እንዴት አድርገን ቺዝ ኬክ መጋገር እንደምንችል //How To Bake Cheesecake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 78

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይክብርልኝ🙏🏾

    • @lulalula1363
      @lulalula1363 4 ปีที่แล้ว

      የምትጠቀሚውን ግብአቶች ፎቶ ብታሳያን ለምሳሌ ክሬም ቺዙን እንዲሁም ክሬሙን ጭምር ለሌላ ግዜ ስንሰራው ኢዚ እንዲሆንልን

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም አሪፍ የሚያምር ፅድት ያለ ስራ በርቺ እህቴ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾🥰

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጣፋጭ ኬክ ነው ጣፋጭ እወዳለው ከምግብ በውሀላ ደስ ይለኛል ያንቺ ደሞ ለየት ያለ ነው እሞክረዋለው ስላሳየሺኝ አመሰግናለው😍

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾😍😘

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ውዴ ዋው 👌

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ነው በጣም 👍👍

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🏾

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam yamiral wow

  • @tizetafikremariam5080
    @tizetafikremariam5080 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ

  • @selfwatube
    @selfwatube 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሙያሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ ማሬ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ አንችም በቅንነት ነይ እንዛመድ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሠብ ሆኛለው 👍🏾

  • @hellayirga7619
    @hellayirga7619 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow looks so beautiful and yummy 😋 great job

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰብስክራይፕ አድርጌ የደወል ምልክቷን ተጭኜ ቪድዮ አይቼ በላይክ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ አሪፍ ነው 👍👍👍

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ዳቦ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾

  • @KB-ub7qv
    @KB-ub7qv 4 ปีที่แล้ว +2

    Your name is unique and also your job is always just like that , I love ❤️ it so much !!!!! Looks very healthy & delicious well done my dear !!!! God Bless your hand 🤚 thank you so much!!!!

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏾 thank you so much. I really appreciated. May God bless you too🙌🏾

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Hiwiye this is perfect you did amazing👌the presentation very clear keep up tebarekiligne 🙏🏾❤️

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      Amen Emityee🙏🏾. Thank you so much yene konjo 😍🥰😘😘😘😘😘😘

  • @MenenGebreselassie
    @MenenGebreselassie 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ተባረኪ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    Looks so yummy 😍 thank you for sharing Hiwotye👍

  • @marthaschoices
    @marthaschoices 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam yameral wow

  • @fifilifestyle1235
    @fifilifestyle1235 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new hiwiye

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 ปีที่แล้ว +1

    Berche gubez gura beye yameral ulaum

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው👍🏾

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow it looks so good, I wish I can have some of that 😋😋😋

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks yummy!!

  • @abiybizuneh9219
    @abiybizuneh9219 4 ปีที่แล้ว +2

    Very Nice looking and easily explained steps. I tried mine using a low fat cream cheese and looks great thanks to you. I didn't taste it yet, waiting for it to cool down.
    Thank you and God bless my sister. Btw good for you brother D😀😉

    • @Ajibe2005
      @Ajibe2005 4 ปีที่แล้ว

      Hey Abiy OMG long time. Hope you guys are doing fabulous. Hey you need to send us the pic of the cake lol. Say hi to H pls.

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much. Am so happy you tried. Pls tag me the picture on Facebook or instagram. May God bless🙏🏾

  • @tirusewyihunie1594
    @tirusewyihunie1594 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job mummy it looks very nice and tasty!!🥰🥰

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo yene mare🙏🏾🥰😍😘❤️🥰😍❤️❤️❤️❤️🥰😍😘

  • @ethiopianmommahelet1094
    @ethiopianmommahelet1094 4 ปีที่แล้ว +2

    Omg that looks so delicious 😋 i have to try to make it 🤗 you really make it look so easy

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you yene konjo🙏🏾. Please do you will love it 😍 👍🏾👌🏾😘

    • @ethiopianmommahelet1094
      @ethiopianmommahelet1094 4 ปีที่แล้ว +1

      Merkamo Ethiopian Food can’t wait 😊

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 ปีที่แล้ว

    ውዴ በጣም አርፍ ነው በርች

  • @dtfg9043
    @dtfg9043 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል pls ክሪሙ ስሙ ፃፍልኝ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hiwothitefera6559
    @hiwothitefera6559 4 ปีที่แล้ว

    Gobez Hiwiyeee 🥰

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      Hiwi’yee yene konjo betam amesegenalew 🙏🏾🥰😘😘😘😘😍

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks so good👌Thank you💕

  • @Zee_Tube90
    @Zee_Tube90 4 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋 btseb hognalwe

  • @tinuhabesha7183
    @tinuhabesha7183 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው ። ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ወደኔ ብቅ በይ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው👍🏾

  • @eyob3633
    @eyob3633 4 ปีที่แล้ว +1

    🍰❤️👍

  • @merryschannel8612
    @merryschannel8612 4 ปีที่แล้ว

    thanks dear

  • @tigistnebro3743
    @tigistnebro3743 4 ปีที่แล้ว

    Finally I made your cheese cake it's so delicious 😋 thank you for making me balemoya. Lol

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      Am glad to hear that 😍🥰. My intimate goal is to make people balemoya lol 😂. Thank you for sharing 🙏🏾😍

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @amiapp6147
    @amiapp6147 4 ปีที่แล้ว +1

    ደመረኩ በቅንነት ነይ ወደቤቴ በረቺ

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሆኛለው🙏🏾👍🏾

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 4 ปีที่แล้ว +1

    ደምሬሻለው በቅንነት ደምሪኝ በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጉኝ እህት

    • @merkamoethiopian3458
      @merkamoethiopian3458  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው👍🏾

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሠብ እንሁን