10ኛ አዲስ የንስሐ ዝማሬ ፦ አልታዘዝኩህም ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 169

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤አልልልልል እሜንአሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልጵዮንማርያም
    @ጓልጵዮንማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን መምራችንን አሜን🙏😥

  • @SawalemSawu
    @SawalemSawu 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤❤❤❤✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 ปีที่แล้ว

    አልታዘዝኩህም የኔ ጌታ እረዳኝ እግዚአብሔረ አንሳሳኝ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 5 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር ቀለን፫😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @demekemersha662
    @demekemersha662 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @ios1517
    @ios1517 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ዝማሬመላአክትንያሰማልን
    ያአገልግሎትዘመንህንይባርክልህ
    እግዚአብሔር ሆይአቤቱይቅርበለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 ปีที่แล้ว +5

    አልታዘዝኩህም ስትገስፀኝ እንደአባትነትህ
    እንደሃጥያቴን አልከፈልከኝም አቤቱ ትግስትህ
    ጌታ ሆይ ከወደቁኩት አንሳኝ ጌታ ሆይ ከሃጥያቴን አንሳኝ አሜን።
    ይቅር በለኝ ፡ ክርስቶስ አባቴ
    ይቅር በለኝ ፍቅርህ ይሙላቤቴ
    ይቅር በለኝ ስለናትህ በለህ
    ይቅር በለኝ ስለ መላእክትህ አሜን ።

  • @ሠላምበደብዳቤ
    @ሠላምበደብዳቤ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳኝ ንጹህ ልቦና አድለኝ አምላኬ የለፈው ሒወቴ ይበቃኛል በመልካሚቱ መንገድ ምራኝ አባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርጓሳይየእየዝጉ
    @እግዚአብሔርጓሳይየእየዝጉ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ይቅርበለኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አልታዘዝኩህምና እርዳኝ😭😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 3 ปีที่แล้ว

    አልታዘዝኩህም ሰትገሰፀኝ እንደባትነትህ እደሀጢያት አልከፈልኩኝም ጌታ ሁይ ይቅረ በለኝ መምህረ ዘማሪ መላክት ያሠማልን

  • @hyemnotgeitaneh5087
    @hyemnotgeitaneh5087 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭💚💛❤ ዝማሬ መላክት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን የመብዛልህ

  • @mekemaraki6832
    @mekemaraki6832 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራን እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኣልታዘዝኩህም ና ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว

    አልታዘዝኩህም ስትገፀኝ እንደአባትነትህ እንደሀጢአቴ አልከፈልከኝም አቤቱ ትግስትህ ታረቀኝና ያንተአርገኝ እረፍቴ ሁነኝ የኔ ጌታ እርዳኝ የኔጌታ አንሳኝ እግዚአብሔር እርዳኝ እግዚአብሔር አንሳኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር እርዳኝ አንሳኝ ቸርነቱ በጎነቱ ብዙ ነው በእውነት ያንሳን መምህር እውድሃለሁ መዝሙርህ ነፍሴን ሀሴት ይሞላታል

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 ปีที่แล้ว

    አልታዘዝኩህም በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን እግዜቤሄር ይመስገን ኣቤቱ ማሰን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ማርግካሳዬ
    @ማርግካሳዬ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቅይልኝ መምህሬ የኔ እንቁ መምህር

  • @demekemersha662
    @demekemersha662 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረኝ አልተዛዝኩም እኔ ይቅርብልኝ ክርስቶስ ዘማሪ መልዕክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬ

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen2671 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ተስፋየ በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በእንባ እማዳምጠው ይህ መዝሙር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helenyemaryamlej6620
    @helenyemaryamlej6620 3 ปีที่แล้ว

    አልታዘዝኩህም ሥተገስፀኘ እንደአባትነትሕ
    እንደ ሐጢያቴአልከፈልከኘም አቤቱ ትግሥትሕ ታረቀኘ አሜን አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @werert2189
    @werert2189 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልንየአገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥህ

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 3 ปีที่แล้ว

    አልታዘዝኩህም ስትገስፀኘኝ እንደአባትነትህ እንደሀጢአቴ አልከፈልከኝም አቤቱ ትዕግስትህ 😭😭😭ኤልሻዳይ መድሃኒአለም ሆይ አቤቱ ይቀር በለኝ አሳኝ ከውድቀቴ
    መምህርየ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!!

