የሆነ እብድ ቅሞ ሲጮህ... !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ጀዋሪ ከመዋሸቱ ብዛት ያወራውን የማያውቅ ደነዝ: ስው ነው!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    We support our beloved leader, Dr.Abiy

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ጃዋር ምንም ያልተሳካለት ስለሆነ ብዙ ይፍጨረጨራል

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ወደደም ተጠላ ከፓርቲ ብልጽግና ፣ከመሪ አብይ ፡፡ ምርጫዬ ነው!!

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጃዋር የፈጠራ ታሪኩን ይዞ መጣ። ሁሌም አድራጊ ፈጣሪ መምሰል ይፈልጋል።

  • @mastewalize
    @mastewalize 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ይሄ የሰይጣን ፈረስ ማንነቱ ስለተገለጠ ፈጣሪዬን አመሰግናለው።

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    መቸም ሕዝብ ይረሣል ብሎ ፣የፈፀመው ወንጀል የተረሣ መስሎት ነው ፡፡ ላለፉት 6አመታት የሕዝብ እልቂት እና የፖለቲካ ምስቅልቅል አንዱ ተጠያቂ ጀዋር ነው ፡፡

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አብዬ በርታልን። አማኑኤል መግቢያው እንዲሰፋ ማድረግ ተገቢ ነው። ብዙ ምቀኖች ብዙ ስልጣን ፈላጊዎች አሉንና። ስለ ሰለጣን እንጂ ስለ አገር ደንታ የላቸውም። አብይ ታላቅ መሪያችን ነው። ይቀጥላል ። አመንክም አላመንክ። ሰራዎቹ የተጨበጨበለት ምስክሮቹ ናቸው። እግ/ር ይጠብቅልን አሜን።።።❤🎉❤🎉

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በሰራው በደል፣ስህተት፣ግድያ የማይፀፅተው ዲያቢሎስ ብቻ ብቻ ነው።

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጀዋር መቃም ሳይሆን የሚታይበት ማበድ ነው የጀመረው 😂😂😂😂😂

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጀዋር እግዚአብሄር ልሳንህን ይዝጋው

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እዉነትም እብድና እብዶች አመኑኤል ይግቡ ሰራ መሰራት ያለበት መንግሥት ይሥራበት

  • @teferabekele
    @teferabekele 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    Jawar (lunatic) doesn't remember what he said yesterday.

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Dr Abeye yechelale

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ልማት ብልፅግና ለእፍሪካ ኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጅዋር ዘመድ የለውም አምባገን እና ዲሜክራሲ ልዬነቱን።

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሳቱን የሚቆሰቁስ እንጨት እራሱ እንጨቱ መቃጠሉ አይቀርም

  • @Moderngame2024
    @Moderngame2024 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    አብይ ታላቅ መሪ ነው

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Prime minister Dr Abiy Dios te bendiga

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጀዋር. አኬርህ ወድቃል. ከበቡሽ አታፍርም

  • @michaelworku399
    @michaelworku399 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ጀዋር ማለት ግዜን ጠብቆ ስልጣን ኮርቻ ላይ ለመውጣት የሚቅበዘበዝ ከንቱ ፖለቲከኛ መሆኑን አለማወቅ ሞኝነት ይመስለኛል

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@michaelworku399
      ምድርላይ ምንም ነገር ሊልህ የሚችል ሰው ቢኖር አንዱ ይሄ ነው።በርግጥ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ትልቁ ችግር መቼ ካጠገብህ እንደሚቀየሱ ደቂቃ አይፈጅባቸውም።ክህደትላይ ዘግናኝ ናቸው።ሰው ደሞ አቬሬጅ እንኳን ለቃሉ ካልታመነ ነገር አለሙ አለቀ።ምንም አያስተሳስረንም ማለት ነው።ለህግና ለቃል ካልተገዛ ሰው ማለት ከበርሜል የሚሻልበት ነገርን አላውቅም

