Ethiopia 🔴 - የእርቅ ሰነድ ነሽ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ like mezemran Yilma hailu ORTHODOX MEZMUR

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

ความคิดเห็น • 39

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 4 หลายเดือนก่อน +4

    እመቤታችን በልጅዋ ፊት በቃልኪዳንዋ ትቁምልን የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሠማልን ለሕይወቴ ታላቅ አስተዋዕኦ አድርጎልኛል የአንተ መዝሙሮች በዕድሜና ጤና በፀጋም ያኑርልን።

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀጋ በድሜ ያድልልን ❤❤❤❤

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 4 หลายเดือนก่อน +7

    የእረቅ ሰነድ ነሽ❤ ንጽህይተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም❤ ለእኔ ልዩ ነሽ❤❤❤💕💕💕

  • @user-uf1bq7gf9d
    @user-uf1bq7gf9d 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zmarie melaekt yasemaln abatachn liqe mezemran Yilma ❤❤❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahitsentealemu9130
    @mahitsentealemu9130 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀመዘምራን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @andualemkebede3170
    @andualemkebede3170 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝመሪ መላእክት ያሰማልን

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን !

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፁ ይስተካከልልን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማረ መላዕክት ያሠማልን
    ሊቀ መዘምራን ይልማ:ኋይሉ
    በረከታችሁ ይደርብንና
    የተዋህዶ አርበኛ ኑሩልን አባታችን
    እ/ር አምላክ ፀጋና እድሜን በጤና ያድልልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 4 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 3 หลายเดือนก่อน

    Amen zemare melaiket yasemalen❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 หลายเดือนก่อน

    እእልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል ልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልህ

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanatesfaye5814
    @hanatesfaye5814 2 หลายเดือนก่อน

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @user-qg7yi8gv6g
    @user-qg7yi8gv6g 3 หลายเดือนก่อน

    ውዱ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን።

  • @user-ej9il7ey8k
    @user-ej9il7ey8k 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚናከብርህ የምንወድህ አባታችን እረጂም እድሜና ጤናውን ያድልህ

  • @BirukYadesa
    @BirukYadesa 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የዚህ መዝሙር የዜማ ባለሙያዎች መርምሩት ጭብጫቦ የገባበት መንገድ በጣም ደስ ሚል ነው የወረብ ጭብጫቦ ይመስላል

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ 4 หลายเดือนก่อน +1

    መረቅ ያለው ዝማሬ!

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 4 หลายเดือนก่อน

    እመ እግዚአብሔር ፀባዖት ሰላም ለኪ።❤❤❤

  • @ኤሩኤርትራዊት
    @ኤሩኤርትራዊት 4 หลายเดือนก่อน

    Qale hiwet yasemalen ❤❤❤

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡

  • @lemmalove
    @lemmalove 4 หลายเดือนก่อน

    Kalihiowt yasemalen

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምሪን ታፍናል ድምፁ በደብ አይሰማም

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል

  • @frehiwottaddesetaddese8095
    @frehiwottaddesetaddese8095 4 หลายเดือนก่อน

    ይልማእረጅምእድሜ,ይስጥህ

  • @cvcv393
    @cvcv393 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🍃🍀🍃🍀🍀🙏🙏

  • @haimiy.777
    @haimiy.777 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MastewalYami
    @MastewalYami 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @AbrhamAlubel
    @AbrhamAlubel 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን