ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቶ አባዱላ እግዚአብሔር ይባርክዎ ፡፡ ቅን ሰው ነዎት ፡፡
አባዱላ በጣም ቅን ለአገሩ ብዙ የሰራ ታታሪ ሰዉ ነዉ በጣም ደግ ለሰዉ አሳቢ በመሆኑ ፈጣሪ ይርዳዎት
አባዱላ ሲናገሩ ደስ ይለኝና ጋዜጠኛዋ ልትጠይቅ ስትጀምር የሆነነገር ዘብረቅ ታደርጋለች ብዬ እሳቀቃለሁ::
ጌታ ይባርክህ ማነው ባገኘው ስልጣንና እድል የችግረኛ ልጆችን አስተምሮ ለቁምነገር የሚያደርስ ከእራስልጆች አልፎ ክብር ይገባሀል
ጌታም እድሜና ጤና ይስጥህ እላለው ክፉ አያግኝህ
ዋሆ በጣም ደስ ሚል ሰውነው አባዱላ ክፋት የሌለበት ነፃሰው ነው በእውነት ጌታ ማስተዋል እና እድሉን አግኝቶ ጌታኢየስስን እደግል አዳኙአድርጎ አውቆ በመወሰኑና ለቤተሰቡ መዳን ምክንያት በመሆኑ የታደለሰውነው ጌታ ይባርከው ቀሪ ዘመኑን እላለው
አባዱላ ጀግና ሰውነው እኔ ሳስበው ልክ ከሙሴጋር ያመሳስለኛል ማንነቱ
መሻአላህተባረክአላህነው ደስትላላችሁእሺ
Good to know
ገኒ በማስክ ቢሆንም እንኳን አየሁሽ
Welcome
❤❤your're doing great keep it up!! you are optimistic Man.you are good leader relative to Ethiopian potician. you may good example for them.comment❤❤But,Yeshareg, please put off ur MASK
ጠያቂ ምን ነካሽ? ንጉሳዊ ቤተሰብ ምስልን መጀመሪያ አጥኝና ለማመሳስል ድፈሪ ኃሳብሽ እንደሰጠሽ አትንቦርቀቂ
ልጅቷ ለማለት የፈለግችው ካሪዝማ (Charisma)ወይም ግርማ ሞገስ ለማለት ፈልጋ ነው። በቅንነት እነውሰደው። ለወድፊቱ የተሻለ ዝግጅት አድርጋ የተሻለ ቃለ መጠይቅ ማድረግ ትችል ይሆናልና አናሸማቅቃት።
gemeda
ጥያቂዋ ምን ንካት? ጋዜጠኛ ነች ወይስ ቀልደኛ ... መቼም የ Journalism degree አላት እንዳትሉኝ። ሌሎች ኢንተርቪዎችን ግን ማየትና መለማመድ አለባት።
የኢትዮጲያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ከመሆን በላይ ምን ስልጣን ይኖራል
Yahabibti dibora
hahaha ጠያቂዋ በ ብዙ ልብ ውስጥ ነዋት? በመጥፉ ስራው ከ Tplf ጋ ሆኖ ላረገው ወንጀል ተጠያቂ መሆን ሲገባው አምልጦል ግነ ላረገው ክፋት ከ ፈጣሪ ያገኛል። አሁን ተለሳልሶ ሲያወራ ይገርማል በልጅ ማንም አይቀጣ ግን የ ሰው ልጅ ለ ሰው ጭካኔ በናንተ ተምሮ ማቆም አለበት
Alu ende?
Wow alamadinek aychlm jegna not
Diboraye mari lesntu mehonshi stawiki destashi ybezal tenarekiligni yeme fikir
The journalist can't ask question .....
አቶ አባዱላ እግዚአብሔር ይባርክዎ ፡፡ ቅን ሰው ነዎት ፡፡
አባዱላ በጣም ቅን ለአገሩ ብዙ የሰራ ታታሪ ሰዉ ነዉ በጣም ደግ ለሰዉ አሳቢ በመሆኑ ፈጣሪ ይርዳዎት
አባዱላ ሲናገሩ ደስ ይለኝና ጋዜጠኛዋ ልትጠይቅ ስትጀምር የሆነነገር ዘብረቅ ታደርጋለች ብዬ እሳቀቃለሁ::
ጌታ ይባርክህ ማነው ባገኘው ስልጣንና እድል የችግረኛ ልጆችን አስተምሮ ለቁምነገር የሚያደርስ ከእራስልጆች አልፎ ክብር ይገባሀል
ጌታም እድሜና ጤና ይስጥህ እላለው ክፉ አያግኝህ
ዋሆ በጣም ደስ ሚል ሰውነው አባዱላ ክፋት የሌለበት ነፃሰው ነው በእውነት ጌታ ማስተዋል እና እድሉን አግኝቶ ጌታኢየስስን እደግል አዳኙአድርጎ አውቆ በመወሰኑና ለቤተሰቡ መዳን ምክንያት በመሆኑ የታደለሰውነው ጌታ ይባርከው ቀሪ ዘመኑን እላለው
አባዱላ ጀግና ሰውነው እኔ ሳስበው ልክ ከሙሴጋር ያመሳስለኛል ማንነቱ
መሻአላህተባረክአላህነው ደስትላላችሁእሺ
Good to know
ገኒ በማስክ ቢሆንም እንኳን አየሁሽ
Welcome
❤❤your're doing great keep it up!! you are optimistic Man.
you are good leader relative to Ethiopian potician. you may good example for them.
comment
❤❤But,Yeshareg, please put off ur MASK
ጠያቂ ምን ነካሽ? ንጉሳዊ ቤተሰብ ምስልን መጀመሪያ አጥኝና ለማመሳስል ድፈሪ ኃሳብሽ እንደሰጠሽ አትንቦርቀቂ
ልጅቷ ለማለት የፈለግችው ካሪዝማ (Charisma)ወይም ግርማ ሞገስ ለማለት ፈልጋ ነው። በቅንነት እነውሰደው። ለወድፊቱ የተሻለ ዝግጅት አድርጋ የተሻለ ቃለ መጠይቅ ማድረግ ትችል ይሆናልና አናሸማቅቃት።
gemeda
ጥያቂዋ ምን ንካት? ጋዜጠኛ ነች ወይስ ቀልደኛ ...
መቼም የ Journalism degree አላት እንዳትሉኝ።
ሌሎች ኢንተርቪዎችን ግን ማየትና መለማመድ አለባት።