ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ምግዛት እምፍለጉ ግዙ ቻግኒወች
አሰላም ዎአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ዋው ውቢቷ ሀገሬ ቻግኒ መጣሁልሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊዬ ማሽአላህ ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን እናመሰግናለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሶፊውዴ ማሻአላህ ወላሂ ሀገራቺሁ ያምራል በርቱልን
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ያምራል ወንድም ጥሩ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዋው አሪፍ ነዉሰላም ለአገራችን ለዝሮ መግቢያቸን አገሬ ዝሮ መግቤያየ እውድሻለሁ ሰለምሽ ይብዛ
አሰላሙኡለይኩም ማሻአላህ
በጣም አሪፍ ነዉ አባሙሳ ሰፈር አሳየን የሚሸጥ ቤት ወድሜ
ወዷ ሀገሬ አላሀሸ ይጠብቅሽ መሽዓላህ በጣም ደሥ ይላል አካባቢዉ
ድሰ ይላል. ማሻአላህ
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እሙየ እንኳን ደህና ቆየሽን መሻ አላህ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም በያላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ይሁን አሚንንን
ያለንን እንይ !ያገኘነው ነገር ካጣነው እጅግ በብዙ ይበልጣል እኛ ግን ከብዙው ስጦታ እና መልካም ነገር ይልቅ አንዷ ችግር ገዝፋ ትረብሸናለች አዕምሮዋችንን ይዛ ሌላ ምንም ነገር እንደሌለን አድርጋ ታሰማናለች ትንሽ ቆም ብለን ግን ብናየው የሌለን ነገር ሁሉ የሌለን ወይ ዋጋ ለመክፈል ስለሰነፍን ወይ ደግሞ ስለማይጠቅመን የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Aselamualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzaling selam lehagerachin masha Allah 👍💐💐
Beautiful video
I watching her from morocco 🙋♀️🌹
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهماشااللع تبارك الله
ተጠቁአለሕ ይጠብቃችሁ
ያአላህ ሀገሬ ቻግኒ ናፈቀኝ ወላሂ አይ ስደት
ሰላም ብያለሁ
ሰላም ሰላም ሰላም ወንድሜ👍👍👍👍👍👍👍👍
ድምፃችሁን ጥራት ያንሰዋል እና ትንሽ ድምፅ እንዲሰማ አድርጉት እናበርቱ ወደፊት ትልልቅ ይውትበሮች ትሆናላችሁ
እሺ እናስተካክላለን ወንድሜ
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ በየት አካባቢ ነው ለመኖ ሪያ ቀለል ያለዋጋ ያለው 1.5 እኔም ብሸጥ አላወጣ ለመግዛት አስቤ ነበር በመንታውሃ ም ቢሆን ችግር የለ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተወዶል ወይኔ ቤቴ ይቅርታ በርካሽ ስለሸጥኩሽ በሉ ግዙ ሳይወደድባቹህ እስኪ አባት መሀበርንም አሳየን
ماشاءالله 🔔👉👍🤲🤲
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ወሳህለን ሡሡዬ ውውዴ ማሻ አላህ በጣም የሚያማምሩ ቤቶች ናቸው በይ አንዷን ቀብዲ ከፍለሺ ያዢልኝ እስከምመጣ
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ ሰላም ሀገራችንን ሰላም ጤና መተሳሰብ አድነት ፍቅር ያመጣልን ተመጣው በላይጠብቀን እርስበርስ እንረዳዳ መረዳዳት ኢትዮጵያ ባህል ነው
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንማሻአላህ
Estou maravilhada !
Assalamuaalikom my brother
ሀሎ እስኪ ዛሬየሚሸጥቤት ልቀቅልን እስከዋጋዉ😮
የቻግኒ ልጅ ነኝ ራዋራህ እፈልጋለሁ ስልክህን በአሏህ
ባዶ መሬት ፈልግልኝ ህጋዉይ የሆነ 200 ካሬ ወደ ባህርዳር ቀርብ እሚል
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ካልፈለግን …. .~አንተው ራስህ ሰንፈህ ‹እድሌ ነው የዞረብኝ፡፡› አትበል፡፡~ ራስህ ተደነቃቅፈህ ቀርተህ ‹ምቀኛዬ በዛ› አትበል፡፡ ~ በገዛ እጅህ ወድቀህ ‹ሰው ጣለኝ› አትበል፡፡ ~ ፈቅደህ ክፉ ሆነህ ‹ሰው ነው ክፉ እንድሆን ያደረገኝ› አትበል፡፡ ~ አንተው በፍላጎትህ ተከትለሀው ‹ሸይጧን አሳሳተኝ› አትበል፡፡ ~ ተነሳሽነት ሳይኖርህ የሰው እጅ፣ የሰው ዐይን.. .እያልክ ምክንያት አትደርድር።~ ራሳችን ወደኋላ ተጎትተን ቀርተን በቀደር አናሳብብ፡፡ ~ በራሳችን ጥፋት ሌላውን አንውቀስ፣~ ወደን በሠራነው ወንጀል ሌሎችን አንክሰስ፡፡~ እኛው ደክመን በእጣ ፈንታችን አናመኻኝ፡፡~ እኛ ብንበረታ ሸይጧን አይደፍረንም፡፡~ ለነፍሲያ ፊት ካልሠጠናት አታሸንፈንም፡፡ ~ ወድቀን የምንቀረው ለመነሳት ተስፋ ስንቆርጥ ነው፡፡ ~ ዝቅ ካላልንለት ማንም አይሳፈረንም፤ ~ ካልተለሳለስን ማንም አይደፍረንም፤~ ካልጎበጥንለት ማንም አይሰብረንም፡፡ኢንሻአላህ..
ዋውውውውውው
እሺ ብራዘር ዶርም አለዉ ለማንኛውም ስልክህን ላክልኝ መግዛት እፈልጋለሁ❤
❤❤❤❤❤😮
ከነ ዋጋው ብነግርን አሪፍ ነው
የሚሸጥ የሚሸጠውኮ ዋጋ ፅፌበታለሁ
እሶኪ መንታውሀሃ እሚሸጥ ቤት አሳየነኝ
አሠላሙአለይኩም ውድየሀገሬልጆች
ስልክህን እፈልጋለሁ
ድምጥህአይሰማም
የሃሠንን ሦልክ ላኽልኘ ወድሞ
ቁጥርህን ላክልኚ
1,6የተባለውስትካሬነው???መልሺልኚማወቅፍልጊነው አላህ
በአላህ
መቶ ሀምሳ
ቻግኒ ግን በዬት ነው
ቤት ሰወረህ ላክለኝ
ያልጋ የቁም ሳጠን የክቺን ዱላብ አሳየን
ሌላም ካለህ አሳየን
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ያቀላል አላልም
የመቸነው ወድሜ
የቆየ ነው እህቴ
ቤቴን ስውርህ ላክለኝ
የት አውቄው?
ስልክህን
ፎረቅ ነዉ
ቴክኒክ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ምግዛት እምፍለጉ ግዙ ቻግኒወች
አሰላም ዎአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ዋው ውቢቷ ሀገሬ ቻግኒ መጣሁልሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊዬ ማሽአላህ ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን እናመሰግናለን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሶፊውዴ ማሻአላህ ወላሂ ሀገራቺሁ ያምራል በርቱልን
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋው በጣም ያምራል ወንድም ጥሩ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ዋው አሪፍ ነዉሰላም ለአገራችን ለዝሮ መግቢያቸን አገሬ ዝሮ መግቤያየ እውድሻለሁ ሰለምሽ ይብዛ
አሰላሙኡለይኩም ማሻአላህ
በጣም አሪፍ ነዉ አባሙሳ ሰፈር አሳየን የሚሸጥ ቤት ወድሜ
ወዷ ሀገሬ አላሀሸ ይጠብቅሽ መሽዓላህ በጣም ደሥ ይላል አካባቢዉ
ድሰ ይላል. ማሻአላህ
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን እሙየ እንኳን ደህና ቆየሽን መሻ አላህ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም በያላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ይሁን አሚንንን
ያለንን እንይ !
ያገኘነው ነገር ካጣነው እጅግ በብዙ ይበልጣል እኛ ግን ከብዙው ስጦታ እና መልካም ነገር ይልቅ አንዷ ችግር ገዝፋ ትረብሸናለች አዕምሮዋችንን ይዛ ሌላ ምንም ነገር እንደሌለን አድርጋ ታሰማናለች ትንሽ ቆም ብለን ግን ብናየው የሌለን ነገር ሁሉ የሌለን ወይ ዋጋ ለመክፈል ስለሰነፍን ወይ ደግሞ ስለማይጠቅመን
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Aselamualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzaling selam lehagerachin masha Allah 👍💐💐
Beautiful video
I watching her from morocco 🙋♀️🌹
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ماشااللع تبارك الله
ተጠቁአለሕ ይጠብቃችሁ
ያአላህ ሀገሬ ቻግኒ ናፈቀኝ ወላሂ አይ ስደት
ሰላም ብያለሁ
ሰላም ሰላም ሰላም ወንድሜ👍👍👍👍👍👍👍👍
ድምፃችሁን ጥራት ያንሰዋል እና ትንሽ ድምፅ እንዲሰማ አድርጉት እናበርቱ ወደፊት ትልልቅ ይውትበሮች ትሆናላችሁ
እሺ እናስተካክላለን ወንድሜ
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ በየት አካባቢ ነው ለመኖ ሪያ ቀለል ያለዋጋ ያለው 1.5 እኔም ብሸጥ አላወጣ ለመግዛት አስቤ ነበር በመንታውሃ ም ቢሆን ችግር የለ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተወዶል ወይኔ ቤቴ ይቅርታ በርካሽ ስለሸጥኩሽ በሉ ግዙ ሳይወደድባቹህ እስኪ አባት መሀበርንም አሳየን
ماشاءالله 🔔👉👍🤲🤲
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ አህለን ወሳህለን ሡሡዬ ውውዴ ማሻ አላህ በጣም የሚያማምሩ ቤቶች ናቸው በይ አንዷን ቀብዲ ከፍለሺ ያዢልኝ እስከምመጣ
ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ ሰላም ሀገራችንን ሰላም ጤና መተሳሰብ አድነት ፍቅር ያመጣልን ተመጣው በላይጠብቀን እርስበርስ እንረዳዳ መረዳዳት ኢትዮጵያ ባህል ነው
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱህ አህለንማሻአላህ
Estou maravilhada !
Assalamuaalikom my brother
ሀሎ እስኪ ዛሬየሚሸጥቤት ልቀቅልን እስከዋጋዉ😮
የቻግኒ ልጅ ነኝ ራዋራህ እፈልጋለሁ ስልክህን በአሏህ
ባዶ መሬት ፈልግልኝ ህጋዉይ የሆነ 200 ካሬ ወደ ባህርዳር ቀርብ እሚል
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
ካልፈለግን ….
.
~አንተው ራስህ ሰንፈህ ‹እድሌ ነው የዞረብኝ፡፡› አትበል፡፡
~ ራስህ ተደነቃቅፈህ ቀርተህ ‹ምቀኛዬ በዛ› አትበል፡፡
~ በገዛ እጅህ ወድቀህ ‹ሰው ጣለኝ› አትበል፡፡
~ ፈቅደህ ክፉ ሆነህ ‹ሰው ነው ክፉ እንድሆን ያደረገኝ› አትበል፡፡
~ አንተው በፍላጎትህ ተከትለሀው ‹ሸይጧን አሳሳተኝ› አትበል፡፡
~ ተነሳሽነት ሳይኖርህ የሰው እጅ፣ የሰው ዐይን.. .እያልክ ምክንያት አትደርድር።
~ ራሳችን ወደኋላ ተጎትተን ቀርተን በቀደር አናሳብብ፡፡
~ በራሳችን ጥፋት ሌላውን አንውቀስ፣
~ ወደን በሠራነው ወንጀል ሌሎችን አንክሰስ፡፡
~ እኛው ደክመን በእጣ ፈንታችን አናመኻኝ፡፡
~ እኛ ብንበረታ ሸይጧን አይደፍረንም፡፡
~ ለነፍሲያ ፊት ካልሠጠናት አታሸንፈንም፡፡
~ ወድቀን የምንቀረው ለመነሳት ተስፋ ስንቆርጥ ነው፡፡
~ ዝቅ ካላልንለት ማንም አይሳፈረንም፤
~ ካልተለሳለስን ማንም አይደፍረንም፤
~ ካልጎበጥንለት ማንም አይሰብረንም፡፡
ኢንሻአላህ..