ዘውድ ያስረሳ ፍቅር | የፍቅር ታሪክ | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ethiopia #audiobook #zewd
    እንግዲህ ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ዘውድ ያስረሳ ፍቅር የተሰኘ ቆንጆ እና ለየት ያለ ታሪክ ሲሆን የታሪኩ ጸሀፊ ደግሞ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 50

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 3 หลายเดือนก่อน +19

    ፍቃዱ ተገኚ እኔ በጣም የማደቅክ ዩቱበር መፀሀፍን በትረካ መስማት ከፈለኩ ባደኚነት አተነክ ምርጫየ እናም አባክክ ብዙ መፀሀፎች አሉና እረዘም ባለ ተከታታይ ክፍል ና ፍያሜታንም እረፍት ስጣት

    • @g7vg900
      @g7vg900 3 หลายเดือนก่อน +3

      የኔም ሀሳብ ነው እኔ ከ3አመት በላይ ሆነኝ መከታተል ከጀመርኩ የእውነት በጣም ገራሚ ነው አተራረክህ እናም በጣም ነው የምንወድህ ፍቄ ስለዚህ በተከታታይ ክፍል ና ❤

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v 3 หลายเดือนก่อน +8

    Omg ፊልም የሚመስል ትረኻ ወድጀዋለው ፍያሜታ ኣማሃ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ የኔ ድንቅቀለም ❤🎉ተራኺው ፍቃዱ ተግኘ ኣንተም በውብ ድምጽ ለምተርኽልን እናመሰግናለን💜

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wowowo wowowo የሚገርም ነው በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @Army-z2e
    @Army-z2e 3 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን መጨረሻው ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 2 หลายเดือนก่อน +3

    wowwwww በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አሉ መጨረሻው ያምራል ህዝብ ማለት አንድነት ኢቺን ትረካ ለ እንትና ላኩልች ለ አ....ቹ😢❤

  • @ChumruKzo
    @ChumruKzo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ደስ ሲል አጨረረሱ በርቱ

  • @محمد-د2ظ1و
    @محمد-د2ظ1و หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም ደስ እሚል ትረካ ነው ትለያለህ ወድሜ የእውነት

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ

  • @Haytt2024
    @Haytt2024 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው❤❤❤❤❤ሳያምር

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wow wow wow ወንድሜ ትለያለህ እመቤቴን ከነ ድምፅህ ❤❤

  • @elhamreem8371
    @elhamreem8371 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቃዱ ጠዋት ጠዋት ወደ ስራ የምሄደው ትረካዎችህን እያዳመጥኩነው ውሎዬን የማሳምረው ኢሄ ትረካ ደሞ ይለያል ዋውውውው ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ ወንድማችን Good luk great job bro 😊😊🎉🎉🎉

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ስራዎችህን በሙሉ አድናቅ ነኝ ግን የዛሬዉ ይለያል ቃላቶች ያጥሩኛል

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አደምጣለሁ ላይክ አረጋለሁ ኮሜንት ስፌ አላቅም ወንድማችን በእዉነት ትችላለህ በርታ👍👍👍👍😘

  • @Mesiiiii1234
    @Mesiiiii1234 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጧት ተነስቸ ትረካወችህን ስስማ እውላለሁ እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሳጭ ታሬክ ❤❤❤ለስግብግ 1:05:51 ብ መሬዎች ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጥ ነው

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @semira64
    @semira64 3 หลายเดือนก่อน +5

    ገና አልሰማሁትም ምርጥ ስራ ስለ ምታቀርብን እናመሰግናለን 😊

  • @MimiTesfay
    @MimiTesfay 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bereta❤

  • @hamidanoor-c5f
    @hamidanoor-c5f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ ገራሚ ነው ከምር አተራረክህ ይመስጣል ዋው ❤❤❤❤

  • @ganetganet7180
    @ganetganet7180 2 หลายเดือนก่อน

    waw betam nw yewededkut enamesgnalen wedmachi

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ
    @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ 2 หลายเดือนก่อน +1

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
    ደስስስስስስ የሚልና የሚያስተምር

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው ልክነኝ ሲት ልጅ ብልህ እና ጥበበኛ ናት እላለው ሁሌ ግን የእውኖች ትውልድ ለሀገር ሳይሆን ለግል ጥቅማችን እምንሯሯጠው

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንሰላም መጣህ ምርጥ ሰአት ❤❤❤❤የላ ያበናት

  • @mimi-qi3fd
    @mimi-qi3fd หลายเดือนก่อน

    wowe 👌👌👌👌

  • @freselam4230
    @freselam4230 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ betam desmel

  • @suziethiopia
    @suziethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፍቄ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ❤❤❤

  • @EmiEmi-it3my
    @EmiEmi-it3my 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምምም ያምራል ክበርልኝ ብሮ❤❤❤😊

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uouo441
    @uouo441 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😮😮😊😊😊😊😊

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas 3 หลายเดือนก่อน +2

    አናንተ ማለት ጥበብን ሂወት እምትሰጡ ትለያላቹ ከምር❤❤❤❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰምቼ ልመለስ 🎉🎉🎉🎉

  • @ኤልሳቤጥ
    @ኤልሳቤጥ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ ሰቃይ ነበር ከምንም በላይ ሐገር ይቀድማል

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h 3 หลายเดือนก่อน +1

    wwwwww❤❤❤

  • @melatmengesha5609
    @melatmengesha5609 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️💓💓💓👍👍👍

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht 3 หลายเดือนก่อน +1

    are tawe enbretatwe like yasflgwale

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሼር ለአበይ አህመድ ዛሬ የቄመ ለሚመስለው ነገ ህዝብ በአደባባይ ለሚወግርው ነብስ ገዳዩ መሪ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛም ንጉስ የሰራው ቤተመንግስት ሳይገባ ህዝብ ይበላዋል

  • @melatmelu-nd7bf
    @melatmelu-nd7bf 2 หลายเดือนก่อน +1

    dink tireka bewunet

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤Des sil❤❤❤❤😂

  • @ZulekaDera
    @ZulekaDera 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 2 หลายเดือนก่อน

    😅😮😢😂❤❤😊

  • @Maream2020-yj4ik
    @Maream2020-yj4ik 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Madena-j9t
    @Madena-j9t หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGezhange
    @GenetGezhange 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