የሰርጌ ዋዜማ | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2023
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 55

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምን እንደምል አላቅም የተማሪው ሞት አሳዝኖኛል የልጅትዋ ቃል ጠባቂነት ደስ ይላል እናም በመጨረሻ ስለተደሰተች ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ያሳዝናልም እኔጃ ምን ብየ እደምኮምት አላቅም እያለቀስኩ ነበር ያዳመጥኩት ብቻ ትመቸኛለክ አቤት አቀራረብ ኦፊ

  • @munituymido6248
    @munituymido6248 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል መሳጭ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፍቄ በርታልኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምከታተልህ

  • @endaleendale8445
    @endaleendale8445 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቀራረብ በጣም ምርጥ ሁሌም በጣም እየተመሰጥኩኝ ነው የምሰማው ተባረክ ውንድሜ

  • @user-dy2cf9rw3b
    @user-dy2cf9rw3b ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ትረካ ደስም ይላል ያሳዝናልም የሰው ልጅ እጣው ፋንታው በተቀመጠለት ላይ ነው የሚኖረው

  • @hehsh4885
    @hehsh4885 ปีที่แล้ว +4

    አቀራረብ👌👌👌❤❤❤

  • @user-jx1vi2gr9c
    @user-jx1vi2gr9c 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ልብ መሳጭ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜን ልንገርህማ የሮሞዳን ስራው አድክሞኝ ያንተን # የሰርጌ ዋዜማ # ማዳመጥ ስጀምር ግን ድካሜ ጠፋ ስራየን ሳይታወቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጨረስኩት ።
    ❤ ወንድሜን አንተም ሁሌ እንድትሰራ በለህበት ፈጣሪን ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ❤

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 12 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ደስ ይላል & ያሳዝናልም😢 እኔ የነበርኩበት አሁንም ያለሁበት 💔💔

  • @alamadan717
    @alamadan717 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ኡፍፍፍፍ😭😭😭💔💔💔💔

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረክልኝ

  • @selamhailu2382
    @selamhailu2382 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ዋው ድንቅ ነው እናመሰግናለን❤🎉

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው አስለቀሰኝ 😢 ቃላት አይገልፀውም

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ታሪክ ነው ።
    ታሪኩ ብቻ ሣይሆን የአነባበህ ስልት ይበልጥ ፅሁፉን ልዩ አድርጎታል።❤❤❤
    እናመሰግናለን🙏

  • @almaalma4741
    @almaalma4741 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @kiddidereje7479
    @kiddidereje7479 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ❤❤

  • @user-mj3fp7zl2m
    @user-mj3fp7zl2m 10 หลายเดือนก่อน

    በጣምአሳዛኝታሪክ

  • @lilietabrahaabraha
    @lilietabrahaabraha 9 หลายเดือนก่อน

    የትውልድ ቦታው ሲጠሪ መደንገጥ ምን ይሉታል አላማጣየ የእኔ ናፍቆት አሪፍ ነው😢💔

  • @user-ky2hc1lu7k
    @user-ky2hc1lu7k 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል❤❤❤

  • @hanishozeleke7326
    @hanishozeleke7326 3 หลายเดือนก่อน

    ከታሪኩ ያንተ አቀራርብ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @efuyegla6999
    @efuyegla6999 7 หลายเดือนก่อน

    ❤በጣም ቆንጃ ታሪክ ነው

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y ปีที่แล้ว +1

    እንኳንበሰላምመጣህልኝ ፍቃዱየ በርታልኝ

  • @hanouchyouness1989
    @hanouchyouness1989 ปีที่แล้ว +1

    betam des yelale🙏tnx bro

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif nawu bro thank you for sharing video ❤❤❤

  • @almaalma4741
    @almaalma4741 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደና መጣህ ሰምቸ ስቸርሸስ እኮምታለዉ

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu ปีที่แล้ว

    😢በጣም ደስ ይላል ያሳዝናልም❤️❤️❤️

  • @user-pz8bc3jb7u
    @user-pz8bc3jb7u 6 หลายเดือนก่อน

    Betam betam des yelale😊😊😊😊😊😊

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 ปีที่แล้ว +2

    endene yefeken terkawoch begugute yemitbeke be'👍 yegltslegne serawochen hulam salselch begugute new yemadametwe mert akerarb ke'mert demts gare berta wendeme

  • @mimirizkrizk231
    @mimirizkrizk231 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤

  • @lubanjagetahun3036
    @lubanjagetahun3036 5 หลายเดือนก่อน

    Betame yasaznalme des yemyle nger alwume

  • @mimirizkrizk231
    @mimirizkrizk231 ปีที่แล้ว +1

    Berta gobez ❤❤❤

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 ปีที่แล้ว

    Good job 👏

  • @AfiLata
    @AfiLata 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @AsterBanshebi-nu6cs
    @AsterBanshebi-nu6cs ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢 betam yasazenale

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 ปีที่แล้ว

  • @user-xr9js4ku6y
    @user-xr9js4ku6y 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ሰርፀ😢

  • @user-bh5sp6wb5y
    @user-bh5sp6wb5y 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @user-uy3yi2wc9v
    @user-uy3yi2wc9v ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mariyammariyam5912
    @mariyammariyam5912 ปีที่แล้ว

    አዎ 😢😢😢😢

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 ปีที่แล้ว +2

    ዪህንንፕሮግራም
    የምትወዱላይክአድርጉእስኪ

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 ปีที่แล้ว

    እፍ አይጣል አያድርስ የሚወዱትን ማጣት አብዛኞቻችን ገጥሞናል

  • @temertasgoitom1257
    @temertasgoitom1257 9 หลายเดือนก่อน

    ሰርፀ😭

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢 efuuuuuuuuu

  • @tizumekuria6988
    @tizumekuria6988 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ ነው😊😅

  • @-fw2lp
    @-fw2lp ปีที่แล้ว

    💔💔𝐔𝐟𝐟𝐟𝐟𝐟𝐟𝐟𝐟 😭😭😭𝐅𝐢𝐤𝐫 ❤
    𝐄𝐧𝐚𝐦𝐞𝐬𝐠𝐧𝐚𝐥𝐞𝐧

  • @user-mj3fp7zl2m
    @user-mj3fp7zl2m 10 หลายเดือนก่อน

    ከትረከው፣ይልቅዲምፅህን፣ለማስማትእጋጋልው፣ፌቄ

  • @user-xw7sh3xf2r
    @user-xw7sh3xf2r ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @User-yr6wg
      @User-yr6wg ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤😂

  • @bsukal
    @bsukal 19 วันที่ผ่านมา

    ፌያሜታ የወሎ ልጅ ናት እንዴ አብዛኛው ትረካዎቹዋ ወሎላይ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ ክልል የለም እንዴ ሌላስ ብሔር የለም ከአማራ ውጪ?😂😂😂😂

  • @mimirizkrizk231
    @mimirizkrizk231 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @user-ky3ts3ws7o
    @user-ky3ts3ws7o ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ccggg9180
    @ccggg9180 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