ጅሩ ቅድስት አርሴማን ላስጎብኛችሁ jieru kidest arsema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @HerutHerut-h3r
    @HerutHerut-h3r 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እጅህ ይባረክ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ የልብህን ሙሻት ትፈፅምልህ እኛንም ለደጇ ታብቃን

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  26 วันที่ผ่านมา +1

      @@HerutHerut-h3r አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን እጅህን ይባርክ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ለኛም ይድረሰን ።እጅግ የሚያምር ስፍራ ።እናመሰግናለን ወንድማችን ።

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@mesigebrehiwot1051 አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን ወንድማችን እጅህ ይባረክ የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ እናቴ ስምሽን ጠርቶ ደጅሽ መጥቶ ፀበልሽን ተፀብሎ ያልዳነ ማንም የለም ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኝ❤❤❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  13 วันที่ผ่านมา

      @@Eff-wd7mr amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Aheforom
    @Aheforom 28 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁሉ ይድረስ የታላቁ ጻድቅ አባት አቡነ ፋድል ፊሊጶስ በእውነት ጸሎትአሜን 🙏💖🙏 🙌🙌🙌 አሜን 🙏💖🙌

  • @AsiAsidargee
    @AsiAsidargee หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነው ቤትም ውባ ነው ደጃ ደግሚ ለድጃ ያብቅኝ ሰምታ አርሴማ 🙏🙏🙏😍😍😍

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@AsiAsidargee 🙏🙏🙏

  • @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ
    @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ หลายเดือนก่อน +3

    ❤🇪🇷🇪🇷በጣም ያምራል በርታ እግዚኣብሒውር ያበርታህ በገዳም ስትሄዱ በጸሎታችሁ ኣስቡን

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @WoiniWoldeyohannes
      @WoiniWoldeyohannes 23 วันที่ผ่านมา

      ከበሮ. ይዘው የሚሽከረከሩትን የሚገስፅ
      ጳጳስ ወይ ካህን ጠፋ

  • @Mesiyeshewalg
    @Mesiyeshewalg หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek wedma ageranm asayekegn sdetegna negn ledeja tabkan enata arsama

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @User-rh8di
    @User-rh8di หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እጅክን ትባርከው❤❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@User-rh8di አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Azeb-i5o
    @Azeb-i5o หลายเดือนก่อน +1

    Arsemye enate degagmesh barkign.... Azegajum egziabher yistlgn! Bezaw geru yalkewun bejeru yistekakel titlu lay

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@Azeb-i5o eshi amesegenalew

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ሀገሬ ጅሩ ውብ እናቴ ሰማእቷ እቅርቤ ሆና ደጆን እረግጨው አላቅም የሩ ቅ ናፋቂ ሆኩ 😢❤❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@EmabetzenaEmabetzena ለቤቷ ታብቃህ/ሽ 🙏

  • @alialee3325
    @alialee3325 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ለደጃ ያብቃን❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@alialee3325 amen 🙏🙏🙏

  • @Netsanet-jp9kw
    @Netsanet-jp9kw หลายเดือนก่อน +2

    Yene wedm tebarek arisema yelbhin meshat tifetsimlih bewunet dejua nafikog neber yene liyu enat arsemiye beselam lehagerachin ledeja yabikan

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@Netsanet-jp9kw 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @YohannesAtlaw
    @YohannesAtlaw หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🎉ቅድስት አርሴማ አትለይህ

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@YohannesAtlaw አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@YohannesAtlaw አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinbekele7047
    @mesfinbekele7047 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለደጅሽ ያብቃኝ ሰማእቷ ባንቺ ብዙ ተድርጉልኛል

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt หลายเดือนก่อน +1

    jezba wsha

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayedemsis9435
    @tsegayedemsis9435 28 วันที่ผ่านมา +1

    ደጃ ናፈቀኝ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakachu lemon tasayoubenalachu???? Misterawi Gedamaten atagegmtem Egziabeher yemesegen!!!!!!!!!

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@asteregouale9288 leleloch mastemarya endihon ena botawen lemastewawek bezu sewoch enditekemubet bemaseb newe .

  • @AyatSweet-t4r
    @AyatSweet-t4r หลายเดือนก่อน +1

    ሰማእቷ እናቴ በቃል ኪዳንሽ አድኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@AyatSweet-t4r 🙏🙏🙏amen

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e หลายเดือนก่อน +3

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@AbabuAbabu-f8e 🙏🙏🙏🙏

    • @Netsanet-jp9kw
      @Netsanet-jp9kw หลายเดือนก่อน +1

      Ahunim egziabher tibebun yadilihhh

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@Netsanet-jp9kw amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dmahel
    @dmahel หลายเดือนก่อน +1

    Are benat seal mesale yete new yetemarkew ene memar efelgalew

  • @benja1242-v1t
    @benja1242-v1t หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በቤትህ ታፅናህ

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@benja1242-v1t አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @EyobTeshome-c9r
    @EyobTeshome-c9r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 11 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው🙏✝️

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ የጉዞ ማህበሩን ስልክ ካላችሁ አስቀምጡልን።

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +1

      እራስሺ ሂጂ ሁሌ ቦታዋ ክፍት ነው እዴት ደስስ እደሚል አይዞን

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน +1

      የነው ያለሺው

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      @@Maria_Henock 0911400151 hailemareyam yebalal seali zerihun new yesetegn beheh/sh 👉📱

  • @haymanotestibel3350
    @haymanotestibel3350 13 วันที่ผ่านมา

    👌♥️♥️🙏

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  13 วันที่ผ่านมา

      @@haymanotestibel3350 🙏🙏🙏

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 22 วันที่ผ่านมา +1

    jeu ጅሩ
    Geru ገሩ
    ጨለሚት
    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ
    ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለው የሚለውን አባባል ታቀዋለህ

