Mikha Denagil "ሞት በቀጠሮ "መንፈሳዊ ተውኔት | Ethiopia | amharic movies 2021 full movies | Ethiopian Movie |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 100

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነዉ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @አንቺሱላማጢስተመለሺእናይ
    @አንቺሱላማጢስተመለሺእናይ 4 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ደስስስ የሚል የሚያስተምር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
    እንዲያው ሰርታችሁ ስጨረስው መዝሙር ስትዘምሩ ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ ነጠላ ብሰጧቸው ደስስ ይላል በርቱልን ጠንክሩንል

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለኀወት ያሥማልን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
    @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ የተዋህዶ ልጅች ኑርልን😍😍😍😍😍😘😘😘❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @mesihome5939
    @mesihome5939 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል በእግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሪ ዘመናቹ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
    በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
    እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙነኝየድንግልማርያምልጅ
    @እሙነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እፁብ ድንቅነው ቃለህይወት፡፡፡፡ያሠማልን ፡አሜን፫ ቀጥሉበት

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወት ቃለ በረከት ይስማልን በርቱ በጣም አስተማሪ ትወነ ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች በርቱ

  • @abrhamab8190
    @abrhamab8190 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ትልቅ ትምህርትነው ከስብከትም በላይ ነው

  • @Jdrj-sl3nv
    @Jdrj-sl3nv 11 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስታማር እና አዝናኝ ነው ብትቀጥሉ ደስ ይላል ፀጋ ያብዛላቹ እባካቹ ቀጥሉ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @rahel6129
    @rahel6129 ปีที่แล้ว

    Egzhabehir yagelegelot zemenachun yebarekilachu tebareku betam arif ena asetemare new

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln ❤️🙏❤️🙏❤️🙏🥰🥰

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ፀጋውን
    ያብዛላችሁ

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 2 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ፍቅር ያድልልን አስተማሪ ነዉ በርቱልን🙏🙏🙏🙏🙏😥

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን በጣም ጥሩ ትምህትና ምክር ነው 👌♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አስተማሪ ትውኔት ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በጣም መልካም ስራ ነው❤❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ልዩ ነዉ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ሰው አድርገን ለንስሐ ሞት አብቃን አሜን
    እልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማን መንግስቱን ያውርስልን

  • @alaaqattan9581
    @alaaqattan9581 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ተምረንበታል ኑሩልን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-ec21
    @user-ec21 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት በጣም ድስ ይላል በርቱልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የሰመዓልና አሜን አሜን አሜን

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያስማልን✝️🙏

  • @SaraSara-pw4bt
    @SaraSara-pw4bt ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عليمحمد-س4د7ح
    @عليمحمد-س4د7ح 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አቤቱ ጊታ ሆይ ሁላችንም ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን🤲👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Nana-wt8vp
    @Nana-wt8vp 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቱ በጣም ነው ምታምሩት
    አስተማሪ ነው ቃሎት ያሰማልን

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @ሐናወለተሀናሐናወለተሀና
    @ሐናወለተሀናሐናወለተሀና 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው በጣምምም የኅይወት ቃል ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናቹህ በርቱልን በዚህ ቀጥሉበት እኛንም ለንሰሀ ያብቃን😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤👏👏👏👏👏

  • @haymitubechanal9756
    @haymitubechanal9756 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ እደሚል

  • @AbyiWeldeslassie
    @AbyiWeldeslassie หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ kale hiywet yasemaln

  • @tewahdotube300
    @tewahdotube300 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ጭውውት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱልን የኛ እንቁዎች

  • @godloveme854
    @godloveme854 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen.
    I learned from your drama so much the same time I was funny but really great.
    God bless you all 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ቃለ ህይወት የስመዐልና ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ያልተኖረልጅነት12
    @ያልተኖረልጅነት12 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ፫ ለ ዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅን ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏👏በርቱልን በዚህ ቀጥሉ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን በርቱልን ድጋም ስሩልን መንፈሳዊ ፊልሞች ብዙ አይሰሩም ግን ብዙ መሰራት ያለባቸውና ህዝቡን ሊያስተምር የሚችል ነገር አላት ቤተ ክርስቲያ ብዙ ጥበቦች ያሎት ሀብታችንም ህይወታችንም ናት ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @ቃልየ-ፈ7ኘ
    @ቃልየ-ፈ7ኘ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን በረከታችሁ በሉላችንም ላይ ይደርብን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሰተማሪ ነዉ እራሴን ነዉ ያገኘሁት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ አና ፀጋ ያብዛላችሁ የከርሰቶሰ ቤተሠቦቾ ሼርርርርርርርርርር አድርጉት

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ከሚባለው በላይ እጹብ ድንቅ ነው

  • @abrhamab8190
    @abrhamab8190 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወድሞቼ በቤቱ ያኑርልን ውድድድድድ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ትምርት ነው ያሰተማራችሁን የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም እራሳችንን እናዘጋጅ

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሥተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @አድሷ7694
    @አድሷ7694 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌿🌷🌷💐💐💐🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏ትልቅ ትምህርት ነው የተዋህዶ እቁወች በቤቱ ያጽናችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምህርት ነው ወገኖቻችን አምላክ ቅዱሳን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ዓይን ልቦናችንን ያብራልን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @comcell6078
    @comcell6078 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @فضهمطري
    @فضهمطري 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ
    @ፀሐይፍቅርተሥላሴ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስራነው በርቱ አስተማሪ ነገር ነው
    ሁላችንም እራሳችን እንድንመለከት ያደርጋል

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
    @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህወትን ያሰማል
    ክክክክ ውይ በጣም አስቂኝ እና አስተማሪ ነው

  • @heegselshggr9082
    @heegselshggr9082 3 ปีที่แล้ว

    እንደቀልድ ነበር ያየሁት ግን መጨረሻው በጣም ያስተምራል እናመሠግናለን

  • @فاطمهمحمد-ت1ر4ي
    @فاطمهمحمد-ت1ر4ي 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛላችሁ

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥሉበት ጸጋውን ያብዛላቹ 💓💓💐💐🍃🍃

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ይብዛላችሁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @samriy461
    @samriy461 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የማያልፈውን ሳናስተውል ትተነው የምንሄደውን ገንዘብ እናስባለን❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን❤❤❤❤⛪❤❤❤

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነዉ መልእክት አዘል ነዉ

  • @ahmed-uo9zy
    @ahmed-uo9zy 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️🥰🥰🥰👌

  • @haymitubechanal9756
    @haymitubechanal9756 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว

    ታባሬኩ በእውነት

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን አሜን

  • @senaitmisganaw1257
    @senaitmisganaw1257 2 ปีที่แล้ว +3

    pdf ካላችሁ እባካችሁ ሸር አድርጉልን

  • @saedaal4649
    @saedaal4649 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🏼በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼እኛንም ለመለወጥ ያርግልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🏼

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 3 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher yemsegen betam dese yelala teru astmare new 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕊🕊🕊⛪😘

  • @tyuityui3155
    @tyuityui3155 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለህይዉት ያሰማልን ልክነዉ

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው በርቱ 🤲🤲🤲

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንአቤቱጌታሆይለንስሀአብቃኝ😢😭

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @solomonabebe6008
    @solomonabebe6008 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ዛሬ የኛ ችግር ሆኖብን ያለ ፍቅረ ነዋይ ነው ማለትም የገንዘብ ፍቅር ነው ስለዚህ የገንዘብ ፍቅርን በመመፅወት ችግረኞችን በመርዳት ማራቅ እንችላለን

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln

  • @EmbamerinaSaint-gw5il
    @EmbamerinaSaint-gw5il ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏 miet. Astemari drama

  • @eyuelgizachew1240
    @eyuelgizachew1240 4 ปีที่แล้ว +1

    betam dis yelale kezi yebelete endeteseru amanuel yaberetachu

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว

    የት ናችው ተዋሕዶ ልጆች ለፓለቲካና ለፊልም ከምትሮጡ ኑኡ እንማማር በርቱልን

  • @FourPlus-js6dx
    @FourPlus-js6dx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    አይቼ ኮሞንት እፅፋልለሁ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተውላል የሰው ልጂ ግን አያስተውልም

  • @ueiidir9422
    @ueiidir9422 28 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል

  • @ቴሌ_ቲቪ
    @ቴሌ_ቲቪ 4 ปีที่แล้ว +1

    Hu mule besmame yante tewenet endet nafekonge nebere hulachehuneme fetari yetebekachehuuuu

  • @amaamm6743
    @amaamm6743 2 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥♥♥♥

  • @MohamedMohamed-yi5gj
    @MohamedMohamed-yi5gj 2 ปีที่แล้ว

    አይ

  • @enkuanayehubelachew4769
    @enkuanayehubelachew4769 2 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏ዝማሬመላአከትይሠማልን

  • @BerheKiros-t8f
    @BerheKiros-t8f ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @rukhyarukhya6958
    @rukhyarukhya6958 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል