Colonel Demeke, you are one of our heroes founding fathers. You will always be remembered in history. You are our living history. It is an honor to be an Amhara!
Col. Demeke Zewdu you are Amara’s real hero. Hope to meet you one day and thank you for your service to your country. Blessings to you and your family!
እኔ እራያ ነኝ እስከመቸውም ደማአችን አማራ ነው አቦ ስላምህ ይብዛ የኔ ጀግና አስራት በርቱ
ሺ አመት ኑርልን ጀግናችን 🙏
የኢትዮጵያ ጀግና ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ከጥላቶችህ ይጠ ብቅህ
ጎበዝ ነህ በኢትዮጵያ ታሪክ ሰርተሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ እውነተኛ ሰው አይሽነፍም ሰለዚህ ታሽንፍለህ
አንተ የተባረክ ሰውዬ። ጀግና ! እንዳንተ አይነቱ ሺ ይወለድ። ኑርልን። እረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ ከሰላም ከፍቅር ጋር ይስጥህ። እውነት ያሸንፋል!
ዳግማውይ ቴዎድሮስ ጀግናው ኮለኔር ደመቀ እንወድህ አለን 👍👍😘😘😘👌👌🌷🌷🇨🇬🇨🇬🇨🇬
توريا توريا EthioIpen
በጣም አስደሳችና አስደናቂ ንግግር ነው። ተባረክ ወንድሜ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ።
ጀግናው ብርት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ምን አለ ሁሉም እንዳተ በሆነ አስራት እጅግ ደስ የሚል ነው ጀግናው ቴድሮስ ኮረኔልደመቀ በርታ
በጣም--------ቆንጆ መልስ እና ጥያቄ ነው
ቀጥሉበት -----የኛ------ አስራቶች
ዳግማዊ አፄቴወድሮስ ኮሌነር ደመቀ እናት ወልዳለች ጀግናው እንወድሀለን እድሜና ጤናህን ጨምሮ ይስጥልን የኛ መመኪያ የኛ ጀግና እንወድሀለን
ጌታ ይባርክሕ ኮለኔር ደመቀ ዘውዱ ቀብራራው አማራ ታኮራለሕ የኔ ጀግና
Ethiopia First 💚💛💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እዳት አይነት ጀግና ይብዙልን
ኮርኔል ደመቀ ዘዉዱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጆችህ ይባረኩልህ ሀቅ በሠማይም በምድርም ያዎጣል በርታ ጀግናችን
ጀግና!እንዲህ ነው!!!ሙሉ ትጥቅ ታጥቀው ቤቱን የወረሩትን የጭለማ አበጋዞች አንድ ራሱን ሆኖ 10ሩን ረፈረፋቸው!!!እናት ወልዳሃለች!!!
የኛ አምበሳ ሽህ አመት ይገበሀል ታሪክም በፍጹም አይረሳህም አምበሳ አማራ:: ትግሬውም ኦሮሞውም ጠንቅቆ ያውቀሀል:::
Wored Edgier 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የአማራ ትግል ፋና ወጊ ነህ እድሜና ጤና እመኝልሀለው። አማራን ማደራጀትና ማስታጠቅ የሚስነዘርበትን ጥቃት ይመክታል
Colonel Demeke, you are one of our heroes founding fathers. You will always be remembered in history. You are our living history. It is an honor to be an Amhara!
ኮሎኔል ደመቀ እንበል ጀግና ኖት የኢትዮጵያ ህዝብ ይኮራቦትል ለእውነት በእውነት የቆሙ በመሆንዎ እግዚአብሔር ክነቤተስብዎ ይጠብቆት ❤❤
እውነት ነው ለማተብህ የቆምክ ፈጣሪ ይርዳን የሃገራችን ነገር የሚያሳስብ ነው የሆነው
ብሶትበዛ ውሎ ተገሎ ውሎትጥፍታ ገዳያችማነው ዬሚለው ዬኛማሦሎ ውሎ ዬገዴለ ዬልታወቀጁታ ይፉሆነ ምክነያቱምውሎ ውድሞእሦግተዴሥቱ በቁሦላእጬትመሦዶድይዞልአማራ ንቃዬባሦዝናብገናመጦ መከፋታች ይባታባለ
መሠል አጎቴን ትመሥለኛለህ ኑርልን ለዘላለም ወንድማቺን ፈጣሪ ከፊት ከኀላህ ይሁን
የኔ ጀግና ኑርልኝ....አማራነት ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዊነት አማራነት.
