Welcome Prof Gech my favourite person. I ❤ and wonder you from the very depths of my heart for your great respection and appreciation to the people of Ethiopia. Thank you very much for your update news and most important informations. You are a real proud and hero for the people of Ethiopia. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@Coffee-do1gm Dear brother. Eritreans are suffering for black people. White Arab and white European don't want black cities in red Sea since the destruction of axuimite kingdom
ድል ለኢትዮጵያውያን
ለዜና ዘገባው ከልብ እናመሰግናለን።🇪🇹❤️🇪🇹❤️
Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹
Welcome Prof Gech my favourite person. I ❤ and wonder you from the very depths of my heart for your great respection and appreciation to the people of Ethiopia. Thank you very much for your update news and most important informations. You are a real proud and hero for the people of Ethiopia. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
Wel come 🎉
ሰላም ሰላም
Dear ,Pro.Getye ,May ,God be with You Always ❤
Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
የምታቀረበው ዜናዎች በጣም ተሰማሚ ናቸው። ተመቺቶኛል ።በረታ ከጎነህ ነን።
ሳለም ሳለም
GAT❤❤
በጣም ጥሩ ነው በርታ ደንቆሮዎችን አስተምር
በርታ ጀግናው
Much appreciate your thorough analysis and detailed explanation.
The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
Wendm alem
👍👍👍👍👏👏👏
ሠላም ወዳጀ
❤❤❤❤❤❤
Maryland
Gat Ethiopian media 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yes ! It's a nice media.❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤ሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌትሽ❤❤❤❤❤❤
ሲንኳተቱ ይክረሙ ችግራቸውን ወደኛ አያምጡ እንጂ።
እናመሰግናለን ወንድማችን
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ብራቮ አለቃዬ መግቢያ effect ቱ ጥሩ ነው።በርታ ቀስ በቀስ እስቲዲዮዉም ይሳካል።ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን ።
አክባሪ ወንድምህ
China ለታይዋን ብላ ነው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት ኗሯት አይደለም። እኛ ስለቻይና አያገባንም ነገርግን ኢትዮጵያ ለሱማሌላንድ የሀገሪነት እውቅና መስጠቷ አይቀሬ ነው።
ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት ለኔ የማይገባኝ ክልሎች፣ኢትዬጵያ ስለ ሰላም ሲወራና ሲሰፍን ዬቲዬብ ቻናልን ሰላምን በመቃወም የሚያጣብቡ ግለሰቦችን....አያለሁ ሚስጥሩ አልተፈታልኝም...። ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!
ዩቱ ቦች ክሊክና ሼር እስካገኙ ድረስ ገንዘብ ይሰራሉ።
በየአመቱ መጨረሻ (public record)ስንት እንደተከፈሉ በግልፅ ማየት ይቻላል። የሀሰቱ ወሬ ጣፍቶን ክሊክ እስካረግን ድረስ እየበዙ ይሄዳሉ።
ትንሽ ጊዜ ቢወስድም ይህን ያልከዉ መረጃህ ምን ነበር ብለን በመጠየቅ፣ የሚለጥፉትን ፎቶ እዉነተኛነቱን (Verification: Google Image Search) ብናደርግ ከመዋሸት ይቆጠባሉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉
የህውሓት ሴራ ነው ። አማራን ለማሸማቀቅ የተወጠነ ልዩ ሴራ ነው ።
ሶማሌያ እንደ አገር እስከ ቆመችና የሶማሌላንድን ነፃነት ተቀብላ እስካልፈቀደች ድረስ ሶማሌላንድ ምንም እንኳን በብዙ አገሮች የነፃ አገርነት እውቅና ብታገኝም ቅሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል እንዳትሆን በፀጥታው ምክር ቤት ቻይና ድምፅን በድምፅ (Veto power) የመሻር መብቷን በመጠቀም ታግዳታለች ምክንያቱም አንዲት አዲስ አገር የተመድ አባል ለመሆን የአባልነት ማመልከቻዋን ለፀጥታው ምክር ቤት አቅርባ ከ15 የወቅቱ የፀጥታው ምክር ቤት አባል አገሮች ቢያንስ የ9 አገሮችን ድጋፍ ማግኘት ያለባት ሲሆን ከ5 የምክር ቤቱ ቋሚ አባል አገሮች ምንም ተቃውሞ ያለቀረበ እንደሆነ ነው። ነገር ግን ቻይና የታይዋንን ነፃነት እንደ ማትደግፈው ሁሉ የሶማሌላንድን የአባልነት ማመልከቻ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ታግደዋለች።
ስለዚህ ሶማሌላንድ ያለ ቻይና ተቃውሞ የተመድ አባል አገር ለመሆን በመጀመሪያ ሶማሌያ የሶማሌላንድን ነፃነት ተቀብላ ለተመድ የድጋፍ ደብዳቤ መፃፍ አለባት አለበለዚያ ሶማሌያ ፈርሳ 5ቱ ክልሎች (Reginal States) ነፃ አገርነት ማወጅ አለባቸው።
ለምሳሌ ኢትዮጵያ የኤርትራን ነፃነት ተቀብያለሁ ብላ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ለተመድ ደብዳቤ ባይጽፉ ኖሮ ኤርትራም እስከ ዛሬ ድርስ እንደ ሶማሌላንድ ነበር የምትሆነው።
ኢትዮጵያ ሳይውል ሳያድር በቀይ ባህር የተፈጥሮ የባህር በር ባለቤት እንደሆነች እና ከአሰብ እስከ ጅቡቲ ድንበር ድረስ ያለውን የኤርትራን ካርታ (Map) እንደማትቀበለው ማወጅ እና በኢትዮጵያ ካርታ (Map) በይፋ ማስፈር ይገባታል ።
th-cam.com/video/b5YrsZ_oguA/w-d-xo.htmlsi=tTRCDeto1b1B7dYF
Sadly; jealousy and hopelessness become “ the final frontier to Eritreans destinations!”.
@Coffee-do1gm
Dear brother. Eritreans are suffering for black people.
White Arab and white European don't want black cities in red Sea since the destruction of axuimite kingdom
@Coffee-do1gm issays. Is agent for white arabs
❤❤❤❤❤