካም የሆነ እና መንፈሳዊ የሆነ ጥያቄዎች ሲኖርሽ ደስ ይላል🙏 እባክሽ ስለ ገንዘብ እና ብልፅግና ብቻ የሚያወሩትን ባታቀርቢያቸው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ:;
    ተባረኪልን

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ይህን እጅግ የተወደደ ዘማሪ አገኝሁንን እንግዴሽ አድረገሽ ስላቀረብሽው ጌታ ይባርክሽ ለአገኝሁ እንዲህ በይልኝ ጌታ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ አጥንትህም ጉልጥምትህም ጌታን ያገልግል በይልኝ

  • @mamabitu5308
    @mamabitu5308 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንህ ይባረክ ፤በመዝሙርህ ብዙ ተባርኬአለሁ።

  • @zed8788
    @zed8788 2 ปีที่แล้ว +7

    🙏🙏🙏🙏🙏
    አሜን ፀሎታችንን ለመለሰ ምስገና
    አድሱ ዝማሬዘችህም እነደቀድሞው 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይባርክህ ትግስት አንቺም ተባረኪ ስላቀረብሽልን
    ሳስበው ጌታ ተለይተው ለብቻ ያደጉ ሰወችን አብዝቶ የቀርባል እኔም በተመሳሳይ ቦታ ስላደኩ ነው አሰተዳደጌን ሳስታውሰው 🙏🙏🙏🙏 ሁሉንም ሰው የወዳል በርግጥ አንዳነደ ምክነየቱ የገርመኛል

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz 16 วันที่ผ่านมา

    መጋቢ አገኝ አንተ ታያለህ ጌታ ለምድራችን ከሰጠን አንዱ ነህ ዘመንህ ይባረክ እወድሀለሁ

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 2 ปีที่แล้ว +3

    Its a great privilege to be part of Big Family of Jesus we Are complete in Jesus everything has another version in Jesus i am crying watching the show in Elshadia TV God Bless you Agu and TG

  • @alexorthodox8198
    @alexorthodox8198 2 ปีที่แล้ว +12

    ኣዲሱን ሕይወቴን ያገኘሁበት ዘማሪ፡ ኣገኘሁ ይደግ እጅግ እጅግ ተባርከንብሃልና፥ ጌታ ይባርክህ።

  • @jamiyoali8772
    @jamiyoali8772 2 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ቲጂ። አጉየ ዉድድድድድ ።
    ወ/ዊ ማሙሻ ፋንቴንም አቅሪብልን

  • @tenayejabamo9043
    @tenayejabamo9043 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ልጆቹን እንዴት እንደ ምመራ ያዉቃል በናቴ ህይወት ላይ የእግዚአብሔር መልካምነት ደምቆ ከመታየት ሌላ ምን ያስገርመናል ምንስ ያስደንቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም እይታህ ይስፋ ወንድማችን አገኝ እወዳቹሃለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @samrawit671
    @samrawit671 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይመስገን በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ከጌታ የተሰጠከን ስጦታችን ነህ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎች ተባርከናል ተፅናንተናል ስሙ ይባረክ ስለሁሉም ነገር ዘማሪ አገኘሁ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ምስጋና አይታጣ ከቤትህ ከመሰዊያህ እሳት መንፈስ ቅዱስ አይታጣ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነበረብህ ህመም ተፈወስክልን እንኳን ጌታ አዳነክ አንተ በረከታችን ነህ እንወድሀለህ እልፍ ሁንልን ከነቤተሰቦችህ በነገር ሁሉ ጌታ ስሙ ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera6520 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን !! መዝሙርህን ሰምቼ አልጠግብም።

  • @kassayenegga3626
    @kassayenegga3626 2 ปีที่แล้ว +6

    In the middle of the
    Night I am listening the interview about Agnehu it is amazing testimony. Specially when he started playing the guitar singing it edify me and lift me up. May God bless you all.

