Teacher, Thank you for your updates! I appreciate your work! God save u ever!!!! I have great respect for EOTC for keeping history! and religion for generations!
Our history, our pride. With great appreciation of the Catholic U/Semitic Department., with special thank you to Prof. M. Blanchard, Memhir Netsereab and other staff members for preserving and caring for the ancient manuscripts of Brana, and Dr. Rodas Tadese for all your work in studying it in this 21sr century and making the effort to present your research for the benefit of humanity, it is with great admiration that I Congratulate all of you. MerMaritye.(R).
Great job Dr Rodas. Thank you. Please also distribute the soft copy so it can become available to all of the Ethiopians (and other) interested in studying it. 🙏🙏🙏
መፅሃፍቶቹ እንደህዝቦቿ ተሰደው ሳይ በእውነት አነባሁ! አይ ኢትዮጵያ!!!! እግዚአብሔር ልጆችሽንም መፅሃፍቶችሽንም ሌሎች ንብረቶችሽም ወደቤታቸው ተመልሰው የምናይበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን!
🙏🏽መምህር እንኳን ደስ ያሎት...የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ታሪክን አክብረው አስከብረው ክብሯን ከሚያስጠብቁላት ልጆች ከሆኑት አንዱ በመሆኖት እናከብሮታለን🙏🏽
ዶክተር ሮዳስ ክብር ለእርሶ የሁን አገራችን የጥንት መሆኗን አስተዋውቁልን ሃይማናኖታችንን አስከብሩልን እግአብሔር ይባርኮት እንዲሕ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ።
Egiziabihar yisitilini DR Rodas
ባያውቁ ይተዉት የሰረቁትን ይልቅ ይመልሱ🙈
ኡፍ ምናል እግዚአብሔር እንደዚ ቅን ሀገር ወዳድ ለሀገር የሚቆረቆር ትውልድ ቢያበዛልን ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ያብዛልህ ኦርቶዶክ ትለምልም አሜን
ተመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለሁሉም ግዜ አለው::
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ታሪክን አክብረው አስከብረው ክብሯን ከሚያስጠብቁላት ልጆች ከሆኑት አንዱ በመሆኖት እናከብሮታለን::
እንኳን ደስ አሎት::
እመብርሀን ትጠብቅልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Oh Dr you r so amizing. Am so happy 😊 😃. May God protect you .
FERE NJOCHUM MEKEBER ALEBACHEW DR ZARE METETEW LEMAYET YEBEKUT ENESU BEMASKEMETACHEW CHIMIR NEW
th-cam.com/video/4dUzdv_lD1g/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics
ማመስገን ብቻ ሳይሆን በደስታ የሚያሰግድ ነው። እዚህ ዘመን ላይ በኔ እድሜ እደርሳለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም።
በጣም ደስ ይላል መምህር !
እግዚአብሔር ለበጎ እንድንጠቀምበት ይርዳን ::
በጣም ይቆጨኛል የኛ የሆነውን ለ ኮፒ እንኳን በፍቃድ መፅሐፍቱ ግን ኡፍ ሲያስጎመጁ እኛም ለማንበብ ያብቃን🙏 መምህር ዕድሜ ይስጥልን🙏
ለነጮች የማጎብደብ አባዜያችሁን ካልተዋችሁ ገና ኢትዮጵያዊነትህን ሳይቀር በሶፍት ኮፒ ይሰጡሃል 😂
@@kbg6227 አንተም አንዱ አጎብዳጅ ነህ ይሄኔ እኮ ውጪ ይሆናል የምትኖረው።😆😆😆
@@dioncoldy
አንተ ድንጋይ ራስ እኔ ኤርትራዊ ነኝ መንግስቴ የምእራባውያኑ አሸርጋጅ አይደለም ፣ እናም እኔ ፣ ይብላኝ ላንተ ከምእራባውያኑ ጫንቃ መላቀቅ ያቃተህ ይብላኝልህ ላንተ የUSAID ምጽዋት ጠባቂ ለሆንከው ፣ ይብላኝልህ ላንተ እማታውቀውን ሰው እምትሳደብ ስድ አደግ ፣
@@kbg6227 የውሻ ልጅ ምናባህ ፈልገህ ነው የምትሳደበው ይብላኝ ይላል እንዴ ደግሞ ምን ትርመጠመጣለህ ታዲያ እዚ። ገደል አትገባም ቅማላም ሞሽላቃ። እኔ አንድ ግለሰብ፤ የሀገርን ችግር በምናባህ እንድፈታ ነው የምትፈልገው። ይልቅ ኤርትሬም ብትሆን ከኛ የባሰ ደሀ ብጣሻም ነህ ቆረቆራም። ይሳደባል እንዴ ጉማሬ።
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️💒🙏
መምህር እሄ ሁሉ የአንተ ትጋት ነው እግዚአብሔርን ይዘህ በእውነት እሄንን ሁሉ ሚስጢራት እንዴት እንደወሰዱት እንደዘረፉን ለዚህ ሕዝብ ስላሳየህልኝ ስላሳየኸኝ
አመሰግንሃለው እግዚአብሔር ያብዛህ እላለሁ💚💛❤️💒🙏
የዚህ ሚሲኪን ሕዝብ አይን ቢገልጥልህ እንዲህ ልፋትህን አይቶ የአባቶቻችንን የታላቂቷን ኢትዮጵያ መዛግብትና የጥበባትን መፃፍትን ድጋሚ ሕዝቡ ተነሳስቷ ወደቀደመው እግዚአብሔር ወደሚወደን ደረጃ ብንመለስ 💚💛❤️💒🙏
መምህር እንኳን ደስ ያሎት🙏 መድሀኒአለም ይጠብቅልን🙏
ዶክተር እግዛብሄር ይባርክህ ምንም ቃላት የለኝም አንተን ለማድነቅ ጌታ ከእናቱ ጋር እድሜና ጤና ይስጥህ
በእውነት ዶ/ር ሮዳስ ድንቅ ሥራ ነው እየሠሩ ያሉት መጽሐፍቶቻችን በአለም ላይ ተበትነው መኖራቸው ቢታወቅም እርስዎን የመሰለ ስለሐይማኖታችን ስለኢትዮጽያዊነት እና ስለዕውቀት ግድ የሚልዎት ባይኖር ልናየው አንችልም መጻሕፍቱም እንደሰው ባለቤት እንዳላቸውና ጠያቂ ሲኖራቸው የሚደሰቱ ይመስለኛል። የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎት የበለጠ ደግሞ ሀብቶቻችን ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ለማየት ያብቃን። ለዚህም የአምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን።
'' በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት '' አለ አበሻ!!! ይሁን እስኪ ኮፒውን ማግኜቱም አንድ ነገር ነው። እናመሰግናለን ውድ መምህራችን
" ተመስገን " እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦህ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን፣ እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት በጣም ደስ ብሎናል !!!
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ስራዎት በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርኮት በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያፅናችሁ! 👏👏💗ድንቅ ነው የእውነት
እጅግ ድንቅ ሥራዎች ነው ሁሌም የምትሰረው መምህራችን ፣እጅግ እንናመሰግናለን ወጣቱንም ሆነ ሁላችንንም ቀልባችን ወደሃገራችን ወደሃይማኖታችን እንድንመልስ የታመቀውን እውነት እያሳየህን እያወጣኸው ነው 🙏🙏🙏🤲🤲❤️
በጣም ያማል የእውነት ጀግኖች አባቶቻቼን ላባቸውን ጠብ አድርገው ያሰረከቡንን መፅሀፎች እኛ ባለመጠበቃችን እና ባለ መንከባከባችን ሲቀጥል ደግሞ እኛ ለእነዚህ ቅርሶች እንዲመለሱ ብዙም ጥረት አናደርግም
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ በጣም አናመሰግናለን ሌሎች ሙህራንም እንዳተ ቢሆኑሌን እንዴት አሪፍ ነበር
የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
መምህር እግዝያብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን! ይህን የእዉቀት ቅርሶቻችንን ጠብቀዉ ስላቆዩልን እያመሰገንን ለባለቅርሶች ብመልሱ በጣም ደስ ይለናል ።
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እዚሁ ሆነን የማናቀውን ስላሳወክን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን። አገልግሎትህን ፈጣሪ ይባርክልህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ ነገር ግን በጣም የገረመኝ የአባታችን የዘራብሩ መጽሐፍ እትዮጵያ ውስጥ ሳይኖር በእነሱ እጅ መገኘቱ አንድም ያሳዝናል አንድም ደስ ይላል ምክንያቱም መጽሐፉ አሁንም የእኛ ነው ለወደፊት በእግዚአብሔር ታምር ልሰቱን ይችላሉ ።
ይገርማል ምን ያህል ኢትዮጵያ ቅርሶቿ እንደተዘረፉ ያሳያል ያማል ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
እግዛብሔር ሰላሙንና ጤናውን ይስጥህ ዶ/ር ሮዳስ በጣም ነው የምወድህ በተለይ አቡነ ዘርዓብሩክ መፅሀፍ ወደ ኢትዮጵያ መላክህ በጣም ነው ያስደሰትኸኝና ደስ ያለኝ እናም እኛ የምናገኝበትን መንገድ ቢመቻችልን ደስ ይለኛን
ጀግናዬ ተባረክልኝ እናመሠግንሃለን
ዶክተር እሮዳስ በጣም እናመሰግናለን ኤትዮጴያ ከአለም የቀደመች ነበረች የኛ መበላላት ወደ ኃላ መልሷታል አሁንም እንደ እርሶ ያለ ቤበዛልን ወደ ቀድሞዋ ኤትዮጴያ ትመለሳለች ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዶ/ር ሮዳስ ዕድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ዕድለኛ ነህ ለኛም እግዚ አብሄር አንተን ስጥቶናል ስሙ የተመስገነ ይሁን።
መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅዎት ምናችን ቀረ ሁሉ ነገራችን ተዘርፈን አይደል መምህር በራሳችን ንብረት ባይተዋር እንሁን
ዶክተር ሮዳስ ስለ መፃህፍቶቹ አንድ ወጥ መፅሀፍ ጀባ እንደምትሆን በተስፋ እንጠብቅሀለን ዶክተር ተባረክልን ።
እግዚአብሔር ይባርክህ። እርሱ የፈቀደው ሲሆን ሁሉም ይሳካል። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ከፍታቸው የሚመጡበት ግዜ እሩቅ አይደለም። ይህ የክፋት ዘመንም ያልፋል።
Teacher, Thank you for your updates! I appreciate your work! God save u ever!!!! I have great respect for EOTC for keeping history! and religion for generations!
ዶክተር በጣም ድንቅ ነው በአገራችን ሳይኖሩ በውጪ አገር እንደዚህ በክብር መኖራቸው የሚገርም ነው ዶክተር ሮዳስ የአንተ ጥረት ደግሞ እጅግ የሚገርም ነው
I trust in GOD time will come soon for Ethiopia new generations bring back to our former unthinkable great kingdom.
For sure one day we will be proud to be Ethiopia all our problem is going to go away all we have to do is pray
ዶክተር ሮዳስ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ትልቅ የቤተክርስትያን ቅርስን በማስተዋወቆት እናከብሮታለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል
እመብርሀን ትጠብቅልኝ መምህራችን
መምህር ፈጣሪ አንተን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው 🙏 ፈጣሪ ልፋትህን ቆጥሮ ሁሉንም በእጅህ እንዲገባ እንፀልያለን 🙏🙏🙏
ዶክተር ሮዳስ እጅግ እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር በጊዜው ሁሉንም በትክክለኛው በቦታው ይመልሰዋል የራሳቸው ያልሆነውን ከሃገራችን ያለማንም ፈቃድ ከሃገራችን እነዚህን ሁሉ ቅዱሳት መፅሃፍ ወስደው እዚህ ማስቀመጣቸው ይገርማል እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀዋል በተአምሩ በሰላም ወደ ሃገራችን ይመልስልን::
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሰወች ያስፈልጓታል የኢትዮጵያ ባለውለታ ነወት ይልቁንም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ጀግና ነህ ዶክተር ኢግዚአብሔር ረጅም እድሜ እንዲሰጥህና ለሀገርህ ብዙ እንድትሰራ እመኛለሁ
ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
በመጀመሬያ የዕመቤታችን ጥበቃ እንዳይለየወት ጸሎቴ ነው የአባቶቻችን አምላክ አይለየወት እንደወንድም በርታ ወንድሜ የቤተክርሰቲያናችን የቁርጥ ቀን ልጂ መጻሕፍቶችን በማግኘትሕ በማየትህ ደስ ቢለኝም በባአድ አገር በነሱ ንብረትነት መቀመጡ ያሳዝናል ያውም በካቶሊካዊያን እጂ ሁሉንም ንብረቶች ወደ ሐገርሕ እንደምትመልስ እርግጠኛ ነኝ በርታ የዘርአብሩክንም ገድል እንሰማዎለን እንሳለመዎለን እሴተ መድሕን ነኝ ከባሕር ዳር
ተባረክ ወንድማችን፡፡ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው፡፡ እንደ ጥንታዊ መጻህፍትነታቸው ከባድ ጥንቃቄ ሳይሹ አይቀርምና ያለጓንት ባይነካኩ በጎ ሳይሆን አይቀርም፡፡
thanks professor Monica and thanks Dr. Rodas and all supportive unit in catholic university of united state
ንብረትነቱ የአባቶቻችን ቢሆኑም የእኛ ትውልድ የገዛ እጁን የሚንናከስ ስለሆንን እናቃጥለው ነበር፡፡መጽሐፉን የጻፉልንን ፤ጠብቀው ያቆዩልንን እናመሰግናለን፡፡ለእኛ የማንበብ ፥የማወቅ ፥ፍላጎቱም ዕውቀቱም ለሌለን ጥቅሙ እነዴት እንደሆነ ስለማንረዳ ፋይዳው አይገባንም፡፡ዶ/ር ሮዳስና መሰሎቻቸው ምኞታችሁ ስለተሳካላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ተርጉማችሁት ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን፡፡
እሰይ አስታውሳለሁ በጣም እንደደከም ይሰማኛል እንኳንም ተሳካልህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ከሰጠህ ገና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብዙ ትሰራለህ በርታ መድኃኔዓለም ይርዳህ ::
We should get it back and start studying it... those books are everything.
መምህር እድሜህን ጌታ ያርዝመዉ ኢትዮጰያ እደአንተ አይነት ሰዋችን ትፈልጋለች ዘመኑ ከፋትዋል ያለንን ካልጠበቅን መጥፉያችን ነዉ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ🙏
መጋቢ ሐዲስ ዶ.ር ሮዳስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስራዎንና ህይዎትዎን ይባርክልዎት፡፡ ይበርቱ 5000 በላይ መጽሐፍት አይደል ጠፉ የሚባለው፤እግዚአብሔር ፈቅዶ ሌሎች ሀገራትንም ተዙዋዙረው የኢትዮጵያ ጥልቅ ምስጢር ወደ ትውልድ ማሸጋገር ይጠበቅብወታል፡፡ ከጎንዎ ነኝ የሚሉትን ሁሉ ሌላ ተጨማሪ ከእርስዎ ጋር የሚጎበኝና የሚያግዙ ምሁራን ከጎንዎ እንዲሆኑ ያድርጉ፡፡ በጣም የሚገርም ነው፤እውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
I am so proud of you! You are our pride! Thank you, Thank you. May God bless you,🙏 and keep you safe!!🙏🙏🙏✝️
Our history, our pride. With great appreciation of the Catholic U/Semitic Department., with special thank you to Prof. M. Blanchard, Memhir Netsereab and other staff members for preserving and caring for the ancient manuscripts of Brana, and Dr. Rodas Tadese for all your work in studying it in this 21sr century and making the effort to present your research for the benefit of humanity, it is with great admiration that I Congratulate all of you. MerMaritye.(R).
ክብርና ምስጋና ሁሉ ለእግዚኣብሄር ይሁን።
የኛ እንቁ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል እግዚአብሔር ይርዳህ❤️🙏
ዶ/ር ሮዳስ ምን ማለት ይቻላል
እግዚአብሔር ጥቡበን ከጤናና ከዕድሜ ጋር ያብዛልዎት።
ዶ/ር በርታልን የአቡነዘርአቡርክ ገድል መፅሀፍ ኦርጅናሉ ቢመጣ በጣም ነው የምደሰተው ህይወቴ በሙሉ በሱ እርዳታና በረከት የተመሰረተ ነው
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ሥንቶቻችን ይህንን እናውቃለን ለዚያውም እዚሁ አሜሪካን አገር እየኖርን:: አንተ ወደ ሥምንት ሺህ ማይልስ ተጉዘህ መጥተህ ለኛ ታሪካዊ መጻህፍቶቻችንን ስታስተዋውቅ የሚገርም ነው:: ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጠሎች ይህንን ሲመለከቱ ምን ይሉ ይሆን? ለማንኛውም በርታ!! ታሪካችንን አሁንም ወደፊትም ለሕዝባችን ለማስተዋወቅ ወደ ሗላ አትብል ከዚህ በላይ እኛ የማናውቃቸው ብዙ የተደበቁ መፃህፍቶች ሊኖሩ ይችላሉና::
ዶክተር ሮዳስ ክብር ለእርሶ የሁን ፈጣሪ ይባርክህ❤🙏🙏🙏
ተመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለሁሉም ግዜ አለው::
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ታሪክን አክብረው አስከብረው ክብሯን ከሚያስጠብቁላት ልጆች ከሆኑት አንዱ በመሆኖት እናከብሮታለን::
እንኳን ደስ አሎት::
እመብርሀን ትጠብቅልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
54
Thank you Dr. Rodas. God bless you!🙏
ሁሌም ላንተ ምመኘው ሰላሙን እንዲሰጥህ ነው። የድካምህን ዋጋ ይክፈለኝ የምትለውን የተዋህዶንና የኢትዮጵያን ፍቅር ጨምሮ ይስጥህ!!! በተረፈ አይምሮህን የተጠማውን ልትረካበት የምታደርገውን ድካም ሁሌም የምትቆፍረውን ብራና ያስግኝልህ :!!!!!!
ተመስገን በጣም ደስ የሚል ነው። ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን። መ/ር ዶ/ር ሮዳስ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ። ምናልባት የሚቻል ከሆነ በቴሌግራም ቻናልህ ላይ የተገኘውን የመጽሐፉን PDF (Soft copy) ብታካፋለን ደስ ይለናል።
Thank you very much our teacher Rodas and professor Monica of the America Catholic church library እግዚአብሔር ይስጥልን
ከሁሉ በላይ የሰላም አምላክ ከመቼውም በላ ከምንም ምንም በላይ ሳላምን ይስጠን 😭😭😭
ከምንም በላይ የሚያስጨንቀው እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው
ክቡር ሰው ምድር ከሲኦልም በላይ
ሆኖበት ሰቆቃው እየባሰበት ስለሆነ ነው😭😭😭
ጥያቄ አለኝ
እነዚህ ምርጥና የከበሩ መጻህፍት
የማንነታቸው ማረጋገጫ በቀላሉና በግልጽ የማየው የዓለም ሃያላንና ባለጸጋ ብሎም የሰለጠነው ዓለም እጅግ አድርጎ የሚንቃት በዓለምም የርሃብ ቀውስን ዋነኛ መግለጫ የሆነች እጅግ ኋላቀር ሃገር የሚሏት
የኢትዮጵያ ንብረት መሆኑ አእምሮው
ትክክል ያልሆነንጨምሮ ስለሀገራቸው ቅንጣት ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች
በስተቀር ማንማ ያውቀዋል 😫😫😫 😭😭😭😡😡😡
ይህ ሀሆኖ ሳለ ዶክተር እርሶ ከማንም በላይ ስለሚያውቁት.....
ስለምን ነው የእኛኑ ንብረት እንደ ውሰት እንደ ሌላ አካል ኮፒ የሚሰጡን 😡😡😡?????😭😭😭
እንካን ደስ አለክ ዶክተር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
Thanks so much megabi Dr Rodas u you are uplifting Ethiopians ....
ሰላም
እግዚያብሄር አምላክ
እኛንም የሀገር የእምነት የሰው ፍቅር ይስጠን
ጀግኖች እንድንሆን ስንተኛ እፍረት ነው ስንሰራ እረፍት ነው
መታደልኮነው ማወቅ ማንበብ
ታላቅ ሰው፣ ፈጣሪ ፀጋውን ይጨምርልዎት፡፡
thank you Dr we are proud with you ,how we got our doc back
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን እግዚአብሔር ፍቃድ የሆነ ቀን ሁሉም መፀሐፍ አገር ይገባሉ ። እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ። አገር ላይ ክብር ኖሮት እንዳይጠፉ በስው አገር ይህ ሁሉ መፀሐፍ ተከብሮ እንዲቀመጥ ያደረገ ነው የመሰለኝ ። እስኪ አስቡት አንድ ሁለት ሊወጣ ይችላል ይህ ሁሉ መፀሐፍ ግን እንዴት ? የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ መሰለኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን ።
የኢትዮጵያው እንቁ ወርቅ ሰላም ነህ።ላንተ ረዥሞ እድሜ ይስጥህ።
የኔ ውድ መምህር እንኳን ደስ አለህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
Wow dr you are the genius reader astronomer botanist and teather of the bigest and the beutifull church orthodox
so we love hope and like you
ገድሉ ወደገዳሙ ና ወደጠበሉ ግሸ አባይ ዘርዓ ቡሩክ ና ጢማ ዘርዓ ቡሩክ መጥቶ ለማየት ያብቃን፡፡ አሜን!ነጸረ አብ እምሰማይ Catholic University of America (የአሜሪካ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ) pr.Monika vilancher ና ዶክተር ሮዳስ በጣም አመሰግንዎታለሁ፡፡ ለዚህ ሥራ የተባበራችሁትን ሁላችሁንም አመሰግናለሁ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ገድላት ብዙ ናቸው፡፡የጢማውና የግሸ አባይ ዘርዓ ቡሩክ ምዕራብ ጎጃም የሰጋዴ ሚካኤልና ሌሎችም መተከል የዘመራምታ ዘርዓ ቡሩክና ሌሎችም አገው ምድር (አዊ ዞን )የሀገረ ሰላም ዘርዓ ቡሩክና ሌሎችም ቅጅዎች ምሥራቅ ጎጃም ብዙ ገድላት አሉ ይኼ የአሜሪካው ከየትኛዎቹ የተቀዳ እንደሆነ ለማወቅ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ፡፡
አንዳድ ጊዜ ኢትዮጵያ ምን ብታጠፋ ነው ይህ ሁሉ ውርጅብኝ የሚወድቅባት እላለሁ
አንዳንዴ ደግሞ ኢትዮጵያ በጣም እድለኛ መሆኗን የማየው
እንደ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ና እንደ ኡስታዝ ጀማል በሺር አይነት ያፈራችው ኢትዮጵያ እወዳታልሁ
አገሬ ክብሬ
እናተም እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
ምርጥ የኦርቶዶክስ ፈርጥ መምህር እድሜ ከጤናጋ የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን
ታሪክን የሚያጣጥል ቢኖርም ታሪክን ቀና አድርጎ ከተረሳበት ዳግም የሚያድስ እንደርሶ ያለውን ያብዛልን እግዚአብሄር ይጠብቅዖ !!!
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ይገርማል ጠቅላላ ውጭ አይደለም እንዴ ያለው ግን በስርዓት ነው የያዙት
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠህ
አባታችን የኛ ጀግና በርታልን ቅርሳችን እንደምታስመልስልን እርግጠኛ ነን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Great job Dr Rodas. Thank you. Please also distribute the soft copy so it can become available to all of the Ethiopians (and other) interested in studying it. 🙏🙏🙏
th-cam.com/video/4dUzdv_lD1g/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics
ክቡር፡ዶክተር፡ሮዳስ፡በጣም፡እናመሰግናለን፡በእጅዎ፡ስላገኙ፡እነኳን፡ደስ፡ያለዎት፡ዕድሜ፡ጤና፡በሰፊው፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡ያድልዎት፡
ዶ.ር የምድር ቡቃያ የፈጣሪ ምርጥ እቃ ነዎት ስራዎትን ሳይ ሁልጌዜ እደሰታለሁ እንደ እዝራ ያሬድ ሄኖክ ኤልያስ በህይወት ያኑርልን
ለኢትዮጵያዊ እውቀት እና ስልጣኔ የምትደክም ጀግና እናመሰግናለን ክበርልን🙏
እኔ ዶክተር መጠየቅ የምፈልገው የኛ የሆኑ መፅሐፍት ገድል ድርሳን ጥንታዊ ቅርሶቻችንን መቼ ነው ሁሉም በዓለም ላይ ያሉ ተሠብስበው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ተመላሽ የሚሆኑት።እኔ ለሁሉም ቀን አለው ብዬ አምናለሁ።
መምህር እድሜ እና ጤናህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እያኩ በወጣ እግርዎ በእንግሊዝ ሀገር ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ: በፈረንሳይ ሀገር በፓሪስ የህዝብ ቤተመጽሐፍት: በጀርመን ሀገር በበርሊንና ሌይፒዚንግ ቤተ መጽሀፍቶች እንዲሁም በሀገር ኢጣልያን በሮማ: በቫቲካንና ሚላኖ ከተሞች ውስጥ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቀደምት የብራና መጽሐፍቶች እንዳሉን ከታሪክ መጽሐፍት አንቢቤለሁና እነዚህ መጽሀፍቶች በምን ቁመና ላይ እንዳሉ የሚያሳይ ፕሮግራም ብታዘጋጅልን
ዶ/ር ሮዳሰ ክበሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን
አግዚአብሔር ይመስገን እንኩአን አነተ እጅ ገባ እኛም ብዙ ነገር እንማራለን ዛሬ ብልክም ሁሌም የፕሮግራምህ ተከታይ ነኝ ብዙ ተምረአልሁ አብዝቶ ይባርክህ ኑርለን ::
ውድ ወንድማችን ዶ/ር ሮዳስ ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ኃይማኖትህ ታመሰግንሀለች፣ ታከብርሃለች፡፡ እንዲህ ነው አየህ ለምንም ምግባር መመረጥ ያስፈልጋል፡፡ አንተን እግዚአብሔር ለዚህ ኃይማኖት መርጦሀል፡፡ ይህንን ምግባር ለማከናወን ትልቅ ሃላፊነት ያለባቸው ኃይማኖቷን እየመሯት ያሉት አባቶቻችን ቢተዋትም ግን ጨርሶ ስለማይተወን እንደናንተ ያሉትን ደግሞ ጨርሶ አያጠፋምና እናንተን እግዚአብሔር ያቆይልን፡፡ ፍፃሜህን ያሳምርልን፡፡
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ፈጣሪ በሚያዉቀዉ በወቅቱ ፕሮግራሙን ስመለከት የተመኘሁት ይህን ነበር ።በገድሉ ላይ ወጥነት እንዲኖር ያሥታርቃል፡፡ ስራህን ይባርክልህ፡፡ ቤተክርስቲያን፣መንግስት ለማመሥገን እንደማይዘገዩ አምናለሁ፡፡
Thank you so much, I am proud of you, you need to coach others to help you pass our amazing history. God bless you.
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️ሁኖም ግን እንዴት ከኢትዮጵያ ሊወጡ ቻሉ🤔 ሰዶ ማሳደድ 😔ለነገሩ ገጀራ እና መሳሪያ የያዘ ሰገጤዎች ብዙ ቤቴክርስቲያኖችን እያቃጠሉ ስለሆነ 💔🖤እግዚአብሔር ያለፈውን እና ሚመጣዉን የሚያዉቀዉ አምላክ 🙏🙏እንዳይጠፉ በማሰብ በባአንድ ሀገር ተከብረው እንዲቀመጡ ሁነዋል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒዓለም
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ለበጎ ይሆናል እዛ በአንድም በሉአላም የወጡት ምንም ቢባል ከነፅሁፋቸው የኢትዩጵያ ሀብቶች እንደሆኑ ይታወቃል ሊካዱ አይችሉም ግን የሚያጠፉ ክፉዎችን ለመሰወርስ ከሆነ የፈጣሪን ስራ ማን ያውቃል አይ እማማ ኢትዪጵያ ልጆችሽ ሀብቶችሽ ንብረትሽ ሁሉም ነገርሽ እንደ ፈንድሻ የትም ተበትነን ሲታይ ያሳዝናል የቅዱሳኑ አምላክ እርዳን አትተወን
መምህር ይኤ ሁሉ የኢትዮጵያ ቅርስ እንዴት ወደ ዛ ልኤድ እደቻለ እባክዎ መስማት እፈልጋለሁ እረጅም እድሜ ለእርሶ መምህር ዘመኖትን መድሐኒዓለም ይባረከው
እንዳንተ አይነት ሺህ ይፈጠር የአንድ ሺ ያደረገህ እግዚአብሔር ሺ ግዜ ሺ ያድርግህ አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ የአባቶቼ ጥንካሬ አስገርሞኛል ፡ አጥንታቸው ይለምልም፡፡ ዶክተር ተባረክ፡ ኮፒውንም ከሰጡን መልካም ነው፡፡
ነጸረ አብ እምሰማይ Catholic University of America (የአሜሪካ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ) pr.Monika Vilancher ዶክተር ሮዳስ,ና አቶ አስፋውን በጣም አመሰግናችኋለሁ፡፡ ለዚህ ሥራ የተባበራችሁትን ሁላችሁንም አመሰግናለሁ የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ገድላት ብዙ ናቸው፡፡የጢማውና የግሸ አባይ ዘርዓ ቡሩክ ምዕራብ ጎጃም የሰጋዴ ሚካኤልና ሌሎችም መተከል የዘመራምታ ዘርዓ ቡሩክና ሌሎችም አገው ምድር (አዊ ዞን )የሀገረ ሰላም ዘርዓ ቡሩክና ሌሎችም ቅጅዎች ምሥራቅ ጎጃም ብዙ ገድላት አሉ ይኼ የአሜሪካው ከየትኛዎቹ የተቀዳ እንደሆነ ለማወቅ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ፡፡ ገድሉ ወደገዳሙ ና ወደጠበሉ ግሸ አባይ ዘርዓ ቡሩክ ና ጢማ ዘርዓ ቡሩክ መጥቶ ለማየት ያብቃን፡፡ አሜን!
ሳልምት ይህስላሰማኝና በአይኔ ሰለአየሁ እግዚአብሔር ይመሰሰገንልኝ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቸ የእኛን ንብረት እየወሰዱ ሲያባሉን እኛ ለነሱ እየተጣላን እንረዳቸዋለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ሮዳስ
ዶክተር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🏾 ለሁሉም ግዜ አለለው እግዚአብሔር ሊሰውር፥ ደግሞም ግዜው ሲደርስ ሊግልፅ ፥ እናም ገድለ ቅዱሱ አቡነ ዘብርአብሩክም እንዲሁ እንደ ግዜው ሳይሆን፥ በአሁኑ ወቅት ኮፒውንም ቢሆን ፥እንዲመጣ እግዚአብሔር በመፍቀዱ ፥የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን:: እኛንም በባእድ ሃገር በቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃና ፀሎት እስከእሁን የጠበቀን ይህ ሁሉ የቅዱሳኑ መፀሃፍት ነው::እንዲሁም ለወደፊት ይጠብቀን አሜን🙏🏾
እርስዎንም በጤና ይጠብቅልን
ዶ/ርእንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይስጥልኝ