ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የክሬም ቺዝ አሰራሩን ለማየት th-cam.com/video/7Rs8HgA-Krg/w-d-xo.html
Ethiopia tiya Diy Batam enamasagenalen ehit
Ethiopia tiya Diy projects
Ethiopia tiya Diy በጣምእናመሰግናለንእህትበጣምደስይላልማሻአላህእጅሽይባረክውድ
Ethiopia tiya Diy
መሺአላህ በጣም ያምራል አላህ ያበርታሺ
እጅ ይባረክ በጣም ነው የምወድ ችዝ ኬክአመሰግናለሁ
ሊኩን ስጫነው ጠፍቷል ቪዲወው ችዝ አሰራሩን ፈልጌ ነበር ከለሽ ቪዲወው እደገና ጫኝልን እናመሰግናለን።
Enamesegnalen sistu
Enamesegnalen yene konjo cheese cakesh betam leyu new des yelal ,,lmsale blela eka mesrat yechalal enat ?
በምን አይነት ዕቃ?
@@TiyaAkalu888 ማለቴ ኦቨን ውስጥ እሚገባው ወጥ ነገር ኣይሆንም ለምሳሌ ያንችው ሚዘጋና ሚከፈት ብረት መስሎኝ ነው' መጨረሻ በስሎ ሲወጣ ባለበት ኬኩ ከፍተን ብቻ ምናስቀምጥበት
Ethiopia tiyaqem diy ከውህዱጋር ያደረግሽው ክሬም ምንድነው ማለቴ መጀመሪያ ከሰራሽው ላይ ነው ወይስ ሌላ ክሬም ነው ይሄ አልገባኝ ይቅርታ
Bravo eheta tebarke zare naw yayehushe bezo nager ameletoge nebera
በርቺይ
Wow new
ቤታችን ለመስራት ችዝንክሬሙን ብታሳይን
Thank you
ዶቄቱ የምን ዶቄት ነው ንገርን
አመሰግናለሁ ኦቨን ስታስገቢ ታችኛዉን ብቻ ወይስ ሁለቱንም ማለት ታች ላይኛዉን መለኮስ አለብን
Wowwww thanks
Thank u
ፔኪንግ ፓአውደረ አይገባበትም። እንዴ
ካሳወቅሽ አይቀር እንደዚ እይንት ክሪም ነው የምጠቅመው ብለሽ አይነቱን ብታሳይን እንቺ የምትጠቀሚውን እኛም እንድንጠቀም ስሙንም ሆነ የእቃውን አይነት እኛም እናመሰግንሻለን
የኔ ቆንጆ ቪድዮው ላይ እኮ ተናግሬያለሁ ከዚህ በፊት የሰራሁት አለ ኮሜንት ላይ አስቀምጪዋለሁ ቸኩሎ መውቀሱ ጥሩ አይደለም
Absera Tekugn ተናግራለች እኮ..በደንብ እዪ.በጣም ነው፡የምታስረዳን፡በጣም ጎበዝነች
ቤዛዊት.የማርያም.ልጅ.ነኝ Cosette አዎን ተናግራለች ግን የምትጠቀማቸውን ክሪም ምን እይነት እንደሆነ ብታሳየን ለመግዛት እንቸገርም
እህቴ ሁሉም ምርት እኮ በየ ሀገሩ ይለያያል ስሙን ካወክሽ በዛ ነው እሚገዛው እንጂ የግድ የእኔ አይነት ካልሆነ የሚል ህግ የለውም
የምን ክሪም ነዉ የጨመርሽዉ ከፊሪጂ አዉጥተሽአልገባኝ በናትሽ መልሽልኝ ቸኩያለሁ እስክሰራዉ እቁላል ጨምረሽ ወተት መሳይ የጨመርሽዉ ክሪም ምድነዉ መልሽልኝ
የክሬሙን አሰራር አሳይን
በጣም እናመሰግናለን ለኛ አስበሽ ሰላዘጋጅሽልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍰🍰
Wow betam enamsgnaln naga emokerawalw Egziaber ebarkshe yene konjo❤️
ዋው ያምራል! Good job!
Tnx frye
ጤና ይስጥልኝ ቆንጂዬ በወቅቱ ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን ♥♥♥
waw
Thanks
በናታችሁ ክርም ችዝ ማለት አልገባኝም ንገሩኝ በፍጠራችሁ
Yene konjo ur voice betam yaregagal so relaxing
thank you gn cream yetetekemshi yetignaw new lecake new weys yemgb..
Wowww thanks
ማሻ አላህ ሀያቴ አላህ ይጨምርልሽ
በጣም ተመችቶኛል
Very nice and beautiful. I love your video thank you let god bless u :)
አሜን 😘
አድናቂሽ ነኝ በጣም
በጣም እናመሰግናለን እህት
ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባረክ እናመስግናለን
ኦብኑ ከላይም ታችም ነው የምንከፍተው
I like cheese cake i'll make it soon thank you for sharing.
የተለያያ ክሬም አለ ለምን እያሳየሽ አሰሪም
Thank you konjo
ማሻ አላህ እህቴ ክሬም ጠብህ ነው የጨመርሽው መጨረሻ ላይ ከክሬሙ ቀጥለሽ ያደረግሽውን ንገሪኚ ከቻልሽ እእቴ
የሻኒላ ፒስት ወይም ቫኒላ ያለንን
Enamesgnalen bexam beqelalu mesert meclawen nager metasayen berchii
ፈሳሹ ክሬም ምን ይባላል
ዊፕድ ክሬም ወይም ደብል ክሬም
እግዚአብሔር ያበርታሼ የልብሼን መሻት እንድታገኝ ምኖቴ ነው
አሜን አሜን
ቺዝ ማለት ባማርኛ ነው አይስ። ባርበኛ ነው ንገሩኝ
ማሻላህ በጣም አሪፍ ነው ሽኩርን እህት
ወተት ሚመስለው ክሬም በትንሽዬ እቃ ነው ያለው በሸሚል ሚሰራበት አይነት ነው አይደለ ወይስ ሌላ ነው
እኔ እንጃ በሽሚል አላውቅም የእኔ ቆንጆ
@@TiyaAkalu888 በሸሚል ማለት በወተት እና ዱቄት ነው ሚሰራው እና እዛ ላይ ጅብን እና ኬኩ ላይ የጨመርሽበት ክሬም ትን ይጨመርበታል ኢቲዮ ፓስታ ፍርኖ የሚባለው የሚሰራበት ነው
@@መሴየአሪሴደጋፍ ግሽጠ የሚባለዉ ነዉ እናት ብሻሚል ማለት ላዛኛ ነዉ እሡ ገር ምንም አያገናኘዉ
Amsgnalaw konjooo egesh yetbarek🙏 😍😘😘👈
Thank u for sharing konjiye betam wedjewalew
እናመስግናለን እህታችን
Harefe mar berce
ድምፅሽ ቆንጆ ነው
Wow betame new miyamerew egziyabhar yebarkeshe
ሽኩረን ሀበከበቲ ከልብ እናመሰግናለን
ክሬሙን ባንጨምር ችግር አለው
እናመሰግናለን እውነት ከአንድ በላይ ላይክ አይደረግም እንጅ ቢደረግ .........
በጣም ወድጀሻለሁ ቀጥይበት በርቺ ።
yene tyake chees cream sayhon fesashu new.
Tiyakesh algebagnim konjo
Hi
አቤት ሞያ በሞያ አደረግሽን እኮ አንድ ጥያቄ አለኝ የወተት ክሬም እቤት ማዘጋጀት ይቻላል ? ከተቻለ ብታሳይን ምን ይመስልሻል ቆንጅዬ መልስ እጠብቃለሁ።
ይቻላል ችግሩ ውስጡ እሚጨመር ጄሊተን ኢትዮጵያ ማግኘት ያስቸግራል ለኢትዮጵያ ላሉ ተመልካቾቼ ከማስጎመዥ ብዬ ነው ያላቀረብኩት አንቺ ካዘሽኝ እሰራዋለሁ 😉
Betam xiru now ijish ibarak
Tebareky
ማማየ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እናት
ማማየ ከላይ እሳት አይነካውም ማለት ነው ?
ኦቨን ውስጥ ስናስገባው ሙሉለሙሉ ይነካዋል ግን ሙቀቱን መቀነስ ይኖርብናል
Ethiopia tiya Diy ok ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
thank yow.so.much
ዋው።ነው።ግን።ብስኩቱ።ማንኛውም።ይሆናል።ቤት።ሰርተሽ።አሳይን።እናት።ከቻሌሽ
አዎ ማነኛውም ይሆናል ኮሾሮም ጭምር
Enamsagnalane ehita barhileye
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እስኪ በንካ እጅሽ ከአክብሮት ፓይ የሚባል ኬክ ስሪልን ፊልም ላይ ሲጥሩት ብዙ ግዚ ሰምቻለሁ
Eshi konjo
Weyne siyamrrrrrrr auf chigaram bet honku enj eseraw nebr eski tselyu dena madam endagegn hoho sint enkulal serash kemtl madam geta ysewirachihu aufff
Wow 😍 thank you so much sistu😋😋
በጣም ጋበዝ
Be frezer wust bcha yemisera yebskut cake aserar btasayign des yilegnal amesegnalehu
እሺ ቆንጆ
Wow betam dese yelale entachen
MASHALLAH
እናመሰግናለን ፡ግን ማንኛውም፡ብስኩት፡መስራት፡ይቻላል፡ወይ??
በማነኛውም ደረቅ ብስኩት አዎ ምንአልባት ብስኩቱ ውስጥ ስኳር እና የተለያዩ ጥዕም ካለው ቃናውን ሊቀይርብን ይችል ይሆናል
Danke konjiye
Bitte 😘
wowo thanks
እነመሰጊነለኝ
Yamitali mar
እስክስራው ቸኮልኩ
Hhhhh elasinawalaw? Tamachagn
የክሬም ቺዝ አሰራሩን ለማየት th-cam.com/video/7Rs8HgA-Krg/w-d-xo.html
Ethiopia tiya Diy
Batam enamasagenalen ehit
Ethiopia tiya Diy projects
Ethiopia tiya Diy በጣምእናመሰግናለንእህትበጣምደስይላልማሻአላህእጅሽይባረክውድ
Ethiopia tiya Diy
መሺአላህ በጣም ያምራል አላህ ያበርታሺ
እጅ ይባረክ በጣም ነው የምወድ ችዝ ኬክ
አመሰግናለሁ
ሊኩን ስጫነው ጠፍቷል ቪዲወው ችዝ አሰራሩን ፈልጌ ነበር ከለሽ ቪዲወው እደገና ጫኝልን እናመሰግናለን።
Enamesegnalen sistu
Enamesegnalen yene konjo cheese cakesh betam leyu new des yelal ,,lmsale blela eka mesrat yechalal enat ?
በምን አይነት ዕቃ?
@@TiyaAkalu888 ማለቴ ኦቨን ውስጥ እሚገባው ወጥ ነገር ኣይሆንም ለምሳሌ ያንችው ሚዘጋና ሚከፈት ብረት መስሎኝ ነው' መጨረሻ በስሎ ሲወጣ ባለበት ኬኩ ከፍተን ብቻ ምናስቀምጥበት
Ethiopia tiyaqem diy ከውህዱጋር ያደረግሽው ክሬም ምንድነው
ማለቴ መጀመሪያ ከሰራሽው ላይ ነው ወይስ ሌላ ክሬም ነው ይሄ አልገባኝ ይቅርታ
Bravo eheta tebarke zare naw yayehushe bezo nager ameletoge nebera
በርቺይ
Wow new
ቤታችን ለመስራት ችዝንክሬሙን ብታሳይን
Thank you
ዶቄቱ የምን ዶቄት ነው ንገርን
አመሰግናለሁ ኦቨን ስታስገቢ ታችኛዉን ብቻ ወይስ ሁለቱንም ማለት ታች ላይኛዉን መለኮስ አለብን
Wowwww thanks
Thank u
ፔኪንግ ፓአውደረ አይገባበትም። እንዴ
ካሳወቅሽ አይቀር እንደዚ እይንት ክሪም ነው የምጠቅመው ብለሽ አይነቱን ብታሳይን እንቺ የምትጠቀሚውን እኛም እንድንጠቀም ስሙንም ሆነ የእቃውን አይነት እኛም እናመሰግንሻለን
የኔ ቆንጆ ቪድዮው ላይ እኮ ተናግሬያለሁ ከዚህ በፊት የሰራሁት አለ ኮሜንት ላይ አስቀምጪዋለሁ ቸኩሎ መውቀሱ ጥሩ አይደለም
Absera Tekugn ተናግራለች እኮ..በደንብ እዪ.በጣም ነው፡የምታስረዳን፡በጣም ጎበዝነች
ቤዛዊት.የማርያም.ልጅ.ነኝ Cosette አዎን ተናግራለች ግን የምትጠቀማቸውን ክሪም ምን እይነት እንደሆነ ብታሳየን ለመግዛት እንቸገርም
እህቴ ሁሉም ምርት እኮ በየ ሀገሩ ይለያያል ስሙን ካወክሽ በዛ ነው እሚገዛው እንጂ የግድ የእኔ አይነት ካልሆነ የሚል ህግ የለውም
የምን ክሪም ነዉ የጨመርሽዉ ከፊሪጂ አዉጥተሽ
አልገባኝ በናትሽ መልሽልኝ ቸኩያለሁ እስክሰራዉ እቁላል ጨምረሽ ወተት መሳይ የጨመርሽዉ ክሪም ምድነዉ መልሽልኝ
የክሬሙን አሰራር አሳይን
በጣም እናመሰግናለን ለኛ አስበሽ ሰላዘጋጅሽልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍰🍰
Wow betam enamsgnaln naga emokerawalw Egziaber ebarkshe yene konjo❤️
ዋው ያምራል! Good job!
Tnx frye
ጤና ይስጥልኝ ቆንጂዬ በወቅቱ ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለን ♥♥♥
waw
Thanks
በናታችሁ ክርም ችዝ ማለት አልገባኝም ንገሩኝ በፍጠራችሁ
Yene konjo ur voice betam yaregagal so relaxing
thank you gn cream yetetekemshi yetignaw new lecake new weys yemgb..
Wowww thanks
ማሻ አላህ ሀያቴ አላህ ይጨምርልሽ
በጣም ተመችቶኛል
Very nice and beautiful. I love your video thank you let god bless u :)
አሜን 😘
አድናቂሽ ነኝ በጣም
በጣም እናመሰግናለን እህት
ዋውውው በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባረክ እናመስግናለን
ኦብኑ ከላይም ታችም ነው የምንከፍተው
I like cheese cake i'll make it soon thank you for sharing.
የተለያያ ክሬም አለ ለምን እያሳየሽ አሰሪም
Thank you konjo
ማሻ አላህ እህቴ ክሬም ጠብህ ነው የጨመርሽው መጨረሻ ላይ ከክሬሙ ቀጥለሽ ያደረግሽውን ንገሪኚ ከቻልሽ እእቴ
የሻኒላ ፒስት ወይም ቫኒላ ያለንን
Enamesgnalen bexam beqelalu mesert meclawen nager metasayen berchii
ፈሳሹ ክሬም ምን ይባላል
ዊፕድ ክሬም ወይም ደብል ክሬም
እግዚአብሔር ያበርታሼ የልብሼን መሻት እንድታገኝ ምኖቴ ነው
አሜን አሜን
ቺዝ ማለት ባማርኛ ነው አይስ። ባርበኛ ነው ንገሩኝ
ማሻላህ በጣም አሪፍ ነው ሽኩርን እህት
ወተት ሚመስለው ክሬም በትንሽዬ እቃ ነው ያለው በሸሚል ሚሰራበት አይነት ነው አይደለ ወይስ ሌላ ነው
እኔ እንጃ በሽሚል አላውቅም የእኔ ቆንጆ
@@TiyaAkalu888 በሸሚል ማለት በወተት እና ዱቄት ነው ሚሰራው እና እዛ ላይ ጅብን እና ኬኩ ላይ የጨመርሽበት ክሬም ትን ይጨመርበታል ኢቲዮ ፓስታ ፍርኖ የሚባለው የሚሰራበት ነው
@@መሴየአሪሴደጋፍ ግሽጠ የሚባለዉ ነዉ እናት
ብሻሚል ማለት ላዛኛ ነዉ እሡ ገር ምንም አያገናኘዉ
Amsgnalaw konjooo egesh yetbarek🙏
😍😘😘👈
Thank u for sharing konjiye betam wedjewalew
እናመስግናለን እህታችን
Harefe mar berce
ድምፅሽ ቆንጆ ነው
Wow betame new miyamerew egziyabhar yebarkeshe
ሽኩረን ሀበከበቲ ከልብ እናመሰግናለን
ክሬሙን ባንጨምር ችግር አለው
እናመሰግናለን እውነት ከአንድ በላይ ላይክ አይደረግም እንጅ ቢደረግ .........
በጣም ወድጀሻለሁ ቀጥይበት በርቺ ።
yene tyake chees cream sayhon fesashu new.
Tiyakesh algebagnim konjo
Hi
አቤት ሞያ በሞያ አደረግሽን እኮ አንድ ጥያቄ አለኝ የወተት ክሬም እቤት ማዘጋጀት ይቻላል ? ከተቻለ ብታሳይን ምን ይመስልሻል ቆንጅዬ መልስ እጠብቃለሁ።
ይቻላል ችግሩ ውስጡ እሚጨመር ጄሊተን ኢትዮጵያ ማግኘት ያስቸግራል ለኢትዮጵያ ላሉ ተመልካቾቼ ከማስጎመዥ ብዬ ነው ያላቀረብኩት አንቺ ካዘሽኝ እሰራዋለሁ 😉
Betam xiru now ijish ibarak
Tebareky
ማማየ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እናት
ማማየ ከላይ እሳት አይነካውም ማለት ነው ?
ኦቨን ውስጥ ስናስገባው ሙሉለሙሉ ይነካዋል ግን ሙቀቱን መቀነስ ይኖርብናል
Ethiopia tiya Diy ok ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
thank yow.so.much
ዋው።ነው።ግን።ብስኩቱ።ማንኛውም።ይሆናል።ቤት።ሰርተሽ።አሳይን።እናት።ከቻሌሽ
አዎ ማነኛውም ይሆናል ኮሾሮም ጭምር
Enamsagnalane ehita barhileye
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እስኪ በንካ እጅሽ ከአክብሮት ፓይ የሚባል ኬክ ስሪልን ፊልም ላይ ሲጥሩት ብዙ ግዚ ሰምቻለሁ
Eshi konjo
Weyne siyamrrrrrrr auf chigaram bet honku enj eseraw nebr eski tselyu dena madam endagegn hoho sint enkulal serash kemtl madam geta ysewirachihu aufff
Wow 😍 thank you so much sistu
😋😋