ነፃ ውይይት (Free Discussion)
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
  • 165
  • 9 349 307
የአባት ጥረት በልጅ ስኬት ይመዘናል ! | ለውጡን ያመጣው ልጁ ነው! ሀገር የሚመሩት ልጁና አብይ | አባቴ ባርነትን ከምቀበል በክብር እንድሞት ይመርጣል
የአባት ጥረት በልጅ ስኬት ይመዘናል ! | ለውጡን ያመጣው ልጁ ነው! ሀገር የሚመሩት ልጁና አብይ | አባቴ ባርነትን ከምቀበል በክብር እንድሞት ይመርጣል
มุมมอง: 37 145

วีดีโอ

መብራት እንስጣችሁ - የባህር በር ስጡን ! | የዶ/ር ጌድዮን የጂቡቲ ጉብኝት እና የሶማሌላንድ ግጭት | ግብፅ እና ኤርትራን ክፉኛ ያስደነገጠው
มุมมอง 65K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
መብራት እንስጣችሁ - የባህር በር ስጡን ! | የዶ/ር ጌድዮን የጂቡቲ ጉብኝት እና የሶማሌላንድ ግጭት | ግብፅ እና ኤርትራን ክፉኛ ያስደነገጠው
ኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን ጦር ሰራዊት የምትገነባው ለማን ነው? | የመሬት መንቀጥቀጥ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚን ሲጥ ሊያደርግ ይችላል | የዘመነ ቡድን ልክ እንደ ጃልመሮ
มุมมอง 46K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኢትዮጵያ 1 ሚሊዮን ጦር ሰራዊት የምትገነባው ለማን ነው? | የመሬት መንቀጥቀጥ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚን ሲጥ ሊያደርግ ይችላል | የዘመነ ቡድን ልክ እንደ ጃልመሮ
በዶ/ር አብይ ላይ ተጠንስሶ ስዩም ያከሸፈው ሴራ | ጃዋር ከምርጫ ወደ ሜጫ የዞረበት ሚስጥር | "ዲፕሎማሲን የገደለው ዲሞክራሲ ሞቷል አለ" የገዱ ጉድ ሲገለጥ
มุมมอง 65K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዶ/ር አብይ ላይ ተጠንስሶ ስዩም ያከሸፈው ሴራ | ጃዋር ከምርጫ ወደ ሜጫ የዞረበት ሚስጥር | "ዲፕሎማሲን የገደለው ዲሞክራሲ ሞቷል አለ" የገዱ ጉድ ሲገለጥ
ጀዋር መሀመድ በመፅሐፉ ያለካተታቸው ሚስጥሮች | ጁዋር ጋር ሄደው ምክር የሚጠይቁት ባለስልጣናት ጉድ ! | ፕረዚዳንት ማሜን የመሰረተው ጀዋር መሀመድ
มุมมอง 73K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ጀዋር መሀመድ በመፅሐፉ ያለካተታቸው ሚስጥሮች | ጁዋር ጋር ሄደው ምክር የሚጠይቁት ባለስልጣናት ጉድ ! | ፕረዚዳንት ማሜን የመሰረተው ጀዋር መሀመድ
