MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የቀድሞው ዛጅርማኤል የአሁኑ ሙት አንሣ ማር ቅዱስ ሚካኤልና ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @ቤተልሔምእኅተማርያም
    @ቤተልሔምእኅተማርያም ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም እና ድንቅ ነው በሉት እውነት ነው ሁለዬም ይደንቀኛል የእግዚአብሔር ስራ ድንግል እመብርሃን በስደት ያለንውንም ከእነደዚህ አይነቱ ደጅ ታድርሰን ❤❤❤❤😢

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +7

    ኣዴታተይ መዓረይ በረከትክን ይሕደረና ኣዴታተይ ነዓይ ሓጥያተኛ ውላድክን ሓፍትኽን ጸሎትክን ደግፋኒ ሓደራኽን ሓደራኽን ሓደራኽን ሓደራኽንንንንንን በጃኽን ንሽያጥ ከተቅርባ ከለኽን ኣዴታተይ በዛ ጽሕፍተይ ኣቲኹም ይሕዋት ሓቡሩለን ነዘን ለዋሃት ኣዴታተይይይይይይይይ 🙏🏾🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💐💐💐💐💐💐💐💐😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😭⛪💠🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️💕💕💕💕💕💐💐💐💐🫂🤲🏾🌺🕯️🧠🫀🤍 ዓለም ፈንፊንክን ናብ ናይ ዘላለም፡ገነት ኢኽን ወይልኣ ደኣ ኣነ ምስ ዓለምን ፍትወታን ዝጠፋኩ 😢😢😢😢😢🙏🏾💕💐🫂💐🇪🇷

  • @የስደትስንቄነሽእመቤቴ
    @የስደትስንቄነሽእመቤቴ ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว +3

    በውነት የአምላክ ስራ ድንቅነው በጣም ድንቅናችሁ አይዞአችሁ በርቱ አለምን ንቃችሁ በዝህ ቦታ መስዋት እየከፈላችሁ ነው ውስጤን የነካይ ቤቱ ማደርያቸው ሁሉምነገር ይከብዳል ቅዱስ ሚካኤል ያበርታችሁ በውነት መረዳት ያለባችሁ እናተነው

  • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
    @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል ማህበር ቅዱሳን በጣም ድንቅ ስራ እየሠራችሁ ነው በርቱ። እኔ የአካባቢው ተወላጅ ነኝ እኛ አካባቢ ያልተጠቀምንባቸው ብዙ ቅዱሳን ቦታዎች አሉ እንደ ምዕመን ያው በጅ ያለ ወርቅ..... እንደሚባለው በተጨማሪም በቃለ ወንጌል ብዙም እዘአ አካባቢ ተደራሽ አይደለም በዚሁ አጋጣሚ የማህበር ቅዱሳን የማዕከሉ አስተባባሪዎች ከሚመለከተው አካል ጋር ብትነጋገሩ ለማለት ነው።በመጨረሻ ከዚህ ከቅዱስ እና ታሪካዊ ቦታ በተጨማሪ ከወረዳው በ7ኪሜ አቅራቢያ ስለሚገኝ ከአንድ ወጥ አለት ድንጋይ በቅዱስ ላሊበላ ስለተሠራው ስለ ዞዝ አምባ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተክርስቲያን እና ከሡ በቅርብ እርቀት ስለሚገኘው ብዙ ስላልተነገርለት የብዙ የተሠወሩ ቅዱሳን መገኛ ስለሚገኙበት ነብስ ሐሴት የምታደርግበት ልዩ ምስጢራዊ ቦታ ስለሆነው ስለ አቡነ አብሳዲ ገዳም ህዝበ ምዕመኑ በሀገርም ከሀገር ውጭ የሚኖሩ በእንደነዚህ አይነት አለምን ንቀው ከሚኖሩ ቅዱሳን አባቶች እና እናቶች በርከት እንዲያገኙ በማስተዋወቅ በኩል ማህበረ ቅዱሳን የበኩላችሁን ብታደርጉ የምትል ወንድማዊ መልዕክት ለማስተላለፍ እወዳለሁ።
    ልዑል እግዚአብሔር በበረሃው ወስጥ ስለሚገኙ እርሱ ስለሚያውቃቸው እኛ ስለምናውቃቸው ቅዱሳን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን።አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc 10 หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይድረሰን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rawdaberhane2470
    @rawdaberhane2470 ปีที่แล้ว

    Lets us do it
    እኛም ከበረከት እንካፈል. የሀዋሪያት እና ፍልሰታ ጾም የቁርስና ምሳችንን ወጪ በማስቀመጥ የቅድስ ሚካኤል and ቅድስት አርሴማ በረከታቸው ይደርብን አይለየን!!! Amen

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 ปีที่แล้ว +2

    ወለተ ማርያም ነኝ ለመርዳት ብፈለግ አድራሽ ትክክለኛ አድራሻ አሰቀምጡ አደራችሁን በሰላም ያገናኝን ❤❤❤❤😮😮😮

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 ปีที่แล้ว +7

    መርዳት እፈልጋለሁ ወለተ ጊወርጊሥ እያለ ያሥቡኝ በፀሎታቸዉ ሥራዬ ቋሚ እዲሆን አካዉት አሥቀምጡ

    • @ሙሉይቱብ
      @ሙሉይቱብ ปีที่แล้ว +2

      አይዞሺ እመብርሀን ታስብሺ ያች ያለዉ አይቀርም የልብሺን ለእመብርሀን ትፈታልሻለች ለኔም ለ2አመት ስራ ስቴድ 3 ወር አሰርተዉ ደመወዝ አልባ ይልኩኛን በቃኝ ብየ አገር እገባለሁ ብየ ከዛማ ሳላስበዉ 😢 ቋሚ ስራ አግቸ እግዚአብሔር ይመስገን 4ኛ አመቴን ይዣለሁ ካድ ቤት ሰወቹ ጥሩ ሠዉ ናቸዉ💐💐💐💐💐

  • @roserosephone
    @roserosephone ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ጨምሮ ያበረታችሁ!!! ስራና ሃገር ጠፊሆንኩት
    ይሁንእንጅ እግዝአብሔር አዋቅነው ተስፋአልቋርጥም!!! ❤❤❤የእኔ አቅም የሆነች ይችናት ቀርው የብዙሃ እናት ታሙ።❤❤❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተዋህዴ ሚስጢር ናት ❤❤❤

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk ปีที่แล้ว

      በጣም !!!❤❤ ምስጋና ለአምላካችን🙏

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 ปีที่แล้ว

    አምላክሆይለዚህክብርአብቃኝ

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ሲያድልህ እንደነዚህ እናቶችና አባቶች ያደርግሐል አቤት መመረጥ

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄረ ለደጁ,ያብቃን ኦረቶዶክሥያን እኳን ደሥ አላቺሁ የእግዚአብሄረ ሥራው ድቅ ነው በእውነት ደሥ ብሎኛል

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos1326 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen.

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว

    ስሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጡብ ድንቅ ነዉ ያንተ ስራ 🙏⛪🙏

  • @bmm72
    @bmm72 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይደርብን ዋ ለራሴ 😭

  • @yoniyoni-k6v
    @yoniyoni-k6v ปีที่แล้ว

    በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane6118 ปีที่แล้ว

    ❤እግዚአብሔር ትላንትም ዛሬም ነገም መቼም አይተወንም❤ጠላት የፈጠነ ቢመስለው እንዳይቀሰፍ ይጠንቀቅ እግዚአብሔር አምላካችን❤ ሁሉን አዋቂ ነውና::

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 ปีที่แล้ว

    Tameron lahalem negero❤❤

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 2 หลายเดือนก่อน

    egziabher ke zikm belay tbebun ygltslachiku enatoche,,,,, negerochin hulu ersu yastekaklewu❤❤❤

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @addisukirkos8397
    @addisukirkos8397 ปีที่แล้ว +2

    አካውንት ለምትጠይቁ ቪዲዮው መጀመሪያ በቴክስት ግርጌ ላይ አካውንቱ ተገልፆዓል ሌላም በ3:40 ደቂቃ ላይ ግርጌው ላይ ይመልከቱ

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos1326 ปีที่แล้ว

    St.Michael pray for my sister son.

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos1326 ปีที่แล้ว

    St Michael pray my house & my travel my family & my sister's and brother.

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว

    እንደው ይኸንን ማህበት በምን ልግለፀው😢😢😢

  • @wudetadesse1585
    @wudetadesse1585 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን!!! አባቶች እናቶች ጸሎታችሁ አይለየን!! በረከታችሁ ይደርብን!!

    • @ururur6108
      @ururur6108 ปีที่แล้ว

      በረከታቹ ይረሰኝ እግዚአብሔር አምለክ የበረከቱ ታሰተፍ እንድሆንና ከቁዱሱ ስፍረ እንድመጠ ከማምለክ ትርደኝ አሜን

  • @meseretethiopia8668
    @meseretethiopia8668 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አሳብ ነው ኘሮጀክቱን አፋጥኑት እንሳተፍ

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos1326 ปีที่แล้ว

    St.Michael pray for my sisteer Tsighe house.

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይፈቀድልን ለደጀ ለመምጣት

  • @yodithailehagos1326
    @yodithailehagos1326 ปีที่แล้ว

    St Michael pray for my sister son omna.

