የወለጋ ፋኖ ለአማራ ምኑ ነው ? | በአማራ ክልል የተሰገሰጉት ካድሬዎች ጉድ | በሳንጃ መቆጣጠር ትችላለህ - መምራት ግን አትችልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 230

  • @Degukono
    @Degukono 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ስዬ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ነው፤ እስማማለሁ። በርታ!

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በጣምጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እውነት ማለት እንዲህ ነው ።

  • @sirajiHabib-rv7kk
    @sirajiHabib-rv7kk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አይዞህ ወድማችን ለእውነት እና ለሀገር ነው አላማህ አምላክ ይርዳህ አብሽር!

  • @beakaltilahungessesse5759
    @beakaltilahungessesse5759 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Thank you Gash Seyoum no words to express my thoughts all I can may God bless you and protect you.

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ስየ ተናበው ነው የሚሰሩት ለኢትዮጵያ መከራ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዬ በርታ የኢትዮጵያ ምርጡ ልጅ🇪🇹🇪🇹👍

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሥዬ ሥዬ ዕድሜና ጤናን ተመኘሁልህ ።

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጀግናዬ እንኳን ደህና መጣህ እንዳይሰለችህ በርታልኝ ልጄ።❤❤❤❤❤❤

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/C5p22-Wk3I8/w-d-xo.htmlsi=7MjlpEBzqQ8ZWFyJ

  • @bisrat-m7h
    @bisrat-m7h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስዩም ሰለ ወለጋ ማንም አፉን ሞልቶ ማውራት አይችልም!ወለጋ እባክህ ሙሉ ኢትዮጵያ ማለት እኮ ነው!ወለጋ ወለጋ አሁንም ወለጋ የተራበውን ያበላ የተጠማውን ያጠጣ የታረዘውን ያለበሰ ስደተኛውን ሽፍታውን ችገረኛውን ሁሉ አስጠልሎ ያኖረ መልካም ሰውን ሁሉ የሚወድ ታላቅ ሕዝብ ነው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ስየ ኮር ዳውት ሁልግዜ የኦሮመኛ ቆንቆ ተናጋሬ የትግራይ ልጆች ናቸው ይለን ነበር ወለጋ ውስጥ አማራን የሚገሉት ብሎ

  • @sirakdemissie4946
    @sirakdemissie4946 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስለጃዋር ቃለምልልስ ተንትንልን

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የጀዋር አራጅ ጀሌ ናቸው የቢንዛሞ ነፍስገዳዮች የሻብያ አምስተኛ ግንባር አርሚ ናቸው
    ጀዋር ኢትዮጵያውን እንደበግ አርዳቸዋለሁ
    ምረጡኝ እያለ ነው
    ኢትዮጵያ እንዳው ሰው ቢጠፋ በሽማግሌ ትመራለች እንጂ በሱ አትመራም .,..

  • @mesfindessalegn-xx4oh
    @mesfindessalegn-xx4oh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜ ጤና 🍏🍋🍎ላንተ እና ለኢትዮጵያ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሰላም ሰላም

  • @SAMUELNigatu-k1o
    @SAMUELNigatu-k1o 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    thank You & congratulations doctor 💐💐💐🥀🌹🌹💐

  • @betsegawdestaobola6800
    @betsegawdestaobola6800 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተንትን ተንትን ስዩሜ!የኢትዮጵያን ፖለቲካ ያለ ስዩም ተሾመ ትንታኔ መረዳት ከባድ ነው"ብለው ቡና ሊጠጡ የተቀመጡ ሰዎች ሲያወሩ ሰማሁ ተስማምቻለሁ።

  • @mahletlegesse522
    @mahletlegesse522 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Hi Seyume, I can't wait to see the Ethiopia that is on her way!! I'm so proud to be black finally!!

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    well-come!
    Siyeee ..wooofuu የማይበረው!!

  • @degenehailemariam7044
    @degenehailemariam7044 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እድሜና.ይሰጥህ.ትክክል.

  • @getachewabebe2956
    @getachewabebe2956 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤረ ስዬ የዉስጤን አኮ ነዉ ምትናገረዉ ተባረክ❤❤❤❤

  • @al.hallal_media_network7791
    @al.hallal_media_network7791 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    👉👉👉ወሎውን ገድለው! አማራ ሞተ ብለው ሲያደነቁሩሩሩ ነበር!!!
    👉👉👉ፋኖ እና የወለጋ ፋኖ አላህ በላውን ያውርድባቸው!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👆👆👆ነአቱላ አለይክክክ!!!

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu8097 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉 ' we staned with Russia ! My friend ' ❤❤❤

  • @shoaafrassa6366
    @shoaafrassa6366 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዩሜ ወፉ በየቀኑ ለማየት ለመስማት በጣም እጓጓለሁ ግን ዛሬ የወለጋ ፋኖ የተባሉትን ሳይ የአኦርቶዶከሰ ሃይማኖት እንደተደፈረች ተረዳሁ አዘንኩ ምነዉ ተዉ የሚል ጠፋ ። ሁሉም ገንዘብ ገንዘብ ብሎ አለቀ። ስዩሜ አትበሳጭ ጤናህን ጠብቅ ኢትዮጵያና ልጆችህ ይፈልጉሃል❤🎉❤ተባረኩ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Nice idea, as usual!

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስይሻ ስጠብቅ ስጠብቅ ብቅ አልክ ስዩሜ አበሳው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጃዊሳው በብርሃን ፍጥነት መወገድ አለበት።

  • @ReshidReshid-vt4hu
    @ReshidReshid-vt4hu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Siyume ,May God be with You always ❤

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዬ፡ ትክክል የእንግዴ ልጆች ናቸው።
    ግብዳው መሰቀል ታምኖበት ሳይሆን በምክክር ከሃይማኖቱ መሪዎች ጋር በቅንጅት ታስቦበት ነው። ግና አሁን ባለ ካባዎች እንደማያዋጣ ሲያውቁ ገሸሽ ብለዋል።

  • @Min-yilal
    @Min-yilal 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ❤❤😂😂ማስታገሻሕ ተመችቶኛል😂😂❤❤

  • @Hana-l9p2k
    @Hana-l9p2k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰላም ለስዬሜ ና ወፉ ለማትበረው Camera man

  • @nasnasnasnas6101
    @nasnasnasnas6101 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ስዬ እባክህ እባክህ ይህን ሃሳብ በደንብ መርምረውና ፕሮግራም ብትሰራበት እላለሁ ምን መሰለህ ደንብ ኣስከባሪ ተብለው በየ ሰፈሩ እንዳንተነፍስ የከለከሉን ሰዎች መንግስት እና ህዝብን የሚያለያዩ ፋኖ እና ሸኔ ነው የሚመስሉኝ ስዬ የህዝብ ልጅ አመሰግናለሁ

  • @abcdfhhfc
    @abcdfhhfc 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሲዬ እባክህን ወፉን አሳየን እንደ እመጫት መደበቅ ይቅርብህ።

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በርታ🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MekonnenFetu
    @MekonnenFetu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ስዬ የእውነት ህዝብህን ወገንህን በደንብ እያነቃህ ነው ።
    ስዬ ጥበብ ሠጪ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ

    • @AbebeTsegaye-p7v
      @AbebeTsegaye-p7v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yes ! You are right. Good look ! ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @tadeseabebe-i9f
    @tadeseabebe-i9f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁን ሌላውን ነገር ተውት ምንም አልፈልግም ስዩምን እና አርአያን የምትወዱ ብቻ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤ እውናት ና ንጋት !
    ❤ እያደር ይጣራል !! ወደ ህልናቸው መመለስ የተሰናቸው የታርከዊ ጣለቶቻችን ተለለኪዎች እንቅፋት ባይሆኑብንና ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን ለሀገራችን ና ለህዝባችን ልማት ተግተን ቢንሰራ ፦ ዛሬ በብዙ ትግል ና ማስዋዕትናት የተሰራው ልማተችንና እድገተችን የት ይደርስ ነበር ???? ፦፦
    ምን ይበለል እግዚአብሔር የሚያስተዊል ልብ ይስጣን ።
    አሁንም አልማሸም ወደ ቃልበችን እንመለስ ።
    እግዚአብሔር የሰጣንን መልካም ምድር አና ዘመን እንጠቀምበት ።
    ሌላው ቢቀር ያለፋውን ዘመንና በዚህች አጭር አራት ዓመተት የተሰራውን ማገነዘቡ ብቻ በቂ ነው !
    እውነተኛ ህልና ከአለን በቃ ።
    እግዚአብሔር መልካም የሆኑ መሪዎች ሰጥቶናል ዕድለችንን እንጠቀምበት እለለሁ ።
    የጣለቶቻችን ተላለኪናት የትም አያደርሰንም ።
    ❤ ለእውናት እንኑር ❤
    ❤ ለእግዚአብሔር እንተማን እለለሁ ❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ለኢትዮጵያ መቀጠል ሁሊም ስለምትደክም ስየ ተባረክ ኢትዮጵያ የልጆቻችን ነች

  • @ahebabkadir197
    @ahebabkadir197 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤ 🎉🎉

  • @MohammedSelman-y6o
    @MohammedSelman-y6o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስዬ የወለጋ አማራ ሰላም የሚፈልግ ከሆነ ህጻን አዋቂ ሣይቀር ፋኖ አይወክለንም ብለው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለባቸው

    • @AddisAshara
      @AddisAshara 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኦሮሞ ያ ሁሉ ሰው ሲጨፈጨፍ መቼ ኦነግን ለመቃውም ሰልፍ አልወጡም?

  • @NefisaAhmed-xf4ut
    @NefisaAhmed-xf4ut 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰላም ሰላም ስዬ

  • @USER-Tilahun
    @USER-Tilahun 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Well come seyoume and wofuuu

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መሀይብ ድልብ ነው ዘመነ ካሴ

  • @WnedmuAlamerw
    @WnedmuAlamerw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል ነዉ ።ይገርማል። የኛ መጨረሻ ምን ይሆን ።።ያሳዝናል። ።

  • @MukeremReshad-e2b
    @MukeremReshad-e2b 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Selam selam siya...yegna bat Etv Ketekefet 2 Amet Hone..Mideychin Anite Honehal..

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሳባና ሳር ዝርያ ዘንዶ መተከል መግባት አለበት አሉ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሲየ ሠላም ሌላው ስላልተሳካላቸው የመጥፊያ ግዛቸው ስለተቃረበ እኔ ከሞትኩ ሠርዶ አይብቀል እንለችዉ አሁን ተመሰረት ያሉት አደገኛ አካሄድ በኦሮሚያ በተለያዩ አከባቢ በተለይም በወለጋ ላሉት አማራ ተወላጆችውጤቱ እጅግ በጣም የከፋ ነው ደግነቱ ሁለቱም ሕዝቦች ተከባብረው ተባብረው ዛሬም ነገም የምኖሩ ናቸው ይብላኝ የከሰራችሁ ፅንፈኞች

    • @mickeyfruch
      @mickeyfruch 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Selam katu eko 34 amet honachew eko, teleyetew yemigedelut enesu nachew

  • @NaodAbe
    @NaodAbe 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ስዬ አሪፍ ቆይታ ነው አይዞህ በርታ።🎉

  • @GetechawKerebo
    @GetechawKerebo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱዬ ጀግናችን ኑርልን ምን አለባት የአንቴ ተማር በሆንኩ ብዬ ተማኛሁ ለነገሩ ሦስተኛ አማቴ ይዥለው አንቴ የአገራችን ጠቅላይ ምንስቴ ሆናህ አየሃለው ።ትቢትህ መካራ ነው መቼም አልፈልግም ትላለህ ጀግናችን ።አምለክ ሁሌም አይለይህ።

  • @yemaria05tesema83
    @yemaria05tesema83 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስዩሜ ፈጣር ረጂም እድሜ እንድሰጥህ እመኛለሁ

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tewdrosshimelis2833
    @tewdrosshimelis2833 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤ይብዛላችሁ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድራማ እተወኑ ወገኖቻችን የሚያስበሉ አሽከሮች በየተመኑእየተገለባበጡ እነሱ ስራቸዉነዉ ወገኖቸ እኛ ነ ን ማስተዋል የተሳነ ን

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @TeddySamuel-vz8tk
    @TeddySamuel-vz8tk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ ወንድማችን እንትን አብቹን ነ መጥለት ሐጽያት ነው እንወድሀለን

  • @KonjitSintayehu-y5l
    @KonjitSintayehu-y5l 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ስዬ

  • @NaijeaBaye
    @NaijeaBaye 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ስዬ ፋሲልንና ያየሰውን አፈመስካቸው እኮ እነዛን ደነዞች

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ መከራ ይብቃው 😢 አሁን ወለጋ ላይ ሊጀምሩ ነው የአማራ ክልሉ አልበቃ አላየው እነዚ አራጆች😢

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @beletemekonen-i3f
    @beletemekonen-i3f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስየቀርታ❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @djleulseged754
    @djleulseged754 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤ Seye

  • @djleulseged754
    @djleulseged754 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የወደቀ ስራትን ነው የአሜሪካ

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ጉራጌ ውስጥ አለሁ እያለ ነው

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💯💯💯💯

  • @GetamesayWorku
    @GetamesayWorku 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Siye our drone

  • @andualemmengistu7409
    @andualemmengistu7409 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Y-ITSolution
    @Y-ITSolution 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ስዩም ተሾመ የክ/ዘመኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተንታኝ።

  • @MustefaAdem-w9d
    @MustefaAdem-w9d 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጫካ ፕሮጀግት የሚባል የለም ስትለን ከርመህ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ አትፈርስም:
    ኦርቶዶክስም አትፈርስም
    ጠላቶቿ ቀድመው ይፈርሳሉ
    ታሪክም የላቸው ቶሎ ይረሳሉ::

  • @KirchaTube
    @KirchaTube 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ጎንደር ገቢወች ቢሮ- በተለይ የዞብል ክ/ከ ገቢወች ቢሮ ሃላፊ' አሁን ምክትል ሆኖ የተሾመው ሰው እና ከፀረሙስና ቢሮ ጋር በትብብር የሚሰሩትን ስራ - ሙሉውን በመረጃ እሰጥሃለው!!

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome Seye my favourite person ! I ❤ and wonder you from my heart for your great respection and appreciation to the people of Ethiopia. Thank you very much for your update news and most important informations. Today Ethiopia our sweetest country is being built on rockish/ very strong institutions and outstanding leaderships. Nothing has place in Ethiopia like exterimism, radicalism, ethanic politicsm and others. Ethiopia will be symbol of dimocracy, banner of peace and center of diplomacy and the road of proseperity. Long live our most important leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጀነራል ተፈራ ማሞ የሻቢያ ቅጥረኛ

  • @ababu3972
    @ababu3972 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያሰፈልጋል፡፡የ ወለጋ አማራ ፉኖ ነው. . .፡፡ ትግሪ ከሆነ ግን???

  • @Esubalw-z3k
    @Esubalw-z3k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነሆዱ አምላኩ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሱዳን ሴት ነች

  • @NuruHusan-u1w
    @NuruHusan-u1w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዩሜዋ ወድም አለም እስከዛሪ ውስጥ ውስጤን ይበላኝነበር የወለጋ ፍኖ አንድ ጥያቄ የመለሰልን ይመስለኛል በወለጋ በግፍ የተጨፈጨፉት አማራና ወሎየወቺ ገዳይና አራጅ ማን እደነበረ ያላወቀ ይወቅ እኛም ወሎየወቺ ከወሎ የሄዱትን መርጠው ጨፍጪፈው ኦሮሞ ገደላቸው አሉን ተጋብቶና ተዋልዱ የኖርውን አቤት ክፍት ስየ አተትለያለህ የወፉን ክንፍ ያጠክርው እውነት አይሞትም

    • @NuruHusan-u1w
      @NuruHusan-u1w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ስየየየየየየ የወለጋው ሰፍያለ መርጃን ብሠራልን ደስይለኛል

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ,🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Seyume🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @Dav-Eth
    @Dav-Eth 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ስዬ ያራዳ ልጅ ተመቸኝ👍
    "ጫካ የሚኖረው አውሬ ብቻ ነው!"

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተቆረጠ ሰአት አለው ስየ

  • @JamalHabshe
    @JamalHabshe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስሟ ነይማ አልጃብር

  • @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
    @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seyume egziabher teshome.Mengistu H/mariam hospital =Eleni Mohamed hospital

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስዬ አንበሳው! እንደዚህ ሠንበት ያሉትን ደጋገመህ አሣየን::❤

  • @ks-b53
    @ks-b53 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መብራት ሀይል የተተከሉ ዛፎችን በእልክ እንዳይመለሱ እየቆራረጡ ነው ሰዬ ወደ አለምባንክ/ከአየር ጤና ቀጥሎ ያለው ብትመጣ ታየዋለህ በዚህ ፀሐይ የምንጠለልበትን ኤያሣጡን ነው ዶ/ር አብይ ዛፍን መተከል እንድንወድ አበረታቶን የገዛ ገንዘቦቻችን አውጥተን በተከልነው ባልተከለ አንጀታቸው ሁለተኛ እንደንተክል በተግባር አሳይተውን ሄዱ ቅስማችንን ሰብረው እባክህ ድምፅ ሁንልን ሽቦ ነካ ካሉም በራሳችን እንመለምላለን ሰዬ እባክህ ለማመለከተው አደርስልን

  • @FikaduTebeje
    @FikaduTebeje 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ ክልል ሠላማዊ ሠልፍ መካሄዱን አላውቅም ብለህ መሣይ ሠልፉ ተቋረጠ የሚል ሠማሁ አልህ።አይቃረንም

  • @BilalOmer-px2yn
    @BilalOmer-px2yn 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የአማራ ህዝብ በሰላማው ሰልፍ ተናገረ ለፅንፈኛው

  • @WesenGirma-p9q
    @WesenGirma-p9q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስዩሜ ከባድ ሚዛን ፓራሲታሞልህ ስንት ሚሊግራም ነዉ? በማስታገሻ የሚሆን ነገር አይደለም አማራና ትግራይ የገባዉ ካንሰር ነዉ😂😂😂 ካንሰር ደሞ ተቆርጦ መጣል አለበት መዳን ስለማይችል.
    አንተና ባልደረቦችህ በርቱ ለማለት ያክል ነዉ

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስኪ ወሎ ከሚሴ ያለውን ሸኔም አንድ ነገር በለው ደራ ያለውን ሸኔም እንደዛው

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጋጋም 🤧

  • @YohanesSisay-g7x
    @YohanesSisay-g7x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍራቻቹህ እየጨመረ ነው

  • @afransultan7842
    @afransultan7842 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአክሱም፡ሀውልት፡ለውላይታ፡ምኑነው።ክወያኔ፡በምን፡ተለየህ።አንተም፡እንደጌታክ፡አለቀብክ።

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስቲ አሆን መሳይ እና ዘመዴ እውነት

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @yehabeshalij-j6g
    @yehabeshalij-j6g 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩም በምታቀርበው ትንተና እና መረጃ እጅግ ደስተኛ ነኝ። እናም ሁሌ በጉጉት ነው የምሰማህ። ግን አንዳንዴ ካንተ የማይጠበቅ በሚዲያ የማይነገር ቋንቋ ስሰማ እደነግጣለሁ። ለምሳሌ ' what the f**k did yo say' አይነት ንግግሮች ። ስለዚህ እባክህን ተጠንቀቅ።