እንዳንተ አይነት ሺ ቢወለድ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኔ አንበሳ
የአማራ ትግል አቀጣጣይ ጀግና ራስህ ጠብቅ ጀግና ነህ ራያ ወልቃይት መተከል ሙሉ ሽዋ አማራ እና አማራ ነው
ትንሳኤ ለሀገሬ ይሁን awo ygd nwo ershn tbc absoy dames smhw mayt nwo
የኛ ጅግና ኮረኔል ደመቀ ዘዉዴ ዳግማዎ አፄ ቴድሮስ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ መሰሎችህ ቤተ አማራየ ማህፅነ መልካም ነሽ ለምልሚልን ለዘላለም አሜን
እውነት የልብ ስው ነህ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ውድ ውድማችን አማራን የሚያስፍልጋት እደአንተ ሙሉ እምነት ያለው ስው ነው የሚያስፍልጋት ግን የቀን ጀቦቹ እደያዮብን ስስታችን አደራችሁን ጠብቁት ይህንን ጀግነ እነአባትችውን እነዘዝን እነምግባሩን እነሳምነውን የበላ ጀብ አተንም እደያይብን የስራዊት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የመላዕክትሽአለቃ ቅዱስ ሚካኤል በቀኝህ ቅዱስ ገብርኤል በግራህ ይጠብቁህ የኝ እንቆ ውድ ውድማችን
ደመቀ ዘውዱ የኔ አስተዋይ ❤️ግራማ ሞገስህ ብቻ ኣጋመን ያስበረግጋል😘 ትክክለኛ ጀግናው ጎንደሬ💪
tina be wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
ጀግና የአማር ቀኝ እጅ በትክክል አማራ መደራጀትና አንድነት ያሰፈልገዋል በጎን መለያየት ይቅርብን አንድነት ካለን ሁሉም በእጃችን ነው
ህዋትን የወረወርኸው ጀግናው መዳኒያለም አባቴ እስከቤተሰቦችህ ይጠብቅህ፡፡
ወልቃይትራያና መተከል ወደነበሩበት እስኪመለሱ አማራ ይታገላል!!!
Muti Motmuata Habeshawit Awn anthm hgr zrfo aycrm
አወ ይመለሳል ትግላችን ይቀጥላል
ከማም ይወለድ ከማ ን ጀግና ወንድ ደሥ ይለኛል በቃ እድሜና ጤና ይሥጥህ
💚💛❤👍👍👍👍
ጎበዝ
የኛ ጀግና ኑርልን
ፍጣሪ ይጠብቅህ የጀግና አንተ የአማራ ጀግና ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ጀግናችን ድል ለአማራ ህዝብ አስራት በርቱልን
ወልቃይት ጠገዴ አማራ ነው።
Mimi Mimi 💚💛💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወልቃይትጠጊዲእማርነው
ጀግና ነህ የትም ተዎለድክ የትም በሀቅ መቆምክ ብቻ በቂ ነዉ ደሜ በርታ እዳንተ አይነት ጀግና እሽ ዉለድ
Thanks for educating us with the right information. God bless you. You are a hero. I pray God answers our question one day soon.
Col. Demeke Zewdu you are Amara’s real hero. Hope to meet you one day and thank you for your service to your country. Blessings to you and your family!
ጀግናው ወንድሜ ዘርህ ይባረክ!!
አቤት አቤት ጀግንነት አንተ የወለደች የተባረከች መሐፀን ናት ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜናጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና ህዝብን ይባርክ አስራት ሚድያ እናመሰግናለን
ትክክል ያለፈው አለፈ አማራ በይሉኝታ መጠቃት የለበትም አሁን ግን መደራጀት አለበት
ጅግና እኮነህ። እግዛብሄር ይጠብቅህ
ጀግና ለእኔ ፈጣሪዬ ነው
የአማራ ኩራት በሳል ሰው ምሁር አስተዋይ ጀግና እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ የአተን አይነቴ ኢቶጲያዊ ቢበዛ ዛሬ ላይ አማራ ሁለተኛ ዜጋ ተደርጎ አይታረድም ነበር የህዋህቴን ስረ ገላ አላህ ከኢቶዪጲያ ምድር ያጥፋልን ስራቸውምለታሪክ ይቀመጣል መቸም የማይረሳ አሻራ በአማራላዬ የተፈፀመ በደል
ጀግናው ደመቀ ዘዉዱ አማራን አኩሪ ወንድማችን!
አማራ የሚስፈልገው ያንተ አይነት ጅግና ነው አንድ ሆነክ 9 ረፈረፍካቸው እናት ወልዳለች
@Yitbarek Tila እሱ አማራ ነኝ እያለ በግድ ትግሬ ነው ተቀባነት ይህን የለውም አባትዬውን ወያኔ አስፈራርቶ ነው
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ
BEZAW SEMONE KE GOJJAMEM 7 YERFEREFE NBER YEHE HEZB MNSAT ALBET MEDER KEBET EYTNSA EDET YECHRSEW???
አማራ ነው....በግድ ትግሬ ካልሆንክ ነው እንዴ? አማራ ነው አማራ ስምተሀል....
Makdas Mkdas wow yseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
ጀግና ይኑር ባገር!!!
ኣስራት እኔልተኛነው ጨርሸ እሰማዋለሁ ግን ጀግናን ጋብዛቺሁ መተኛት የለብኝም ጨክኘ ጨርሸ አዳምጠዋለሁ እቅፌ መታል
መልካም እንቅልፍ ስለኢትዬ መልካም ህልም ታይዘንድ እንመኛለን !!!
እሺ ትግዝትዬ አገራቺንን ህዝባቺንን ሰላም ያውርዲልን ያርግልንለደነ ኮሌሪ የል ደመቀ ያሉትን ጀግኖቺን ፈጣሪ ዪጠብቅልን
አዎ ጀግናችን 9 ባንዳን የረፈረፈ። እንወደዋለን። አማራ በመሆናችን ልንኮራ ይገባል
@Yitbarek Tila በጥራቃ ነሺ ጥርት ያለ አማራነው ሲያምርሺዪቅር ሳዪበላሽ አትከኪ
ወልቃይት ጠገደ አማራ ነዉ
ጀግናችን ትልቅ ክብር አለኝ ወያኔን ያርበደበድክ ጀግና ነህ
የአማራ የማንነት አፈላላጊ የሚል ተጨማሪ ሀላፊነት ከወልቃይት ጠገዴ ጎን ለጎን የሚሄድ ሀላፊነት ይሰጥህ:: ተዳፍኖ የነበረውን የአማራን ፅናት ጀግንነትና ቁርጠኝነት ባንተ ውስጥ አይተናል:: ባሳየኽው ቁርጠኝነት ማን መሆናችንን አሳይተኽል::
ኮለኔል ደመቀዘውዱ ሁሌምእንወድሀለን ወይአንደበት ወይስርአት የአማራእናት ማህጰነመልካም አማራአማራአማራሁሌም ይለመልም
አድለናቱ ሽለጠላቱ ያለው ላተምነው ፋሲል ደመወዝ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከሴረኞቺ አባትየ
እውነት ነው ወልቃይት አማራ ነው ራያ አማራ ቀን ይረዝም እንደ ሆነ እንጅ እናስመልሰዋለን መቸም ትግራይ ሁኖ አያውቅምም አይሆንምም።እነዛህ የቀን ጀቦች ሁሉ የኛ ባዩች ፈጣሪ የእጃቸውን እየሰጣቸው ነው እነዚህ ውሾች
Myilove Myilove ህልም ነው የምጨርሻ ዓለም ይሆናል
አማራ በየዋህነት ና ደግነቱ መጥፋት የለበትም፡፡ መጀመሪያ በአማራነት እንደራጅ፡፡ በብሔር መደራጀት ጠባብነት እንደሆነ ማንም አማራ ያውቃል፧ ነገC ግን ምርጫ የለንም፡፡ ብቸኛዉ የአማራ ህዝብ መዳኛው መደራጀት ነው፡፡ አማራ ብለው ስለሚያፈናቅሉን ና ስለሚገድሉን ፡ መዳን የሞንችለው በመደራጀትና መብታችንን መጠየቅ ነዉ።
ትክክል ነው አንበሳ እኔ እራሱ እጂግ አደንቀዋለሁ አንበሳ አንበሳ በማንነቱ እምኮራ ኩሩ የአማራ ልጂ አላህ ይጠብቅህ
ኮ/ር.ደመቀ.እውነት.ለአማራ.ህዝብ.አሳቢ.እነትህ.ዳግም.በደማቅ.ያሰፈርክ.የአማራንመደራጀት.እምነትህ.አማራን.ለመታደግ.ነውና.መላው.አማራ.ህዝብ.ያከብርሀል.!እድሜ.ጤና.ለኮ/ር.ድፕመቀ!!!!
ጀግናው ሽ a. ዓመት ኑርልን 💪💪💪💪💪💗💗💗
አተና መሰሎችህን እረዥም እዲሜና ጤና ይስጥልን ተረባርባችሁ አሰመልሱ ያባቶቻችንን ታሪክ መልሱ
ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
ጀግና ነህ በርቱልን
አማራ. መደራጀት አለበት ትክክል ነህ.
አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ. ኑርልን የኛ ጀግና
የወንዶች ቁና !❤💪
ጅግና ተባረክ 💚💛❤💚💛❤
God be with the Amhara people and to all their heroes!!!
@Yitbarek Tila አዎ ትግሬ ነዉ ግን በሐቁ ያደረ ሰዉ ነዉ 💚💛❤💚💛❤👍
የወዶች ቁና ኮለኔል ደመቀ ስወድህ ኑርልን በአካል ባገኝህ እደት ደስ ባለኝ
እኔ ከአሁን ጀምሬ አማራ ካልሆነች አላገባም እያልኩ ብቻየ እየነርኩ ነይ እስቲ እናተስ የወልቃት ተወላጅ እኔ አንዱ ባላባት ነይ ኸልቃይቲ ነይ ካላአማራ ዉጪ ላስር እንዳትጋቡ
ክክክክ እኔ አማራ ነኝ
@@alamnash3689 anchi na meselochshi newu mfelg mar agebash alehu ::
@@sisaygebrihiwet9003 እሺ ባላችን
@@alamnash3689 በነገራችን ላይ በምድርና ላይ እዉነት እና ድሃ አይወደድም የዝነወዝ ድሃ የለም ብየ አመናለሁ
አረ አይባልም ሰው ከተዋደደ ዘር ለገበሬ ነው እኔ ጎንደሬ ነኝ ባሌ ኦረሞ ነው በዚሕ ሰአት አማራና ኦሮሞ እንደጥላት እየተያዩ እኛ ግን ስለምንዋደድ ይሕው አለን
ዉድድድድዉድድድድ ነዉ የማረግክ የኔ ጄግና ፈጣሪጰ ሰላምክን ያብዛልክ
ትክክል ትክክል ትክክል :: እውነት ነው :: እግዚአብሔር ይስጥህ ::
የኔ ጀግና አፈር ልብላልህ የኔ ወንድም አንድናድ አማራ መደራጀት ነዉ ያለበት አዉቀዉ ነዉ አንድነት ሜሉ አማራን ለማዘናጋት ነዉ ማንም አማራ እንዳታምን ሌባ መንግስት ነዉ ያሁንም ቤሆን እያሳሳቀ ማስጨረሱን ቀጥሎባተል ንቃ አማራ
የኔ ጀግና ስወድህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልኝ
ካ/ኔ ደመቀ ዘውድ ብርቅየ ጀግና ዳይመንድ ፍኖ ነክ 💪💪💪💪 የአማራ የኢትዮጵያ ኩራት
ጀግናየ ኑርልን
ጀግናችን ኑርልን መከታችንጰ💚💛❤🇨🇬💪
ቆፍጣናዉ የአማራ እንቁ ሰላምህ ይብዛልን እናት ደግማ ደግማ ትዉለድ 👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱😘🌹😘😘 አንበሳ
ጀግና በጣም ነው እማደንቅህ 👌💚💛❤️
እንደ ግለሰብ እንደ ብሀር የማደግ፣ በሰላም የመማር፣በሰላም የመኖር መብት አለን። ይሂን ነገር ለድርድር መቅረብ ያለበት አይመስለንም። ይህን መብት በድምጽ ሊወሰን አይገባም። የራስን እድል በራስህ መወሰን መብት እንዳለ የተረሳ ያለ ይመስለጝል. ስለዝህ የሀ አዲስ ዬኢሃደግ ኣካሀድ ለማይኖሪቲ ብሀር አደጋ አለው።
ጀግናው ኮ / ል ደመቀ ዘውድ ያዋልቃይት ህዝቦች ተስፋ ነህ
በጣም እናመሰግናለን
ኮሎኔል ደመቀ ጀግንነትን ከበሳልነት ጋር የያዝክ ምርጥ ሰው!! ክብር !!
የኛጀግና።ሰላምህብዝትይበል።አማራዩ
ኮኔርል ደመቀ ዘውዱ ጀግናው ለእማራ ህዝብተከራካሪ እድሜ ከጥና ይስጥልኝ ተቆርቃር አይስጣ እነዝህ ሽፍቶች ነፍስበላ አውርይ በመገላገላችሁ እንካን ደስአላችሁ እንግድህ አማራ ክል ል ሸሽቶ እንዳመጡ ቀን እስከ ለልት በይተራ ድበራችሁን አጥብቃችሁ መጠበቅ አለባችሁ የተስጠዉ መመለስ አልበት አማራን የምጠላ መዳሐይናለም ክርስቶስ ይፍረድ ሌባውን ይመጥርልን አሜኔ አሜኔ አሜኔ::
በጣም እና ክብር ህአለን
ኢትዮጵያ ሰላሟን አግኝታ እንድትኖር መፍትሄዉ የክልሎች መፍረስ ብቻ ነዉ፣፣ ክልሎች ህወሃት በሕገ መንግስቱ የሰጣቼዉ ኢትዮጰጵያን ማፍረሻ መሣሪያወች የገና ቅርጫ ስጦታዎች ናቼዉ፣፣
አማራን ስለጠሉ ዋናዉ እቅዳቼዉ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነዉ፣፣
ወንድሞቻችንና እህቶቻቺን የወልቃይት ሕዝቦች የኢትዮጵያ አምላክ ከዚህ የአፓርታይድ ጭቆና እንዲያወጣቺሁ በጸሎታችን ከናንተጋር ነን፣፣ ኢትዮጵያ ከሚዎዷት ልጆቿ ጋር ተከብራ ለዘልዓለም ትኑር፣፣
የኔ ጀግናወች ተበራቱ ኮኒሊል ደመቀ ዘውዱ አድናቂህ ነኘ ይማር ጀግናነህ
አኔ በስር ቤት እያለህ እ/ር አንተን እንዲጠራህ የተነገርኝ ስም ደመቀ ሳይሆን ሞርዶኪዌስ ብየ እንዲጠራህ ነው የነገርኝ እ/ር ክእውንነት ጋር ይቁማል ወንዲሜ እ/ር ይባርክህ
ጠክሩ የሰውተመልካችን እጁን ቀልቡን ይሰብስበው ኢንሻአላ ያረብ
ጀግና ነህ አቦ አነጋገር ለዛህ ራሱ ይገርማል የአማራ ሙህራን እስቲ ስሙት ጀግናውን እውነት ይናገራል
አላህ ይጠበቅህ አማራ ጅግና
ጀግና ነህ💚💛❤️
አባታችን ጀግናው የአማራ ማህፀን ምንግዜም ለምለም ናት
አንደበተ ርቱ ኮነሬል!!! አስራታችንን በጣም እናመሰግናለን::
ታማኝየ የኔ ጀግና እድሜ ይሥጥህ
ጀግና ነክ ዘርክ እደምድር አሸዋ ያብዛልክ እግዚአብሔር
ግን እኔ አሁን አረብኛ እችላለሁ ታዲያ አረብ መሆን አልችልም እዴት ሰው በቆቆ ይለያል
የኔ ጀግና መጥህልኘ ስወደህ በርታልኛ
ህዋት ስልጣኑን ተጠቅሞ ህገመንግስቱን ለራሱ እንደሚመቸው አድርጎ እዘጋጅቶ አካባቢውን ሁሉ ቆርሶ ቆርሶ ወደትግርይ ቀላቅሎ የት ለመድረስ ነው የቆራረስውን መሬት በጭንቅላቱ ተሽክሞ በሀር ተሽግሮ ለመኖር ነው ወይንስ እያተረፈ ሊቸረችር ይሆን?
በግድ ትግሬ ሁን ነው? አማራ ነው አማራ
@Yitbarek Tila ምን አስፈራህ ድንቅ ያማራ ልጅ መሆኑን ደጋግሞ በአፉ ነገረህ እያጠጣህ ነው አማራ እንደሆነ ጠጣው
Hero hero man we will fight for our people and our land.
አማራ ወደፊት
አሳምነው ጥጌ
ጉድ ነው!!! ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን!!! ለካ ህዝብ ተረጋግቶ ከኖረ ብዙ ጥያቄ ስለሚነሳ ነው የምንታመሰው? እእኽኽኽኽኽ? ይገርማል!!!ምን ስለ አይሲስ አስወራን ከኛ ሀገር በላይ የትም የለም።ይገርማል!ያሳዝናል! ይሰቀጥጣል!!!ሲፈጽሙ የከረሙትን ለመፈጸም ሲሞክሩ ጀግናው ዋጋቸውን ሰጣቸው!!!ያቺ ቀን የግፋቸው መጨረሻና መቆረጫ ቀን ሆነች!!!የተዳፈነው ሁሉ የሚገለጥባት ቀን ሆነች!!! ጀግናችን ዕድሜን ለመንኩልህ!!!ሁልህም ይቺን ተምረህባት ለነጻነትህ ቆቅ ሁን!!!በኔ አስተያየት ወልቃይት ህዝብ ላይ የተፈጸመው በደምብ ቢጠና በዚህ ዘመን ተወዳዳሪ ላይገኝለት ይችላል!!!
እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ጀግናየ
Thank you.
ጀግናው ደመቀ ዘውዱ የወያኔ መድሀኒት
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት
ኮሌነር ደመቀ ዘውዱ የህዋትን ሴራና ተንኮል ፈልፍሎ ያወጣ በጽናት እና በጀግንነት የአማራ ህዝብ ታግሎ ያታገለ ለሰው ልጆች ፍትህ እና እኩልነት አንዲመጣ በተግባር ያስተማረ በመሆኑ ክብርና ምስጋና ባለበት ይድረሰው ።
ጀግና የጀግና ልጀ!!
በርታ ዎልቃይት ይመለስ