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 ปีที่แล้ว

    እዲያው በቃ ሳስበው ምንኛ የታደሉ ናቸው እዲህ ሆኖ መኖር ከእውነት መመረጥ ነው ጌታ ሆይ እኛንም ለዚህ አብቃን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    እደት መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን 🙏✝️💒በነሱ ፀሎት አደል ያለነው እሽ እንሳተፋለን

  • @besa7670
    @besa7670 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ✞✟✝⛪

  • @kokebiabebe4610
    @kokebiabebe4610 ปีที่แล้ว

    ክብር ምሥጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖 እግዚአብሔርይመስገን በረከታችሁ ይደርብን ፆለተ ልመናችሁ አይለየን❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ እናቢል አንድ እቃ ገዝቸ በረከት ብካፈ ምንኛ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ ልብ እድገዛ አግዘኝ እባክህ

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @emebettomass
    @emebettomass ปีที่แล้ว

    ለደጁ ያብቃን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Egzibehare Yemasegane

  • @dejenebikilaedossa7867
    @dejenebikilaedossa7867 ปีที่แล้ว

    እነዚህን ለእግዚአብሔር ህይዎታቸውን የሰጡ ንፁሃንን መርዳት ፅድቅ ነው። ግን አድራሻቸው አልተገለፀም

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 ปีที่แล้ว

    አንደው አገራችን ቅድስት ናት ሰላሟ ሰፍኖ ይሄንን ሁሉ ሄደን ለማየት ያብቃን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    Egziyhberh yemesegen

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 ปีที่แล้ว +2

    እኔ መርዳት ስለምፈልግ ፕሮጀክቱን ስትነድፉ መልስ ይንገሩኝ

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel3241 ปีที่แล้ว +1

    የባንክ አካዉንት የላቸዉም ወይ መርዳት የምንፈልግ ሰዉ በምን እንርዳ ።ቀጣይ ፕሮግራም አላቸዉ ወይ

  • @roserosephone
    @roserosephone ปีที่แล้ว

    እሽልስማ ቅንቋ❤❤❤

    • @roserosephone
      @roserosephone ปีที่แล้ว

      ድንቅ ነው በእውነት የእነአቅም ❤እች ናት ስለ አጥቼ ክልል ዎጥቼ
      ክብረ ከሃገርም ባዶነኝእና
      ሁሉም ይችላል እግዝአብሔር እሱ አዋቅነው ለእነም ለእናንተም ፍርድ!!!❤❤❤

  • @EnyewMarye
    @EnyewMarye 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ቦታው ምን ነው የሚባለው

  • @Ffxfhcg-fd8fx
    @Ffxfhcg-fd8fx ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ ወጣትነት ሳያታልላችሁ አለምን ንቃችሁ መኖር እንደት ያስደስት ይሆን

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 ปีที่แล้ว +1

    ሢኖዶሰ ሆይ ❤
    ምነው ሰለደብረኤልያሰ ግፍ ግድያ ፀጥ አላችሁ ???
    ምእመናን አዝነናል ❤

  • @yadesegetachew6767
    @yadesegetachew6767 ปีที่แล้ว

    ልዩ ቦታው የት ነው ወገኖቸ

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እንዳለ ሴቶቹ ወጣት ናቸው

  • @elsayeabiy8323
    @elsayeabiy8323 ปีที่แล้ว

    Egezhabehar yemesgin ledenku seraw hulu

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 ปีที่แล้ว +1

    Why don't you tell your listeners tje address so that if someone want to go they know it.

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ወ5ሸ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ወ5ሸ ปีที่แล้ว +2

    የምታገዙበት ኣካውንት ኣስቀምጡ

    • @Ffxfhcg-fd8fx
      @Ffxfhcg-fd8fx ปีที่แล้ว

      እውነት ገብቶቸው እኛማ በአለም እንቅበዘበዛለን

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 ปีที่แล้ว

    ይህችን ከንቱ አለም ንቆ በእግዚአብሔር ቤት መኖር መመረጥ ነው

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي ปีที่แล้ว

    Abate enatohahene bereketahu telotaheu lehagerahene mehrte lemenulene bereketahu yederebene

  • @LealemYilma
    @LealemYilma ปีที่แล้ว

    E/r maebelun eyasalefe yiketelachu

  • @dejenebikilaedossa7867
    @dejenebikilaedossa7867 ปีที่แล้ว

    ምንም አድራሻ የለም ፣ እንዴት እንረደላን?

  • @abebazewdu5739
    @abebazewdu5739 ปีที่แล้ว +1

    የእት ክፍለ ሐገር ነው

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว

      ጎደርነው

    • @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
      @ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ ปีที่แล้ว +1

      ጎንደር
      ዞን=ማዕከላዊ ጎንደር
      ወርዳ=ምስራቅ በለሳ ከሀሙሲት የ 1 ሠዐት የእግር ጉዞ በኃላ ይገኛል።

  • @ignitus7777
    @ignitus7777 ปีที่แล้ว

    Satanic stuff

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว

    እናንተ አጨብጫቢዎች ሙቱና ያሰነሱዋቹዋል ፠እነዚህ ወንጀለኛ አጭበርባሪ ናቸዉ በሕግ መጠየቅ አለባቸዉ የምን መጃጃል ነዉ ሙት ያሰነሳል

  • @mangoselam6585
    @mangoselam6585 ปีที่แล้ว +1

    Leboch, wushtamoch, ee-ananian ye donqoro Orthoamara tikimirki. Mognochin be matalel genzeb lenesebseb ye taqede dirito. Wuha sewun ke mot yasenesal alachu

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይደርብን