የኛ ሰፈር| መሉ ክፍል|በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @Tireka_1
    @Tireka_1  9 หลายเดือนก่อน +20

    ላይክ ማረግ ሳያደርጉ ማየት በጣም ሼም ነው😜

  • @Koki_18
    @Koki_18 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሠላም አሌይኩም ሃባይብ የመጀመሪያ ነኝ 🤝

  • @SamsungKsa-yg4jx
    @SamsungKsa-yg4jx 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሁለተኛነኝ ዛሬ 😂😂

  • @abdiadot9999
    @abdiadot9999 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ያልሺው የትኛውን ፓርት ታሪኩ ሙሉውን እኮ በመራር ሀቅ እና በአሰቃቂ ሁኔታዎች የተሞላ አደል እንዴ ደሞ አጨራረሱ እንዴት ቀፋፊ ነው

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 9 หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው
    ወይ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደዚህ አይነት ጪካኔ እረ የአላህ ።

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 9 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን እረዚቁ ተሻለሽ ወይ በአሏህ 😢

    • @RezikaMohammed-ww9go
      @RezikaMohammed-ww9go 9 หลายเดือนก่อน

      አልሀምዱሊሏህ ደህና ነኝ ውዴ ሽኩረን 🙏❤❤

    • @seadaseada714
      @seadaseada714 9 หลายเดือนก่อน

      @@RezikaMohammed-ww9go 🌷💚

  • @lubabadessie1040
    @lubabadessie1040 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ እረዚቃየስወድሽ ወላህ ኢንሻላህወደፊትአላህልጅከወፈቀኝከስደትስመለስልጀንእረዚቃነዉየምላት

  • @fathemohmmed
    @fathemohmmed 9 หลายเดือนก่อน +7

    😢ያሳዝናል በጣም ሀገራች በጣም ታሳዝናለች በቃ ፈጣሪ ያተረፈልሽን ነገር ማመስገን ብቻ ነው በቃ 😢

  • @FatihaF-ig3du
    @FatihaF-ig3du 9 หลายเดือนก่อน +3

    ባላህ እደዚአይነትነገር አታቅርቢ ቤትነቴን አድጠላውነው ያረገኝ አስላማው ነክ ነገርአቅርቢ

  • @tolosawakene7487
    @tolosawakene7487 7 หลายเดือนก่อน

    ትዉልድ በቁሙ ገዳይ ድርሰት ! ይኸ ምን ትምህርት ይስጣል ? መደብ ሲሏት አመድ የምትመርጥ ስድነትን ከክብር የሚመርጡ ሰዎችን ታሪክ ማጉላት ምን ያስተምራል የበደሏትን ሁሉ ልቅምቅም አድርጋ መታሰር ነዉ ክብር ሽርሙጥና ? በክብር መረዳት ነዉ ሽርሙጥና ነዉ ክብር? ደራሲዉ አላማዉ ትዉልድ ገዳይ ነዉ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህን አይነት ወንዶችን እግዚአብሔር የረሳቸውን
    እቃቸውን ቆርጦ መጣል ነው።
    በአለም ላይ ከሴት ተወልደው ሴትን እንደ እቃ የሚቆጥሩትን ውሃ በሌለበት በረሃ በሃል መጣል ነው።

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ መጨረሻው ኢላሂ

  • @zeah22
    @zeah22 6 หลายเดือนก่อน

    😮ሠዉ አይዲያ ሚመጣለት መጥፎ ብቻ ነው ዴ ኧረ አእምሯቹን ለመልካም ተጠቀሙት

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከባድ ነው የሰው ጭካኔ

  • @ZinatZinat-i4s
    @ZinatZinat-i4s 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስልምናችንን የሚመጥን አቅርቡልን ማዳመፂንልተውነው እጭ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 9 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @tofikyimam7027
    @tofikyimam7027 8 หลายเดือนก่อน

    በአሏህ ውሸት ነዋ ልብወለድ ነው ዝም ብላቹህ የፈጠራችሁት ወሬ ነው እራሴን አሳምኜዋለው ተዉ እዲያስጠላ አታድርጉ የምትለቁት ነገር ሌላ ለምትለቁት እዳንሰማ ነው የሚያረገው ተዉ

  • @زهرهالزهره-ن1ق
    @زهرهالزهره-ن1ق 9 หลายเดือนก่อน +2

    😥😥😥

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 8 หลายเดือนก่อน

    በምትለቂቸዉታሪክ ባዝን እንጂ እባየን አዉጥቸአላቅምነበር የዚችልጅ ታሪክግን መጨረሻዉ ወሏሂ አሥለቀሰኝ አለይከያአሏህ

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v 9 หลายเดือนก่อน

    ከታሪኩ ይልቅ ድምፅሽ ማሻ አላህ ይስባል አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @hayatetupiya8827
    @hayatetupiya8827 8 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን ከላህ መጨረሻው ሲያስፈራ😢😢😢

  • @seadaseada714
    @seadaseada714 9 หลายเดือนก่อน

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን መጨረሻው ሲያስፈራ

  • @AishaAisha-kg7xu
    @AishaAisha-kg7xu 9 หลายเดือนก่อน

    ሱብሃን አልህ ያማል😢😢😢😢

  • @birukhailu9141
    @birukhailu9141 8 หลายเดือนก่อน

    ስም ለወጥ ብታደርጉ!

  • @Fathima-m3v
    @Fathima-m3v 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AwelAbebe-ri5yj
    @AwelAbebe-ri5yj 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