በሱማሌላንድ እና ሶማሌ ክልል መካከል ምን ተፈጠረ? | የጃዋር እብደት፣ የዘመነ ልክፍት፣ የወያኔ እብሪት እና የሻዕቢያ ተላላኪነት
มุมมอง 54Kวันที่ผ่านมา
በሱማሌላንድ እና ሶማሌ ክልል መካከል ምን ተፈጠረ? | የጃዋር እብደት፣ የዘመነ ልክፍት፣ የወያኔ እብሪት እና የሻዕቢያ ተላላኪነት
በአንካራው ስምምነት ግራ የጋቡት ሻቢያ እና ግብፅ |ዶ/ር ቴዎድሮስ ከድብደባው መትረፉን አስታውቋል ! ለምን ሄደ?|ግብፅ፣ኤርትራ፣ሱዳን የሚፈሩት ጀ/ል ይልማ
มุมมอง 47Kวันที่ผ่านมา
በአንካራው ስምምነት ግራ የጋቡት ሻቢያ እና ግብፅ |ዶ/ር ቴዎድሮስ ከድብደባው መትረፉን አስታውቋል ! ለምን ሄደ?|ግብፅ፣ኤርትራ፣ሱዳን የሚፈሩት ጀ/ል ይልማ
ብልፅግና ውስጥ ቁጭ ብለው ሴራ የሚጠነስሱት ባለስልጣናት|ጁዋር መሃመድ ከእራሱ ሀሳብ ጋር መጋጨት ጀመረ|ዶ/ር አሽብርን በግምገማ ከብልፅግና ፓርቲ አባሩልን!
มุมมอง 49Kวันที่ผ่านมา
ብልፅግና ውስጥ ቁጭ ብለው ሴራ የሚጠነስሱት ባለስልጣናት|ጁዋር መሃመድ ከእራሱ ሀሳብ ጋር መጋጨት ጀመረ|ዶ/ር አሽብርን በግምገማ ከብልፅግና ፓርቲ አባሩልን!
ግብፅ እና ኤርትራን ክፉኛ ያስደነገጠው ድል | የኢትዮጵያ ጥቅም የሚከበረው በጉልበት እና በውይይት ነው | አባይን ያላመነጨ ሀገር ውሃውን መጠጣት አይችልም !
มุมมอง 52K14 วันที่ผ่านมา
ግብፅ እና ኤርትራን ክፉኛ ያስደነገጠው ድል | የኢትዮጵያ ጥቅም የሚከበረው በጉልበት እና በውይይት ነው | አባይን ያላመነጨ ሀገር ውሃውን መጠጣት አይችልም !
ሲተነትን ይኖራል እንጂ ስልጣን አይዝም ! - ዶ/ር አብይ | የራሱን ህዝብ በችግር የሚፈጀው ብሄርተኛ ቡድን | ስልጣን ሲሰጡት አይሰራም -ሲነፍጉት አያሰራም
มุมมอง 48K14 วันที่ผ่านมา
ሲተነትን ይኖራል እንጂ ስልጣን አይዝም ! - ዶ/ር አብይ | የራሱን ህዝብ በችግር የሚፈጀው ብሄርተኛ ቡድን | ስልጣን ሲሰጡት አይሰራም -ሲነፍጉት አያሰራም
ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ጉብኝት ጀርባ ያሉት ሚስጥሮች | የአድዋ ድል ለመጀመሪያ ጊዜ በተሸናፊዎቻቸው ተዘከረ! | ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት የተገኘበት ጉብኝት
มุมมอง 52K14 วันที่ผ่านมา
ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ጉብኝት ጀርባ ያሉት ሚስጥሮች | የአድዋ ድል ለመጀመሪያ ጊዜ በተሸናፊዎቻቸው ተዘከረ! | ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት የተገኘበት ጉብኝት
የአብይ አምባገነንነት ወይስ የብሔር የበላይነት? | "ሰይጣን ለተንኮሉ መፅሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል" | የግጭቱ መንስኤ ምንድነው?
มุมมอง 59K14 วันที่ผ่านมา
የአብይ አምባገነንነት ወይስ የብሔር የበላይነት? | "ሰይጣን ለተንኮሉ መፅሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል" | የግጭቱ መንስኤ ምንድነው?
የጃዋር ሰሞነኛ እብደት 1 ቢሊዮን ብር ስለታገደበት | የጅል ማስፈራሪያ "ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" ነው | ዶ/ር አብይ ስለ ጃዋር መፅሐፍ ምን አሉ?
มุมมอง 135K14 วันที่ผ่านมา
የጃዋር ሰሞነኛ እብደት 1 ቢሊዮን ብር ስለታገደበት | የጅል ማስፈራሪያ "ኢትዮጵያ ትፈርሳለች" ነው | ዶ/ር አብይ ስለ ጃዋር መፅሐፍ ምን አሉ?
የወለጋ ፋኖ ለአማራ ምኑ ነው ? | በአማራ ክልል የተሰገሰጉት ካድሬዎች ጉድ | በሳንጃ መቆጣጠር ትችላለህ - መምራት ግን አትችልም
มุมมอง 44K14 วันที่ผ่านมา
የወለጋ ፋ ለአማራ ምኑ ነው ? | በአማራ ክልል የተሰገሰጉት ካድሬዎች ጉድ | በሳንጃ መቆጣጠር ትችላለህ - መምራት ግን አትችልም
በአንካራው አተካራ የተሸፈነው እውነት | የአማራ ክልሉ እብደት ልክ እንደ አሜሪካ ነው ! | ክሽፈት የሚጀምረው ትምህርት ቤት የተዘጋለት ነው
มุมมอง 54K21 วันที่ผ่านมา
በአንካራው አተካራ የተሸፈነው እውነት | የአማራ ክልሉ እብደት ልክ እንደ አሜሪካ ነው ! | ክሽፈት የሚጀምረው ትምህርት ቤት የተዘጋለት ነው
ዶ/ር አሸብር የኑክሌር ጦርነት ሊያስነሳ ነው! | እጃችን የገባው ወሳኝ ሚስጥራዊ ሰነድ | ከኡጋንዳው ጀነራል ጉብኝት በስተጀርባ ያሉት ሚስጥሮች
มุมมอง 57K21 วันที่ผ่านมา
ዶ/ር አሸብር የኑክሌር ጦርነት ሊያስነሳ ነው! | እጃችን የገባው ወሳኝ ሚስጥራዊ ሰነድ | ከኡጋንዳው ጀነራል ጉብኝት በስተጀርባ ያሉት ሚስጥሮች
ኢሳያስ አፈወርቂ የሄደው ለስደት ወይስ ለጉብኝት?|በስደተኝነት ስም የሚነግዱት የሻዕቢያ ሰላዮች|የጣሊያኑ አምባሳደር ሻዕቢያን ለማስደሰት የተናገሩት አሳፋሪ .
มุมมอง 58K21 วันที่ผ่านมา
ኢሳያስ አፈወርቂ የሄደው ለስደት ወይስ ለጉብኝት?|በስደተኝነት ስም የሚነግዱት የሻዕቢያ ሰላዮች|የጣሊያኑ አምባሳደር ሻዕቢያን ለማስደሰት የተናገሩት አሳፋሪ .
ዶ/ር አብይ በግድ የተቀበሉት መራራ ሃቅ? | የአንካራው ስምምነት ትርፍ እና ኪሳራ | የሶማሌላንድ ዕውቅና እና የሙሴ ቢሂ ቁማር
มุมมอง 99K21 วันที่ผ่านมา
ዶ/ር አብይ በግድ የተቀበሉት መራራ ሃቅ? | የአንካራው ስምምነት ትርፍ እና ኪሳራ | የሶማሌላንድ ዕውቅና እና የሙሴ ቢሂ ቁማር
ግብፆችን ያሳበደው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬት | ኢትዮጵያ ከአንካራው ስምምነት ምን አተረፈች? | ግብፅ ቀጥተኛ የኢትዮጵያ ጠላት ናት!
มุมมอง 53K21 วันที่ผ่านมา
ግብፆችን ያሳበደው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬት | ኢትዮጵያ ከአንካራው ስምምነት ምን አተረፈች? | ግብፅ ቀጥተኛ የኢትዮጵያ ጠላት ናት!
የኤርትራው ጳጳስ ፀሎት ለኢሳያስ ፍትሀት | በነዳጅ መጥታ በነዳጅ የምትሄደው ሀገር | ቱርክ አና ኢትዮጵያን ያስተሳሰረው ብሔራዊ ጥቅም
มุมมอง 45K21 วันที่ผ่านมา
የኤርትራው ጳጳስ ፀሎት ለኢሳያስ ፍትሀት | በነዳጅ መጥታ በነዳጅ የምትሄደው ሀገር | ቱርክ አና ኢትዮጵያን ያስተሳሰረው ብሔራዊ ጥቅም
ሶማሊያ በጭንቅ የፈረመችው ፊርማ ! | የኢትዮጵያ መንግስት ከአልሸባብ ጋር የተገናኘበት ሚስጥር | ከአንካራው ስምምነት ጀርባ ማን አሸናፊ ሆኖመጣ ?
มุมมอง 67K21 วันที่ผ่านมา
ሶማሊያ በጭንቅ የፈረመችው ፊርማ ! | የኢትዮጵያ መንግስት ከአልሸባብ ጋር የተገናኘበት ሚስጥር | ከአንካራው ስምምነት ጀርባ ማን አሸናፊ ሆኖመጣ ?
ፅንፈኝነትና ኢትዮጵያዊነት፦ ቃል ይገድላል፥ ያድናል! | የሻዕቢያ ትግል የጀመረው ሶሪያ ውስጥ ነው! | የኢሳያስ መጨረሻም እንደ አላሳድ ይሆናል!
มุมมอง 41K28 วันที่ผ่านมา
ፅንፈኝነትና ኢትዮጵያዊነት፦ ቃል ይገድላል፥ ያድናል! | የሻዕቢያ ትግል የጀመረው ሶሪያ ውስጥ ነው! | የኢሳያስ መጨረሻም እንደ አላሳድ ይሆናል!
ዶ/ር ዐብይ እና በሽር አላሳድ ምን ያመሳስላቸዋል? |የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ጀርባ ያለው ድብቅ ሴራ|ኢሳያስ አፈወርቂ የበሽር አላሳድ እጣፋንታ ይደርስበታል !
มุมมอง 57K28 วันที่ผ่านมา
ዶ/ር ዐብይ እና በሽር አላሳድ ምን ያመሳስላቸዋል? |የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ጀርባ ያለው ድብቅ ሴራ|ኢሳያስ አፈወርቂ የበሽር አላሳድ እጣፋንታ ይደርስበታል !
ጃል ሰኚ የተናገረው ወይስ የለበሰው?|ከፋኖ ጋር የተጀመረውን ድርድር ለማደናቀፍ የተፈፀመው ጭፍጨፋ|የአማራ ክልል የሚታመሰው ከሁቲ አማፂያን በተገዛ ጦር ...
มุมมอง 54Kหลายเดือนก่อน
ጃል ሰኚ የተናገረው ወይስ የለበሰው?|ከፋ ጋር የተጀመረውን ድርድር ለማደናቀፍ የተፈፀመው ጭፍጨፋ|የአማራ ክልል የሚታመሰው ከሁቲ አማፂያን በተገዛ ጦር ...
ዶ/ር ዐብይ እንደዚህ ተናዶ ተቆጥቶ አያውቅም ! | ከሰሞነኛው የሻቢያ ንጭንጭ ጅርባ ያለው ምክንያት | ዶ/ር ዐቢይን ያስቆጣው የዶ/ር ደብረጺዮን ንግግር
มุมมอง 70Kหลายเดือนก่อน
ዶ/ር ዐብይ እንደዚህ ተናዶ ተቆጥቶ አያውቅም ! | ከሰሞነኛው የሻቢያ ንጭንጭ ጅርባ ያለው ምክንያት | ዶ/ር ዐቢይን ያስቆጣው የዶ/ር ደብረጺዮን ንግግር
ጉድ በል ጎንደር !..መለስ ዜናዊ ጎጃሜ ነው ተባለ ! | አሸባሪው የጃል ሰኚ ቡድን ሳይሆን የ ጁዋር ቡድን ነው |የድሮውን እየረገምን ዛሬ ላይ እየደገምን
มุมมอง 59Kหลายเดือนก่อน
ጉድ በል ጎንደር !..መለስ ዜናዊ ጎጃሜ ነው ተባለ ! | አሸባሪው የጃል ሰኚ ቡድን ሳይሆን የ ጁዋር ቡድን ነው |የድሮውን እየረገምን ዛሬ ላይ እየደገምን
ኢትዮጵያዊያን የሰለቸን የሻዕቢያ ሴራ እና ጉራ ነው! |በደቡብ ኮሪያ የታየው በኢትዮጵያ ሊከሰት ይችላል |ጭለማ ውስጥ እያደሩ ትልቁን የሃይል ማመጫ ያጣጥላሉ!
มุมมอง 45Kหลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያዊያን የሰለቸን የሻዕቢያ ሴራ እና ጉራ ነው! |በደቡብ ኮሪያ የታየው በኢትዮጵያ ሊከሰት ይችላል |ጭለማ ውስጥ እያደሩ ትልቁን የሃይል ማመጫ ያጣጥላሉ!
የመጨረሻዋ ስልክ ጥሪ፡ ጠ/ሚ አብይ ታዬ ደንደኣ ጋር ደውለው ምን አሉት? | የታዬ ደንደኣ መፈታት እና የብናልፍ አንዷለም መልቀቅ ተያያዥነት አለው?
มุมมอง 55Kหลายเดือนก่อน
የመጨረሻዋ ስልክ ጥሪ፡ ጠ/ሚ አብይ ታዬ ደንደኣ ጋር ደውለው ምን አሉት? | የታዬ ደንደኣ መፈታት እና የብናልፍ አንዷለም መልቀቅ ተያያዥነት አለው?
ጃዋር መሃመድ የራሱ ሽብር ቡድን አቋቁሟል! | ጃልማሮ እና ጃልሰኚ የተለያዩበት ሚስጥር | ሻዕቢያ ጋንግሪን ነው! መቁረጥ እንጂ ማስታመም አያስፈልግም!
มุมมอง 58Kหลายเดือนก่อน
ጃዋር መሃመድ የራሱ ሽብር ቡድን አቋቁሟል! | ጃልማሮ እና ጃልሰኚ የተለያዩበት ሚስጥር | ሻዕቢያ ጋንግሪን ነው! መቁረጥ እንጂ ማስታመም አያስፈልግም!
ተደብቆ የቆየው የተባበሩት መንግስት ድንጋጌ ይፋ ወጣ|ለኢትዮጵያ ተቀጥረው ለኤርትራ የተከራከሩት ጠበቆች | "ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ሙሉ መብት አላት"
มุมมอง 78Kหลายเดือนก่อน
ተደብቆ የቆየው የተባበሩት መንግስት ድንጋጌ ይፋ ወጣ|ለኢትዮጵያ ተቀጥረው ለኤርትራ የተከራከሩት ጠበቆች | "ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ሙሉ መብት አላት"

ความคิดเห็น

  • @muluderseh2283
    @muluderseh2283 11 วินาทีที่ผ่านมา

    ስዩሜ : እግዚአብሔር : ለእንተም : ለቤተሰቦችህም : መጽናናት ይስጣችሁ ፣ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፣ በርታ ጠንክር አይዞህ ! ! !

  • @FishLol-jc1wx
    @FishLol-jc1wx 4 นาทีที่ผ่านมา

    የአባታችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ስዬ 🙏 ኢሄ የዛሬው ንግግርህ ትውስታህ በሙሉ ያቀረብከው ነገር በጣም አስተማሪም ነው ታሪካዊም ነው ነገ እሼ ሲያድግ ይፈልገዋል ያንተ TH-cam አይታመንም እና አላውቅም ብቻ በምታስቀምጡት ነገር አስቀምጡት ።ላንተ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ስዬ🙏

  • @FeiselAhmed
    @FeiselAhmed 6 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ያማል ስዩሜ ህመሙን የሚያውቀው የደረሰበት ሰው ነው።ነብስ ይማር።

  • @watcher6397
    @watcher6397 6 นาทีที่ผ่านมา

    ስለ አባትህ ማረፍ በጣም አዝኛለሁ ፣ አይዞህ ወንድሜ በርታ ይሄ በሁሉም የሚመጣ ሀዘን ነው 😮😮😮

  • @GetachewTekileSheware
    @GetachewTekileSheware 11 นาทีที่ผ่านมา

    አባቴ ከመወለዴ በፊት ነው የሞተው ስለአባት ስታወራ የሆነነገር ተሰማኝ

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele7714 12 นาทีที่ผ่านมา

    Sorry 😞 for your loss my brother

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 12 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩሜ ሲወራ አልፎ ሁሉ ነገር ቀላል ይመስላል! አንዳንዴ ግን ሆድ ይበረሳል ካለወሩትና ካላለቀሱት አይወጣም! አይዞን የብዙ ኢትዮጵያኖች ኑሮ እንደዚ ነበር አሁንም እንኳን ገጠር እዚሁ አዲስ አበባም አለ አይዞን በርታ❤❤❤❤

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 15 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩሜ እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸውን ይማር!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 16 นาทีที่ผ่านมา

    ስየ ሰለም አባትን ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን አተን የመሰለ ጀግና ላገራችን ወልደውላታል ክብርም ይገባቸዋል ነብስ ይማ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 16 นาทีที่ผ่านมา

    ልክ ነህ ስዩሜ የኔም እናት ከአለም አንደኛ እናት ነው ያለኝ ❤❤❤❤ ለቤተሰቧ ቀርቶ ለሰው ልጅ ሁሉ የምትጨነቅ ልዩ ናት!❤❤❤

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 18 นาทีที่ผ่านมา

    ሥዩሜ እግዚአብሔር መፅናናትን ያብዛልህ !!!

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 18 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ስዩሜ አታስለቅሰን የምትለው ነገር ሁሉ ይገባኛል የኔም እናት እንደዚ ናት እንዳንተ አባት! አሁንም እኛ ስድስታችንም በሷ ወተን ስራ እንደጉድ እንሰራለን በተለይ 2ቱ ወንድሞቼ! ብቻ ይሁን ❤❤❤❤❤ ቅር እንዳይልክ ስዩሜ አንተም እኮ ምን እረፍት አለህ?

  • @andishman
    @andishman 20 นาทีที่ผ่านมา

    ስዬ ፈጣሪ ያፅናህ ወንድሜ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 22 นาทีที่ผ่านมา

    የኔ ደሞ እናቴ ነበረች መሰረተ ትምርት ለናቶች ምታስኮርጅና የቤት ስራም ትሰራላቸው ነበር! ምን ዋጋ አለው እድል እብድ ሆኖ ቅናተኛ ባል አግብታ ባጭር አስቀርቶ ልጅ በልጅ ሆና ቤት እንደመሀይም አስቀራት! ግን በድህነት ውስጥ ሆና እኛን አስተማረች ሁላችንም በጤና አለን!!!❤❤❤❤ አሁንም አንተ በርታ

  • @yosefberhanu6896
    @yosefberhanu6896 24 นาทีที่ผ่านมา

    Sorry about your loss, seyume, God bless his soul

  • @saronmuluye6053
    @saronmuluye6053 32 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩም እግዚብሔር ያጽናኽ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 32 นาทีที่ผ่านมา

    እኔን ወንድሜ ስዩሜ አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ ተክተው ነው አይዞን የኔ ጀግና በርታ ፈጣሪ ያፅናህ ስዩሜ❤❤❤❤❤❤

  • @ephremyikunoamlak478
    @ephremyikunoamlak478 32 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩም አንተ ለአባትህና ለሀገርህ ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያፅናናህ የእግዚአብሔር ን ቃል እንደሚሰማ በጥልቅ ስሜት ነው የሰማሁህ የአብ ይህን ቃል ፈፅም መልካም ዘመን ይሁንልህ።

  • @bizuworkbeyene5775
    @bizuworkbeyene5775 40 นาทีที่ผ่านมา

    አይ ስዩሜ እንደዛ እንዳለቅንህ አሁን የዱዳ አድናቂ መሆንህን ሳስብ ውስጤ በጣም ያዝናል

  • @millionshiferaw2341
    @millionshiferaw2341 40 นาทีที่ผ่านมา

    እሰዬ በጣም ጥሩ አባት እንደነበሩህ የጥንካሬ ትክክለኛ መነሻውን አሳየኸን!ሙሉ ታሪኩን ተመስጬ ነው የሰማሁት!ጀግና የጀግና ልጅ ማለት እንዲህ ነው!ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን!መፅናናቱን ላንተና ለመላው ቤተሰብህ እግዚሀብሄር ይስጣቹ! እኔማ እሰዬ የተ ጠፋ ብዬ ነበረ።

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7 41 นาทีที่ผ่านมา

    ጀግና አባት ጀግና ልጅ ሰቶናልና ሰዪሜ አለልን፣ ነፍሳቸው በአፀድ ገነት ትረፍ

  • @chalachewtsega
    @chalachewtsega 41 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩሜ እግዚአብሔር ያጥናህ

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 42 นาทีที่ผ่านมา

    ኦቦ ቡልቻ አረጉ ነው የሚባለው አብይን የመሰለ መሪ ለኢትዮጵያ ከፈጣሪ የተሰጠ ሀገሩን የሞወድ መሪ በማየታቸው አረፉ እውነትም! ትግላቸው ከንቱ እንዳልቀረ አይተዋል! ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን❤❤❤❤

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 45 นาทีที่ผ่านมา

    አዎ ለራሳቸው አይሆኑም በበታችነት ስሜት የተጠቁ ናቸው እኮ ለዛ ነው እለትከእለት እየወጡ እያቀረሹ መዝቀጣቸውን የሚያሳዩን!!!

  • @HailuAbebe-wi3tz
    @HailuAbebe-wi3tz 46 นาทีที่ผ่านมา

    ረዳት ፕሮፌሰር ስዩም ተሾመ በእውነት እልሃለሁኝ ሙሉ ፕሮግራሙን ነው የተከታተልኩትኝ በጣም አዝኛለሁ አባቴ ያክል የሞተ መስሎ ነው የተሰማኝ ኢትዬጲያዊ የሆነ ሁሉ በጣም አዝኗል እግዚአብሄር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን። ሰሞኑ ስትጠፋብኝ ያላንድ ምክንያት አይጠፋም ብየ ነበር የፈራሁት አልቀረም። ያንተው የሁልግዜ ተከታይ ነኝ ሃይሉ አበበ ተሠማ ነኝ ከራያ ወሎ ኮረም ግራ ካሱ ።አይዞን ወንድማለም❤❤❤

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 47 นาทีที่ผ่านมา

    Nebes yemare seya

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 48 นาทีที่ผ่านมา

    አይ ስዩሜ ተሳዳቢና ተቺ ምን ሀይማኖት አለው ስራም አይችልም ለሆዱ ነው የሚኖረው የዘቀጡ ናቸው!

  • @tigisttsegaye1899
    @tigisttsegaye1899 52 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩሜ ስኬታማ ነህ ታድለሃል ፡፡ ታሪክህን በደማቁ ጽፈሃል ፡፡ በዚቹ አጭር እድሜክ ብዙ ስኬታማ ነገሮችን አከናዉነሃል ፡፡ ይህ የሆነዉ ደግሞ መሰረትህ የተገነባዉ በጠንካራዉ እና ታታሪዉ አባትህ ላይ የተሰራ በመሆኑ ነዉ ፡፡ እግዚአብሄር አምላክ የአባትህ ን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልህ ለአንተም ደግሞ መጽናናትን ይስጥህ ፡፡

  • @adnewtewabe5336
    @adnewtewabe5336 56 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩም ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ እንዲሁም ለአባትህ ደግሞ እረፍትን ያድልልኝ! ወደ ሃሳቤ ልግባ እኔ የአባቴ ልጅ ነኝ ብለሃል ከዛ ልነሳ አባትህ ኩሩ እንደነበሩ ከአንተ ቢሆንም ሰምተናል የእውነት አንተ ኩሩ ነህ ወይ? ለህሊናህ ነው ወይስ ለሆድህ ያደርከው? የትግራይ ኤሊት የሰራውን ስህተት የኦሮሞ ሲሰራው ልክ እሚሆንበትን ምክንያት በሆድህ ነው የተረዳኸው ወይስ በህሊናህ? አመጣሁት የምትለው ለውጥ አንተን ከመመህርነት አላቆ ቤትና መኪና አስገኘህ እንጂ ያንተ ጓደኞች የነበሩት መምህራን አንተ ስራ አቁመህ ስትወጣ የነበረህን ደሞዝ እየተከፈላቸው መሆኑን ታውቃለህ አደል? አንተ ስለሌሎች ፍትህ የምትሟገት ሰው ከሆንክ ምነው አፍህ ተለጎመ? የእውነት አንተ ሙህርስ ነህ ወይ? አንተ ያመጣኸው ለውጥ ሚሊዮኖችን ጭዳ ማድረግ ነበረብት ብለህ ዛሬም ታምናለህ? ዛሬም የምታወራው ህሊናህ የሚልህን ነውን?

  • @MunaNegash-pc7po
    @MunaNegash-pc7po ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዬአላህ መፅናናቱንናብርታቱን ይስጥ አባትህ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው ለሁሉም ለሁላችንም አባት ተምሳሌት ናቸው አይዞህ በርታ ወንድም አልም😭😭😭😭

  • @084Dudududu
    @084Dudududu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ስዩሜ እንዴት አይቀላቀልብህ ዘመንህን ሙሉ ለሀገርህ እንደለፋህ እኮ ነው የኖርከው አሁን ነው ትንሽ አቢቹ ሲመጣ ያወከው ኡፈይ ያልከው አቦ ኑርልን ዘርህን እንደምድር አሸዋ ያብዛው❤❤❤❤❤

  • @molalegngeda
    @molalegngeda ชั่วโมงที่ผ่านมา

    RIP

  • @molalegngeda
    @molalegngeda ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Interesting

  • @ZeyinebWasili
    @ZeyinebWasili ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዬ ስለአባትህ ስትነግርን ስለኔ አባት የምታወራ አየ መሰለኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ ፣አባቶቻችንን ፍጣራ ነብሳቸው በአውደ ገነት ያሳርፍው ለንተም ለቤተሰብህም መፅናናት ፍጣሪ ይስጢቺ።

  • @AddisZegye
    @AddisZegye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @ConfusedBus-tp9wd
    @ConfusedBus-tp9wd ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩም እግዛብሔር ፅናቱን ይስጥህ ከጀግና አባት ጀግና ልጅ ይፈጠራል

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን ስዩሜ። መልካም በአል ለአንተና ለቤተሰቦችህ እና ለወፉ እመኝላችኋለሁ። የአባትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።ነፍስ ይማር እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

  • @tesfaddis2016
    @tesfaddis2016 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፍስ ይማር

  • @kubromhabte1418
    @kubromhabte1418 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነብስ ይማር ሲዩሜ ቀን ተራ ነው

  • @lemitadesse5625
    @lemitadesse5625 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሥዩሜ የሀዘንህ ተካፋይ ነኝ! እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን! ለቤሰቡም መጽናናትን ይስጥልን!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbnetMekuria
    @AbnetMekuria ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seyia btam yasszrnal! Nbsachwun bgenet yanurlen!

  • @TesmmaZewdwteshome
    @TesmmaZewdwteshome ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዮማችን ለአንተና ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለሁ ለአባትህ ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑረው

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rip😢

  • @millionshiferaw2341
    @millionshiferaw2341 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩሜ እግዚሀብሄር መፅናናቱን ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጣቹ!

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩሜ እግዚአብሔር ያፅናህ የአባባን ነፍስ ይማር🙏🙏🙏

  • @muaz-f9f
    @muaz-f9f ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመላ ቤተሰብ መጽና ናትትን እንመኛላን!!

  • @Muridabedru
    @Muridabedru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በምታደርገው ነገር አላህ ይርዳህ

  • @tadymariam2302
    @tadymariam2302 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢

  • @AsnakeMergia
    @AsnakeMergia ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