  • @ratolesa196
    @ratolesa196 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless you, I saw you in Addis Lidet church silver spring Maryland for the first time and you were singing “endalbedleh tebkegn” ohhhh God I can’t stop crying 😭😭….
    You are our gift God bless you and all the glory be to God🙏🙏

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 2 ปีที่แล้ว +3

    ሻሎም ሻሎም የኔ ዉዶች ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ የእየሱስ ጃግና አጌ ልዩ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባሪክ ❤️

  • @zinashengida2093
    @zinashengida2093 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው ባንተ ጌታን አመሰግናለው 🙏🙏🙏❤❤❤😇😇😇

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ድንቅ የሆነ ውይይት ነበር ወንድሜ አገኘሁ ጌታ ይባርክህ ሙሉ ፈውስን ይስጥህ።

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አገኘሁኝ በጣም ነው የምወድህ ብዙ ተባርኬበታለሁ መዝሙሮችህ ምርጦች ናቸው ጌታ ይባርክህ ቲጂዬ ተባረኪ መቅርብ ያለባቸውን እህቶችና ወንድሞች በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎናል::

  • @yosephbezu953
    @yosephbezu953 ปีที่แล้ว

    አገኝ ፓስተር ተባረክ ትምርት ቤት ስማር ሙዚቃ ክፍለግዜ ፈተና ስፈተን ባንተ መዝሙር ነው ተባረክ ከልጅነቴ ነው የምዘምረው ተባረክልኝ

  • @getayawkaltsedke1790
    @getayawkaltsedke1790 2 ปีที่แล้ว +3

    ብርቱ ሰዉ መዝሙርዎች ሁል ጊዜ ሚያንፁ ናቸው

  • @alemayehuhailemariam2468
    @alemayehuhailemariam2468 2 ปีที่แล้ว +3

    አቅራቢዋ እህቴ ትዕግሥት ጌታ ይባርክሽ የተወደድሽ እህት !!!!

  • @መቅድነኝ-ወ8ዐ
    @መቅድነኝ-ወ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አጉዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዝማሬኦችን በጣም ነዉ የምወደው ተባረክልን😍🙏

  • @yonaspina438
    @yonaspina438 2 ปีที่แล้ว +9

    i Love the explanation አይነስውር ማለት ( የተሰወረ " አይን ያለው " ማለት ነው ::
    ተባረኩ

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንን
    ጌታ ዘላለማችን አበራልን
    ስሙ ይባነክ
    ፓስተር ተባረክ ዘላለምክ
    ይባረክ ትዳርህ ይባረክ

  • @saremshimelis4886
    @saremshimelis4886 2 ปีที่แล้ว +3

    በምድር ላይ ሆኖ የዳነ ሰው ማንን ይመስላል ከተባለ አገኘሁን
    ዳኒን
    እነ ተስፋዬ ጋቢሶን።
    ቃላቸውና አረማመዳቸው ያልተደበላለቀ።ተባርከው ለበረከት የሆኑን።

  • @lelisebekuma4112
    @lelisebekuma4112 2 ปีที่แล้ว +3

    አጉዬ የተባረክህ በልጅነቴ በአንተ መዝሙር ነው የኔ አይን ደግሞ የተከፈተው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።
    “እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ።”
    - ሉቃስ 4፥30

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ

  • @Abt943
    @Abt943 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother Agegnew. Since I was young I listen to your songs.I have been blessed by your songs pastor Agegnew. We -Christians love you more.

