🔴Ebs tv ከተቻለ ቶሎ ማረም ያለበት ጉዳይ❗24 ካራት ወርቅ ጠጡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มิ.ย. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 23

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 27 วันที่ผ่านมา +2

    አይይይይይ ወንድሜ የኛን ነገር እህህህህህህህህ ብሎ ከመቆዘም ከማዘን ከማልቀስ ሌላ ምን እንበል ተቃጥለናል አይምሮ አተናል ልቦናችን እርህራሄን አቶል እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን እማምላክ እመብዙሃን እርርህተ ልቦና ልቦናችንን ትመልሰው 😭😭💔🙏🏻

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 27 วันที่ผ่านมา +3

    ምናልባት ህዝቡ ዳቦ ከዳቦ በላይ እንደ ኢቢየስ ጋዜጠኞች እንዲያብለጨልጭ በተጽዕኖ ማዕተቡን እንዲበጥስ ፣ አምላኩን እንዲክድ እልህ ውስጥ ለማስገባት የሚሰሩት ስራ ቢሆንስ... ?

  • @biruktawitfekadu8949
    @biruktawitfekadu8949 18 วันที่ผ่านมา

    እኛ ሰፈር በኮሪደር ልማት ሰበብ "ዳቦ " ቤቶች ፈርሰው ዳቦ የት እንግዛ ????

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 27 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ EBS ከእምነትም ከምግባርም የተፍታ ተቋም ነው

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 27 วันที่ผ่านมา +2

    ወርቅ ከጠጡ ወርቅ ሊጸዳዱ ነው? ወይስ እንደገና ሊነጠር ነው?

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 26 วันที่ผ่านมา

      😀

  • @user-mp3mn2tp4k
    @user-mp3mn2tp4k 27 วันที่ผ่านมา

    Betam yasazenal! Gen enezi sewoch ezihech deha ager lay new yalut weys.....

  • @tenagebogale7070
    @tenagebogale7070 27 วันที่ผ่านมา

    ኢቢ ኤስ የሚበላው ሳይሆን የሚሰሩትን ነው ያጡት። ወደላይ ሸኑ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 27 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ወንድሜ እሱ ይገርምሀል ዛሬ የሰማሁት ነገር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ 400 ሺ ዶላር የሚያወጣ መኪና ገባ ተብሏል እና ኑሮአችን ሰማይና ምድር ነው በዚህ አትገረም ለማለት ነው

  • @user-fi2bn3bp6k
    @user-fi2bn3bp6k 27 วันที่ผ่านมา

    ሰ ለ ጠ ና ች ሁ በ ቃ 😢😢😢😢😢

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 27 วันที่ผ่านมา

    selam tsegish pls Try to include DR Meskerem Lechisa 's videos.there are many important things from her.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  27 วันที่ผ่านมา

      Ok i will next time

  • @EMR17A
    @EMR17A 27 วันที่ผ่านมา

    Ebs television is despising the society...how dare...bekirbu me at yawerdbachhu

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 27 วันที่ผ่านมา

    አንድ ጫማ 80 ሺ ብር የሚሸጥ አለ ሲባል አልሰማህም 😂😂😂

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 27 วันที่ผ่านมา

    Sijemr mahiteb yemasbtsu ebs eko yetawok new yemnafkan chal new hulu negerach midraw new domo wrq digay adel end worq yitetal woy ere gud? 🤔

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  27 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እንዴት እንደተዋጠላቸው ገርሞኛል

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 27 วันที่ผ่านมา

      @@Tsegayekiflu ymir new end negru hooo

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  27 วันที่ผ่านมา

      ብለዋል

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 27 วันที่ผ่านมา

    እኔ አልገባኝም የምትሠጠው አስተያየት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  27 วันที่ผ่านมา

      ምኑ ነው ያልገባሽ?

  • @ferih5651
    @ferih5651 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሽቃበጡ ሁሉም ዮናስ በተለይ የምግብ ማስታወቂያ ብቻ የአገራችንን ባህል ብታሳዩን