ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወት ያሰማልን አይዛቹሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ትልቅ ትምህርትነው በርቱ ቃለህወትን ያሰማልን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢❤❤❤
በጣም አስተማሪነው በቤቱ ያፅናቸው
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
ቀጥሉበት በጣም ደስ ይለል ቃል ህይወት ያሰማለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።በርቱ ቀጥሉበት።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እዉነት ነዉ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ 😥😥😥😥ማሥተዋሉን ያድለን
አሜን አሜን
በቤቱ ያጽናችሁ ጥሩትምህርትነው በርቱ
የእኛ እንቁወች❤❤❤
በርቱ የተዋህዶ ልጆች በዚሁ ቀጥሉበት ጥሩ መልእክት እያስተላለፍችሁ ነው
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ግሩም ነው በርቱልን
አዎ እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነተኛ ፍቅር !!! ዛሬ ዛሬ ግን የአዳም ዘር በሙሉ ማለት ይቻላል በንዋይ ፍቅር ልቡ ሸፍቶ (ተደፍኖ) የፈጠረውን አምላክ እረስቶ በንትርክና በጭቅጭቅ እስከ ዘመን ፍፃሜው ድረስ ይኖራል ። ያደለው ደግሞ የፍጥረታት ባለቤት ፤ የጊዜያት ባለቤት የሆነውን እግዚአብሔርን በሕይወት ይኖረዋል ።ከድራማው እንደተማርነው የስው ልጅ ሕይወቱ ፪ት ገፅ እንደሆነ እንማራለን ።፩ኛው እግዚአብሔርን ባለማወቅ በንዋይ ፍቅር በመነደፍና እራስን ለተለያዮ ሱሶች በማስገዛት ሲሆን ፪ኛው ደግሞ እግዚአብሔርን በማወቅ ዕለት ተዕለት ሕይወቱን በሙሉ እስከ ዘመን ፍፃሜው ደረስ በተሰጠው ነገር እየተደሰተ እግዚአብሔርን እያመሰገነ መኖር ነው ። ፍቅር እግዚአብሔር መሆኑን የተረዳ ሕይወትበንዋይ ፍቅርን መግዛት እንደማይቻል የተገነዘበ ሕይወት አስቀድሞ እግዚአብሔር የሁሉ ነገር መጀመሪያም መጨረሻም እንደሆነ ያውቃል ይገነዛባል በሕይወትም እግዚአብሔርን በመፍራትና ሰዎችን በማክበረ ቤቱን በማክበር በሕይወት ይኖራል። እግዚአብሔር እውነተኛ ፍቅር ነው።ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፫ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፫ ስናነበው ስለ እውነተኛ ፍቅር ይነግረናል ። እምነት ፤ ተስፋ ፤ ፍቅር ከእነዚህ ከሦስቱ ፍቅር እንደሚበልጥ ይነግረናል ። የማቴዎስ ወንጌል ፤ የማርቆስ ወንጌል ፤ የሉቃስ ወንጌል ፤ እንዲሁም የዮሐንስን ወንጌል ስናነበው ከልደቱ እስከ ስቅለቱ ደረስ ይነግረናል በእነዚህ መፅሐፍት ውስጥ የክርስቶስን ፍቅር ለዓዳም ዘር ያለውን ፍቅር ፍንትው አድርጎ ይነግረናል ።የዮሐንስ ወንጌል ከ፲፮ እስከ ፲፯ ስናነበው እንኳ ለዓደም ልጆች ያደረገውን ፍፁም የሆነ ፍቅር እንመለከታለን ይህ ሁሉ ስለእኛ ሲል ያደረገው ፍቅር ስለሆነ በሕይወታችን በመንገዳችን እግዚአብሔርን እናስቀድም ። እውነተኛ ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው።
በርቱ በጣም ትምህርት አለው
በርቱ ጥሩ ስራነዉ
የህይወት ቃል ያሰማልን 🙏❤
EGZABHER Yebarkichu Betam Asetamire Manfesawe Tawenat New
በርቱልን 😍
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln beawnet 😇🥰🥰🥰👏👏👏👏🙏♥️♥️♥️♥️
በርቱልን በርቱልን ኦርቶ👏
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መጨረሻው ላይ ትልቅ ትምህርት ነው ያለው ግን ስዕለ አዲኖመድረክ ላይ አለው እኮ ስለዚህ ጫማችሁን ቢታወልቁ መልካም ነው በተረፈ ቀጥሉበት
ፈታ እያለን እየተማርን ነው የጨረስነው😅❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ምን እየተካሔደ ነው ስዕል አድኖ ስር በጫማ ምትምነሸነሹት መድረክ ላይ ስትወጡ ጫማ ብታወልቁ ምን አለ ወይ ከስዕሉ ራቅ ብትሉክብር ይኑራችሁ ለስዕል አድኖመስራታችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ለወደፊቱ አስተካክሉ
❤❤❤❤
ግን ይሔ ነገር የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር አለው ልበል
☺
ካጠፋው አርሙኝ ግን ስህል አድኞው ከስር በጫማ እየተራመዱ እመቤቴ አጠገቧ ሲራመድ እኔ ተሳቀኩ ብታስተካክሉት ከወበሩ ጀርባ ፊለፊት ቢሰቀል
😂😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን አይዛቹሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤
በእውነት ትልቅ ትምህርትነው በርቱ ቃለህወትን ያሰማልን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢❤❤❤
በጣም አስተማሪነው በቤቱ ያፅናቸው
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን
ቀጥሉበት በጣም ደስ ይለል ቃል ህይወት ያሰማለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
በርቱ ቀጥሉበት።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እዉነት ነዉ ፍቅር ክርስቶስ ነዉ 😥😥😥😥ማሥተዋሉን ያድለን
አሜን አሜን
በቤቱ ያጽናችሁ ጥሩትምህርትነው በርቱ
የእኛ እንቁወች❤❤❤
በርቱ የተዋህዶ ልጆች በዚሁ ቀጥሉበት ጥሩ መልእክት እያስተላለፍችሁ ነው
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ግሩም ነው በርቱልን
አዎ እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነተኛ ፍቅር !!! ዛሬ ዛሬ ግን የአዳም ዘር በሙሉ ማለት ይቻላል በንዋይ ፍቅር ልቡ ሸፍቶ (ተደፍኖ) የፈጠረውን አምላክ እረስቶ በንትርክና በጭቅጭቅ እስከ ዘመን ፍፃሜው ድረስ ይኖራል ። ያደለው ደግሞ የፍጥረታት ባለቤት ፤ የጊዜያት ባለቤት የሆነውን እግዚአብሔርን በሕይወት ይኖረዋል ።
ከድራማው እንደተማርነው የስው ልጅ ሕይወቱ ፪ት ገፅ እንደሆነ እንማራለን ።
፩ኛው እግዚአብሔርን ባለማወቅ በንዋይ ፍቅር በመነደፍና እራስን ለተለያዮ ሱሶች በማስገዛት ሲሆን
፪ኛው ደግሞ እግዚአብሔርን በማወቅ ዕለት ተዕለት ሕይወቱን በሙሉ እስከ ዘመን ፍፃሜው ደረስ በተሰጠው ነገር እየተደሰተ እግዚአብሔርን እያመሰገነ መኖር ነው ። ፍቅር እግዚአብሔር መሆኑን የተረዳ ሕይወት
በንዋይ ፍቅርን መግዛት እንደማይቻል የተገነዘበ ሕይወት አስቀድሞ እግዚአብሔር የሁሉ ነገር መጀመሪያም መጨረሻም እንደሆነ ያውቃል ይገነዛባል በሕይወትም እግዚአብሔርን በመፍራትና ሰዎችን በማክበረ ቤቱን በማክበር በሕይወት ይኖራል።
እግዚአብሔር እውነተኛ ፍቅር ነው።
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፫ ከቁጥር ፩ እስከ ፲፫ ስናነበው ስለ እውነተኛ ፍቅር ይነግረናል ።
እምነት ፤ ተስፋ ፤ ፍቅር ከእነዚህ ከሦስቱ ፍቅር እንደሚበልጥ ይነግረናል ።
የማቴዎስ ወንጌል ፤ የማርቆስ ወንጌል ፤ የሉቃስ ወንጌል ፤ እንዲሁም የዮሐንስን ወንጌል ስናነበው ከልደቱ እስከ ስቅለቱ ደረስ ይነግረናል በእነዚህ መፅሐፍት ውስጥ የክርስቶስን ፍቅር ለዓዳም ዘር ያለውን ፍቅር ፍንትው አድርጎ ይነግረናል ።
የዮሐንስ ወንጌል ከ፲፮ እስከ ፲፯ ስናነበው እንኳ
ለዓደም ልጆች ያደረገውን ፍፁም የሆነ ፍቅር እንመለከታለን ይህ ሁሉ ስለእኛ ሲል ያደረገው ፍቅር ስለሆነ በሕይወታችን በመንገዳችን እግዚአብሔርን እናስቀድም ።
እውነተኛ ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው።
በርቱ በጣም ትምህርት አለው
በርቱ ጥሩ ስራነዉ
የህይወት ቃል ያሰማልን 🙏❤
EGZABHER Yebarkichu Betam Asetamire Manfesawe Tawenat New
በርቱልን 😍
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln beawnet 😇🥰🥰🥰👏👏👏👏🙏♥️♥️♥️♥️
በርቱልን በርቱልን ኦርቶ👏
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መጨረሻው ላይ ትልቅ ትምህርት ነው ያለው ግን ስዕለ አዲኖ
መድረክ ላይ አለው እኮ ስለዚህ ጫማችሁን ቢታወልቁ መልካም ነው በተረፈ ቀጥሉበት
ፈታ እያለን እየተማርን ነው የጨረስነው😅❤
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ምን እየተካሔደ ነው ስዕል አድኖ ስር በጫማ ምትምነሸነሹት መድረክ ላይ ስትወጡ ጫማ ብታወልቁ ምን አለ ወይ ከስዕሉ ራቅ ብትሉ
ክብር ይኑራችሁ ለስዕል አድኖ
መስራታችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ለወደፊቱ አስተካክሉ
❤❤❤❤
ግን ይሔ ነገር የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር አለው ልበል
☺
ካጠፋው አርሙኝ ግን ስህል አድኞው ከስር በጫማ እየተራመዱ እመቤቴ አጠገቧ ሲራመድ እኔ ተሳቀኩ ብታስተካክሉት ከወበሩ ጀርባ ፊለፊት ቢሰቀል
😂😢😢😢