📌በጣም የሚጣፍጥ የእንጉዳይ ሶስ ክሪም📌ቀላል እና ፈጣን ከነአቀራረቡ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 328

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 2 ปีที่แล้ว +12

    ኤልስዬ💕💕 በጣም ነው ደስ የምትይኝ you are well rounded በሁሉም ነገር❤️ እንክዋን አደረሰሽ የኔ ውድ ከነ ቤተሰቦችሽ🙏 የስጦታ ያልሽው በጣምመስመር ያለበት ለልጆቻችንምማስተማር ያለብን ስጦታ ስው አስቦ መስጠቱ:: ሌላው ስለ ሳውዲ ያሉ ወገኖቻችን ሁሌ ባየሁት ቁጥር ያስለቅሰኛል እንዲህ መበደል እንጀራ ፈልጎ የሄደን:: እግዚያብሄር መሰደድን በቃ ይበለን አገራችን ስራ ኖሮ:: ተባረኪልኝ የኔ እህት🙏 የኔ አበረታች 💕💕 keep on shining

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Sarye በጣም አመሰግናለሁ ማሬ በሳውዲ ያሉ ወገኖቻችን ስቃይ ቃላት ያጥረኛል እንዴ በ22 ክፍለዘመን ሰው እንደዚ ይሰቃያል እረረረ መፍትሄ እንደው ምን አባታችን እናድርግ እግዚሆ አምላክ ይለመነን🙏

    • @theherbstoremetasebiya
      @theherbstoremetasebiya ปีที่แล้ว

      ,rda30htv0t

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 2 ปีที่แล้ว +26

    ኤልስየዋ 💕
    እንኳን ለጌታችን መደኒታችን የገና በአል አደረሳችሁ ለሁላችሁም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +4

      መሲዬ ቆንጅዬ ቅን ሰው ስወድሽ♥️ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል ከነመላው ቤተሰብሽ ማሬ🙏♥️🙏

  • @sali4168
    @sali4168 2 ปีที่แล้ว +9

    ከሁሉም ዩቲበሮች አንች ለኔ ልዩ ነሽ ኤልሲየ🥰💕😘🙏

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረስሽ ኤልሲ ቆንጆ ።የነጠላ አለባበስሽን በጣም ነው የወደድኩት ባለፈውም የጋቢውም አለባበስሽ ውብ ነው።ባጠቃላይ your life style የሚገርም ነው ባልሽ እና ልጆሽ ታድለዋል።

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ጉድ ውበት 100%ሙያ 100%ሰርዓት 100% አንደበት100% አቦ መልካም የገና በአል ይሁንልሽ. I really enjoy watching you thanks

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 2 ปีที่แล้ว +5

    በመጀመርያ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ደም ዳቦው ነጭ ሽንኩርት የስጋመጥበሻው ፈጭተሽ ትንሽ ፈጭተሽ ብታደርጊበት በጣም ይጣፍጣል እን ጉዳዩ በንጹህ ፎጣ ብትወለውይው የተሻለነው እን ጉዳዩ ውሀ የመ ምጠጥ ባህሪ ስላለው ስታጥቢ ዉሀ በጣም ይይዛል ።በጣም ግን ጎበዝ ነሽ ትምርትሽ ለሁሉም ሴት አስፈላጊ ነው ቀጥይበት ፍትህ ሳውዲ ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን

  • @martiyeethiopia1439
    @martiyeethiopia1439 2 ปีที่แล้ว +5

    ካንቺ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ተምሬያለሁ እየተማርኩም ነው። አመሰግናለሁ በጣም። ተባረኪ ጨዋ ኢትዮጵያዊት።

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 2 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጂት እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ከኛም ጋር መልካም በኃል ለሁላችንም
    አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @kasechdissasa589
    @kasechdissasa589 2 ปีที่แล้ว +6

    ውይ እረስቼው ኤልስዬ ሳልነግርሽ ይነጠላሽ አለባበሽ በጣም ያምራል ብታሳይኝ እኔም እንዳንቺ ቀይ ጥለት ነጠላ ነበረኝ ግን ደሞ ለገናነበር የምፈልገው ከቻልሽ የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ እንደሆንኩኝ ይሰመርልኝ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልድት 🌲🌿🎄🍀💚💚💚

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 ปีที่แล้ว +6

    ውበት ሲለካ ኤልሲ ናት ለካ 😍😘 አቀራረብሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!! ተባረኪልን 💖

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Marthaye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏

  • @tsehayk548
    @tsehayk548 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወይዘሮ ሁሉ ነገርሽ ደረጃውን የጠበቀ ነዉ። ሳላመሠግንሽ አላልፍም ደግሞ የነጠላ አለባበስሽን ወድጀዋለሁ።

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 2 ปีที่แล้ว +51

    ብልህን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋም ከቀይ እንቁ ይበልጣል ኤልሲ በትክክል እኔ እንደዛ ነው የማደርገው በብዙ ተባረኪልኝ

  • @vilja25
    @vilja25 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ይዞታ ነው። ግን ሙዚቃው ኣያስፈልግም ነበር ከድድምጽሽ በላይ ይሰማል።
    ለወደፊት።
    ተባረኪ።

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 2 ปีที่แล้ว +4

    እንጉዳይ በጣ ም ተጠቃሚ ነኝ ይህንን ደግሞ ለመሞከር በጣም ቸኩያለሁ😋😍

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችንለክርስቶስ ልደት አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ሱሴ ብልህ ሴት ሁሌም ነይልን ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ💚💛❣️💪🏿👍🏿💞💞

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስወድሽ እኮ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬኣለሁኝ ትንሽ ኣማርኛየ የተሰባበረ ይመስለኛል ግን ይቅርታ እጅሽ ይባረክ

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲ ዘናጮ :እንዴት እንደምታምሪ ::

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih8632 2 ปีที่แล้ว +8

    ነጠላውን እንዴት እንዴት እንደለበስሽው ብታሳይን እና ተለብሶ ቢወጣስ (ለየትትኛው ቦታ ይመጥናል ) ይችን ጀባ በይን

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም የገና በአል ይሁንልን ኤልሲ!!

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 ปีที่แล้ว +9

    ዳቦሽን እንዴት አድርገሽ እንደምትጋግሪ ብታሳይን

  • @wijdanabdu3924
    @wijdanabdu3924 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ልዩ ሴት ነሽ

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው I will try it Thanks for Sharing! የለበስሽው ነጠላ እለባበሱን ብታሳይን ደስ ይለኛል ቆንጆ ነው

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 2 ปีที่แล้ว +5

    Elsi በጣም ቆንጆ ነው mushroom በሰላጣ ማድረቂያ ብታደርቂው ከጨርቅ ይልቅ ይቀላል እኔ በሱ ስለምጠቀም:: ነጠላ አለባበሱ በጣም ያምራል can you please show us step by step Thank you so much for all your hard work . Stay blessed.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      ልክነሺ ለዚህ አሰራር መጠቀም እችል ነበር ስለምፈጨው ለሌ አሰራር ግን አይመከርም ስለሚሰባብረው። ነጠላውን ቤቴ ስመለስ አሳያችኋለሁ ውዶችዬ 🤗♥️🙏

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው ሰርቼ ደሞ እነግርሻለሁ የጠረጴዛ አሰራርሽ ግን በጣም ደስ ይላል እኛ ብዙ እውቀቱ ስለሌለን ይረዳናል ተባረኪ 🙏❤

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ የተባረክሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ካንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁንልኝ🙏❤️😘

  • @hiwatweyena8592
    @hiwatweyena8592 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤልስዬ ቆንጆ እንዴት ነሽ ብዙ ትምህርት እያስተማርሽን ነው ተባረኪ
    ኤልስዬ ከይቅርታ ጋር ዳቧው በጣም ጤና ነው የዳቧው አሰራር አስተምሪን የኔ ባለሙያ ሰላም ሁኚ

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ባለሙያ ነሽ ስላሳየሽን thank you እኔም እሞክረዋለሁ

  • @abebina4362
    @abebina4362 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ኤልሲ 💞 አንች ፅድት ያልሽ 👑 አቀራረብሽ እና አገላለፅሽ ፅድት ያለ👌😍🥰

  • @rachelethio8388
    @rachelethio8388 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks በጣም ጠቃሚ ነው ያሳየሽን መልካም የገና በዓል🙏

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 2 ปีที่แล้ว +4

    :::: እንኩዋን ደና መጣሺ የኔ አስተዋይ ውድድድድድ ንግሥቷ አምሮብሻል የኔ ዉድ 🤍

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ደስ የምትዬኝ ፅድት ያለ አቀራረብ ነው ላልፍሽ ስላልፈለኩ ነው ካንቺ የበለጠ ባላቅም በጣም የምወደው ስራ ስለሆነ ብዙ ይህ ነው ባልልሽም የቢላዋ አቀማመጥ ፈፅሞ የተከላከለ ነው አንቺ ያስቀመጥሽው የቢለዋው ቢለዋ ሲቀመጥ ሻርፑ ውደ ሰሐኑ ነው መሆን ያለበት ምናልባት በችኮላ አስቀምጠሽ ይሆናል ግን ማለፍ ስላልፈለኩኝ በተረፈ ከምንም በላይ ረጋ ብለሽ ስለምታብራሬ ደስ ትይኛለሽ ፊገግታሽ ደስ ይለኛል አንቼን በእኔ ውስጥ አየሁት ጌታ ይባርክሽ ይቅርታ ይህንን ስላልኩሽ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Annaye ማሬ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አላውቅም ነበር 🙏ዘመንሽ ይባረክ ትልቅ ነገር አረምሽኝ አውቆ ማሳወቅ እንዴት ደስ ይላል 🙏♥️🙏

  • @aidah832
    @aidah832 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much our sister. You’re so classy and inspirational. I appreciate you very much. Pls show us how you did your netela. It looks fantastic. I love your creativity. Thank you also for your reminder about our Ethiopian brothers and sisters situation. God bless you👏🏾

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር በጣም ያምራል ሁሉም ጥሩ መልስ ሰተውሻል እንደኔ ደግሞ ኮመንት ስጡኝ ስላልሽ ለየት ያለ ልስጥ ትንሽ ከባህላችን ወጣ ያቀረብሽው ለኛ በአል ስለሆነ ማለቴ ነው ሌላው ከፆምና ከፀሎት ከክርስትና አንፃር ስለተበደሉትና ተጨንቀው ስላሉት ወገኖች ቅድሚያ ከተቻለ ብትሰጪ ብዬ ነው መልካም በአል

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልስዬ ቆንጆ የ ነጠላ አለባበስሽ አሳይን የኔ ጐበዝ 👏👏👏😘😘😘

  • @elsajesus4586
    @elsajesus4586 2 ปีที่แล้ว +4

    ትህትናሽ በቂ ነው ድንቅ ሴት

  • @rutajohn8714
    @rutajohn8714 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ቆንጆ 😍 እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አደረሰሽ🥰🥰🥰 እጅሽ ይባረክ🙏🏽 looks yummy 😋

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ኤልሲዬ በአልን መስለሻል ብርክ በይ መልካም በአል ከመላው ቤተሰብሽ 💐💐💐💐በሳውዲ ላሉ እስረኞች ድብፅ ስለሆንሽን ፈጣሪ ያክብርሽ አልሲዬ💖💖💖

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Ggye ግዴታችን ነው ማሬ አንጀት ይበላሉ ፈጣሪ ይስማን 🙏♥️🙏

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 በጣም እኔ ቦታው ላይ ስላለሁ በጣም የተለየ ነው የዘንድሮው ፈጣሪ ይድረስላቸው 🙏🙏

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂሽ ነሽ የእኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሁሉ ረጋ ያለ ትምህርት ሰጪ ነው በርቺ

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲዬ ጠብታዬ በብዙ ነገሮችሽ ጠብ እያልሽልኝ እውቀቴን አሰፈሽው ከልብ አመሰግናለሁ ተባርኪልን መልካም በዓል ይሁንልን አሜን 👏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว

      ኤልሱ ፅድት ያልሽ ቆንጆ ክላስ ያለሽ ሴት ነሽ ስወድሽ 🤗 መልካም የገና በአል ይሁንልን 😁

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed 2 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጅዬ ሰላም ሰላም ! መልካም በዓል መቸም አንቺን ያሳደጉ ኩራት ይገባቸዋል!!

  • @definedbymycreatormadebygo5462
    @definedbymycreatormadebygo5462 2 ปีที่แล้ว +6

    I feel like you are my sister who gives me a lot of little tips I need to know that makes me look and feel like a lady. You content, all of them, are valuable to me personally. Thank you for taking time to do it, may God bless you and your beautiful family.

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว

      I feel the Same she is the best.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      I feel honored to have had that opportunity ማሬ thank you so much 🙏♥️🙏

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም አቀራረብ ፅድት ጥርት ያለ ለመብላት appetite የሚከፉት ነው የMushroom cream እንዴት እንደሚጣፉጥ ስርቼ ቁመስኩት ግን ያንቺ አይነት መፍጫ ስለሌለኝ ትንሽ ሲቀዘቅዝ ፈጭቸ ድጋሚ እሳቱን ለስ አድርጌ አሞኩት it was wonderful croutons እንዳቺ አድርጌ ነው የስራሁት በጣም ግሩም ነው thank you for sharing ለውገኖቻችንም ድምፅ በመሆንሽ I appreciate you Hod blessed you

  • @aminatall7630
    @aminatall7630 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይስወድሽ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ብለሻል አለባበስሽን ወድጄልሻለሁ።

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እንወድሻለን ፣በምታቀርቢው ሁሉ አመሰግንሻለሁ❤❤❤So Modern. God bless u.🙏🙏🙏

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪልን😘🙏

  • @rihanaahmad5887
    @rihanaahmad5887 2 ปีที่แล้ว +2

    Alsey mathme nawe mwadhsh batme gobz nashi allh yetabekhshi 💯❤️😘👏👏👏

  • @embetwerku725
    @embetwerku725 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲ ቆንጆ የኔ ባለሞያ ፅድት ያልሽ ፅዱ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ አስተማሪዋች ናቸው ለኛ ለሴቶች :: ስለ ኦሊቭ ኦይል አንድ ነገር ጣል ላድርግ ሲጠበስ ነው ጥሩ አይደለም የሚባለው ማለቴ እሳት ላይ ብቻ ነው ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን እንጂ ከሁሉም ዘይቶች የበለጠ አንደኛ ነው ለጤና እኔም ያለሱ አልጠቀምም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Emebetye እዚህ አገር ለረዝም ሰአት ለሚበስሉ ምግቦችም ዶክተሮች ኦሊቭ ኦይል እንድንጠቀም ነው የሚመክሩን። ይመስለኛል እንደጥራቱ ይለያያል🙏♥️🙏

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዩጵያዊ ኤልሳ መልካም ገና ፣🤩🥰

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 2 ปีที่แล้ว +5

    elsy please tell us the specifications on the olive oil that u use for cooking.

  • @saradawit
    @saradawit 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ልዬ የሆነ ለጤና ተስማሚ የእንጉዳይ ሶስ ክሬም ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የምወድሽ 👌💕

  • @yitagesumelis2513
    @yitagesumelis2513 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing i like it hmmmm nice food Delicious happy Ethiopian (gena) be happy with your family.

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for being genuine all the time. Always beautiful, classy and honest. Have a happy Ethiopian Christmas.

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቀራረቡ ብቻ ይበቃል

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 2 ปีที่แล้ว +3

    Elsiye enkwan adereseshe bewnet betam bezu temarku kanchi thank you...

  • @belisimatony3229
    @belisimatony3229 2 ปีที่แล้ว +1

    I feel like I am watching my twin 🤗 You are elegant, sophisticated, smart, gentle so diplomatic. May God bless you and your family 🙏🏽 I am eritrean who discovered your channal recently but love your content and your knowledge behind it impressive your husband got a beautiful women with great mind hope he knows how Lucky he is but you don't see that often in this world👏🏽👍🏽

  • @tigestadera9214
    @tigestadera9214 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ገና የኔ ውድ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ የባርክ እስከ መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ለ አገራችንን መልካም ዘመን ያመጣል ።

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለሙያ ነሽ ቆንጅዬ እንኩአን አደረሰሽ🇪🇹🇪🇹

  • @Adugenete
    @Adugenete 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ኤልሲ አለባበስ አንደኛ የባህል ልብሳችን በዘመናዊ መልኩ ተዘጋጅቶ ከመስቀያው ጋር ሲዋሀድ ጉደኛ ነው በመቀጠል በመግቢያሽ ላይ ያሳየሽን የስጦታ አከፋፈት ስርዓት ለሁላችንም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከዚያም እንጉዳዩን እንዴት አርገሽ እንደጠበስሽው ዋው ብያለሁ ቴብሉን በእውነተኛ ፅድ ዲኮር አርገሽ እንዴት እንዳሳመርሽው በጣም ጎበዝ በርቺልን እናመሰግናለን ክበሪልን 🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Aduye እንኳን አደረሰህ ለጌታችን ለመድሀኒታችን በአል 🙏♥️🙏

    • @Adugenete
      @Adugenete 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም የገና በዓል ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 2 ปีที่แล้ว +1

    የውነት እንዳንቺ አስተዋይ እና ስርአት ቢኖረኝ ተመኘው

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว +5

    Elsy I always learn new things from you. I had no idear...that fish dishes used different fork and knifes...
    It is an eye opener, thank you for all the education you give us.
    Melckam Gena.💚💛❤🌿🌼🌹🌲🌻🥀💚💛❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Exactly Hirutye there are some simple things with their own significant 🙏♥️🙏

    • @hiruttsegaye8933
      @hiruttsegaye8933 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486
      Yes I have noticed like the fork with the middle finger slightly inner than the rest and the knife has a hunch at the top if it is for fish dish..
      Thank you it is something I never quite realised before. 💚💛❤💋

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 2 ปีที่แล้ว +1

    እምታምሪ እና እምታኮሪ ባለሙያ ተባረኪ ሰላምሽ ብዝት ይበል ሼር እምታደርጊን ነገሮች በጣም እሚጠቅሙና አስፈላጊዎች ናቸው በርቺ እናመሰግናለን🙏🙏🙏😘😘😘💖💖💖

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን አደረስሽ ጎበዝ ባልሞያ ነሽ 💐

  • @yorusalemgebregzabhier2309
    @yorusalemgebregzabhier2309 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ልዩ ኤልሲየ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ሁሉ ሃሳብሽ የተባረከ ነው የኔ ውድ

  • @fasikabekele4489
    @fasikabekele4489 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ ባለፈው የፀጉር ቀለምሽን እንዲሁም እደማገኘ ንገሪኝ Amazon Doesn’t have it please if you have any website tell me to thank you.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว

      Fasikaye plz contact me on my Instagram 👉elsa_fusion_lifestyle ok 👍 but have you tried the link that I left on my privies video ?

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገርቤት እንጉዳይ ማለት የሰው ስም ነበረ ፍትህ ለ እነጉዳይ ስሞች😄 የማውቀው እኔ ስሙን የጅብ ጥላ ነበር አሪፍ እውቀት ነው ተባረኪ

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 ปีที่แล้ว +2

    Elsiye konjo betam amrobeshal ,
    the soup looks so yummy 😋 ahun eserawalehu. Gobez balemoya nesh
    telek temhert eyetemarkubesh naw keleb amesegeneshalehu 🙏🏽😘💝

  • @zaharaabreha9805
    @zaharaabreha9805 2 ปีที่แล้ว +2

    You’re such a graceful lady. Love!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +4

    Gorgeous you are very Smart, neat person !🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @tr7094
    @tr7094 2 ปีที่แล้ว +3

    As mushrooms are not plants rather fungi, I don’t consume them during lent; however, it’s almost the right time to try your recipe. Thanks for sharing and merry Christmas.

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 ปีที่แล้ว +3

    Le Getachen le Medhanitachen le Eyesus Crstos ye ledet Ken enkuan be selam aderesesh/sen.💚💛❤
    Melkam Gena🏑

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow Amazing Elsy yene mar you are number one ☝🏾 God blessed you more ❤️💞❤️💞❤️💞❤️💞🙏🙏🙏🙏

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘናጭ + ዘመናዊት + ባለሙያ ብዬሻለሁ

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +4

    Hello beautiful, Merry Christmas to you and your family. I'm glad I found your chanel very classy special your cooking 🍳 keep it up girl.

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪያዊ ቪዲዪ ሰለምትለቂ በጣም እናመሠግናለን:: እባክሽን የነጠላ እና የጋቢ አለባበሱንም ብታሳይን በትህትና እጠይቅሻለሁ::

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +1

      Mimiye እሺ ማሬ ወደቤቴ ስመለስ የመጀመሪያ የምሰራው እሱን ነው 🙏♥️🙏

    • @mimitadesse9043
      @mimitadesse9043 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioelsylifestyle9486 🙏🏽🙏🏽

  • @hiwigebre6475
    @hiwigebre6475 2 ปีที่แล้ว +4

    kunjena, moya, kenenet ..... hulu anchi gar. Tebareki ...

  • @shobberch6232
    @shobberch6232 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ የነጠላ አለባበስሽን አሳይን የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ ቆይ ደብተር እና እስኪብርቶ ያስፈልጋል ፡አንቺ ግን ረሳሽ አዘጋጁ ማለት ነበረብሽ 😍ይህን ሾርባ ትላንት ጎረቤቴ ሰርታ አምጥታልኝ ነበር እኔ ኳራንታይን ነው ያለውት ግን ኤልስዬ አልወደውም ፡ኤልስዬ ያንቺ አቀራረብ ምንም አይወጣለትም በተለይ በይበልጥ ዳቦሽን ቶስት ያደረግሽበት መንገድ ዋው ።እኔ ስለ ኦሊፍ ኦሊ ያልሽው ልክ ነው ።አሁን አላውቅም በፊት የኢታሊ ነጋዴዎች ሊብያ ትላልቅ የኦሊፍ መጭመቂያ ፋብሪካ አላቸው ሊብያ ውስጥ ስላየውት የኦሊፍ ዘይት አወጣጥ ብነግራችሁ አብዛኛዎቻቹ መስሏችሁ ነው እንጂ ትክክለኛ የኦሊፍ ዘይት ተጠቅማችሁ አታውቁም😄 እኔ ለስምንት ወር ስሰራ ያየሁት ባጠቃላይ የኦሊፍ ፍሬ ይሁን የዘይቱን አዘገጃጀት ዋው በህይወቴ አንድ ሪል እውቀት

  • @ethiopiamosisa8120
    @ethiopiamosisa8120 2 ปีที่แล้ว +4

    አለባበስሸ በጣም ያምራል ። ስታምሪ።

  • @Solzna
    @Solzna 2 ปีที่แล้ว +6

    I love mushroom cream soup and your style of cooking is delicious 🤤 happy Ethiopian Christmas to you and your family elsye 😘❤️

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 2 ปีที่แล้ว +2

    I tried it, was wonderful and healthy soup my hubby loved it thanks!! FYI i put to much oil in my bread was very oily but the rest all great thanks

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo betam betam balemoya megelst ke michelw bely tebarku ❤️🙏

  • @saraha5240
    @saraha5240 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምንወድሽ ስርአትሽ ተባረኪልኝ ከካናዳ ☆☆☆☆☆

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌም የምታብተምሪዉ እናመሰግናለን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?

  • @lorenzrediate4073
    @lorenzrediate4073 2 ปีที่แล้ว +2

    Woow elisyi setamiry thank u konjo mekoraje new kanichi. Melkam beale

  • @telilebenti6559
    @telilebenti6559 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow thank you for sharing

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @LovedbyJesus1900
    @LovedbyJesus1900 2 ปีที่แล้ว +3

    i admire the way you dress our traditional cloth elsy! marry christ mass and happy New Year

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing ! Great job❤️🙏🏾🇪🇷❤️🙏🏾🇪🇷❤️🙏🏾🇪🇷❤️🙏🏾🇪🇷

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ መልካም እና አስተዋይ ባለሙያ የምታቀርቢውም ምርጥ ነው መልካም በአል

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክሽ ሻማ ያለበትን ከፅድ የተሰራውን አሰራር አሳይን please

  • @medystyle3080
    @medystyle3080 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲየ እስኪ ለ አጭር ሴቶች ቀሚስ እንዴት መምረጥ እና መልበስ እንዳለብን ስሪልን

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshi Shikirekir🥰, melikam gena yehunilish. thank you 🥰🙏🏼🥰

  • @Tina-1916
    @Tina-1916 2 ปีที่แล้ว +7

    ኤልሱ እወድሻለሁ💕 ግን እኮ ስለፅዱ የእምንት አባቶች ብዙ አስተምረዋል እኛን አይመለከትም ዛፍ እሚመልኩት ነዉ እሚመለከታቸዉ

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 2 ปีที่แล้ว +2

      Erigitgna negni tawukalechi gin balebetua kamenebet mechan yelebatim gize yasifeligal

    • @ilovetsfmcal1128
      @ilovetsfmcal1128 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የእኔ አህት
      የፀድ የስጦታ ምንም ከገና ጋር
      አይገነኘም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 ปีที่แล้ว +2

      እሽ ውዶችዬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma 2 ปีที่แล้ว +2

    Your amazing l will try to cook lt looks yame definitely .

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲዬ የኔ ውብ ስታምሪ እንኳን አደረሰሽ ውድድድድ💕💖

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 2 ปีที่แล้ว +2

    I really like the decoration and the food it looks so yummy!

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 2 ปีที่แล้ว +5

    most of the time I use wooden spoon Not plastic Other than that you're a A bundle🎄💝💕

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 2 ปีที่แล้ว +3

    Buona a potato, brava 👏🏽👏🏽👏🏽