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀላ ያቀዝብዝህ

    • @michaelworku399
      @michaelworku399 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@halidjafer1122እኔ እንዳንተ አይደለሁምና ቢጤህን ፈልግ

  • @hussein5172
    @hussein5172 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ውቤ የአገር ማገር ልጂ ነህ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ገፍላ ማለት እንደ ጃዋር....ፉዞ የሆነ ነገር ከንቱ ሰው። .."አልሞቱኩም ብዪ አልዋሽም" የአቶ ተሟቹ ብጤ.."አርሙኝ"

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ABIY ❤️ Ante bertalin❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ks-b53
    @ks-b53 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ተከበኩ ብሎ ብዙ ንፁሀን ተገድለዋል በዚህ ሳይጠየቅ መቅረቱ እንደልቡ እየወጣ መግባቱ አሁንም ትዕቢቱ ከመጠን አልፎአል እጁ ላይ ደም አለ ሚዲያዋች እባካችሁ የሻረውን ቁስላችንን አታመርቅዙት በዘህ ሰው ቀስቃሸነት ብዙ ሀብትና ነብስ አጥፍቶአል ፊት አንድ ክልልን ይዞ ለመጠቀም ይታትር ነበር አላዋጣ ሲለው ኢትዮጽያ አገር ማለት ጀመረ የሱን ጉድ ቤቲ አደባባይ አስጥታዋለች ያረጀ ውሻ መጮህ ይችላል እንጂ አይነክስም በቃ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ጃዋር አርጅቶአል የውሽቱ ጥግ የአረብ እስፕሪንግ አሰልጣኝ ነኝ ነበርኩ ሲል አበል ጠባቂ ጋዜጠኛ ሳያላምጥ ውጦ አደማጭ ላይ ይተፋል

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ መሪ ጀግና ነው! ❤❤❤❤

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነትም እብድ።አንድየ የሚለውን በሁለተኛው የማይደግም፣የሚቀባጥር እብድ ብቻ ነው።ህሊና ቢስ፣ዋልታ ረገጥ፣በዚያ ላይ ጫት ጨምሮበት !!!! ወይ ጉድ እንዲህ ያለ የእብደት፣ፖለቲካና አክቲቪዝም ህዝባችን ብዙሃኑን ሲያባላ ቀላል የማይባሉትን ገደለብን፣በጦርነት ሃገራችንን አደቀቀብን።እግዚአብሔር ይፍረድልን።

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    The so called Jawar is just an opportunistic.

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡነትም ሰማይቤት ሀይአብቹዬ ጥሩመልስ ❤❤

  • @AbrihamAyele-c3u
    @AbrihamAyele-c3u 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መለስ ከሚገዛ ሰይጣን ይግዛ ያልከው ......

  • @lianan309
    @lianan309 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    The reason he did this is because the government shut his illegal trade in Ethiopia, especially foreign currency issues

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    BBC ያለምክንያት ለፅንፈኞች የአየር ስዓት አይሰጥም። ምዕራባዊያን እንደተለመደው የኢትዮጵያን መንግስት እጅ መጠምዘዣ እጩ እያጩ ነው የሚል ጥርጣሬ አለኝ!!!

  • @MukeremReshad-e2b
    @MukeremReshad-e2b 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Selam selam weba

  • @GetuJentalaw
    @GetuJentalaw ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selame lagerachen

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @CalnNega
    @CalnNega 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጁዋር ቀዌ እዉነትም እብድ ነህ።
    ከጫት ሱስ ከውሸት ከምኞትና ከምቀኝነት ዉጣ።

  • @getachewagadoti1357
    @getachewagadoti1357 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀደም ብለን ያወራነውን አንርሳ። ስንጽፍም ጠንቀቅ መቀባጠር አያስፈልግም

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀዋር ምን ቅሞ ንፕው አጫጭሶ ነው :: ገዳይ አስገዳይ

  • @SurprisedFlamingoBirds-cq2hd
    @SurprisedFlamingoBirds-cq2hd ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድንቅ ቅንብር

