55ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 518

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 หลายเดือนก่อน +70

    የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ፤ የአቡነ ሀብተ ማርያም ፤ የአቡነ እጨጌ ዘዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን እኛንም ለቅዱስ ቁርባን ሳንበቃ እንዳይጠራን ።

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v หลายเดือนก่อน +133

    በእውነት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ስራው እጹቅ ድንቅ ነው አትሙች ያላት ነፍስ ከዛ ሁሉ መከራና ስቃይ ወጥተሽ እዚህ ደርሰሽ ለመመስከር ስላበቃሽ ቸሩ መድኃኔአለም አባቴ ይክበር ይመሰገን ለጭቅላት እሚከብድ ነገር ነው የተናገርሽው ሐሙስ በጉጉት እጠብቅሻለን መምህር ይሄ ስላላለቀ ሐሙስ ገብታ ትጨርስልንና ያኔ ቆርጠህ ልቀቅልን ገጠመኝ ነው ተረት ተረት የሚሉት ስዎች ማሳመኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

    • @adisadisadisadis6758
      @adisadisadisadis6758 หลายเดือนก่อน +1

      selam enate mamer yuna gxmchaw laye yune mlake ale fkern ymeymxa waye ednure yargle sel smchew nbare gen xfbegni kawkshe ngergni

    • @netsanettesfay1323
      @netsanettesfay1323 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TmaraA-on4is
      @TmaraA-on4is หลายเดือนก่อน

      በስመአም በጣም ይገርማል ጉድ

    • @SisayneshShimles
      @SisayneshShimles หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @rihsti_1239
      @rihsti_1239 หลายเดือนก่อน

      😊äå

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 หลายเดือนก่อน +75

    ሌላው መምህር እዚሁ ቤት አሳዳሪዬ (መዳም)ሁሌ ዊግ ታመጣ እና መስቀል አለ መስቀሉ ላይ ነው ምታስቀምጠው እኔ አንስቼ ጠቅልዬ መሳቢያ ውስጥ ከታለው ተናዳ እንዳትነኪ ይቀመጥ አለች አሻንጉሊቷን ለምን አትገዢም አልኳት አሻንጉሊቷን ፈራለው አለች እንዳትነኪ እሺ አልኳት ከክፍሏ ስትወጣ አለቀስቁኝ መስቀሉን ይዤ ለምንድነው እራስህን ማታስከብረው ለምን ብዬ መስቀሉን ይዤ እያለቀስኩ እንባዬን መስቀሉ ላይ አፈሰስኩ አምላኬ ለምን ይሄን አንተላይ ታስቀምጣለች ስራህን ስራ በቃ ስራ ብዬ አለቀስኩ እና ከክፍሏ ወጣው በማግስቱ ክፍሏን ላፀዳ ስገባ ጠቅልላ መሳቢያ ውስጥ አስቀመጠች እግዚአብሔር ይመስገን ለእኔ ያልተደረገ ምን አለ

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት እሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራው

    • @Nunyat-zs2hh
      @Nunyat-zs2hh หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️❤️🤲🤲 እልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 หลายเดือนก่อน +54

    የዛሬው ፕሮግራም በእውነት ልዬ ነበር እግዚአብሄር ይመሰገን ይህ እድንሰማ ሰምተን እድንማረበት የፍቀዱልን አባታችን አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶስ ክብር ይግባው በረከታቸው ይደረብን

    • @TGSTTGS
      @TGSTTGS หลายเดือนก่อน

      እህቴ የት ሀገር ነሽ ሳኡዲ ጅዳ ከሆንሽ አናግሪኝ???

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TGSTTGSሳውዴ ነኝ ማማዬ

  • @Embete-
    @Embete- หลายเดือนก่อน +20

    አቡነ እጨጌ ኦ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁንልን

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን........አቡነ እጨጌ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁን................የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን.....አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶስ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁን.......የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን.....የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን....የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z หลายเดือนก่อน +27

    በስመ አብ የዛሬው ልዩ ገጠኝ ነው❤❤❤ 🎉🎉🎉 እምር የመምህር ፍሬዎች 🎉 ምእመናን ❤እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ❤

    • @BirtukanBelayhun-wl3th
      @BirtukanBelayhun-wl3th หลายเดือนก่อน +2

      ከዚህ ጉድ አዉጥቶ ፈጣሪ ለዚህ ያደረሰሽ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @noone-qw9hd
    @noone-qw9hd หลายเดือนก่อน +31

    መምህር ያንተ እኮ መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልክ

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 หลายเดือนก่อน +21

    በስላሴ ስም መጀመሪያ ላይ የገባችው ልጅ ህይወት ሙሉ በሙሉ በኔ ህይወት እየተከናወነ ያለ ነው በዘመድ መደፈሯ ትዳር አልያዝኩም ወንድ ይመጣል ይሄዳል የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝ እህተ ሚካኤል እግዚአብሔር የሚያውቀው ብዙ ፈተና አለብኝ

    • @hayuw7597
      @hayuw7597 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ በፀሎታ በረቺ የሁላችንም ህይወት ነው

    • @Eftah13
      @Eftah13 หลายเดือนก่อน

      Egziabiher yasbsh❤

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢 በጡት በሺታ እዬተሠቃዬሁነው በፆለታችሁ አስቡኝ

    • @NetsanetHaylu
      @NetsanetHaylu 22 วันที่ผ่านมา

      እመብርሀን ትዳብስሽ​@@user-el6mj2yv8g

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s หลายเดือนก่อน +37

    የዛሬው ይለያል እግዚአብሔር በእህቶቻችን ምክንያት እንድንማር የአንተ ፈቃድ ስለሆነ ስምህ ይባረክ

  • @tsionabatiye8830
    @tsionabatiye8830 หลายเดือนก่อน +16

    ከዚህ ሁሉ ጉድ አውጥቶ እንድትመሰክሪ ያረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 หลายเดือนก่อน +29

    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን........አቡነ እጨጌ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁን.............የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን.....አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶስ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁን....የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን.....የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን....የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 หลายเดือนก่อน +14

    የመጨረሻዋ ልጅ አንድ ገጠመኝ ይወጣዋል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዚያ ሁሉ ጠብቆ አድኗት ለዚህ ቀን ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን ❤🙏🙏🙏

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር በአውሎ ነፍስ ውስጥ መንገድ አለው
    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ነው
    ያለችው ሁሉ እውነት ነው እኛምጋ አለ
    ለአድስ አመት የሚቀበረውም ሁሉ ለምን ነው ስላት እማዬ እዳይሽር ትለኝ ነበር
    እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ወተን አሁን የክርስቶስ ሙሽራ ነኝ ሙሉ ቤተሰቦቼ
    ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እና ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግን እግዚአብሔር ልፋታችሁን ሁሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አሜን

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน +6

    በመስቀሉ ስም የሚገርም የሚጨንቅም ገጠመኝ ነበር እንኳንም ቸሩ መድኃኒዓለም እረዳሽ እህታችን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tsegayehaile7848
    @tsegayehaile7848 หลายเดือนก่อน +6

    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን........አቡነ እጨጌ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁን.............የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን...አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶስ ልዩ ናቸው ክብርና ምስጋና ለመድኅኒአለም ይሁን...የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን
    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን.....የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን....የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles หลายเดือนก่อน +7

    መምህርዬ ማትሪክ ተፈትኜ መምጣቴ ነው እባካችሁ ለእኔም ለጓደኞቼም ጸልዩልን እባካችሁ ቅዱስ ኡራኤል እንዲያሣልፈን ለምኑልን ፍቅርተ ስላሴና ጓደኞቿ ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር አድሜ ጤና ይስጥህ በአንተ ተምህርት የስንቱ ህይወት እነደተለወጠ ፤ እግዚአብሔር አምላክ የምድር የሰማይ ቤትህን ያሳምርልህ።

  • @edomyihdegobeyene8160
    @edomyihdegobeyene8160 หลายเดือนก่อน +3

    በ ሥላሴ ስም ክብር ለ ቅድስት ሥላሴ ይሁንልን እንዲሁም ለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለ ቅዱሳን ሊቃነ መላይክቱ ና ለ ቅዱሳኑ ሁሉ አሜን
    ለዝች ቀን ከዛሁሉ መከራ ሰውሮ አድርሷችሁ በተአምሩ እንድትመሰክሩ እኛም እንድንማር ስላበቃን ክብር ለ አንድዬ ❤
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ አባታችን መላከ መንክራት መምሕር ግርማ ላይ አድሮ ያኔ አንተንም ሲፈውስሕ ለዚሕ ሁሉ እሕት ወንድሞችሕ እንድትተርፍ ጭምር ነበር ቅዱስ አማኑኤል ስራው የማይመረመር ድንቅ ነው ❤
    ቸሩ ጌታ አሁንም በቸርነቱ ማሕበራችንን ይጎብኝ ነፍሳቱን ወደ እቅፋ ይሰብስበን በምድር እንደሰበሰበን በኤዶም ገነትም ባንድ ያኑረን በቸርነቱ ❤ አሜን እድሜ ይስጥልን መምሕር ብዙ እያስተማርከን ነው በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ❤ ።

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k หลายเดือนก่อน +20

    ወይኔ ይሄ ወንዝ ጋ አለ የሚባለው ለካ እውነት ነው እኔም ቤታችን ልጅ ሁኜ ሲያ ወሩ እሰማ ነበር እና ስደት ስመጣ ለሊት እየመጣ ያንቀኝ ነበር ብጨሁም ልክ እንደ እህታችን አይሰማም እና አንድ ቀን ይሄ ቤታችን የሚወራ የነበረ እንጀራ ፈልጎ ነው እንደ የሚመጣብኝ ብየ እስኪ የበላሁበት ሳሁን አጠገቤ አስቀመጥኩት እና የእውነት መጣ ከዛ ፈርቼ ሳሁኑ አነሳሁት ግን ሙሉ ለሙሉ የተወኝ እኔ ፀሎት አላቅም ከ በስመአብ ውጪ
    አንተ የምትሸነፈው በመስቀል ነው ብየ ሁለት ካርቶን አርጌ መስቀል ሰራሁ እና ስርአት ያዝልኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተገብቶኝ አይደለም እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ብዙ ምስክርነት አለኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +1

      Girumenewu

    • @danielbelayneh30
      @danielbelayneh30 หลายเดือนก่อน

      እግዜር ይርዳሽ። ለመመስከር ያብቃሽ።

    • @user-np2yd8cp7k
      @user-np2yd8cp7k หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ የኔ ወንድም

  • @user-pj3pw4hy6g
    @user-pj3pw4hy6g หลายเดือนก่อน +7

    መጀመሪያ የገባችዉ ልጂ ሄወት በከፊል የኔ ሄወት ነዉ ሁልጌዜ መልካም ነገር ሳስብ ቀኑ ሲደርስ ይበላሻል ኧረ ስንቱ ሄወቴ ምስቅልቅል ድብልቅልቅ አለ በተለይ ፆም ፆለት ስግደት ስጀምር ጠብቆ ጠብቆ አንድ ቀን በጠረባ ነዉ የደፋኝ አለኝ የምለዉን ሁሉ ተስፋየን ቀማኝ ግን በቅዱሳን ምልጃ በመድሃኒ አለም ቸርነት አሸንፊ አሁን በሁለት እግሬ ቁሚያለሁ ፈተናዉ እና ጠባሳዉ ቢኖርም ልቤ ቢሰበርም ግን መድሃኒ አለም አባቴ አምሮየን ጠብቆልኝ ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቸ ምንም ብትፈተኑ ተስፋ እንዳትቆርጡ መምህርን አግንቸዉ ታሪኬ ቢወጣ ቡዙ ትማሩበት ነበር ብቻ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ስራው እጹቅ ድንቅ ነው አትሙች ያላት ነፍስ ከዛ ሁሉ መከራና ስቃይ ወጥተሽ እዚህ ደርሰሽ ለመመስከር ሰላበቃሽ ቸር መድ ኅኔ አለም ይክበር ይመስገን

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አምላክ መቼም ትእግስቱ ይሄ ሁሉ ነገር እየሰራን በምህረቱ አስቦን አቆይተውልናል ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባን😢😢

  • @SariTilahun
    @SariTilahun 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይ ይኸ ነገር የዛሬ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን ፃድቃን አባቶቻችን የፃዲቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ የአባታችን የአቡነ እጪጌ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው አይለየን ለቅዱስ ቁርባኑ ሁላችንንም ክርስቲያኖች ያብቃን ❤❤❤❤

  • @francefrance5161
    @francefrance5161 หลายเดือนก่อน +8

    ኃያሉ እግዚአብሔር ይሄን ምስክርነት እድትናገሪ ስለፈቀደ ክብር ምስጋና ይገባዋል

  • @JanniJanni-vl7sw
    @JanniJanni-vl7sw หลายเดือนก่อน +4

    እህት ወንድሞች በፅሎታችሁ አስቡኝ አስካሌ ማርያም ብላችሁ በስደት ሀገር ነኝ ጭንቀት እያመመኝ ነው😢😢😢 ዝብሎ ያስለቅስኝል በየቀኑ ጥቁር ስው ለሊት ይደፍርኝል ከአስረወቸ ጋ እጋጫለሁ እልስማማም 😢😢😢😢😢

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢እኔም ፆለት ሥግደት ከጀመርኩኝ በህልሜ ወድ እዬመጣ ይፈታኛል እግዚአብሔር ያስብሺ አይዞን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ኤፌታህ ይበለኝ ቅድሰተ ማርያም
    በፀሎት አሰቦኝ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 หลายเดือนก่อน +7

    የመጀመሪያ እህታችን እኔም እንደ አችው ሚመስል ተርክ አሌኝ የቅዱስ አምለክ የልቤ ሀሰብና የአፌ ቃል በፊት የአማር ይሁን😢

  • @user-jq9sg1id4p
    @user-jq9sg1id4p หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት መምህር የዛሬው በጣም የተለየ ነው ይገርማል ፈታ ብላነው በግልፅ የሚታይ አብሪያት ያለሁ ይመስል ተመስጨ ነው ያዳመጥካት ኑሮዋ የተቃና ይሁን እህታችን መምህር ተምራችሁ ስላስተማራችሁን ነቅታችሁ ስላነቃችሁን እረጅም እድሜጤናውን ያድልልን ኑሩልን እኔሁልም ከፀሎቴ ለይቻችሁ አላውቅም እናተን የሰጠን የቀራንዩ ንጉስ የድንግል ማርያምልጅ ይክበር ይመስገን መምህር መላው ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩ አባታችን መምህር ግርም: መምህር ሄኖክንም ይጠብቅልን

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚያብሄር ከዚ ሁሉ ከባድ ህይወት አውጥቶ ዛሬ ላለሽበት ንፈሳዊነት ያበቃሽ ክብር ምስጋና ይገባዋል!!!

  • @takilaalzoubi4840
    @takilaalzoubi4840 หลายเดือนก่อน +4

    ለመምህራችን በእውነት ቃልህ የተማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እህቶቻችን አስተማሪ ታሪክና የነገሩን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ስንት ሞት ያሰውሯቸው

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ድንቅ የሆነ ምስክነት ነው በዚ የተሳተፉቹ በሙሉ ግዚብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እህታቸን ከዚ ሁሉ መከራ ኣውጥቶ ለምስክርነት ላባቃሽ እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ከነ መላ ቤተሰቦችህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c หลายเดือนก่อน +8

    የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ያንተ ተማሪዎች በሁለት በኩል የተሳሉ ናቸው ይህቺኛው እህታችን በጣም ጎበዝ ናት አቀራረቧ ራሱ ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ይወድሻል።

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq หลายเดือนก่อน +43

    እናቴን አሟታል እህተ ማርያም እታላችሁ በጸሎታችሁ አስቡልኝ እኔም በስደት በሃሳብ ሞትኩ😢😢😢

    • @Tsehaykasyoutegan
      @Tsehaykasyoutegan หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ውድ

    • @Tsehaykasyoutegan
      @Tsehaykasyoutegan หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ ውድ

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብልሽ

    • @user-np2yd8cp7k
      @user-np2yd8cp7k หลายเดือนก่อน +2

      የኔ እህት እግዚአብሔር የብርታቱ ይስጥሽ እመቤታችን ታስባቸው

    • @Helen-fj9vs
      @Helen-fj9vs หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @yetewahdoleje5789
    @yetewahdoleje5789 หลายเดือนก่อน +14

    ልክ ነው መምህርየ የእኔ ህይወት ልክ እነደ መጀመሪያዋ ልጅ ነው። አንተን ያኑርልን እግዚአብሔር አባታችን❤ በተስፍ እኖራለው❤

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ ሁሉ ጉድ ጠብቆ ለዚጋር አድርሷታል እግዚአብሔር መጨረሻሽን አሳምሮ ለንስሃ አብቅቶሽ ሥጋዉ ደሙን እንድትቀበይ ይርዳስ በዚህ ውስጥ ከሆን እግዚአብኤር ይመስገን!

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህር ብዙ ደክመህ ስለምታስተምርን እድሜና ጤና ፀጋውን ሰቶ ያቆይልን በተለይ መጀመሪአ
    የገባችው እህቴ ወለተ ማርያም ታሪክ የኔው ህይወት ነው ብትችይ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እህቴ ስለ ቅዱስ ቁርባኑ ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ለኔ የደርሰ ቅዱስ አማኑኤል ያሳካልሽ መምህር እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ እድሉን ባገኝ ብዙ እምንማርበት ህይወት አለኝ በተለይ እግዚአብሔር ያደርገልኝን ብመሰክርም ደስ ይለኛል

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o หลายเดือนก่อน +8

    መምህሬ የበፌቷ ልጅ ያቀረበችው ትምርት ከኔ ህይወትጋ ይመሳሰላል 😢

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy หลายเดือนก่อน

      ከኔም ጋር የተወሰነው አንድ ነው እኔ እራሱ ወደ ሀገር መግባት አልቻልኩም በጣም ስለ ሀገር መግባት ሳስብ ሰላሜን አጣለሁ በቃ እረበሻለሁ በጣም ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁ ከኔ የበረታችሁ አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ ሁሉ ጉድ አውጥቶ ለዚህ እለት ለምስክርነት ያበቃሽ አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባው🙏🙏🙏

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 หลายเดือนก่อน +8

    ውይ ተአምር አግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ጉድ አውጥቶ አንድትመሰክሪ ስለፈቀደልሽ እግዚያብሔር ይመስገን አንቺን የረዳ አባታቺን መልቀፀደቅ ወልደሚካአልን ይፈውስልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @yafetlijyee
    @yafetlijyee หลายเดือนก่อน +3

    መምህርየ እሚገርም ታሪክ ነው የሁላቸውም ታሪክ ይገርማል እዲህም አለ ማለት ነው 😢

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p หลายเดือนก่อน +16

    መምህረ የዛሬው ውይይት ይገርማል በዚው ቀጥሉ የመጨረሻ እህታችን ግን አንደበትሽ ርቱ ነው ደስ ትያለሽ የምገርም ታሪክ ነው ያለሽ እመብረሃን ባለሽበት ትጠብቅሽ❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ግን እንደው በጣም አዝናለው ሰው ሰይጣንን የሚያውቀውን ያህል እግዚአብሔርን ለማወቅ እና ለማምለክ ያለመንቃቱ እና ያለ መፈለጉ ሳስበው ያናድደኛል በነፃ ሳይገበርለት የሚመለክ አምላክ እያለ ለምን የሚቀጣ አምላክ መፈለጉ የሰው ልጅ በጣም አሳዛኝ ፍጥረት ነው በቃ ማስተዋሉን ይስጠን ብቻ ጌታ እግዚአብሔር ግን ችሎናል ታግሶናል በእውነት።

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 หลายเดือนก่อน +3

    ልጂቱዋ ገጠመኝዋ በጣም የሚአሳዝን ትንግርት ነው ግን ነፃሆና ስለምታወራ ዘናም ፈታ እየሳቅኩ ነው ያዳመጥኩት ፀልይልኝ ወለተ ሰንበት

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ይገርማል መናፍስት ገጠሩን እንዴት እንደተቆጣጠረው ያሳያል ሲቀጥል ሴቶች የሚደርስባቸውን ችግሮች በዝርዝር አስቀምጣለች የሚገርመው ደግሞ ከዚህ ሁሉ መከራ ወጥታ ለዚህ ቀን መድረሷ ራሱ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ መሆኑን ያሳያል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 หลายเดือนก่อน +14

    የዛሬው በጣም ለየት ያለ ነው በተለይ የመጀመሪዋ ደዋይ እህታችን ከእኔ ሂወት ጋር ተመሳሳይ ነው 😢

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 หลายเดือนก่อน +1

      Kenem gar bezu negerwa ymasasilalu yenatewa demoo ke enate aweye gerum ?🤔

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 หลายเดือนก่อน +9

    ከዚህ ሁሉ ፈተና አዉጥቶ እድትመሰክሪ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hhhvj
    @hhhvj หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ ከዚህ ሁሉ ፈተና አውጥቶ ለምስክርነት ስላበቃሽ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @news29-oc9gq
    @news29-oc9gq หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን

  • @news29-oc9gq
    @news29-oc9gq หลายเดือนก่อน +4

    በእህቶቻችን ምክንያት እንድንማር የጌታ ፈቃድ ስለሆነ ስሙ ይባረክ

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c หลายเดือนก่อน +4

    መጀሪያ የገባችው ልጅ ስለእናቷ ስታወራ እኔእየኖርኩት ያለሁት ህይወትነዉ😢😢በፀሎታችሁ አስቡኝ እዉነት ስለኔየምታወራዉ ብዬነዉየሰማሁአት

  • @user-gy9sw6pl7p
    @user-gy9sw6pl7p หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭መምህር ተስፋዬ እበክህ እርድኝ🙏🙏🙏✝️✝️✝️በማርያም 😢😢😢😢😢😢

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ስ ለሁሉምነገርእግዚ አብሔ ር ይመስገንቃለህ ይወትን ያሰማልን በእውነት እህቶ ቻች ን ከዝህሁ ሉመከራ አውጥቶ ለዚህ ያበቃሽ አምላ ካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💖💖💖💖💖💓💓💗💗💗💕💕💕❤❤❤💞💞💖💖💘💘💘🙏🙏🙏

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน +6

    በሥላሴ ሰም በጣም ይገርማል ሁሉ አልፈሽ ዛሬ ለምስክርነት መብቃትሽ የእግዚአብሔር ስራ ዕጹብ ድንቅ ከማለት ውጪ ምን ይባላል።❤

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ከሁሉ ነገር ጠብቆ እንድትመሰክሪ ስላደረገሽ እግዚአብሔርይመስገን

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ከዚህ ጉድ ሁሉ አውጥቶሽ ለምስክር ስለፈቀደልሽ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤በጣም አስተማሪ ነው የሁላችንም ይህወት ቤት የዳስስ ነው የኔ ቤተሰብ ይህወት ነው በፀሎት አሰቡን አፀደ ማርያም ተክለ ጎርጊስ ሀይለ ገብርኤል ፈቃደ ስላሴ ወለተ ማርያም አደራ ህይወታችን ሁሉ ተመሰቃቀለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw หลายเดือนก่อน +2

    እፁቅ ድቅነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 หลายเดือนก่อน +5

    መምህራችን ፈጣር ይጠብቅልን የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @Nhaom7
    @Nhaom7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እኔ ላይቭ ላይ ብዙ ግዚ ስለማይመቸኝ ዩቱብ ላይ ነው ብዙ ግዚ የምሰማው የሚገርምክ መቸረሻ ላይ የተናገረችው በሙሉ ትክክል ነው የናተ ፕሮግርራም ሳይጀምር በፊት እናቴ ስታወራ ስምቻለው ልክ ልጅቷ እንዳወራችው ወንዝ ውስጥ ይዘዋት ገብተው ቡና ሲያፈሉ ከነልጆቻቸው ከነባላቸው ከነሲኒያቸው የድንግልናውንም ነገር በውነት ትክክል ነው

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889 29 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረከን ጌታ!

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ይሄ ነገር እውነት ነው ግን ? ከስንት ነገር ነው የወጣችው ይቺልጅ ጉድ ነው መቼም ላንዳንድ ሰው የፈጣሪ ተአምሩ ይበዛለታል መቼም ክብር ምድጋና ይግባውና

  • @user-po5ru6lr7i
    @user-po5ru6lr7i หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ ሁሉ አውጥቶ እንድመሰኪሪ ስለፈቀደልሽ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 หลายเดือนก่อน +1

    የአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የፃዲቁ የአቡነ ሀብተ ማርያም የአባታችን የእስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው እረዴታቸው በረከታቸው አማላጅነታቸው እረዴት በረከት አይለየን እህታችን በጣም አሰተማሪ ት፡ት ነበር ከህይወትሽ ተምረንበታል እናትሽ መቁረባቸው ጥሩ ነው ግን ፀበል ከነ ሊጆችሽ ይንዲፀበሉ አድርጊ አይዞሾ በሪቺ እኔም ህይወቴ የተመሰቃቀለ ነው በፀሎት አስቡን

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil หลายเดือนก่อน +2

    እሕታችን ከዚሕ ነገር ሁሉ ወጥተሽ። እንዲሕ ለመመስከር በመብቃትሽ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @BetelhemAbera-yx5my
    @BetelhemAbera-yx5my หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራ
    አውጥቶሽ እንድትመሰክሪ ስላደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!በዚህ ታራክ ውስጥ ያየሁ እግዚአብር በእያንዳንዷ ሰከንድ ውስጥ ነፍሳቶቹን እንዴት እንደሚታግ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይድረስ የቅዱሳን ረዴት በረከት ይደርብን ❤❤❤❤

  • @user-gc3uh5wv6t
    @user-gc3uh5wv6t หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ የገባችዉ እህታችን ታሪክ ግማሹ የኔ ታሪክ ነዉ ያለሁት በስደት ነዉ ያሠብኩት ነገርሁሉ አይሣካልኝም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @MebratgebruGenresilasie
    @MebratgebruGenresilasie หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በጣም ድቅታሪክ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ስራየን ትቸነበር አፌን ከፍቸ ያዳመጥኩት ተመስገን አምላኬ

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 หลายเดือนก่อน +5

    አዎ መምህር ሂወቷ ሂወቴ ነው በዘመድ መደፈር በስደት ላይ ከ16 አመት በላ ልጅ የለኝ ባል የለኝ ገንዘብ የለኝ ብክን ያልኩ በዛላይ መምህር ምንም ነገር እንዳይሰማኝ አርጎ ድፍን አርጎኛል እንዲህ በምሰማበት ሰአት የራሴው ሂወት ብዬ ትንሽ አስባለው ስለራሴ ከዛ ደግሞ ያው እግዚአብሔር እንዳለው ነው የሚሆነው ብዬ ዝም እላለው

    • @user-it1og5lz3h
      @user-it1og5lz3h หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ አእምሮሽንና ልብሽን ጠርቆ ስለያዘዉ ነዉና ሁለቱ ቦታ ላይ ትኩረት ሰጥተሽ ቀጥቅጪዉ በስግደት በኩል ጸልዪ የእንባ ጸሎት አብዢ ዉኃ አቅርበሽ የሰኔ ጎለጎታን ጸልየሽበት ገላሽን ከታጠብሽ በኃላ እላይሽ ላይ አፍስሺዉ ግማሹን ጠጪዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ።

  • @سينكا
    @سينكا หลายเดือนก่อน +2

    የእህቶች ገጠመኝ በጣም ምገርም ነዉ መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @TinbitYimer
    @TinbitYimer วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከዚ ሁሉ ነገር አውጥቶ እድትመስኪሪ ስለፈቀደልሽ የአምላካችን ስም የተመስገነ ይሁን

  • @matilove3643
    @matilove3643 หลายเดือนก่อน +8

    እሰይ ወደመደበኛ አገልግሎት ስለተመለስክ ከአንተ ከመምህር ግርማ አስተምሮ ህይወቱ የተቀየረን ሰው ህይወት መስማት ደስ የሚለው እንጂ እባክህ ሌላ ቦታ የሰለቸንን የመናፍቅ ቨድዬ አታሳየን አታሰማን ውይይት በስልክ የምታደርገው ነው የምንማረው ።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሰ አድሜ ጤናዉን ያድልህ የዛሬዉ በጣም አስተማሪ የሆነች ልጅ ናት በጣም ብዙ በገጠረ ያሉት አህቶቻችን ይመለከታል በዚህ የህይወት ዉጣ ዉረድ ያሳለፈችዉ ህይወት ቀላል አይደለም ካቆመችበት ትቀጥል ብዙ ሰዉ ወደዚህ ፐሮግራም ይመጣሉ ብዬ አስባለሁ
    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከነቤተሰቦችህ በዙሪያህ ያሉትን አማ ፍቅር ትጠብቅልን በጣም ድካም አንዳለብህ ታስታዉቃለህ የልፋትህ ዋጋ አግዚአብሔር ይከፈልህ አራስህን ጠብቅ መምህራችን
    ሼር በማድረግ አንተባበር

  • @higtug6
    @higtug6 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴን በድንገት አጣሁት እና በህልም ለህቴ ታያት ምን አለ ስላት እኔ ምንም አልልሕ እራስሕን አጋልጥ አለ አለች እና እህት ወንድሞቼ ቅዱስ ሚካኤል ያጋልጥሕ በሉልኝ ነፍስ ይማር ገብረ አማኑኤል ብሉልኝ 😭😭

    • @Eftah13
      @Eftah13 หลายเดือนก่อน

      Nefs ymar gebre Amanuel❤

    • @higtug6
      @higtug6 หลายเดือนก่อน

      @@Eftah13 አሜን በእውነት ይማርልኝ

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g หลายเดือนก่อน

      ነፍስ ይማር

  • @user-rd6yo6bg3v
    @user-rd6yo6bg3v หลายเดือนก่อน

    እውነት እፅብ ድንቅ ነው
    የመጀመሪያው ልጅ እና የኔ ታሪክ አንድ ነው
    እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን አሜን
    መምህራችን እናመሠግናለን

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS หลายเดือนก่อน +14

    የመምህር ተማሪዎች ???
    ጂዳ ካላችሁ ኢጃዛ ቤት እፈልጋለሁ ለፀሎትና ስእል አድኖ ያለበት እባካችሁ በማሪያም አትለፉኝ መልሱልኝ 😢😢😢 😢?????????

    • @nahombekayoyo
      @nahombekayoyo หลายเดือนก่อน

      ቤትሽ አዘጋጂ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም አሜን፫ እግዝአብሔር ይመስገን ተሥፋ ሥላሴ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያቀረቡልን እህቶቻችን መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @EwDd-lh9yv
      @EwDd-lh9yv 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜንንን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 25 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ነገር የመሰከረችው እውነት መሆኑን ለማመን ተቸግሬ ነው የጨረስኩት ክብር ለመድሀንያለም ከመከራ ላተረፈሽ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 หลายเดือนก่อน

    ይሄ የመጨረሻው ታሪክ በመፅሓፍ ቢፃፍ ድንቅ ነው የእግዛብሔር ሰራ ይሄን ለመመሰከር ነው ያቆየሸ ተመሰገን🙏🙏🙏

  • @Sintesin
    @Sintesin หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
    Kale hiwot yesamalen egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalh egzbiher be ewunet 🤲🤲🤲zamare malekt yesamalen egzbiher 👏👏👏🌾🌾💐💐💐🌾🌾🌾⚘⚘⚘❤❤❤🙏🙏🙏

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane1477 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን

  • @FekertyohannesYOHANNES
    @FekertyohannesYOHANNES หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xz2ct4qs9z
    @user-xz2ct4qs9z หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ

  • @user-sr4yh1bf5m
    @user-sr4yh1bf5m หลายเดือนก่อน +12

    በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጊወሪጊስ

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብሺ

  • @user-iz5cz3cx6m
    @user-iz5cz3cx6m หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የ3ኛዋ ልጅ ታሪክ እጅግ የሚገርም ነው ሰቱን አሰቃያት በሰመአብ 2ግዜ ግርዛት በሰመአብ ተመሰጬ ነው ያዳመጥኋት እግዚአብሔር ከሷጋር ሰለሆነ ይሄን ሁሉ ፈተና አለፈች በሂወቴ እደዚህ ታሪክ አዳምጪ አላውቅም

  • @kbe7628
    @kbe7628 หลายเดือนก่อน

    የእውነት የዛሬው ለየት ያለነው ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣሽ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቀረውን ሀሙስ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 25 วันที่ผ่านมา

    መምህር ገጠመኝህ ላይ መጀመሪያ የቀረበችው ልጅ ጋር የኔታሪክ ተመሳሳይ ነው ሀገር ለሀገር እንከራተታለው ልጆቼን ተረጋግቼ ማሳደግ አልችልም ከባለቤቴ ጋር ባንድ መኖር አልቻልንም አብረን ስንሆን እንጣላለን ስንለያይ እንነፋፈቃለን ገንዘብ የሰራውት አይበረክትም መውጫው ቀዳዳው ብዙ ነው ግለወሲብ አለብኝ የከፋ እና የተቸገርኩበት ። በቅድስት አርሴማ ፀበል አብር አንከርት እንደሆነ ተጋለጠልኝ ከዛች ቀን ጀምሮ ትንሽም ቢሆን መፀለይ መስገድ ጀመርኩኝ ትንሽ ሰላም አግኝቻለው ግን በባለቤቴ የመጣውን ፈተና እና እንዴት አብረን መሆን እንደምንችል አስባለው ይሄን የምታነቡ ሁሉ በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳንና እቁበሚካኤል ብላችው

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ያዳጥነው አድ ገጠመኝ ማለት ነው ውይ ድጋሜ ብትገባ ደስይለኛል

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን የዛሬ እጅግ በጣም የተለየ ነው ደዋዮች በጣም ጠንካራ ልጆች ናችሁ መምህርዬ ፀጋው ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ💜💙💜❣️

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 หลายเดือนก่อน

    መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይህን መድረክ ማዘጋጀትህ ይህ በጣም የሚጠቅም ነው የብዙ ሰዎች ነፍስ እያደነ ነው በዛ ላይ ችግርህን እንዲህ መተንፈስ መቻል መታደል ነው እህቶቼ ችግራቹሁን ያቅልልቹ።

  • @YeshiMelaku-le7iw
    @YeshiMelaku-le7iw หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ትምርት ነዉ ኮንፊደንሳን በጣም ደስይላል መምህርዬ ፀጋዉን አብዝቶ በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-pq1fp3rj6x
    @user-pq1fp3rj6x หลายเดือนก่อน +1

    በርከታቹህ ይደርብኝ መምህረየ ከነቤተሰቦችህ እማምላክ ትጠብቅህ ባንተ አድሮ ያሥተማረን ክብረ ምሥጋና ይግባው ወደራሣችን ተመልሰናል ከብዙ ፍተና 🙏🙏

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደጋግሜ ነው የሰማሁት እጅግ እፁብ ድንቅ ነው እናመሰግናለን እህቴ ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @MelakuBeyene-n1k
    @MelakuBeyene-n1k 5 วันที่ผ่านมา

    የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux หลายเดือนก่อน +3

    የ ወለተ ማሪያም ህዉት የኔ ህዉት ነዉ የመጀመሪያዋ ልጅ ይሄዉ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ትዳሬ ተበትኑዋል በፆሎት ኣሱብኝ 😢

    • @user-ho7pk9ub4p
      @user-ho7pk9ub4p หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ የሁላችንም ህይወት ተበላሽቷል ብቻ ተመስገን ነው

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ምንድነዉ ❤❤❤