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  22 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 22 วันที่ผ่านมา

      ክርስቲያን የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ያክብርህ እግዚአብሔር ያስብህ እግዚአብሔር እንደዚህ ያድርግልህ ነው የሚለው እንጅ አመሰግናለሁ አይባልም ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አስተያየቴን አክብረህ ስለተቀበልከኝ ሀያሉ እግዚአብሔር ያክብርህ በርታና ሌሎችንም አስተዋውቅ ሌላ የረሳሁት የገዳም መንገድ እግዚአብሔር አቅሎልናል ሰዎች ከባድ ነው ብለውን ነበር ነው የሚባለው እንጂ አስቸጋሬው ከባዱን መንገድ አይባልም ሰዎች ወደ ቦታው ሄደው በረከት እንዳያገኙ ያስፈራራል ከቻልክ አስተካክለህ እንደገና ብታወጣው የገዳሙን ግንባታ ለመስራት ይዘውኝ ሲሄዱ ከመኪና ወርደህ መግባት ነው ብለው የወሰዱኝ ባይሉኝ ኖሮ ትልቅ በረከት ያመልጠኝ ነበር ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በድንግል ማርያም ዋና መሬነት ማለት የፃድቃኔዋ ማርያም በዋና ጠባቂነት በሰማእቷ ረዳት ጠባቂነት ለበረከት ስራ ወስዳ አሰርታ በበረከቱ እዚህ አዲስ አበባከተደረገብኝ 10 ግዜ በላይ የግድያ ሙከራ ከሞት አትርፋኛለች አስሩንም አክሽፈዋለች ክብር ምስጋና ይግባት
      ሌሎችንም አስተዋውቅ አንድ ሌላ የሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቡልጋ ውስጥ አለ ስሄድ እወስድሀለሁ ግንባታ ላይ ነው አደራህን ደቡብ ላይ አንድ ቦታ በሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ስም ለመስራት የገንዘብ ችግር ተፈጥሮ ቦታው በአባቶች ተባርኮ ዝም ብሎ ተቀምጦአል እና እባክህን እግዚአብሔር በሰጠን አቅም እና እውቀት ብንረዳቸው ስልኬ 0911203158 ሰለምን እባላለሁ ብትደውልልኝ እና ባማክርህ ከአንተ ገንዘብ ሳይሆን ሙያዊ እርዳታ ብቻ ነው የምፈልገው በሙያ መርዳት ማለት ከባድ እርዳታ ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልን በስአለ አድህኖው በኩልም አናግርሀለሁ

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  22 วันที่ผ่านมา

      @solomontakele7953 ይቅረታ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

    • @solomontakele7953
      @solomontakele7953 22 วันที่ผ่านมา +1

      ክርስቲያን የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ያክብርህ እግዚአብሔር ያስብህ እግዚአብሔር እንደዚህ ያድርግልህ ነው የሚለው እንጅ አመሰግናለሁ አይባልም ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አስተያየቴን አክብረህ ስለተቀበልከኝ ሀያሉ እግዚአብሔር ያክብርህ በርታና ሌሎችንም አስተዋውቅ ሌላ የረሳሁት የገዳም መንገድ እግዚአብሔር አቅሎልናል ሰዎች ከባድ ነው ብለውን ነበር ነው የሚባለው እንጂ አስቸጋሬው ከባዱን መንገድ አይባልም ሰዎች ወደ ቦታው ሄደው በረከት እንዳያገኙ ያስፈራራል ከቻልክ አስተካክለህ እንደገና ብታወጣው የገዳሙን ግንባታ ለመስራት ይዘውኝ ሲሄዱ ከመኪና ወርደህ መግባት ነው ብለው የወሰዱኝ ባይሉኝ ኖሮ ትልቅ በረከት ያመልጠኝ ነበር ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በድንግል ማርያም ዋና መሬነት ማለት የፃድቃኔዋ ማርያም በዋና ጠባቂነት በሰማእቷ ረዳት ጠባቂነት ለበረከት ስራ ወስዳ አሰርታ በበረከቱ እዚህ አዲስ አበባከተደረገብኝ 10 ግዜ በላይ የግድያ ሙከራ ከሞት አትርፋኛለች አስሩንም አክሽፈዋለች ክብር ምስጋና ይግባት
      ሌሎችንም አስተዋውቅ አንድ ሌላ የሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቡልጋ ውስጥ አለ ስሄድ እወስድሀለሁ ግንባታ ላይ ነው አደራህን ደቡብ ላይ አንድ ቦታ በሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ስም ለመስራት የገንዘብ ችግር ተፈጥሮ ቦታው በአባቶች ተባርኮ ዝም ብሎ ተቀምጦአል እና እባክህን እግዚአብሔር በሰጠን አቅም እና እውቀት ብንረዳቸው ስልኬ 0911203158 ሰለምን እባላለሁ ብትደውልልኝ እና ባማክርህ ከአንተ ገንዘብ ሳይሆን ሙያዊ እርዳታ ብቻ ነው የምፈልገው በሙያ መርዳት ማለት ከባድ እርዳታ ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልን በስአለ አድህኖው በኩልም አናግርሀለሁ

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  22 วันที่ผ่านมา

      @@solomontakele7953 እሺ ወንድሜ የተቻለኝን አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜኀኀኀ❤❤❤❤አሜኀኀኀ❤❤አሜኀ❤❤❤❤

  • @NatiBura
    @NatiBura หลายเดือนก่อน

    የቄድስትአርሴማዊሻ

  • @ShitayeShitaye-v6b
    @ShitayeShitaye-v6b 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesiyeshewalg
    @Mesiyeshewalg หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

    • @ziiiallart
      @ziiiallart  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