  • @genetassefa986
    @genetassefa986 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡፍ አይና አውጣ ህዝቡን ተጫወትበት

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀዋር እኮ ምስቅልቅል የሆነ የሰው ዝርያ ነው። ዕብደቱ የመጨረሻ ደረጃ ደርሷልና ችላ በሉት።

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እይ ምነው ደህና የነበረው ሚድያህ ምን እያደረክ ነው ጅዋር ምርጫ ሲደርስ ለምን እዚህ እመጣኽው? ብቻ እዓብይን ይወዳደር እንዳትለን።
    ምነው እርም ነው የሚያስፈልገው ካልክ ማንም እይቃወምም ። ግን ጀዋር እያስፈልገንም።

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ሰሚ ያጣ እብድ ቁራ ::

  • @abm1344
    @abm1344 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን ምን ልሁን ብለህ ነው እስክስታ የምትመታው?እርሽኝ አታስታውሽኝ አረባሽም እኔ ማለት አለብህ ለኢትዮጵያ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abbbichu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የበደው ማነው ሁሉም ፖሎቲከኛ ያበደ ነው ለደሀ እዘኑ የኣላህን ቁጣ ፍሩ

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ውቤ የሚጠይቅ አካል ካለ ምናልባት ካለ ሰሞኑን መብራት በዚህ መልኩ የሚቋረጥበት ምክንያቱ ምን ይሆን ?ጠይቅልኝ ።

  • @AsefashMekonnenTeffery
    @AsefashMekonnenTeffery 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ke Abiy wech mery le ethiopia yelem atedekemu

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጁሃር እንደ ቁራ እድሜ ልኩን ይጮሃል እንጂ አንድም ቀን ለኢትዮጵያ ወይም ቆሜለታለሁ ለሚለው ብሄር አማራጭ የመፍትሔ ሃሳብ ማቅረብ ባለመቻሉ ነዉ አየር ላይ የቀረዉ ዛሬም ከስህተቱ ተምሮ በሳል አስተያየት መስጠት ተስኖታል

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yeh sew be zere be hayemanot ye kefafelen new ye ethiopia amelak yeferedebet¡!!!

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብቹዪ: ኑርልኝ❤
    ጀዋር: ስታልም: ኑር! አራት: ኪሎ: በምጫ: ብቻ: ነው!

  • @tesfayegelan8308
    @tesfayegelan8308 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውንነት እምኖ መቀበል ግድ ይላል የግድ እንደ እየሱስ አብይን አምልኩ አይነፋም ሳክስ

  • @TheDamtew
    @TheDamtew 48 นาทีที่ผ่านมา

    ምድረ አጨብጫቢ 😂😂😂

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Newark awaaletti gadi hagelu. Meraatu uffata uffate dha

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ነህ እብዱ የማይገባህ።

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የሚለዉ ቢህል ጁሀር ነዉ

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተቸገርነው ነገር ቢኖር እንደ ሀገር
    ያሏት የሚተቿት
    የተቸገረችው የሚሰራላት
    ገንቢ ሃሳብ ማምጣትና የሚታይ ነገር ለህዝቡ መስራት እንደነውር የሆነበት ጊዜ ሆኖዋል።
    ጀዋር የነበረውን ስርአት ለመጣል ጥሩ ሚና ነበረው። አሁንስ ምንድነው የተቸገረው? ወደ ኃላ መለስ ብለን ካየን ከኢሳትሚዲያ ጋር በሚሰራበት ጊዜ የነበረው አስተሳሰብ አሁን የያዘው አልነበረም። የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሁሉም ከብዙሃኑ ጥቅም ይልቅ ለግል ጥቅሙ የቆመ ነው። ስለሀገርና ህዝብ ከቆምክ ግን ከዚህ መላቀቅ አለብህ።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብርት ከንቲባ 3ኛው ኰሪደር ""አማኑኤል ሆስፒታል "" ሌላ መስራት ይሁን! ለጀዋር አይነት እብዶች!

  • @fantahungebeyehu8260
    @fantahungebeyehu8260 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 21 นาทีที่ผ่านมา

    ጅዋር ሀይለኛ ቅናት አለበት ዶ/ር አብይን የሚበልጥ መስሎት ተንፈራፈረ አሁን እፍረት ሆነበት ።

  • @amireem3806
    @amireem3806 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Be 1 Ras 2milas 😢😢😢😢😢

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይንየወደድኩትበምክንያትነውችግሩንየሚፈታውአህያዋንከፈቱትጋርነውጀዋርንየምጠላውለስልጣንፍላጎትበሜጫአገቱንወገኑንወድሙንሺአመትላንኖርወድምንበሜጫእንዴትእህልከጉሮሮይወርዳልብሎእንካንመግስትንማውረድከዛፍምአፕልንምማውረድአይቻልም

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሥላበቃበት የመጨረሻ አማራጭ አድርጎ የሚጠቀመው ነገር አለ እሄ ጁሀር የሚባል እብድ ሥሙኝ እሡ ኢትዮጵያዊ አይደለም ግን ኢትዮጵያን ማተራመሥ ይፈልጋል በከተማ ውሥጥ እያደራጀ ነው ብጥብጥ ለማሥነሣት ልገራችሁ አብዱ ነኝ የባቲው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጨነቀ እለት በዚህ ልክ መዝገጥ ቁማርተኛ ጫሌ በመሆን መሪ መሆን አይቻልም ከቦታ ቦታ መዝለ ል አይይይይ

  • @yade716
    @yade716 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዱ፦ "ህዝቡ ችግር ውስጥ ነው እኮ" ተብሎ ሲጠየቅ፣ ምን አለ መሰላችሁ፣ "እኔ መቼ ተቸገርኩኝ? በአሜሪካ ስታንዳርድ አይደለም የምኖረው።" ብሎ መለሰ አሉ።

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርት መሪ ጠ ም አብይ ግን አሁንም ለሀገራቸዉ ብሎ እድሜ ልክ አገልግሎ መረፋ ቤት የለላዉ ወታደር ብቻ ነዉ የሱ ችግር

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    PM Dr Abiy, has been on different attitude but problems of Super-igo groups thinking, e g. TPLF heroism & Amhara chovinisim etc. were detained.
    Democry and majority rule then comes (?)!!!

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአንድ አፍ ሁለት አፍ ጃዋር የሚቀልደው በእራሱ ነው ማንም አይሰማውም

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endyet nw gen swen yemiyaw

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jawar malet wolawy nefse geday

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኛ ሃገር ያሉ እስትንፋስ ኖሮአቸው የፖለቲካ ህይወታቸው የሞተ ፖለቲከኛ ነን ባዮች በልካችሁ የሚያውቃችሁን ህዝብ እንደ ደንቆሮ ቆጥራችሁ እንደ ፖለቲከኛ ለመናገር ስትቀርቡ እጅግ ታሳፍራላችሁ

  • @AbdubaWariyo
    @AbdubaWariyo 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Oromoon fedhii daldala siyaasa namoota dhuunfaa oromiyaa irratti dhugoomsuuf mootummaa oromoon filatteef ilmaan oromootin durfamee guutuu biyya itiyoophiyaa oli aantummaa angoo isaatin bulchaa jiru kana humnaan diiguu yaaltuuf daandii irratti baatee abaartu ammaan booda hin jirtu.

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 44 นาทีที่ผ่านมา

    አሱ የፃፈው መፅሐፍ እንደታሪኩ ከፋፋይ እንጂ ለኢት. ምን ሊፈይድ!!! የትናንቱንኮ አንረሳውም !!! ተረሳ ብሎ ነው እንዴ??።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዚህን ያህል ሳይሆን _ ነገሮችን ወደ ጎን ገፍታችሁ መቀራረቡ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ... አንዱ የሌላውን ብቃት መካድ አስፈላጊ ሆኖ አይታየኝም - ይህን ፀሃይ ላይ የወጣ እውነታ መካድ በፍፁም አይቻልም .....

  • @abebe357
    @abebe357 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያፍርም ይህ ከሃዲ

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሚገርመኝኮ ሌላው ቀርቶ ታማኝ በየነ በሂወት ያለ ሰው ለውጡ እንደመጣ አብረን እንስራ?ህዝቦችን እናቀራርብ!ሲለው "እኛኮ መንግሥት ሆነናል ምን እያልክ ነው?"ብሎ ያሾፈበት ቆሻሻና ትንሽ ሰው መሆኑን ብዙዎች የማናውቅ ይመስለዋል።መቼስ ታማኝ አንድ ቀን ብቅ ብሎ እንደሚነግረን አልጠራጠርም።

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተ የህዝባችሁ ቁስልና ህመም የማይገባችሁ አላማችሁ ስልጣን ብቻ የሆነ እናት ከጥቁር ማቅ እንዳትወጣ የወጣት ደም የምትጠጡ የሰይጣን አጋሮችና ጋዜጠኞች በእናት የእንባ ፀሎት እንደ ጢስ ትበናላችሁ ሃገራችን በግዚአብሄር ቸርነትና ዕርዳታ ዛሬ እንደምናየው ሸክሞ ይቀልላታል የቀድሞ ፍቅር ይመለሳል ጸጣሪንና ድንግልን ይዘን ተስፋችን አዲሷን ኢትዮጵያ ማየት እንጂ ለሆዳቸው ባደሩ ጋዜጠኛ አክቲቮስቶችና ተላላኪ ፖለቲከኛ የጦርነት አውድማ አትሆንም

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 13 นาทีที่ผ่านมา

    juhare kenya weste yememret chate kimo new yemezbarekew

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Besmam war mene hone?? Melkeh betam tekeyere!!!

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዠታም

  • @RabiraMu
    @RabiraMu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Siriidhaa namittin miidiyaaratuu yoo dhiyaatuu qamaatee jazbbaa taatee dubbattii dhiignni saba oromoo ishii yaagaafatuu!

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    This man is telling about himself. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ethiopia2999
      @Ethiopia2999 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😢😮👎👎👎👎👎👎

    • @Ethiopia2999
      @Ethiopia2999 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👎👎👎👎👎👎😺👎👎👎

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Du'a jalaa baatee amamoo maalbarbaada yaa Jawee? Dr Abiy dhiis. "እረፍ" እሱ ባይሆን ሥልጣን ላይ የነበረው እንደማትተርፍ ገምተን ነበር።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BerhanuamanteBorja-sg2lj
    @BerhanuamanteBorja-sg2lj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yet aware. Mayate yemàchil dakam tantangna sela rasu sewur ajanda selafaradebate yemelafalifi sawun jwaer

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብቾዬ ፡ ጋ ፡ አጠገቡ ፡ አትደርስም ፡ ጀዌ ፡ እዛዉከጫትህ ፡ ጋር።

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 5 นาทีที่ผ่านมา

    juhar telantna amarawen atefhalew belo sefkre neber zara amarew nknaka segemer mtkamiya lyadergew asebo yemta selhona amaraw kwyana ena juhare abro mesrtae ylebetem enersu ethiopian lmafres eyseru new

  • @ፈገግ
    @ፈገግ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ብልጽግና በግልፅ ወደ ገደል እየተጓዘ መሆኑ ማንም መካድ አይችልም! ሙሉ ሀገር ተሰተውት አንድ ሰፈር የሚያስተዳድር መንግስት 😁😁😁😁

  • @debebe2742
    @debebe2742 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዋር አወናባጅ ስንቱን ወጣት ያስጨረሰ
    ሆዳም ራስ ወዳድ ነው።

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አብይ ካልሆነ ለውጡን ማን አመጣዉ አንተ ሰው ከማቃል በቀር ምንድነው ረዐይህ
    ያንተን ነገረን አለዚያ ቀፎ ነህ

  • @sarakebede4793
    @sarakebede4793 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