ጊደሮች መግዛትበጥሩ ዋጋ የወተት አለባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @eyassubelayneh978
    @eyassubelayneh978 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይልሽ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው እንዲህ ነው ትምህርት በባለሙያ ሲብራራ❤❤❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  11 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @MuseAlamrew-zt8ks
    @MuseAlamrew-zt8ks ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቶሎ ቶሎ ብትሰራልን ደስ ይለኛ የጊደሮቹንም ዋጋ ብትነግረን

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +1

      የጊደሮች ዋጋ እኛ የገዛነው
      አንድ ጊደር የ7/8 ወሮ እርጉዝ አንድ መቶ ሰባ አምሰት ሺ ብር ነው የገዛነው

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 10 หลายเดือนก่อน

      ውድ ነው በጣም ​@@Hailuvet

    • @atiayele1101
      @atiayele1101 5 หลายเดือนก่อน

      Yemigeza kale 6-7 wor yehonachew gideroch nachew

  • @YirgaBerta
    @YirgaBerta วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ስልክ ቢቀመጥ ጥሩ ነው በምን እናገኛለን

  • @LemiAmare
    @LemiAmare 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ለሰጠህን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን

  • @Asme-t7t
    @Asme-t7t 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ቁጥር እናዋጋቸውስንትነው

  • @tsgebelete4742
    @tsgebelete4742 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ያሰብሰውን ያሳካልህ ግን ዋጋቸውን ንገረኝ የኒደርኛ የላም በማርያም የልጅነት ህልሜ ነው 4ላም ነበርኝ ግን1ደኛዋ በወለደች በወር ሞተች😢1ደኛዋ ጡቷያፈሳል ቴማለች እኔ በሰው ሀገር ነኝ
    ግን መቼም ተስፈ አልቆርጥም ዋጋቸውን ንገረኝ

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እያቀረብህልን ያለኸው እናመሰግናለን የጊደሮችን ዋጋቸውንም በዛው በትገልፅልን ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +2

      አመሠግናለሁ
      የጊደሮቸ የገዛናቸው የ7/8 ወር እርጉዞች
      አንድ መቶ ሰባ አምስት ሺ ብር ነበረ

    • @Hanan-cx7zh
      @Hanan-cx7zh ปีที่แล้ว

      ​@@Hailuvet😢😢😢ቁጥርህንላክልኝ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ

    • @ameng8790
      @ameng8790 ปีที่แล้ว

      አዘጋጅልኝ

    • @AshenafiHaylemaryam
      @AshenafiHaylemaryam 9 หลายเดือนก่อน

      አንድ የወለደች ስንት ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምፈልገው መረጃ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ

  • @emmy1365
    @emmy1365 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ድንቅ ትንታኔህ ትልቅ ትምህርት ነው!!!🙏

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  8 หลายเดือนก่อน

      Amsegenalewe betam

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 ปีที่แล้ว +1

    enameseginalen doctor Berta 👍👍👍

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ድንቅ ትንታኔህ ትልቅ ትምህርት ነው
    ሀይልሽ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው እንዲህ ነው ትምህርት በባለሙያ ሲብራራ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  7 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሠግናለሁ

    • @አበባወሰና
      @አበባወሰና 6 หลายเดือนก่อน

      6:26 ​@@Hailuvet

  • @DawitZinabu
    @DawitZinabu ปีที่แล้ว

    ስለ ምትሰጠን መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን በርታልን ።

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለው እኔንም ታጋዛኛለህ❤❤❤

  • @shimelesbelete2873
    @shimelesbelete2873 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ።በርቱ

  • @temesgenhailu4145
    @temesgenhailu4145 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ በጣም አሪፍ ስራ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ

  • @minteyifru2907
    @minteyifru2907 ปีที่แล้ว

    Hailu your program and presentation style is so attractive !

  • @mulkenjafar8578
    @mulkenjafar8578 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤በርታ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው

  • @MussaNuri-zt5bl
    @MussaNuri-zt5bl 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክህ ብታስቀምጥ ቆንጆ ነው

  • @AnumaMohammed
    @AnumaMohammed 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። አድራሻ የት ነው ጫንጮ?

  • @fasilabebe1201
    @fasilabebe1201 ปีที่แล้ว

    Excellent work keep it up. It was basic education for us.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      thinks bro

  • @antenehgebrewold5899
    @antenehgebrewold5899 10 หลายเดือนก่อน

    keep it up

  • @Menderine-2118
    @Menderine-2118 ปีที่แล้ว

    😊bertalen doctor enamesegenalen

  • @bizuhayhunbeyeneh4563
    @bizuhayhunbeyeneh4563 11 หลายเดือนก่อน

    Good job my brother

  • @teklumoges9448
    @teklumoges9448 ปีที่แล้ว

    Good job keep it up👍👍

  • @ParkDairyFarming
    @ParkDairyFarming ปีที่แล้ว

    Hailiye, betam tebarek. Bezi zuriya hagerachin yemimetinat edget aladegechim. Bezu yemitalemu lamoch alu..gin ziriyachow, wutetachow ena lenasu eyeteregw yalew enkibkabe betam anesa naw.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      በትክክል ብለሀል ትኩረት አልተሰጣቸውም ወደፊት የተሻለ ነገር እንዲመጣ መጣር ነው
      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @MaMe-p8y
    @MaMe-p8y ปีที่แล้ว

    በርቱልን ዶክተር

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      Amsegenalewe

  • @senaytesfay-t4u
    @senaytesfay-t4u 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው ለሁሉ በሚገባው መልኣኩ ነው የገለፅከው። እና ኣንድ የወተት ላም የ ኣቫካዶ ፍሬ በልታ መብላት ገንሳለች እና የሆነ የጤና እክል ይገጥማታል ወይ ወጥቶ ይሆናል

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም የወተት ላሞች አቦካዶና ሌሎችንም የመገባሉ ይጠቅማቸዎል
      ምርትም በንፅህና ከተሰጣቸው ወተት ይጨምራሉ ንፁህ መሆን አለበት
      ፍሬውን በእበት ይወገዳል
      ምርት የቀነሰችው በተለያዩ ምክነያት ይሆናል 0911392182 ይደውሉ

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 11 หลายเดือนก่อน

    Malabeya mashini behoni yemaratali baqani 30literi enati batami turu timihirti nawu agare segaba enisha allah egazachawalahu

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  11 หลายเดือนก่อน

      በርታ ወንድሜ ወደ ኢትዮጵያ ሰትመጣ እንደምትሰራው አምናለሁ የምችለውን አግዝሀለው

  • @Asme-t7t
    @Asme-t7t 9 หลายเดือนก่อน

    መግዛት እፈልጋለው ዶክተር ስልክ

  • @NetsanetBeyene-tq4ic
    @NetsanetBeyene-tq4ic 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ለመረጃ እኔ ህልሜ ነው እና አሁን ሰንት ናቸው አሁን ብሰራልን ሁለተሽ 2016 አሁን ጥር ነው ስራልን በቴሌ ግራም መልስ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጥሩ በርታ ደውልልኝ አግዝሀለው

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @abrehamnegash9681
    @abrehamnegash9681 ปีที่แล้ว

    ሀይሉ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ፡፡ ነገር ግን ዋጋም ቢጠቀስ ጥሩ ነው፡፡ መቼ የተሰራ ነው

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +1

      የተሰራው ጥቅምት መጀመርያ ነው
      የተሸጡት 175 መቶ ሰባ አምሰት ሺ ብር ነው
      ወደፊት እገልፃለሁ አመሰግናለሁ

  • @belantegetahun21
    @belantegetahun21 ปีที่แล้ว

    doctor betam tiru mereja newu mitseten. ena enidasiteyayet tolo tolo bitlekilin des ylenal. egizyabher ysitilin.

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      betam Amsegenalew
      Eshe

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
    @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል 7 หลายเดือนก่อน +1

    የትነህ ዶክተር ደሴ ብትገዛና ብትልክልኝ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደብረ ዘይት ነው ያለውት

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ደሴ ነኚ እፈልገለሁ

  • @GianfrancoMungo
    @GianfrancoMungo 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yexiga waga sint newu

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 7 หลายเดือนก่อน

    አድራሻሕን ግለጽልን

  • @aba-dagnew1888
    @aba-dagnew1888 ปีที่แล้ว

    keep it up!

  • @HayatJemal-vu9uj
    @HayatJemal-vu9uj หลายเดือนก่อน

    ወድም ወድ ወሎ ስራልንሲ ኮቦልቻ ደሴ ሀይቅን ይዞ ከቻልክ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  หลายเดือนก่อน

      ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ጥሩ እሰራለሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 6 หลายเดือนก่อน

    ወደ ወሎ መህዲ አተቸልም እፈልገነበረ

  • @hailuasrat990
    @hailuasrat990 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @UaeUae-u8z
    @UaeUae-u8z 12 วันที่ผ่านมา

    Selkeken tafeln estii

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 11 หลายเดือนก่อน

    😂tijochu batami asaquyi waga setenageru a m mi chamiru 2016nawu telati tayiqe 250.000shi tabalikuyi geni botawu yeti nawu

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 10 หลายเดือนก่อน

    ሥንት ነው

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም ปีที่แล้ว

    የትነው የሚገኘው

  • @ethio125
    @ethio125 ปีที่แล้ว

    ጫንጮ የት ነው እኔ አርሲ ነኝ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @DawitZinabu
    @DawitZinabu ปีที่แล้ว

    ዘር እንድይዙ ብቅል ጥሩ ነው ማለት ነው ?

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว

      Amsegenalewe Awen yezere felagote lemayasayu bekel Abkello mesetete Yasefeligale

  • @BahiBahi-uz7xb
    @BahiBahi-uz7xb 7 หลายเดือนก่อน

    yemenestachew bekel yemen bekel new yesende weyis bekolo new

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 7 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር በምድን ነው እምናገኘዉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  7 หลายเดือนก่อน

      Selam 0911392182

  • @firaoltola1471
    @firaoltola1471 ปีที่แล้ว

    Price ?

  • @fekitmasifn
    @fekitmasifn 10 หลายเดือนก่อน

    Sitawera qasi bitil tiru naw Betarefa pic

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  10 หลายเดือนก่อน

      Ese Astekakelakewe Amsegenalewe

  • @የድንግልማርያምባሪያወለተ
    @የድንግልማርያምባሪያወለተ ปีที่แล้ว +1

    የት ነዉ
    ስንት ናቸዉ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +1

      ቦታው ጫንጮ ከሱሉልታ ወጥቶ ያለ ከተማ ላይ ነው
      ዋጋቸውን 175 መቶ ሰባ አመሰት ሺ ነው የተገዙት

  • @sheepofgod765
    @sheepofgod765 7 หลายเดือนก่อน

    Esti silkihin lakilign diaspora negn yihenin business mejemer efeligalehu

  • @tseguwoldu
    @tseguwoldu ปีที่แล้ว

    Wagachew snt ydersal.

  • @urjimichu9374
    @urjimichu9374 ปีที่แล้ว

    Yet now wagas sint now

  • @BayelignGetachew-n4d
    @BayelignGetachew-n4d ปีที่แล้ว

    Milking machine yewotet mert yekensal woy

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  ปีที่แล้ว +2

      የወተት ማለብያ ማሸን የወተት ምርት አይቀንሰም
      1,ላሞቹ በማሸኑ ሰለሚታለቡ ከእንግልት ከድብደባ የተሻለ ይመቻቸዋል
      2,ወተትን በደንብ ያመርታሉ

  • @michealethio3522
    @michealethio3522 10 หลายเดือนก่อน

    Tel no lakelegn

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  10 หลายเดือนก่อน

      selam endet nehe
      Phone 0911392182

  • @emmy1365
    @emmy1365 8 หลายเดือนก่อน

    What information thank you so much! I will contact you!!