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አዎ አለተዘዝኩህም እና ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @mabruaboona2054
    @mabruaboona2054 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢😢😢😭😭😭😭👐👐👐👐🙏🙏🙏

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን የሰማልን አሜን

  • @weyinualove802
    @weyinualove802 3 ปีที่แล้ว

    😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 😭😭

  • @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
    @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭

  • @comceil2855
    @comceil2855 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለህ አሜን፫

  • @sankalshsankalsh4811
    @sankalshsankalsh4811 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን የአገለረግሎት ዘመነረህን የመርዝምለረን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅርብለኝ
    አልታዘዝኩህም ስትገስጸኝ 😢
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለእክት ያሰማል ✝️ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፡ቃል፡ዝማሬ፡ያሰማኝ፡፡አሜን፡፡🙏🙏🙏😥😥😥

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬዬ ሆይ ቃልክን ጠብቄዬ በንስሃ እየታጠብኩ ቃልክን እየጠበኩ በንስሀ እድሜዬ ጤና ስጠን አሚን ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በፀጋአ ያቆይክ አሚን።

  • @YoDaha
    @YoDaha 3 ปีที่แล้ว

    በኡነት ኣልታዘዝኩህም ጌታየ ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
    @ብንያምየወለላይቱየድንግል 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባክልን

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ አለመታዘዜን መተላለፌን ሀጢአቴን በደሌን ደምስስና አድስ ሰዉ አድርገኝ እኔስ ደከመኝ በቸርነትህ ይችን ቀን እንዳይ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ አንፃኝ እርዳኝ😭😭😭😭 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርይበልጣ
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅርይበልጣ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ማረን ይቅር በለን

  • @saragasa174
    @saragasa174 6 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህመምህራችን አልታዘዝኩህም ስትገስፀኝ 🙏እንደ አባትነትህ እንደሀጢአቴ አልከ ፈልኩኝም አቤቱ ትግስትህ ታረቀኝ ያንተ አርገኝ እረፍቴ ሁነኝእግዚአብሔር እርዳኝ እግዚአብሔር አሳኝ🙏

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN zemare melaketen yasemalen 💚 💚 💚

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን።

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memhrachin zemare mlakti yasmalin 😥😥😥

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ አልታዘዝኩም እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ በድያለሁ እና ማረኝ

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zimare malaekt yasemalin mamihirachin 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen bewunat memerachin zemari melakit yasemalin

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም አልታዘዝኩሁም አባቴ
    አቤቱ ጌታየ አንሳኝ
    ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen zmaren..melaetn..yasemaln..memhrachin..1000..nurln

  • @kebebushberiga1138
    @kebebushberiga1138 3 ปีที่แล้ว

    Aman aman aman wendemachn zemara melak yasemalen

  • @tezrashetadese4123
    @tezrashetadese4123 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይቅር በለን አምላኬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ረጅም እደሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እውነት ነው አልታዘዝንም ጌታ ሆይ እርዳን አንሳን ቸሩ እሩህሩሁ ሆይ ያለፈው ሀጢያቴ ቢቆጨኝም ድጋሜ ጌታዬን አላሳዝነውም ይማረን አባታችን ጌታችን ሆይ

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @eluhu8503
    @eluhu8503 3 ปีที่แล้ว

    ዝምሬ መላእክትን ያሰማልን መምራቸን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አልታዘዝኩም ጌታ ምህርት አይራቀኝ 🤲🤲🤲

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ሀናሀኒ-ሸ6አ
    @ሀናሀኒ-ሸ6አ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 3 ปีที่แล้ว

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @hss1287
    @hss1287 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህር

  • @eishaadayiiwaqayyoohunduma4657
    @eishaadayiiwaqayyoohunduma4657 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen
    Zimare melayiki yasemalin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🕯🕯🕯

  • @ሀያትሀበሺይ
    @ሀያትሀበሺይ 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zimare melakyn yasemaln Altazezkuhm Amelake hoy Abetu maregni yiqr belegni enen hatsiyategnawan lijhn

  • @smaa6690
    @smaa6690 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ እዴት እደምሳሳልህ በስመአብ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ ዉድ እቁ መምህር አባት ወድም ምን ልበልህ እመቤቴን በጣም ነዉ የምወድህ የቅዱሳን አምላክ እሱ ይጠብቅህ ልዩ መምህሬ❤🧡💛💚💙💜🤎🖤🤍

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 ปีที่แล้ว +1

    አልታዘዝኩህም ጌታዬ ይቅር በልኝ አምላክ ሆይ በሰሞነ ሕማማት የምንበረታበት የምንጠነክርበት ዝማሬ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    ፈፅሞ እኔማ አልታዘዝኩህም አባቴ አምላኬ ፈጣሪዬ ንጉሴ የኔ አባት
    አልታዘዝኩህም ስትገስፅኝ እንደአባትነትህ
    እንደሀጥያቴ አልከፈልከኝም አቤቱ ትግስትህ
    መምህራችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ይቅር በለኝ፬
    አሜን፫

  • @gdu8216
    @gdu8216 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህረችን

  • @amentube834
    @amentube834 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen yekare belone yanesan egzabahare zamare malaketin yasamalen

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @eta8582
    @eta8582 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያስማልን መምህር ጰጋውን ያብዛልህ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ተስፍስላሴ

  • @amlesetgmikael5263
    @amlesetgmikael5263 3 ปีที่แล้ว

    ኣልታዘዝኩህም ኣምላኬ ይቅር በለኝ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ምህረትህ ኣስበኝ ጌታ ሆይ በደለኛ ልጅህ ይቅር በለኝ. ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ከነ ቤተሰብህ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዝማሬመላክንያስማልንጸጋበረከቱንያድልልንአሜን

  • @jennagenna6663
    @jennagenna6663 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMENA 🕯️🤲🤲

  • @ሃናየድንግልልጅ-መ1ከ
    @ሃናየድንግልልጅ-መ1ከ 3 ปีที่แล้ว

    Amen zamare malikitina yasamalan mamarachin 🙇🙇🙇🙇

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว

    እኔም አልታዝኩልህም አምላኬ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️በጣም እናመሰግናለን

  • @rebuni2457
    @rebuni2457 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልን

  • @abebechintalatawayidoo9966
    @abebechintalatawayidoo9966 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ አልታዘዝኩህም አምላኬ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭 መምህር ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እህህህህ

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 3 ปีที่แล้ว

    Zemare malekat yesamelan memirachin

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +9

    እኔም አልታዘዝኩም ለአምላኬ😭😭😭😭😭አቤቱ ማረኝ አባት ሆይ😭😭😭ልጄ በልኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ተመስገን አሜን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Zamare Malaktan Yasamaln memehir

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው አ ልታዘዝኩም ይቅር ይበለን እንድምህረቱ እንደ ሐጥያታችን ሳይሆን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube
    @ኦርቶዶክስተዋህዶYouTube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያስማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወድማችን መዝሙሮችህ ሁሉ አንድ ላይ አርገህ ልቀቅልን ይቅርታ ከተቻለ😥😥😥😥😥

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 ปีที่แล้ว

    እደኔ ያልታዘዘዉ ያመፀበት በዝች ምድር የለም ይሂ ሁሉ ፈተና የኔ ሀጥያት ነዉ😢😢🙏🙏🙏አቤቱ ይቅር በለኝ 🙏😢

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen