ዮናታን አክሊሉ 'በአፍህ ቃል ተያዝክ' የቃል እምነት አስተምህሮ ግምገማ አለማየሁ አየለና ኢዮብ ፈንታው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 110

  • @hgcfyigft4946
    @hgcfyigft4946 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ጅግና እግዚኣብሔር ይባርክ አንተ መልካም ሰው የብዙ እናቶቻችን ልብ የስረፍክ ተባርክ እሽ ብርታ እና ብጸሎት ብጉን ነኝ እግዚኣብሔር አምላከ ከአንተ ጋር ነው የቃል ጥበብ ይጨመሪል ተባርክ

  • @gechjone
    @gechjone ปีที่แล้ว +1

    ወንጌል ሰውን ሣይሆን እውነት የሆነውን ክርስቶስን እያዩ ወደ ፊት መጓዝ ነው። ለሰው ጠበቃ ልንቆም ሣይሆን ለወንጌል ምስክር እንድንሆን ነወ። ተባረክ ወንድሜ

  • @blessing7936
    @blessing7936 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እሜን አሜን ዯንዬ እንኳን በእነኚህ ወንድሞቼ ምክንያት እንደገና ሰማሁህ በሰማሁህ ቁጥር ውስጤ ከፍፍፍፍ ይላል ተባረክ አንተ ትቀጥላለህ ወይ ትቀጥላለህ እነኚህ ተቃዋሚዎችህ ወንድሞቻችን ወደ ከፍታህ እያስጠጉህ እንደሆን እምናለሁ ጌታ ይባርካቸው ፀልይላቸው!!!!

  • @firstsec925
    @firstsec925 4 ปีที่แล้ว +1

    አብ ስለወልድ እንዲከብር በስሜ የምትወዱትን ለምኑ ይሆንላችኋል . . . ቃሎቼ በእናንተ ቢኖሩ እኔም በእናንተ የምትወዱትን ለምኑ ይሆንላችኋል . . . ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ የሚለኝ የሚለኝኝኝኝኝኝኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም . . . አባት ሆይ ያንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የኔ ፈቃድ አይሁን . . . መኖሪያቸውንም የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል . . . ሀሳቤ ከሀሳባችሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ከፍ ያለ ነው . . .
    ብዙ መጥቀስ ይቻላል እግዚያብሄር ምንንም ሆነ ማንንም ለክብሩ እንጂ ለያከብር አልፈጠረም፡፡ እውነት ነው የሚያከብሩትን ያከብራል፡፡ ሰው ሁሉ መሪ/ሚኒስቴር/ ከሆነ ማን ገበሬ ይሆናል፤ ሰው ሁሉ ዶክተር ከሆነ ወይም ፓይለት ከሆነ ማን የጽዳት ሰራተኛ ወይም ጥበቃ ይሆናል፡፡ ብልት ሁሉ ዓይን ከሆነ ማን ጆሮ ወይም ከምናፍርባቸው ብልቶቻቸን አንዱን ማን ይሆናል፡፡ ይህንን የሚወስንስ ማን ነው? የእኛ አንደበት? ያሳዝናል፡፡ ቁም ነገሩ በምድር መስፈርት ዝቅተኛ በምንላቸው የስራ መደብ ላይ ሆነው ምርጥ የእግዚአብሄር ወዳጆች አሉ፡፡ ከኦባማ እና ቶኒ ብሌር ይልቅ ለእግዚአብሄር ታማኝ የሆነች ዝም ብላ የእለት ስራዋን ሰርታ አምላክ ባስቀመጣት ቦታ በምስጋና የምትኖር የቤት ሰራተኛ ትሻላለች፡፡ አምላክ በዘላለም እቅዱ በወሰነልን ምድራዊም ይሁን ሰማያዊ ስፍራ ተቀምጠን የፊታችንን እሩጫ በትዕግስት እና ዝምታ ብንሮጥ ይሻላል፡፡ እህቶች እና ወንድሞች በተለይ በምድራዊ ሚዛን እድል ፊቷን አዙራብናለች ለምትሉ እና በእንደዚህ አይነት ሀሰተኛ ትምህርቶች ተታላችሁ የተጎዳችሁ የሚባለውንም ሞክራችሁትም ያልተሳካላችሁ የቅድስና ህይወታችሁን መርምሩ እርሱ ብቻ በቂ ነው፡፡ ምናልባት በአንደበታችሁ የሳታችሁ፣ ያጉረመረማችሁ፣ አልችልም በሚል ባለማመን እግዚአብሄርን ያሳዘናችሁ በክርስቶስ ደም ከገባችሁበት መከራ ትወጣላችሁ፡፡ የልጁም የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነፃል ተብሎ ትጽፏል፡፡ ከኃጢያታችን እና በደላችን ደግሞ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ
    ነው፡፡ ሪስቶሬሽን በክርስቶስ ደም ነው እንጂ በቃል አይደለም፡፡ ደም ሳይፈስ ስርየት የለም ተብሎ ተጽፏልና፡፡ ክርስቶስ ሊመጣ ቅርብ ነው፡፡ ከዚህ ምድር አንዳች ልንወስድ አልተፈቀደልንምና፡፡ ተጽናኑ ተጽናኑ ተጽናኑ!!!!!! ትልልቅ እውነታዎችን የያዘ ነገር ግን ኃሰተኛ ትምህርት፡፡
    እውነት+ሀሰት= ሀሰት
    ብዙዎች የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉ፤ ምድራዊ ነው ሀሳባቸው፣ ነውራቸው በክብራቸው፣ ሆዳቸው አምላካቸው፤ መጨረሻቸው ጥፋት ነው . . . ፡፡ እኛ ግን ሀገራችን በሰማይ ነው፤ ከዚያም የሚመጣ ጌታ እንጠብቃለን . . . ዲፕሎማት መሆን ብርቅ ነው፤ የብልጽግና ቁጮ ላይ መቀመጥ ብርቅ ነው፤ . . . ብርቁስ ክርስቶስን በልብ ማክበር ነው፡፡

  • @samri6650
    @samri6650 4 ปีที่แล้ว +10

    በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ወንጌልን የመመከት አገልግሎታችሁን አበረታታለሁ። ነገር ግን ወንድማችንን ዮኒን ለማግኘትና ለማወያየት ምን ያህል ሠርታችኋል? በአስተምህሮው ስህተት አንዳንዴ ሊኖር ቢችልም ዮኒ ሐሰተኛ የወንጌል አስተማሪ ነው ብሎ መፈረጁ አያስኬዳችሁም። ሐዋሪያት የሄዱበትን መንገድ ብትከተሉ ሁሉም ሰው ሊታነፅ ይችላልና ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገቡ ያሉትንም ባታሰናክሉ ይመረጣል።

    • @brukmark7675
      @brukmark7675 4 ปีที่แล้ว

      በዩትዩብ ይተሳሳተ በዩትዩብ ይታረማል! ይህ የሚድያ ህግ ነው። ክክክ

    • @samri6650
      @samri6650 4 ปีที่แล้ว +2

      @@brukmark7675 ---ወንድም ወንድሙን ይከሳል፣ ይህም በማያምኑ ፊት ይደረጋልን?"1ቆሮ 6፣6 ወንድምህን ሜዳ ላይ ማስጣቱ ለማንም አይጠቅምም። ማንንም አያንፅም። ሐዋርያው ጳውሎስ ሐዋርያው ጴጥሮስን በገላትያ መልዕክቱ ላይም ፊት ለፊት ተቃወምኩት ይለናል። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 4 ปีที่แล้ว +22

    መጀመሪያ ግን ለዬናታ ነግራችሁታል ስህተቱን ????

  • @sebsebewolde5720
    @sebsebewolde5720 4 ปีที่แล้ว +16

    የተከበሩ አለማየሁ አየለ እና ኢዬብ ፋንታው
    በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን ቃል
    መማር አለባችሁ :: ምክንያቱም ግምገማችሁ ትክክል አይደለም መልእክቱን ደጋግሜ አዳመጥኩት ይህን ያህል የወጣም አይደለም እናንተ እንደተረጎማችሁትም አይደለም እንደዘላለም መንግስቱ እሆናለሁ ከሆነ እሱን አማክሩት በመረጃ ለመገምገም እንድትችሉ ከሱ ተማሩ ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ይጀምራል እና እንዲሁ አወቅን ለማለት ገብቶኛል ጨርሻለሁ ለማለት ካልሆነ በስተቀር የገመገማችሁት እንደፖለቲከኞች ጥላቻ ተሞልታችሁ ይመስላል ወይም የዩቲዩብ ሳንቲም ለመለቃቀም ከሆነ የመዝራት እና የማጨድን ህግ እንዳለ አትርሱ ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ ይበልጣል ደግሞም ሰው ተሳስቶአል ከተባለ በመጀመሪያ በግል መነጋገር ይቀድማል ሁለተኛው ደረጃ በሌሎች ማስጠየቅ ነው እና የሄዳችሁበት መንገድ መንፈሳዊነት የጎደለው የራሳችሁን ፈሪሳዊነት ያሳያል ይህን ስል የናንተም ግምገማ እውነትነት የለውም ለማለት አይደለም እንደውም ግምገማችሁ እውነትን የመደፍጠጥ አይነት ነው; እንዲህ አውቃለሁ ባይነት የተሞላው ነው ስለሆነም የአገልጋዩ ትምህርት ይህን ያህል ወደ ሚዲያ የሚያወጣ ወይም ሙሉ በሙሉ ስህተት ነው ለማለት የሚያስችል አይነት አይደለም ንግግራችሁ ፀያፍ እና ሰው እንዲቀበለው የሚጋብዝ አይደለም (እንደ ጭንቁር ይባላል የተባለው ይመስላል )ደግሞ ክርስትና እና አገልግሎት በብዙ ትግል የተሞላ መሆኑን የምታውቁም አይድላችሁም ጌታንም እኮ ብዙ አቃቂር አውጥተውለታል ነገር ግን አሽንፎ ሄዷል ሰውን ማስተማር በግል ይቀድማል ዛሬ ብዙ ቀላል መንገዶች ስላሉ የቃሉን አካሄድ ጠብቁ ለመማር ሞክሩ ጨርሳናል ካላችሁ ክርስትና የሚመርቁበት ህይወት አይደለም እየወደቁ እየተነሱ የሚማሩት ህይወት እና አገልግሎት ነው ሰው የሚለካውም በፍሬው ነው የአገልጋዪን ፍሬ ደግሞ እናውቃለን ከማጭናገፍ ማበረታታትንም ሞክሩ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ::

    • @elsabetnegash8821
      @elsabetnegash8821 4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ፀረ ወንጌል እይታ ነው ተከታዮቹን ለመበተን የተጠቀሟቸው ቃላት በራሱ ትህትና የሌለውና ክርስቲያናዊ አደለም

    • @brukmark7675
      @brukmark7675 4 ปีที่แล้ว

      @@elsabetnegash8821 የክርስቶስ ተከታዮች ኣይበተኑም! የዮናታን ግን ይበተኑ!

    • @brukmark7675
      @brukmark7675 4 ปีที่แล้ว

      በስነ ስርኣት እና በትክክል ነው የገመገሙት! እንደውም ቃልን መሰረት ባደረገ መንገድ! ኣንቺም ያመጣሽው ሃሳብ፡ ወይም ይሄን ተሳስታችኋል ብለሽ ያስቀመጥሽው ነገር የለም። እንዴት ሳታውቂ፡ ኣለማወቃቸው ኣስተዋልሽ?

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 4 ปีที่แล้ว

      Amen. tabaraki. liki

    • @thelazziest
      @thelazziest 2 ปีที่แล้ว

      ዋናው ነገር እርስዎም የዮናታን ትምህርት ውስጥ በከፊል ስህተት መኖሩን ማመንዎ ነው። እንዲህ እያልን አንድ አንድ ጠጠር እያዞርን ወደእውነት እንሄዳለን (ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም እንዲሉ!)

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 4 ปีที่แล้ว +8

    Love you so much Yoniye ❤️

  • @endashawhuluka3803
    @endashawhuluka3803 4 ปีที่แล้ว +2

    ለማለትም እኮ የሚያስብል እምነት ያስፈልጋል በባዶ ነገር መናገር ከቃሉ ውጪ ይሆናል እግዛብሔርን የምናምነው በቃሉ ነው ተባረኩ በርቱ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @danegizomekonen9030
    @danegizomekonen9030 4 ปีที่แล้ว +5

    ስህተትን እየተውን ትክክልን እንቀጥላለን በጌታችን ኢየሱስ ፀጋ ወደፊት

  • @bettydbethlehem332
    @bettydbethlehem332 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you guys, for standing for the truth and for sharing! So sad to see people are more concerned about the person being criticized not about God's word being twisted in such a way.
    የአፋችን ቃል ነገራችንን ከያዘ ወይም ከፈታ በእግዚአብሔር መደገፍ ለምን አስፈለገን? የሌለን እንዳለ አድርገን ከጠራን ደግሞ እኛም አምላክ ነና? የጴጥሮስን ከደቀመዝሙርነት መወገድም ለመጀመርያ ጊዜ ሰማሁ:: ልዩ ወንጌል!

  • @mercy..7
    @mercy..7 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እነደሠው እየተተከታተለን ቢቀጣን ኖሮ ሠው የሚባል በምድር ላይ ባልነበር ነበረ። ዬናታን እግዚአብሔር የሠጠው ስጦታ አለው;- ብዙ የኢትዮጵያን ወጣቶቸን ከተገለጠና ከረከሠ የሕይወት መንገድ እንዲወጡ አድርገዋል። መጽናት ግን የራስ ድርሻ ነው። በእግዚአብሔር እርዳታ ማለት ነው። ይሕ ደግሞ የታየ ፍሬ ነው። የሰውን ልብ የሚያውቅ የጌታ መንፈስ ብቻ ነዉ። ማንም ሰው ደግሞ ሊሳሳት ይችላል ነገር ግን መልካም ነገር ሲያደርግ ደግሟ ወንድምን በነገር ሑሉ ማገዝ መልካም ነው። At least he's doing something for Ethiopian forgotten youths. Why do most Ethiopian live outside of Ethiopia then? Isn't to have a better life or prosper? Let's talk the reality. God bless you

  • @AmanMedia316
    @AmanMedia316 4 ปีที่แล้ว +8

    This is good analysis.

  • @Henoktes7
    @Henoktes7 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃል እምነት እንቅስቃሴ ውስጥ ጥቂት የማይባሉ አሁን ግን እጅግ የሚፀፅቱኝን አመታቶች አሳልፊያልሁ:: አንደኛ ትምህርቱ ከእነዚህ የስህተት አስተማሪዎች የፈለቀ ሳይሆን በዚህ የትምህርት አይነት ከተካኑት እና ሰዎችን ከሚያስቱ የምዕራባውያን ሰዎች የተቀዳ ነው:: ይሄ አይነት ትምህርት ስሜትን አነቃቂ ብሎም የተለየ ጥልቅ የሆነ መገለጥ ስለሚመስል የሰውን አእምሮ እና ልብ በቀላሉ የመያዝ አቅም አለው:: የትምህርቱም አትኩሮት የምድር ስኬት ላይ ስለሆነ በማጣት ለምንቸገር የጤና ችግር ላለብን በቀላሉ መፍትሔን የሚሰጥ መስሎ ስለሚቀርብ በቀላሉ የሰውን አእምሮ የመሳብ ሃይል አለው:: እንደኔ እንደኔ እንደዚህ አይነት ትምህርቶች የአደንዛዥ እፅ ሱስን የሚስተካከል ሃይል አላቸው:: ምክንያቱም አደንዛዥ እፅ በተጠቃሚው ሲወሰድ እውንታን እንደሚያስረሳ ስሜትን እንደሚያነቃቃ የሀሰት ደስታን እንደሚፈጥር ይሄን አይነት ትምህርትም በሰሚዎቹ እና በሚያምኑት ላይ ተመሳሳይ ስሜትን የመፍጠር ሃይል አለው:: ልብ አርጉ ይሄን የምናገረው ካለፍኩበት እና እራሴ በእንደነዚህ ትምህርቶች ከተለማመድኩት ተነስቼ ነው:: ከዛም እውንታን ማየት ስንጀምር የተማርነው ነገር ግራ መጋባት ሲፈጥርብን እንደገና በሳምንቱ ወይም በሳምንቱ አጋማሽ ይሄን አደንዛዥ እፅ የሆነ ትምህርት ሄደን እንወጋለን ምክንያቱም ያን የሃሰት የስሜት ግለት እና ጡዘት ሳናውቀው ስለምንፈልገው:: በጣም የሚያሳዝነው ታዲያ ከእንደዚህ አይነት አደንዛዥ እፅ ከሆኑ ትምህርቶች ለመውጣት ከባድ ነው ልክ እንድ አንድ ትክክለኛ አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ከሱሱ ለመውጣት እንደሚታገል:: ሌላው የዚህ የአደንዛዥ እፅ ትምህርት ነጋዴዎች ተከታዮቻቸውን በእነርሱ ዙሪያ ማለትም እንዲከተሏቸው በምንም አይነት ሁኔታ አስተምህሮዋቸውን እንዳይጠይቁም እንዳይቃወሙም በደንብ አድርገው ነው እንደወቶአደር የሚያሰለጥኑዋቸው:: በጣም ደግሞ የሚያሳዝነው መሪዎቹ ህዝቡ በእራሱ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲያነብ ትክክለኛውን ነገር እንዲረዳ አይፈልጉም ከእነርሱ የአደንዛዥ እፅ ትምህርት ውጪ:: በመጨረሻም እኔን ነፃ ያወጣኝ ንፁህ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ነው:: ወንድማችን እዚህ ቭዲዮ ላይ እንዳስቀመጠው የእግዚአብሔርን ቃል እንደአውዱ ማንበብ ብሎም ትክክለኛውን የእግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያለውን ፈቃድ መረዳት በተጨማሪም አይንን ከምድር ላይ አንስቶ የምድርን ኑሮ ቀለል አድርጎ ይልቁን መንፈሳዊውን ነገር መሻት ለህይወት መታደስ እና ወደማያቋርጥ መንፈሳዊ እድገት ይመራል::

  • @elsabetnegash8821
    @elsabetnegash8821 4 ปีที่แล้ว +10

    ከዮናታን ስህተት ካላችሁት ይልቅ የናንተ ሂስ ለኔ ፀረ ወንጌል ሆኖ አጊንቼዋለሁ ገና ያልጠነከሩ በዮኒ ወንጌል ክርስቶስን ለተቀበሉ ወጣቶች መበተኛ መሰናከያ አበጃችሁ የወንድምህን ስህተት ለወንድም አስረዳ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +1

      Elsabet Negash የጠንቋይ ዮናታን አምላኪ መልክቱ በጴንጤ ስም አትነግዱ ነዉ ዳንሰኛዉን ዮናታን ማምለክ ማንም አልከለከላችሁም

    • @elsabetnegash8821
      @elsabetnegash8821 4 ปีที่แล้ว

      @@jesusisgod4638 ተባረክ እወድሀለሁ ሰላምህም ይብዛ

  • @TamiratGetahun-h7m
    @TamiratGetahun-h7m ปีที่แล้ว

    ነገረ-ክርስቶስ በትክክል ያልገባ አገልጋይ ከገንዘብና ከዝና ውጭ ሌላ አስተምህሮ የላቸውም። ነገር ግን በነፍስ ኃይል ይጮሃል እንጂ በመንፈስ ቅዱስ ሙቀት አይደለም። የዚህን ሰው የስህተት ትምህርት ለመረዳት በትክክል መጽሐፍ ቅዱስን በአውዱ መረዳትን ይጠይቃል።

  • @wondwossenafework5489
    @wondwossenafework5489 4 ปีที่แล้ว +1

    ወቅቱ ዝናብ የጠፋበትን የአካኣብና የኤልዛቤል ፍርፋሬ ለቃሚ ነበያቶች የተገለጡበት ዘመን ነውና (2 ጢሞ 4 )
    ወንድሞቼ ከኤልዛቤል አጠገብ ሆኖ ለእግዚአብሔር በመታዘዝ እንደ አብድዩ እውነተኞቹን ጎልተው እንዲወጡ ማዴረግ ውሸተኞችን እንደ ኤልያስ ከህዝቡ ፊት ገለል እንዲሉ ማድረግ " በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤" የሚለውን በገላባ ሠረቶ ከሚያንጽ ሠራተኛ ፍለቅ በእውነት ቃል እንደሠራ የማይገቡ ሠራተኞችን ደንገት ሳይጠሩ ዘው ብለው ከገቡበት አስመሳይ ሠራተኝነት ወደ ተገቢው ቦታቻው መመለስ ነውና በርቱ እንደ እናንተ ለሌሎችም እልፍ ይብዙ ኣሁን በምድራችን ያለችውን ቤተክርስቲያን ውስጥ በስውር በመግባት መዕምናንን በማፈናቀል ሊይ ያለ ትምህርት ነውና " የቃል እምነት አሰተሞህሮ ሳይንስ የወለደው ቅይጥ የገበያ ማረጋጋያ ለሚጣ ላለው ሃሰተኛ መሲህ መደላድል መንገድ ነውና ወንድሞቼ (ዕብ 12 )
    ------------
    1-2 እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
    3 በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ።
    4 ከኃጢአት ጋር እየተጋደላችሁ ገና ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም፤
    በርቱ
    (ኤፌ 2: 20)
    1 በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤
    2 ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም።
    3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
    4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
    5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
    ለሞን ሰው ይሰበክ ኢየሱስ ይሰበክ እንጂ
    (2 ቆሮ 3 )
    12 እንግዲህ እንዲህ ያለ ተስፋ ካለን እጅግ ገልጠን እንናገራለን፥ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አብሮ የመስራት ዘመን ይሁን ሊችሁ

  • @nb5490
    @nb5490 4 ปีที่แล้ว +1

    Bederesachubet temelalesu yilal ye egziabher kal, yoni yeteredabeten astemerual geta yibarkew he is done his job . So hulachum kalun anbebu Ena menfes kidus yasredachual lerasachu.

  • @abenuab8494
    @abenuab8494 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ይህን ትምህርት ለምን አታስተምረንም እና ለምን አንለይም ለምን የሰው ስህተት ብቻ እየፈለክ ትምህርት ለመስራት ትጥራለህ? ማነህ አንተ? የት እናቅሀለን?
    የውነተኛ ከሆንክ ቀድመህ ትምህርት ስራ ደሞ አስተካካይ ነኝ ካልክ ስድብህን ቀንስ
    ጌታ ምህረት ያድርግልክ።

  • @radaydaniel
    @radaydaniel 4 ปีที่แล้ว +3

    I like it so much, continue doing more this kind of work, i am sure people will devide the truth from the lye. Thank you. Keep going!!!

  • @almazshiferaw576
    @almazshiferaw576 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ÷ በርቱ!!!

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 4 ปีที่แล้ว

    ዘላለምም ሆነ ግምገማውን አዘጋጀን ያሉት ግለሰቦች ሕዝቡን ለማስተማርና ለማስጠንቀቅ ሳይሆን በቅናት የዮናታንን ስም ለማጉደፍ እና እኛም አለን አትርሱን የሚሉ ናቸው
    የቃል እምነት አስተምሮ እምነትን በቃል ከማወጅ በተጨማሪ ሌሎች አስተምሮዎቾ አሉዋቸው ለምሳሌ ሰው መንፈስ ነው ፣ አማኞች ትንንሽ አማልክት ናቸው ፣አማኝ አይታመምም የሚሉ ሌሎች ትምህርት አሉዋቸው አንድ ግለሰብ ወይም ቤተክርስቲያን የቃል እምነት አስተምህሮ ተከታይ ነው የሚባለው እነዚህን አስምሮዎች በስብከቶቻቸው እና በትምህርቶቻቸው ያንፀባርቃሉ ዮናታን ግን እነዚህን አስተምህሮዎችን አያምንባቸውም ደግሞም አያስተምርም ሰለዚህ በመቶ ከሚቆጠሩ ሰብከቶቹና ትምህርቶቹ ውስጥ አንዱን መዞ መተቸት ቅንነት የጎደለው አካሄድ ነው
    ዮናታንን መገምገም ከፈለጋችሁ አብዛኛውን ትምህርቶቹንና የአገልግሎቱን ፍሬ ማየት ነው
    ከዚህ በተጨማሪ የእናንተን አገልግሎት ፍሬ ብታሳዩን የትችታቹ መነሻ ሃሳብ መረዳት ይቻላል ።

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 4 ปีที่แล้ว +8

    እናንተ የእነ መንግስቱ ግሩፕ ለምን የሰውን ስህተት እየፈለጋቹ የሰውን ጆሮ ታደነቁራላቹ እስት የእናንተን ሙሉ ትምህርት አሳዪን የእናንተንም እንገመግማለን እናንተ ምንም የማስተማር አቅም ከለላቹ በመተቸትም ቀጥሉ

    • @DaveTD
      @DaveTD 4 ปีที่แล้ว +2

      anten yechenekeki wongel mesheketu sayhon yene entina sim be metifatu new ........yasazinal woytiwulid

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 4 ปีที่แล้ว +1

    1contortions 2:
    12
    እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።
    13
    መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም።
    14
    ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
    15
    መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
    16
    እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
    1contortions 3:
    1
    እኔም፥ ወንድሞች ሆይ፥ የሥጋ እንደ መሆናችሁ፥ በክርስቶስም ሕፃናት እንደ መሆናችሁ እንጂ መንፈሳውያን እንደ መሆናችሁ ልናገራችሁ አልቻልሁም።
    2
    ገና ጽኑ መብል ለመብላት አትችሉም ነበርና ወተት ጋትኋችሁ፤
    3
    ገና ሥጋውያን ናችሁና እስከ አሁን ድረስ ገና አትችሉም። ቅናትና ክርክር ስለሚገኝባችሁ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደላችሁምን? እንደ ሰው ልማድስ አትመላለሱምን?

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @betelhemdereje8371
    @betelhemdereje8371 4 ปีที่แล้ว

    betamm Temrebetalew Tebareku

  • @bakkalcabariiofficial7588
    @bakkalcabariiofficial7588 4 ปีที่แล้ว +6

    እስት የትኛው ነው ጥቅሱ ትክክል ያል ሆነው

    • @woubittsehay8986
      @woubittsehay8986 4 ปีที่แล้ว

      What kind of people are you... first of all የ አ ግ ዝ አ ብ ሔ ር ቃ ል በ ሳ ይ ን ስ ና በ ሥ ጋ አ ው ቀ ት አ ይ መ ረ መ ር ም... . Yonatan is known by hs fruit.. ስ ን ቱ ወ ጣ ት ነው ከ አ ስ ከ ፊ ህ ይ ወ ት የ ተ ገ ላ ገ ለ ው? ለ ምን ለ ወ ጣ ቱ አ ን ቅ ፋ ት ት ሆ ና ላ ቸ ሁ? Instead of focusing on minor things, please let us focus on spreading the word of GOD to the people who are not saved. After all if you think ስ ህ ተ ት ነው ብ ላ ች ሁ talk with hm face to face. I think this is christian behaviour. GOD judges s all of us.

    • @woubittsehay8986
      @woubittsehay8986 4 ปีที่แล้ว

      What kind of people are you... first of all የ አ ግ ዝ አ ብ ሔ ር ቃ ል በ ሳ ይ ን ስ ና በ ሥ ጋ አ ው ቀ ት አ ይ መ ረ መ ር ም... . Yonatan is known by hs fruit.. ስ ን ቱ ወ ጣ ት ነው ከ አ ስ ከ ፊ ህ ይ ወ ት የ ተ ገ ላ ገ ለ ው? ለ ምን ለ ወ ጣ ቱ አ ን ቅ ፋ ት ት ሆ ና ላ ቸ ሁ? Instead of focusing on minor things, please let us focus on spreading the word of GOD to the people who are not saved. After all if you think ስ ህ ተ ት ነው ብ ላ ች ሁ talk with hm face to face. I think this is christian behaviour. GOD judges s all of us.

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ። እንዚህ እዉነትን በመግለጥ ቀጥልበት

  • @abitiberhanu5336
    @abitiberhanu5336 4 ปีที่แล้ว

    Zem belachu gera atagabun kechalachu tekekel new meteluten esti awtuna asredun keyetu wengel belachu fogerachu keza yaltekeyetewen wengel tasayunalachu senel wef zem bele foger Esti ebakachu setet keyet kemetelu enesun tetachu yaltekeyetewen asayun 🙏

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወንድም ማለትም ተቃዋሚው በመጀመሪያ ስህተቱ ምን ላይ ነው የእርሱም ያንተም ጥቅስ ምንም ልዩነት የለውም እንደውም የእርሱ አገላለፅ በትክክል ነው የሚተነተነው
    አንተን ተቃዋሚውን ልምከርህ ዮኒን ትጠላዋለህ ትቀናበታለህ ለራስህ ፀልይ የእግዚአብሔር ቃል እንዲገለፅልህ ልብህን ቀና አድርገው
    ዮኒ ብዙስራ የሰራ የሀገራችን ብቸኛ ጀግናነው ይህን አላወክም እንዴ ሼም For you
    ሰሚ ስለሌለህ አርፈህ ቁምነገር ለመስራት ጣር እሺ ተፍታው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tinbitezekarias4236
      @tinbitezekarias4236 4 ปีที่แล้ว

      be megemeriya yelene endale aderego yemitera geta becha newe ega yehe seletane aydeleme demo ega yefelegenewene selalanene yemihonelene ega mane nene esti

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 4 ปีที่แล้ว

    ማንኛችንም ብንሆን በትእግስት ጸንተን መማር እና በቃሉ መፈተሽ መልካም ነው።

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu3947 ปีที่แล้ว

    More grace brother " sola scriptura"!!

  • @betybe1920
    @betybe1920 4 ปีที่แล้ว +2

    Enante gen zemenachu yilemlim,,,betam new miwedachu😍

  • @blessedchristholic2129
    @blessedchristholic2129 4 ปีที่แล้ว +1

    lmn ej ena egrachun yizachu gedam atigebum eza konjo ewunetegna wengel ale

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 ปีที่แล้ว

    በገንዘብና በዝና ጥማት ሰክረው እያወቁ ለሳቱ ቢነገራቸውም ቢመከሩሞ መስሚያ የላሠቸውም የድፍረታቸው ጥግ ይህ ነው አይባልም እናንተ ግን የጌታ ፀጋ ያብዛላችሁ ስህተታቸውን ለማረም ትጉ ጆሮ ካላቸው አንልም የሚታዘዙ ከሆነ ይመለሱ

  • @yottesfu6338
    @yottesfu6338 4 ปีที่แล้ว +3

    Thanks bro don' t stop

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው የጭቃ ውስጥ እሾህ እና የገንፎ ውስጥ ስንጥር ! ምድራችንን ከንደዚህ ያለ መርዝ ያድናት !

  • @እየሱስጌታነው-ከ9ኸ
    @እየሱስጌታነው-ከ9ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ዩንም ሰው ነው ልሳሳት ይችላል ማንም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ሁላችንም የምንኖረው በጌታ ምህረት ነው ስለዝክ ስተት ነው የምትሉትን መጀመሪያ ለእራሱ ነግራችሁታል?
    በመቀጠል ፀልይለት ጌታ እንዲረዳው

  • @mewiitu3304
    @mewiitu3304 4 ปีที่แล้ว

    Weshetam kenatega nek ishi anete betemezen 0zero nek magelegel kalechale zem ewenet yelem ategar Geta yegesetek ye wore kuwat

  • @tedytasfaye2886
    @tedytasfaye2886 4 ปีที่แล้ว +2

    እራስህን በእግዝአብሔር ቃል ገምግመህ ነው ግን ሰውን ምትገምግምው

  • @ezyezy7217
    @ezyezy7217 4 ปีที่แล้ว +9

    ገምጋሚዎቹ እራሱ መገምገም አለባችሁ

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 ปีที่แล้ว +3

    Ba. Ewunati. zalalami. la. anite. eg/r. libona. yisixiki. masitawaluni. yisixiki
    mikinatumi. anite. la. eg/r. bariyawochu. layi. kamafiradina. sitati. kamafalagi wuci. lela. mini. ale. yemitisara
    enasu. yesaruni. yacidalu. anitemi??

  • @omegafacts9176
    @omegafacts9176 4 ปีที่แล้ว

    sehtet kemawrat yelek ye egziabehren kal letetemaw hezb kalun astemeru.....yante techet ye bible ewket ayhonem

  • @bereketdawit9141
    @bereketdawit9141 4 ปีที่แล้ว

    የአሳየኸኝ ለገሰን ግምገማ link ማግኘት ይቻላል

    • @DaveTD
      @DaveTD 4 ปีที่แล้ว

      here it is th-cam.com/video/smMkMhyQ5pA/w-d-xo.html

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 4 ปีที่แล้ว +1

    አገልጋይ ዮናታንን ቀርባችሁ አቅርባችሁ ለማነጋገር ስተቱን ለመምከር ፈቃደኛና በቀላሉ የሚገኝ ሰው ሆኖ ሳለ ቸኩላችሁ ሃሰተኛ ለማለት በጣም ቸኮላችሁ የተናገረው የእግዚአብሔርን ቃል ነው ስህተቱ ምንድነው ???? በልብህ አምነህ በአፍህ መስክረህ ትድናለህ ይላል አደልንዴ ??? ጴንጤ መካሰስ ብቻ ኧረ ተው ወገኖች ።

  • @nathankebede3809
    @nathankebede3809 4 ปีที่แล้ว +1

    Megemeria negrachut embi bloal wey weys zim blo be wal feses new yemtnegrun ene eko yemigermegn seytanm eko tiks metkes yakbetal egna krstian tebayoch mindin new chgrachin andu christian lelawin aywedim yeandu siket yelelawim kirstian endehone aygebawim ebakachihun sew yemidinbet lay ensra metechachetu yikr malete rasachin goal lay maskoter entew.
    Ena demo Copyright yelem malet new yelelawin video mewsed

  • @Mule2007
    @Mule2007 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወገኖች በተለይም ወንድም አለማየሁ አየለና ኢዮብ ፈንታው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁ ፊቱንም ያብራላችሁ። እንዲህ የወንጌልን እውነት በቀላልና ባልተወሳሰበ መንገድ ስላሳያችሁን ተባረኩ። በማር የተለወሰ መርዝ ትውልድን ያጠፋል እንጂ አያድንም። አስተዋይ ከሆነ አገልጋዩም ቢሆን ሊገባው በሚችል መልኩ አስተምህሮውን እንዲያስተካክል ይረዳዋል። ስቶ ከማሳት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን።

  • @abitiberhanu5336
    @abitiberhanu5336 4 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuu abet abet setet seytan menamen telalachu erasachu seytan nachu abo

  • @AMMIELARISE
    @AMMIELARISE 4 ปีที่แล้ว +4

    keep shining!.
    ክርስትያን TH-camR ነኝ፣ ከምር እርዳታቹ ያሻኛል ሰዎች🙏❤️
    th-cam.com/video/c9JoIO2Cvhc/w-d-xo.html

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +1

      AMMIEL ARISE! እዛ ጠንቋይ ዳንሳና አህዛቡ ዮናታን ጋር ሄደህ ገንዘብ ስራ ይሄ ሰብስክራይብና ብር መለቃቀሚያ ቦታ አይደለም

    • @AMMIELARISE
      @AMMIELARISE 4 ปีที่แล้ว

      @@jesusisgod4638 እንደ ባዶ ጄሪካን አትጩህ! ባለኝ አቅም ለማገልገል ነው የሞከርኩት አትቃዥ! ከመተቸትህ በፊት ተመልከት እሺ ወንድም

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว

      AMMIEL ARISE! እሺ በወንጌል ስም አርገህ ገንዘብ እንዳትሰበስብ ግን ከንፁህ ልብ ለማገልገል ምንም ችግር የለዉም ብዙዎች ብር ለማግኘት ከማሰብ የተነሳ ሰብስክራይብ አርጉኝ እያሉ የሆነ ያልሆነ ይለጥፋሉ ለዛ ነዉ የአማኑኤል አሞፅን ሰማሁት በተወሰነ በሃላ እጨርሰዋለሁ ተባረክ ስለለጠፍክ ትንሽ ልጅ ሆኜ እናቴ ስለ አማኑኤል ምስክርነት ስታወራ በጣም አስታዉሳለሁ አስፈሪ ነዉ ትል ነበር ለሷም እልክላታለሁ ሁሉንም ለጥፈዉ ካለክ

    • @AMMIELARISE
      @AMMIELARISE 4 ปีที่แล้ว

      @@jesusisgod4638 ልክ ነህ/ሽ እኮ ብዙ አጭበርባሪ አገልጋይ ነኝ ባዮች ተነስተዋል ነገር ግን ከልባቸው ለእግዚአብሄር ቤት የሚቀኑም አሉ...እኔም ቢያንስ 1 ሰው እንኳን በኔ ምክያት ህይወቱ ከተስተካክል በሚል እንጂ ሌላ ምንም አላማ ኖሮኝ አይደለም። wow እሺ አማኑእል አሞጽ ሙሉው አለኝ ሁሉንም እለቃለው፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ/ሽ እና tnx ብጣም

  • @thelazziest
    @thelazziest 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ የመጽሀፍ ቅዱስ አተረጓጎም (አጠናን) eisegesis ይባላል።

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 4 ปีที่แล้ว +1

    What did you do for Ethiopia in your life time? Don't threw stone on others, watch yourself first

  • @tinsaes2584
    @tinsaes2584 4 ปีที่แล้ว +1

    የበጋሻውን ፎቶ ለምን ይሆን ያካተታችሁት ? በጋሻው ድሮ ኦርቶዶክስ ቤ/ን ውስጥ ነበር የማውቀው ከዛ እምጥ ይግባ ስምጥ ስለሱ ሰምቼ አላውቅም :: የስህተት ትምህርት / በዼንጤው ስታይል ገብቶ እንዳው አላውቅም , Is he became one of them? Can someone please tell me I am just curious.

    • @yezelalemhiwottesfa9944
      @yezelalemhiwottesfa9944 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ የቃል እምነት ወይም የብልጽግና ወንጌል አስተማሪ ሁኖል። ሰው መንፈስ ነው ባይ ሁኗል። ስለእርሱ አስተምህሮ ደግሞ በግምገማ እንመለስበታለን።

    • @tinsaes2584
      @tinsaes2584 4 ปีที่แล้ว

      Yezelalemhiwot Tesfa በጣም ይገርማል በኦርቶዶክስ ውስጥ በአንድ ወቅት በተለይ ለወጣቶች ትልቅ መነቃቃትን የፈጠረ ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ የሳበ ሰው ነበር እርሱና አብረውትም ብዙ አገልጋዮች:: መፅሃፍ ፅፏል የዘርፌንም መዝሙሮች እርሱ ነበር የሚያዘጋጃቸው:: በወቅቱ ከነበሩበት ሃይማኖት እኳያ አንፃራዊ ለውጥ ነበር:: አሁን ደሞ ይህን መስማቴ አሳዝኖኛል:: አመሰግናለሁ::

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you for sharing!!!!!

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 4 ปีที่แล้ว

    እናንተ አፍራሾች ናችሁ ጌታ ይገስጻችሁ
    ዮኒ አንተ ዝም ብለህ አስተምር
    የዘመኑ ፈሪሳውያን ናችሁ

  • @tedytasfaye2886
    @tedytasfaye2886 4 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ከስተትህ ብትመለስ አይሻልም

  • @mewiitu3304
    @mewiitu3304 4 ปีที่แล้ว

    Enanetegar yalehu mefezuze mekega kinanetga menefes yewoga be Eyesus sem temelesu esu tikikil agelegaye new!!!anet manek yesewon agelegelot yemetegemegemeu alanebebekem ende ateferedu yemeleu kale ?🤫

  • @retasa7652
    @retasa7652 4 ปีที่แล้ว

    Ye may sera kuchi blo were who are you gedeg ferisawinochi athunu manm aysemachiwem not because I saport Yonatan your motive is not to teach the gosple to be known yershen gudef awta mejemeria

  • @paulosgemechu8847
    @paulosgemechu8847 4 ปีที่แล้ว

    weak analysis nw, iske mecereshawu lemadamet altegededkum inantem eko analysis inadirg bilachu ye isun hasab iyedegefachut nw lela bitmokiru yishalal

  • @hei7956
    @hei7956 4 ปีที่แล้ว

    Menale ke nekefa yerasehen wengel betesebk,
    Ye eyandandun sebaki sebket setegemegem letnor new?
    Manew gemgami yaderegeh.
    Bezih lemetawek new?
    Hedeh anagrew!!

    • @bamyayire9673
      @bamyayire9673 4 ปีที่แล้ว

      Yoni yerasun wengel slesebeke hulum yerasun wengel ysbek mibal neger yelem.. Ye Krstosn ewnetegna ena 1 wengel ensebkalen kezia yetezanefewn enagaltalen.

    • @bamyayire9673
      @bamyayire9673 4 ปีที่แล้ว

      Yoni yerasun wengel slesebeke hulum yerasun wengel ysbek mibal neger yelem.. Ye Krstosn ewnetegna ena 1 wengel ensebkalen kezia yetezanefewn enagaltalen.

  • @Agebne
    @Agebne 4 ปีที่แล้ว

    Ahun am aderg new metlut esn mekawem atchilum slastemare endante slalteche new esu yestet astemari aydelem Egziyabhar yker ybeleh

  • @tewodroskebede4915
    @tewodroskebede4915 4 ปีที่แล้ว

    ዘላለም የአጋንት አስትምሮት ያለበት ክፉ ምቅኛ ማህይም ነው

  • @307abraham
    @307abraham 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የዉሸት አስተማሪዎች ናችውና ትልቅ ነገር አይደለም :: ቃሉ ከድሮ የተናገረው ነውና : ብዝዎች የሓሶት ነብያቶችና ሃዋርያቶችና አስተማሪዋች ይመጣሉ ብሎ የነገርን እንድንጠነቀቅ እንድናውቀውና ነው ::

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 4 ปีที่แล้ว +1

    አፍ ስለ ተቀደደልህ ብቻ ነው የምታወራው ፀጉር ስንጠቃ ነው የያዛችሁት ምንም የተለየ ትምህርት አላስተማረም ለምን ትቀኑበታላችሁ ???

  • @natiasefa148
    @natiasefa148 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ማን ገምጋሚ አደረገህ። በዪቲብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሀሳብ አጣህ ወሬኛ

  • @natiasefa148
    @natiasefa148 2 ปีที่แล้ว

    ወሬኞች ነህ ብልፅግና ወንጌል አይደለም ትላለህ። አንተን ብሎ ተች።ንስሀ ግባ

  • @jesusisthewaythetruththeli2106
    @jesusisthewaythetruththeli2106 4 ปีที่แล้ว +1

    ተረትና ወሬ ብቻ፡ ምንም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ሳይኖራችሁ ሰውን መክሰስ፡፡ መካሰስና መከራከል የህጻንነት ወንጌል ነው፡፡ ስለቃል እምነት ትምህርት ትክክለኛነት ከእኔ በላይ ምስክር ለእኔ ስለሌለ እኔ አውቅልሀለው አትበሉኝ፡፡ ቅዱሳንን ያበዛ ጌታ ይባረክ፡፡ በእናንተ ሰውን በወረፋ ማማት ወንጌል ከሆነ እግ/ር ይርዳችሁ ቃሉንም ያብራላችሁ፡፡

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 4 ปีที่แล้ว +1

      awo. mamaye. batami. yasazinali. la. sawu. kamafiradi. bafiti. erasuni. ka. aganiti. nats. biwota. yishaloti. nabara!!!!

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 4 ปีที่แล้ว +1

      @bereket siyum genzeb atiwded enji genzeb ayinurih yemil ale? Yihe tiks min lemalet endehone alteredahewum. Yilkunu belibe kenanet sima. Sew yalalewum mewenjel rasu hatiyat new. Egziabher sewun beamsalu kefetere behwala barekachew yilal. Midrin gizu ale enji berehab tengelatu alalem. Abraham tebareke behulu neger. Geta baletsega hono silegna deha hone. Egna endinifewes esu dewe hone kosele. So, yeteregelihin kalawek yemisirach kemenager yilik sewun masaded yihonal sirah. Eski ante genzeb batifelig sira serteh dwmoz atikebel? So, please sewun sayihob kalun bedenb anbibeh yetederegelihin neger ewek. Mekeran kenga yarake geta yimesgen. Wendime kal bemegelet enji besiga meredat ayihonim. Tilina kirikir yesiga sira new yilal. Silemenfes yemiyaweru gin getan yigeltalu enju belela ayimeremerum. Yesew tikikilegna maninet menfes sihon benefsuna besigaw yimelalesal. Kemenfes yetewelede menfes new kesiga yetewelede siga newna. Ante amagn kehonk dagim yeteweledew maninetih menfesih silehone esu yimrah enji yealem ewket ayimrah. Egna kedemna kesiga altewekedinim ena kezih alem ayidelenim. Yesemayun enasibalen. Wendim yetedafene wengel altekebelinim gilts new enji. Lemeredat mebertat yasfeligal.

    • @jesusisthewaythetruththeli2106
      @jesusisthewaythetruththeli2106 4 ปีที่แล้ว

      ​@bereket siyum ወንድሜ አልተግባባንም፡፡ እኔ ኢየሱስ እንጂ የማንም አይደለሁም፡፡ ሰው ያስተምርሃል እንጂ በሰው መንግስቱን አንወርስምና፡፡ ከተቻለ 10ቱን ትእዛዛት የጠቀለለው ፍቅርና መታዘዝ በጌታ የታዘዝነው ስለሆነ ለእያያንዳንዱ የሰው ፍጥረት በቅድሚያ ፍቅር ይኑረን፡፡ ሰው ሲያስተምር ቀኝ ቀኙን መስማት መልካም ሲሆን እኛ ኢትዮጵያውያን ለዚህ አሁን ላለንበት ትርምስ የመጀመሪያ ድርሻየምትወስደው ቤ/ክርስቲያን ናት፡፡ ሰዎች የብሄር ቤ/ክርስቲያን ካልቋቋመልኝ አላመልክ የሚባልበትና ይህንንም የሚመሩት ብዙ ዘመን ያገለገሉ መሆኑ እጅግ ይከብዳል፡፡ ወንጌል በአይን አይተን የምንመላለሰው ብቻ ሳይሆን በመንፈስ የምንመራበት በመገለጥ የምንመላለስበት ነው፡፡ ጌታ በደቀመዝሙሮቹና በአይሁድ ፈሪሳውያን የተቸገረበት አነገር አንዱ እሱ ስለመንፈስ ሲያወራ እነሱ በስጋ ነው የሚረዱት እናም እንቆቅልሽ ይሆንባቸው ነበር፡፡ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ የተሰጠን በአእምሮ ሳይሆን በመንፈስ እንድንመላለስ ይረዳን ዘንድ ነው፡፡ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የጠወለደ መንፈስ ነው ሲለን በስጋህ እንዳትመክ ሰው ፈራሽ ለሆነው ስ/ጊዜያዊ መኖሪያ ሳይሆን ስለ ውስጠኛው ሰው መንፈስ ለሆነው እንደ እ/ር ለሆነው እድዲኖር ነው የእ/ር ሀሳብ፡፡ ይህ ማለት ስጋችን የእ/ር ቤተ መቅደስና ማደሪያው ስለሆነ በቅድስና መኖር እንደሚገባን ይነግረናል ይህንንም በጉልበት ሳይሆን በመንፈስ መረዳት ነው ይህንን ኑሮ እንድንኖር የሚረዳን፡፡ ውጊያችን ከስጋና ደም አይደለምና ከመንፈስ ጋር ነው፡፡ ሰው ከሰው ቢተቻች ቢበላላ በስጋ ስለሚመላለስ ነው፡፡ ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚለውን መረዳት በጽሀፍን እብድንረዳ ወሳኝ ነው፡፡ አንዳንድ ሞኞች ሰው መንፈስ ነው….ስትል ለምን አይበርም የሚል ያለመረዳት ጥያቄ በማሾፍ ይጠይቃል፡ ነገር ግን መብረር አያስፈልግም ስጋ ያስፈለገበት አንዱ በምድር ለመመላለስና ለመግዛት በስጋ መኖር ግድ ይላል ይህ ናው የሰው ተፈጥሮ ነገር ግን ዘፍ 1፡27 እንደ እ/ር ምሳሌ ሰው ተፈጠረ የሚለው መንፈሳዊ የሆነ ሰው ሲሆን እ/ር ሰውን ከፈጠረ በኀዋላ ዘፍ 2፡7 ከምድር አፈር የተፈጠረውን ሰው አበጀው፡፡ ወዘተ…..ስለዚህ ስትሰማ በመጀመሪያ ለራስህ ብለህ ስማ የእውነት ምስክርነት ይኑርህ አሸናፊ ሆነህ ኑር የእ/ርን ቃል የመረዳት ጥበብ እራሱ ሰጪው እ/ር መሆኑን በመረዳት በጸለይ መመገብ ተገቢ ነው፡፡ ለሰው ቲፎዞ መልካም አይደለም….ብዙ መጻፍ አልቻልኩም. አመሰግናለሁ

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +4

    የኪስ አዉላቂዉና ዳንሰኛዉ ዮናታን ደቀመዝሙሮች እንግዲህ እዚህ መተዉ ይንጫጫሉ ምድረ ዳንሰኛ የአለም ዝቃጮች የነሱ አላማ ጴንጤን አጥፍቶ የክርስቶስን ስም አንኳሶ ዮኒ አንደኛ እያሉ እሱን ማንገስ ነዉ ፀረ ክርስቶሶች

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +1

      bereket siyum ትክክል 😂😂 የሀሰተኛ ልጆች እኮ አንዳንዴ ስለራሳችሁ እዉነት ትናገራላችሁ ልክ ብለሻል ምሳሌ 27:5 የተገለጠ ዘለፋ ከተሰወረ ፍቅር ይሻላል እኔም ያን ነዉ ያረኩት አንቺ ግን በልብሽ መርዝን ይዘሽ ከላይ ፍቅን ትሰብኪያለሽ አስመሳይ ክርስቶስ ተደብቆ ዮናታን ሲወደስ ደስ እያለሽ የምታጨበጭቢ የአለም ቆሻሻ የዮናታን አምላኪ አለማዊ የአለም ቆሻሾች አስመሳይ ጠንቋይ አምላኪ ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነዉ ሌብነት ሰዉን ማምለክ ጠንቋይ አምላኪነት ነዉ ላንቺ እዉነት ?? እዉነነት ከአለም ጋር ህብረት የላትም የዮናታን አምላኪ ፍቅርን ብታዉቂ ክርስቶስን ታዉቂ ነበር እስኪበቃሽ ይነገርሻል ለአንቺና ለመሰሎችሽ የጠንቋይ ዳንሳ ልጆች

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +1

      bereket siyum አህዛብ የዮናታን አምላኪ ሊመክረኝ አይችልም እኛ ጴንጤዎች ከአህዛብ ከአለማዊያን ሰዉ አምላኪ ፀረ ክርስቶሶች ጋር ህብረት የለንም እኛ ወንጌላችን ኢየሱስ ያድናል ያንቺ ወንጌል ማለቴ ወንጀል ዮኒ አንደኛ ዮኒ ከፍ ይበል እያሉ እስክስታ ዳንኪራ መርግጥ ክርስቶስ ከቤልሆር ክርስቲያን ከአህዛብ አለማዊያን ጠንቋይ ጋር ምን ህብረት አለዉ በስማችን አትነግዱ የጠንቋይ ልጆች

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 ปีที่แล้ว +1

      bereket siyum ክፉዎች አረመኔዎች ናችሁ ጴንጤ ዝም ስለሚል ትፈነጩበታላችሁ ትነግዱበታላችሁ እስኪ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ጋር ሄዳችሁ የማያምኑበትን ለማረግ ሞክሩ ደብድበዉ አንቀዉ ነዉ እስከህይወታችሁ ሚቀብሯችሁ እኛ ላይ ግን እንደፈለጋችሁ ትሆናላችሁ ለምን የራሳችሁን ሀይማኖት መስርታችሁ ዮናታንን ወይም ጠንቋይ ሀሰተኛ ነብያቶቻችሁን ስታመልኩ አትኖሩም ጌታ ይንቀላችሁ እንዲ እንደዘበታችሁ አትቀሩም

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga4573 4 ปีที่แล้ว

    አተ ዉሻ ሻርሙጣ የሻርሙጣ ልጀ ግማታመ

  • @DaveTD
    @DaveTD 4 ปีที่แล้ว

    mbertu bertu arf akerareb nw

  • @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
    @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሁን ላይ ሆኖላቸዋል ዶክተር አብይ ጴንጤ እያስፋፋ ነው ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያጥፋቸው

    • @deboradawite4527
      @deboradawite4527 4 ปีที่แล้ว +4

      አምላኬ ታሪኬ
      ጴንጤን ማንም አያስፋፋም የሚገርምህ የእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ወንጌልና አምኖ የዳነ ህዝብ መቼም አይጠፋም ።
      በእየሱስ ብቸኛ አንድነትን ለምን ትቃወማላችሁ መዳን በማንም የለም እየሱስና + ሌሎች መንገዶች የዘላለም ህይወት አይገኝም።
      እየሱስም ተናግሮአል እርሱን የማይቀበሉ ያመኑትንም ኡይቀበሉም።
      እግዚአብሄርን አውቃለሁ ካለ አንድ ሰው በላከው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት ማመንና ክብርንም ምስጋናን ዝማሬን ፀሎትንም በእየሱስ ስም ብቻ ማድረግ ነው ለእግዚአብሄር ክብርም
      ከዚህ ውጪ ከቃሉ ውጪ አምልኮ፣ስግደት፣ ዝማሬ፣ በተለያዩ ስሞች መፀለይ እግዚአብሄር አይሰማም።

    • @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
      @ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

      @@deboradawite4527 የፃፍከው ከምን ላይ ነው መቼም አታፍሩም ኢየሱስ ክርስቶስን ቤተክርስቲያን አስብክም ትላላችሁ እኮ ለማንኛውም ሰው የፈለገውን ማምለክ ይችላል ግን ከመፀሀፍ ቅዱስ አንዳንዷንጥቅስ እያነበባችሁ አትጋጩ ።

    • @ethiopia7131
      @ethiopia7131 4 ปีที่แล้ว

      @@deboradawite4527 Awo. egaha. machemi. anixafami. penixowochi. ye. eg/r. liji. ye. eyesusi. kirisitosi. adagenatini. eninagiraleni. enji. lela. mini. atafani.

  • @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ
    @ሰለእኛየሚማልደውኢየሱስነ 4 ปีที่แล้ว

    Zendiro gira geban 🙆🙆🙆🙆

  • @natiasefa148
    @natiasefa148 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ማን ገምጋሚ አደረገህ። በዪቲብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሀሳብ አጣህ ወሬኛ