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️🎤🎺🎻ተውዳጂ ትጁ ና አጉ ይብዘለችሁ ፀጋው ብዙ ተበርኬሀለሁ ተፅናንቼሀለሁ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +2

    አጉዬ እግዚአብሔር በብዙ ይበርክህ ትጁ ብርክ በይ ሁላችሁም ተባረኩ ♥

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 2 ปีที่แล้ว +2

    አጉዬ በጣም መንፈስ ያለው ዝማሬ ነው የምትዘምረው በቃ መዝሙርህ ሲሰማ ሰው ገና በመንፈስ ይነካል

    • @mimibekele6979
      @mimibekele6979 2 ปีที่แล้ว

      አጉዬ እረጅም እድሜ ይስትልኝ ለመጀመራያ አማኑኤል ገነት ቸርች በምታገለገልበትጊዜ የአንተን መዝመር ወደ ጌታ ሳበኝ ለመረበሽ ሂጄ

  • @mintesnotkebedek2651
    @mintesnotkebedek2651 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘማሪ አገኘዉ ይደግ በነገር ሁሉ እግ/ር ይባርክህ ❤️

  • @teferidesta7950
    @teferidesta7950 2 ปีที่แล้ว +2

    It is a blessing testimony ! I praise the Lord for his grace He poured in you our brother and sister! God bless you !

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ይባርካቹ ባንተ ዝማሬዎች ተባርከናል

    • @azebt3802
      @azebt3802 2 ปีที่แล้ว

      ተባረክ አንተ የተባረክ

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 ปีที่แล้ว +6

    እህቴየ በጣም ትወድክ አለች አማኝ አይደለችም ስሰማው መዝሙርክን በደስታ ነው ነው እምታደምጠው

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ቲጅዬ እርጋታሽ ትህትናሽ ውስጥን ይነካል ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን አገልግሎትሽን ትዳርሽን ይባርክ!!!

  • @meseretgirm9207
    @meseretgirm9207 2 ปีที่แล้ว

    ታባራኩ ጌታ ይባርካችሁ
    የጌታ ሳው ፓስቴር ዛማንህ ሂዎት ኑሮህን ትዳርህን አጋልግሎትን እግዚአብሔር አምላክ ፋፅእሞ ጫርሶ ይባርክ

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 2 ปีที่แล้ว +4

    brother Agenegu, full of wisdom and positivity...such a divine talk, tebarek. Thank you TG for your wise and respectful perspective...you are so beautiful demo; go on my sister!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 5 หลายเดือนก่อน +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR AGEGNEHU YIDEG.

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 2 ปีที่แล้ว +3

    TG አጉን ይዘሽልን ስለመጣሽልን እግዚአብሔር ያክብርልን! ግሩም ጊዜ ነበር! ተባረኩ!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ተረፍክ ቀሪ ዘመንህ በምህረቱ በጤንነት ጠብቆ ረጅም እድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @desta5885
    @desta5885 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ። በጣም የምወደው ወንድሜን ስለ ሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታ ዘመንህን እና አገልግሎትህን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ። መዝሙሩን አገኛዋለሁ እባረክበታለሁ። ተባረክ። TG ተባረኪ ዘምንሽ ይባረክ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ። ይሄ ነው ውበት። ደርባባ እንቁ ።ብርክ በይልኝ።

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እንወደሃለን፦ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ፦፦)

  • @WondeyeMetiku
    @WondeyeMetiku ปีที่แล้ว

    ዘማሪ አገኘሁ ይደገ በጣም በጣም ነው ደስ የሚለኝ መዝሙሮች ወድሀለዉ

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ የሰጠን ድንቅ ዘማሪ መዝሙሮችህ እጅግ ይባርካሉ ይጨመርልህ ❤❤❤

  • @shallomtse6676
    @shallomtse6676 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ባንተ ባርኮኛል አፅናንቶኛል አቁሞኛል ወንድሜ ተባርክ ዘመንህ ይለምልም

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እንወድቃለን የጌታ ወዳጅ ወንድማችን አገኘሁ ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 11 หลายเดือนก่อน

    ቲጂዬ ተባረኪ እጅግ በጣም ደስ የሚል በማስተዋልና በጥበብ የተከሸነ ነዉ ተባረኩልን!!!

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 2 ปีที่แล้ว

    አጉዬ፥ባንተ እጂግ ድንቅ ስራ የሰራ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።በአንተ እጂግ ተባርከናል!! መዝሙርህን ሰምተን አንጠግብም

  • @theunknown_1320
    @theunknown_1320 2 ปีที่แล้ว

    አጊ ድንቅ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ስብከት ነዉ

  • @AsterAst-cc1lt
    @AsterAst-cc1lt 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ገናአገልሎት ስትጀምርነው የማውቅ እስከ ዛሬየ

  • @birhandemiss920
    @birhandemiss920 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ!!! ወንድሜ አገኘሁ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ አገኘው እንኩአንም እግዚአብሔር እረዳህ
    አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለሃለን

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 2 ปีที่แล้ว

    አንች ውድ ጀግኒት ተባረኪ ቀጥይ ቀጥይ...............እይዞሽ ብርታትሽ ሞገስሽ አምላክሽና አምላኬ ይረዳሻል፡፡ በእውነት ትናንት አንድ ሃሳብ በውስጤ መጣ ይህም ሁሌ በዘማሪዎቻችን ዝማሬ ሁሌ እኔ እባረካለው እኔ ግን ለእነሱ ምን አስተዎጽኦ አለኝ በማለት አሰብሁ፡፡ እና ቢያንስ ባለኝ በፀሎት መባረክ እንዳለብኝ አሰብሁ፡፡ ፖስተርን እወደዋለው በዝማሬዎቹ ብዙ ክፋ ዘመናትን ተሻግሬባቸዋለሁ፡፡ ቤትሽ ይባረክ፡፡

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 2 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah Wow..I'm so glad to see you after a long time Agegnhu May Jesus of Nazreth bless you 🙏 ❤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 ปีที่แล้ว +4

    አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 2 ปีที่แล้ว +2

    አጉ ልበ ብርሃን።
    share and like at his official TH-cam page.
    ቲጂም ተባረኪልን።

  • @daninebededaofficial3854
    @daninebededaofficial3854 2 ปีที่แล้ว +1

    አጉዬ ስላንተ ብዙ ማለት ይቻላል ጌታ ዘመንህ ይባርክ።

  • @mebratehaile6208
    @mebratehaile6208 2 ปีที่แล้ว +4

    May our Lord bless you dear brother, and you dear sister! Let God bless your lives, services and marriages.

  • @hailedemeke5368
    @hailedemeke5368 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ አጌ ባንተ መዝሙር ብዙ ተጽናንተናል

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምንወደው እና የምንካብረው ታላቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว

    ኣጌ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክው
    ልጆችህ ትዳር በሠላም በፍቅር የተሞላ ይሆን
    🥰🥰🥰🥰🥰ልዩ እንቁ ስጦታችን ነህ🥰🥰🥰🙏

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq 10 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረክ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @selamemiru3348
    @selamemiru3348 2 ปีที่แล้ว +3

    He is so special. God bless him more.

  • @bereketsiyum74
    @bereketsiyum74 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Agegnew yideg, I love what you said about being a light!

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የማከብርህ ወንድሜ እንኳን ጌታ አትርፎክ በረከታችን ሆንክ

  • @whitney5003
    @whitney5003 2 ปีที่แล้ว +1

    Arfenal milew mez is my favourite one it calms my spirit from the chaos of this world. God bless you more brother

  • @yorda5718
    @yorda5718 2 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you both! Blessing and amazing interview🙏🙏❤️❤️❤️

  • @trufatpupiseyoum6448
    @trufatpupiseyoum6448 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የተወደደ አገልጋይ ነው። እግዚአብሔር ይባርከው!

  • @azebdiress3019
    @azebdiress3019 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንወድሀለን
    እህታችን ጌታ ይባርክሽ❤️

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም ❤️🙏🙏🙏

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔረ ዘመንህን ይባረክ ውንድም አገኘው

  • @hgggg3388
    @hgggg3388 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ አሜን