አዲስ የንስሐ ዝማሬ ( አሁንስ ይብቃኝ ) በመ/ር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 204

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልእክቱን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እዉነት ነዉ አሁንስ ይብቃን እግዚአብሔር በቸርነትህ አስበን😭😭😭🙏🙏

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ በስደት በተለይ አረብ ሃገር ቤተ ክርስትያን የሌለን ልጆጅህ በስላም ለሓገራችን ኣንክተህ ለንስሃ ለስጋ ወድሙ ኣብቃን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ

  • @ساليالعنزي-ق2ب
    @ساليالعنزي-ق2ب 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅበለን አሜን አሜን አሜን

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 6 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ ይብቃኝ ጌታ ሆይ አበረታኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SawalemSawu
    @SawalemSawu 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋ ስላሴ ዝማሬ መላህክትን ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @SawalemSawu
    @SawalemSawu 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታየ እና አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +23

    የመምህር ፍሬዎች እህት ወንድሞቼ ለስጋ ወደሙ ዝግጅት ላይነኝ የእርሱ ፈቃድ እንዲሆንልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ሀጥያተኛዋ እታችሁን ስለ እማ ፍቅር ብላችሁ አትርሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  3 ปีที่แล้ว +20

      እንዲህ ያለ ዜና ከመስማት የበለጠ ሌላ ምን የምስራች አለ

    • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን
      @ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 ปีที่แล้ว +3

      እማ ፍቅር ትርዳሽ አምላኬ ሆይ መቸ ይሆን የኔስ በፆለት አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁን 😪😪😪🤲🤲🤲🤲🤲

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ስጋ ደሙን ስትቀበይ በፆሎት አስቢኝ መፈጠሬን እየረገምሁ ነዉ ፅጌ ማርያም ነኝ ቤተሰቦቼ በጫካ ናቸዉ ግማሾቹም ሞተዋል ወደ ከሚሴ ሸዋ እኔ በናፋቆት ቅጥል ብያለሁ አሁን የቀሩት አድም ሳይሆኑ እዳገኛቸዉ ካለነሱ ለደቂቃ መቆየት አልችልም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 3 ปีที่แล้ว +3

      አባክሽ በጾሎት አስብኝ ሳውዲ ነው ያለሁት ሀገሬ ገብቼ ስጋወ ደሙ መቀበል አፈልጋለሁ ግን ስንክልክል ብሎኛል ወለተ መስቀል ብለሽ

    • @የተዋሕዶልጅነኝ
      @የተዋሕዶልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መምህር

  • @et1206
    @et1206 3 ปีที่แล้ว

    ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን ለንስሀ አንቃኝ አምላከ እስራኤል

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክት የአሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💕🙏💕 💕💕💕💕 💕🙏💕 💕💕💕💕 💕🙏💕 💕💕💕💕

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ። ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ። ይብቃችሁ ይበለን ቸሩ ድህነቱ

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘማሄር ምአልክትን ያስማል 🇪🇹💒🙏

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
    @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲😭😭😭😭💒💒💒💒💒💛💛💛💛💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

  • @ኒህምያጓልተዋህዶ
    @ኒህምያጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +14

    ኣቤቱ ጌታየ ኣሁንስ በቃኝ ኣቤቱ ይቅር በለን🤲ኣምላካችንን ይቅር ይበለን 🤲ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ🤲🤲🤲

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን እዉነት ነው ኣሁኑስ ይብቃኝ ስደቱ መንከራተቱ 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ይብቃቹ በለን
    ጌታ ሆይ ለንስሐ አብቃን መምህራን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hss1287
    @hss1287 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 😭😭😭መምህር

  • @زينبعبدالله-ت7ح
    @زينبعبدالله-ت7ح 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭

  • @تنتن-ز5خ
    @تنتن-ز5خ 3 ปีที่แล้ว

    እቤት ጌታየ ይቅር በለን ዝማሬ መልክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን😭😭🙌🙌

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን 💔😭

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 3 ปีที่แล้ว

    እቁ መምህሬ ቃል የለኝም በምን ልግለጥህ ብቻ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዝማሬህ ነብሴ ለመለመች

  • @weyinualove802
    @weyinualove802 3 ปีที่แล้ว

    💔😭😭መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭🙏

  • @እምነትየገብርኤልልጅ
    @እምነትየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sosinagualmariyamtsiyon1147
    @sosinagualmariyamtsiyon1147 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ሃገርና ብሰላም ኣቲና ልንሰሃ የብቀዐና ።

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ማረን ይቅር በለን ሀገራችንን ኢትዮጲያ ይቅር በላት ጌታ ሆይ ምህርትህ ላክልን አሜን

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 2 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ይብቃኝ 😥😥😥ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህርየ🥰🥰🥰😍

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር ተሰፍ ሰላሴ ነፍሰን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ጸጋውን ያዛልህ

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንዝማሬመላክት
    ያሰማልን'ፀጋውን"ያብዛልህ
    መምራችን"አሜን

  • @ድንግልሶልያና-ከ2አ
    @ድንግልሶልያና-ከ2አ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለእናትክ ስለድንግል ማርያም ብላክ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ጓልፅዮንማርያምአክስማዊት
    @ጓልፅዮንማርያምአክስማዊት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    የአገልግሎት ዘመን ህን እግዚአብሔር ይባርክ
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ብፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሃወርያት ብላቹ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 3 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ይብቃን
    ጌታ ሆይ ይቅር በለን በድለናን አጥፈተናን ማርን ይቅር በለን
    መምህራችን ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእዉነት ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እህህህህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zemari melak yesemeleni memihirachen 🤲🤲🤲

  • @heyihowey9960
    @heyihowey9960 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @zeinamansido382
    @zeinamansido382 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእት ያሠማልን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ልብን የሚሰብር የንስሀ መዝሙር እድሜ ዘመንህ ይባረክ ልጄ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว

    ኣሁንስ በቃኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ኣባት እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว

    አባት ሆይ ማረን ይቅርም በለን እንባችንን አብስልን የሞቱትንም ነብስ ማርልን አጥፊዎችንም ወደልባቸው መልስላቸው አሁንስ ይብቃኝ 😭😭😭🤲 🤲 🤲

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ይብቃኝ
    ይበቃኛል
    እድሜ ለንስሐ ዛሬም ተሰቶኛል
    የማለቅስበትም
    ለሊት ነግቶልኛል ፪😭😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛለወት አሜን ፫🙏🙏❤

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
    @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲🤲😥😥🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @sarasara5647
    @sarasara5647 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችንንንንንን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማስተዋል አድለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @saragasa174
    @saragasa174 6 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉

  • @ፅዮነይሓደራህዝብኺ
    @ፅዮነይሓደራህዝብኺ 3 ปีที่แล้ว

    Ahunus ybka ybekegnal edmye lensha testlnalena amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mimemime4785
    @mimemime4785 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ደርቦ ድራርቦ ያድልህ ውስጥ ሚከፍት ዝማሬ በረከትህ ይድረሰኝ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ለንስሐ አብቃን ይቅር ብልን እግዚኦ ማሃራን ክርስቶስ ዝማሬ መላእክት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen wede memhrachin zemare mlakti yasmalin 😥😥😥

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሰው አርገኝ👏

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭
    አምሌኬ ኢትዮጵያ አደራ😭😭😭
    መከረዋን አቅልላት

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️

  • @febentewelde2747
    @febentewelde2747 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemar malekat yesmalna memharcen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @yamaramlijjj5152
    @yamaramlijjj5152 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen kaliwat yasamalan mamarr xagawan yabazalak 💖💖

  • @gebregziabhermisrak8953
    @gebregziabhermisrak8953 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @hanagudeta
    @hanagudeta 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 zameri malehiket yasemalen

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሉን ያገኛቸውን የተዎህዱ ንስሀ ግቡና እድሉን ላገኘነው ና ለሀገራችን ፀልዩልን የኔብርቅየ መምህር የእዉነት በጣም ነው ድምፅህን ስንሰማ በጣም ነው የምንጸናነዉ እግዚአብሔር እርጆም እድሜና ጤና ከነቤተሰባቸው ያስጥህ ከፈዉን ነገር ሁሉ የማይሳነው አምላክ ይቀዎዉምልህ አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን መምህራችን 😭😭😭🙏🙏👂👂👂👂👂👂

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ይብቃኝ ይበቃኛል እድሜ ለንስሕ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😥😥 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልን 🤲🤲የእግዚአብሔር ልጆች በፆሎታችሁ ወለተ ስንበት ብላችሁ አስቡኝ🙏🙏

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @samiabebe1293
    @samiabebe1293 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲 አቤቱ ይብቃን ፊትህን መልስልን ቸሩ መድሃኒዓለም።

  • @yetenaytyeteye4153
    @yetenaytyeteye4153 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen zemar malket yasemalen wedemachin balkebet selamek yebezalign

  • @ኤፍታህብዬጀመርኩ
    @ኤፍታህብዬጀመርኩ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬዎችሁ ሁሉ መልክት አላቸው አስተማሪዎችም ናቸው አይነ ልቦናችንን ያበራልን ዘንድ መድኅን ዓለም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ‼ ⛪🙏⛪🙏⛪🙇

  • @dastadasta7735
    @dastadasta7735 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ራችን 🙏

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 ปีที่แล้ว

    አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህራችን በቤቱ ያፅናልን

  • @eillya6055
    @eillya6055 3 ปีที่แล้ว

    Qlhewat. Yasmealne. Mamehera. Awea. Nasea. Eadeamea. Taseatagale. Amen. Amen. Amen

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠሣልን በፆለት አስቡን

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭አሜን ዝማሬ መላእከ፯ት ያሰማልን መምህር

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 ปีที่แล้ว

    ልቤ ምነካ አጥንትም ያሚለመልም መዝሙር ነወ መምህራችን እንወድሃለን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሌን አቤቱ ጌታችን ማርን ይቅር በለን እንደበደላችን አይሆንብን እንደ አንተ ቸርነት እንጂ አቤቱ አምላክቻን ሆይ ማርን😭😭😭!!

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሁነብነን አስብ በቃ በለን ሰላም ፍቅር ስጠን የአለም ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ 🙏😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒✝️🇪🇹

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว

    አዎ ይብቃኝ አዎ ይብቃኝ ቀንና ለሊት ማልቀስ

  • @yoosifyoosif5081
    @yoosifyoosif5081 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen zemare malekat yesamelan memirachin

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ይበቃ ይበቃኛል
    እድሜ ለንስሐ ዛሬም ተሰቶኛል
    የማለቅስበትም ለሊት ነግቶልኛል (2)
    በእውነት እውነት ነው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @sudan4794
    @sudan4794 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @asneasne6644
    @asneasne6644 3 ปีที่แล้ว

    Zemare melate yasemaln 💒😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አሁንስ ይብቃኝ ይበቃኛል እውነት ነው በቃችሁ ይበለን።

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว

    አሁንስ ይብቃኝ ይበቃኛል ይበቃኛል
    እድሜ ለንሰሀ ዛሬም ተሰጥቶኛል
    የማለቅስበትም ሌሊት ተግቶልኛል 😢💔
    ዉድ መምህራችን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን እማፍቅር ትጠብቅልን

  • @burte7300
    @burte7300 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🏻

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @jituubekelee9056
    @jituubekelee9056 3 ปีที่แล้ว

    Zemare melaekit yasemelen
    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