Ethiopia: "ኢትዮጵያ ወዴት?" //ብሄርተኝነት እንዴት መጣ? // አቻምየለህ ታምሩ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 61

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +31

    አቻምየለህ እውነታን ከነ ታሪክ ማስረጃ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-bp1yz5tq5r
    @user-bp1yz5tq5r 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ኮሶነው የምታሽር። ኢትዮጵያ ልጆች አሏት። ተባረክ ።

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว +14

    አቻምየለህ ከነስምህ ልዩ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dan50890
    @dan50890 5 ปีที่แล้ว +6

    አቻሜለህ ግሩም የሆነ መረጃ ሰጥተኽናል እናመሰግናለን::

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 5 ปีที่แล้ว +22

    ስምን መልአክ ያወጣዋል እውነትም "አቻምየለህ" 💚💛❤

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 5 ปีที่แล้ว +12

    ሰምን መልአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም አቻምየለህ ድንቅ ሰው ነህ ንገሩልን እውነቱን እንደዚህ በማሰረጃ አጣቅሰህ ለነ ግሪሳ ቆርቆሮ ሁሉ ኬኛ

  • @djej2821
    @djej2821 5 ปีที่แล้ว +3

    Thankyou so much achamywleh for the speech about Ethiopian history and Ehapa agenda form bottom to top. I didn't know all this ehapa agenda before but now I'm really happy and fully understood how such ethnic nationalist digging a lot to dismantle Ethiopia by the help of foriegn nations...any ways keep doing this discussions based on real history to let the new generation know everything until we re occupied our territories...with tewodros tsegaye ...Amesegnalew...chaw..

  • @user-fq9dy5hi6h
    @user-fq9dy5hi6h 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉዉዉዉ አቻሜሌህ ድንቅ ሰው !!

  • @poloethio7099
    @poloethio7099 5 ปีที่แล้ว +4

    One love Ethiopia ....

  • @adamtalent3559
    @adamtalent3559 5 ปีที่แล้ว +3

    As your name, Struggling with you is ever impossible. It is definitely true and intersting believeable explanation for anyone who loves beautiful Ethiopia heartily. We're with you and lovely Tewodros....

  • @berehanbehonegn136
    @berehanbehonegn136 5 ปีที่แล้ว +14

    ያቻምየለህ ንግግር እንዲቅዋረጥ ስትወተውት የነበርከው ስው -- ያምሀል?
    ምንም እንኩዋን በተሰጠው ጊዜ ንግግሩን መቁዋጨት ባይችልም እያቀረበ ያለው ጠቃሚ ትምህርታዊ መረጃ በመሆኑ ልትታገስ ይገባ ነበር::

  • @user-xd1gg9km5i
    @user-xd1gg9km5i 3 ปีที่แล้ว

    ኣቻሜና ቴዲሻ እንደናንተ ያለ ሺ ኣይላፋት ይወለድ ይፍጠር ኣሜን ። እውንትን ማወቅን መናግርንም ፈጣሪ ስጥቷቺሁኣልና።

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow this is new I have never seen and it was good explanation with evidence

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 ปีที่แล้ว +12

    እደናንተ አይነት ሀገር ወዳድ ሰዎች እየላችሁን ማንም የስልጣን ጥም ያለው ሁሉ ሀዝብ ለይ አኩኩሉ ተጫወተበት

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ተንቀሳቃሽ ላይብራሪ ሺ አመት ኑርልኝ; ህዝቤ ካለማወቅ ጠፍቷል ይላል እምነታችንም መጽሐፍ ቅዱስ!!!

  • @iyobtemesgen9647
    @iyobtemesgen9647 5 ปีที่แล้ว +3

    Support RIOT media & Stand with ESKENDER NEGA 🙏👍💪
    things are becoming worst & worst than ever befor 💪💪💪

  • @enyewalachew5815
    @enyewalachew5815 5 ปีที่แล้ว +2

    አቻም! እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፤ ብዙው
    አትዮጲያዊ ኢህፓን እንደ አገር ወዳድና ለኢትዮጲ ትልቅ ራዕ እናዳለው አድረጎ ነበር አንተ ግን እውነታውን ቁልጭ አድርገህ አወጣህልን፤
    ኢትዮጲያዊነት የሚጀምረው የኢትዮጲያን ትክክለኛ ታሪክ ከመረዳት ጀምሮ ነው፤ እድሜህን ያርዝመው፤ ሆን ተብሎ እንዲንሰዋረር እየተደረገ
    ያለውን የኢትዮጲያን ታሪክ ለማቃናት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እየሰራህ እያስተማርከን ነው፤ እናመሰግናለን፤ እውነት ተዳፍኖ እንዳይቀር
    ማስረጃዎችን እያጣቀስክ የምታዎጣችው ታሪኮች ሆን ተብሎ እንዲጋደድ የተደረገውን ኢትዮጲያ የቆመችበትን ምሰሶ እያቃነው ነው፤ እንዳንተ
    አይነት ሰው ይብዛልን፡፡

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 5 หลายเดือนก่อน

    Yes yes Acham is True Historian ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 5 ปีที่แล้ว +1

    Interesting

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም አቻም የለህኮ ወንድምአለም

  • @sarahmarta5809
    @sarahmarta5809 5 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤

  • @user-kq5uj6qo5x
    @user-kq5uj6qo5x 5 ปีที่แล้ว +2

    አቻምየለህ ኢትዮዽያውያኖችን አኮራኽን። በጣም ተደስቻለሁ። እግዚአብህሔር ይሥጥህ። 💚💛❤️💚💛❤️ኢትዮዽያ ለዘላለም በክብር ትኑር። 💚💛❤️💚💛❤️

  • @destaberta7618
    @destaberta7618 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ኢሀአፓ ለዚህ ውጥንቅጥ ያበቅን እሱ ነው ለካ።

  • @amenmisgana1309
    @amenmisgana1309 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ ኢሀፓ ነው እንዴ ተገንጣዮችን የፈለፈለብን? የዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ጠንሳሹ ወያኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ዋናው ኢሀፓ ኖሯል አላውቅም ነበር።

  • @girmawasseme3945
    @girmawasseme3945 5 ปีที่แล้ว

    Achamyeleh, I appreciate your wonderful and factual presentation. You have disclosed the reality especially the conspiracy made by EPRP against Ethiopia and Ethiopian interest.

  • @tenatv3795
    @tenatv3795 5 ปีที่แล้ว +1

    I love acham

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አቻም የለህ!!

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 5 ปีที่แล้ว +13

    እባክህን ፡ ራስህን ፡ ጠብቅ ፡ ቴድሮስ ፡ ፀጋዬ ፡ እባካችሁ ፡ አጠገቡ ፡ ያላችሁ ፡ ተንከባከቡት ፡ አመሰግናለሁ ፡

  • @abisinia04
    @abisinia04 3 ปีที่แล้ว

    politics
    Like Likes: 21
    Historical analogy is the last refuge of people who can't grasp the current situation.
    Kim Stanley Robinson

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 3 ปีที่แล้ว

    "እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው " ለዚህ ነው ሳያድጉ የጨነገፉት ግን አሁንም እርዝራዦቹ አሁንም ሀገር ያምሳሉ ያሳዝናል ግን ይሄ ጥሪ ለሌሎችም የኢትዮጵያ ህዝቦች ደርሷል?

  • @zerihuneshetu9385
    @zerihuneshetu9385 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደ እኔ አመለካከት ያለ እድል ሆኖ አንድ እውነታ ሃገራችን መሬት ላይ አለ እርሱም በየቦታው ከጥግ እስከ ጥግ ስር የሰደደ እውነታ ነው ይሄን ነግር ለማጥፋት መሞከር የአባይን ውሃ ገድቦ ሃገር ውስጥ ማስቀረት እንደማሰብ ነው ውሃው ተመልሶ ጃገርን ያጥለቀልቃልና ትልቁ መሆን የሚችለው እኔ እንደሚመስለኝ ወንዙ ላይ የሚጠቅም ነገር ለመስራት መሞከር ይመስለኛል ዘረኝነትም እንደ ጎርፍ ነው ሳይለይ ጠራርጎ የሚወስድ ግን መሬት ላይ ያለው እውነት ይሄ ስለሆነ በትቻለ መጠን ይሄንን ሃይል ለ እድገት ውድድር ራስን ማሸነፊያ አድርጎ መንገድ ማስቀየስ እንደ አማራጭ መያዝ ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ ።ፍቅር ይብዛላችሁ !!!

  • @eliasdesta52
    @eliasdesta52 6 หลายเดือนก่อน

    Interesting! So where do we go from here? When Europeans are trying to integrate financially and politically, we are not yet resolve the issue of language and ethnicity. EPRP is the culprit for all troubles and crises where we are!

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzio mahrene kirstos . My question is when did ethiopian poor people live with peace ?

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 3 ปีที่แล้ว

    አቻም ምን ላርግህ? አሁን እኔም አገሬን እወዳለሁ ብዬ መናገር እችላለሁ? አገሬን እወዳለሁ ለማለት ያንተን ትግል አይና አፍራለሁ፡፡
    የሚያጣድፉህን ሰዎች እዚያ አጠገብህ ሆኜ በጥፊ ብላቸው ደስ ባለኝ ነበር፡፡ የአብይ ደጋፊዎች መሆን አለባቸው፡፡ ባላገሮች ናቸው፡፡ የስብሰባ ስነስርአት እንኳን አያውቁም፡፡
    አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ነህ፡፡ ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች አሏት፡፡ በናንተ ኢትዮጵያ ከፍ ብላ ወደፊት ትታያለች፡፡

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia6538 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የኢሀፓ መርዝነት

  • @dinberumekicha6228
    @dinberumekicha6228 3 ปีที่แล้ว

    አቻም የለሕ ታምሩ
    ስምህ ባይኖር በምን እንገልፅህ ነበር
    አቻም የለሕ ታምሩ

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 5 ปีที่แล้ว

    መልካም እይታና ምርጥ የታሪክ ፈርጅ አለው
    ግን ምነው በጌ ምድርን ከታሪክ ማህደር አወጣሀው?
    ይገርማል ፍፁም ሰው አጣን እውነትን እንወዳለን እውነትን እናቀርባለን ካላችሁ የተንጋደደ እውነት አታቅርቡ
    እውነት በተፈጥሮዋ ልክ እንደክብ ፍፁም ነች

  • @raeyassefa1363
    @raeyassefa1363 5 ปีที่แล้ว

    What does it mean "....The Bihere Buliga"

    • @TheMerahi
      @TheMerahi 3 ปีที่แล้ว

      It means that he was born in the biher called Bulga. It doesn't go with the context Achamyeleh spoke. Bulga is kind of district of Ethiopia, not a country by itself

  • @user-bp1yz5tq5r
    @user-bp1yz5tq5r 5 ปีที่แล้ว +1

    አየ ኢሀፓ ለካ ሳናውቅ የደከምንልህ የደገፍንህ ጠላታችን ገዳያችን ነበር። ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ በልጅነት እድሜዬ የነሱ ወረቀት አመላላሽ የነሱ ዳቦቆሎ ቆራጭ ሆኘ አየ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ሞቸ በሆነ በተሻለኝ ነበር። አየ ኢሀፓ ቆሻሻ ለማኝ የሶሻሊዝም አሽከር፨

  • @dawitg25
    @dawitg25 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ምንድን ነው እሚያወራው። ዋለልኝ ኢሀፖ አለ ብለህ የነሱን ቃል ዋቢ አድርገህ ትጠራለህ?

  • @akitman1785
    @akitman1785 5 ปีที่แล้ว +2

    አዲሱ የአማራ ንስር ትውልድ በመሆንህ እንኮራለን ። ገፊወቻችን እናውቃለን እንዴት ማስቆም እንዳለብንም እናውቃለን።

  • @rigathaile1269
    @rigathaile1269 5 ปีที่แล้ว

    ብሄርተኝነት የመጣው ከስድስት አመት በፊት ሲሆን በጣም የገነነው ደግሞ በዘመነ አብቹ መሆኑ አውቆ ለተኛ ካልሆነ ግልጽ ነው ከዛ በፊት ሰው የብሄር ማንነቱን ይዞ ኢትዮጰያ ሲል ሲዘል ነበር አረ አንዳንዱ ብሄርማ ብሄሩን ረስቶ ቃንቃው ረስቶ ሁሉ አገሬ እያለ አማርኛን እያሳደገ ነበር ከዛ ስልጣን ፈላጊዎች ወየ መጡና የህዝቡ የመልካም አስተዳደር ጥያቄን በመጥለፍ የብሄር ሽፋን በመስጠት ህዝቡን በውሸቶች አታለው በስሜት አነሳሱና ይሄው ሁሉም ብሄርተኛ አረጉት በኢትዮጰያ ተስፋ እንዲቆርጡ ሆኑ እነሱ እስከ ቀጠሉ ይቀጥላል እንግዲህ ይሄ ነው እውነቱ

    • @rigathaile1269
      @rigathaile1269 4 ปีที่แล้ว

      @ChelseafcTube እንግዲህ እንዳልኩህ ነው አውቆ የተኛ ሲቀሰቅሱት... ነው የአማራ ስልጣን ፈላጊ ትምክህተኛ የነዙት ስሜት መቀሽቀሻ ወሬ አይንህ ጨፍነህ ተቀብለህ ሌሎችንም አታሳስት ምስኪኑ የአማራ ህዝብ በነዚህ ሆዳሞች ምክንያት ሊያልፍለት አልቻለም ዘልአለም እንደተጠቀሙበት ነው

  • @abisinia04
    @abisinia04 3 ปีที่แล้ว

    The main problem that you don’t seem to understand that others have a problem with is that Christianity doesn’t not define the Amhara as an Ethnic group .. Ethiopia is not defined only by Amhara .. Amhara is one of the many Ethnic groups that existed on the land .. having equal rights as every one else .. stop saying We are the only rightful Ethiopians.. that gets you no where.. be inclusive .. understanding what time it is .. what era it is .. if you say you Love Ethiopia.. then love what makes Ethiopia..a nation .. what makes Ethiopia a nation is every human 84+ Ethnic groups who live on the land .. learn to consider to love all Ethiopians .. like it or not accept it or not .. they are the ones who make Ethiopia..Ethiopia. You can’t right the wrong by advocating separateness, buy undermining others and outing the Amhara as a soul rightful owner of Ethiopia.. because that is a big lie that you tell yourself because that is what you were taught a big lie of history . Love Ethiopia by learning to love her children who are 84+ Ethnic groups.

  • @abisinia04
    @abisinia04 3 ปีที่แล้ว

    Did you ever researched to find truth ?? who was Queen of Sheba?? What was her true ethnicity ?? She was not Amhara as we were told .. Tewodros was not either and many leaders of the distance past you speak of were NOT Amharas by ethnicity .. this is a stolen legacy and false history.. so even if the empire existed way before Menelik.. it was not an Amhara Empire .. Mahara Empire started with Menelik..that is where you are wrong .. if you really are after truth .. then bring all the truth including the false history told .. you can’t just pick and chose what serves your agenda of Amhara is Ethiopia .. the truth is Ethiopia is Ethiopia ..

  • @abebatesfaye4513
    @abebatesfaye4513 5 ปีที่แล้ว

    Bake ate sewuye atasekegn zebe

    • @simachewgualie9110
      @simachewgualie9110 5 ปีที่แล้ว

      Abeba Tesfaye መፃፍ ተለማመጅ መጀመሪያ

    • @abebatesfaye4513
      @abebatesfaye4513 5 ปีที่แล้ว

      @@simachewgualie9110 nefetegna fesame

  • @amanababu6268
    @amanababu6268 5 ปีที่แล้ว

    Shamefu! Please, don't jabber. You could't even distinguish between imperial dominion and nation building. You have gone mental.

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 5 ปีที่แล้ว

    Achamyeleh yewetalet acheberbari weyane new. Ye Mekele university astemari. Weyane mist yeneberechew ahunem telkow weyanen yemitageluten derjetoch madkem new like ehapa.

  • @veryrelitrans3025
    @veryrelitrans3025 5 ปีที่แล้ว

    Gimaataam Neftenya refugee

  • @thehouseofbahrinegasiyowha4422
    @thehouseofbahrinegasiyowha4422 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣማራ ኣህያ ፣ ግዕዝ መተርጎም፣ ኣይችልም፣ ኣህያ ዝም በል።

  • @thehouseofbahrinegasiyowha4422
    @thehouseofbahrinegasiyowha4422 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣንተ ኣህያ ፣ ግዕዝ ባንተ የሚወራ ኣይደልም ።