አርሂቡ ከድምጻዊ ኑርአዲስ ሰይድ /ጃሪጋማ/ ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2021
  • #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 58

  • @fekadgebrew7620
    @fekadgebrew7620 3 ปีที่แล้ว +16

    የባህል አምባሳደር ጀግናው ኑርልን

    • @jemalmeh8458
      @jemalmeh8458 2 ปีที่แล้ว

      እረ አባካችሁ ፍት በሳኡድ እስርቤት ለመንሰቃየው ፍትህ
      ፍትህ ፍትህ እኛም ወገን ነን

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h 2 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ ገራገሩ ወርቅ የሆነ ድምጽ ነው ያለህ በርታ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና እኔም ከጀርመን ስመጣ ወደ ወሎ ነው የሚሆነው የመጀመሪያው ጉዞዬ አንተ የተወለድክበትን እራያን የኔ ቤተሰቦች የተወለዱበትን የጁን ለማየት ያብቃኝ ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን!

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s 2 ปีที่แล้ว +9

    ወሎእራያአማራነዉ💚💛❤
    ጎጃምአማራነዉ💚💛❤
    ጎደርአማራነዉ💚💛❤
    ሸዋአማራነዉ💚💛❤የራያግዛትወሎአማራነዉ💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍ኑራድንየኔጌታሥወድህየአማራዉነፍጠኛ💚💛❤💪💝💝💝💘

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ክብር በአገር ነው የሰው አገር ስንገነባ ምንም አይደለም ዘፈኖችህ በጠቅላላ ጥሩ መልዕክት አላቸው በርታ ወንድሜ።

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +7

    ኑርየ ካተ ብዝ እንጠብቃለን በተለይ የወሎን ማህል ስት ያልተነካ ባህል አለው እንደምተሳየንም ተስፍ አርጋለሁ💚💛❤

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 ปีที่แล้ว +5

    ኑሬ ስወደው ድምፁ 1ኛ ፍትህ ለአማራ ለወሎ ህዝብ ራያዬ 😥😥😥😥

    • @eewweeww4400
      @eewweeww4400 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ነው በርታ

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 ปีที่แล้ว +7

    ኑሪ አንበሳው በርታልን እላላለሁ ከጎንደር

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 ปีที่แล้ว +1

    ውነትህነው እኛ ራያ ቆቦዎች ነብሳች ከ
    እስኪወጣ ነው የምንወድህ የኔ አጎቴ በጣም ነው የሚወድህ እደውም ከገጠር ተናስቶ መጥጥቶ ቆቦ ባዛር አርገህ ሳለለ መጥጥቶ ከዛ ከቤት ሲመልስ ሰላተ አውሮቶ አይጠግብም አሁን ግን ሙቶብናል ነብሱን ይማርልን እኛ ራያ ዎች ሁሌም ከልብ ነው የምወድህ😘😘😘😘😘😘😘

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው በጣም ደስ ይላል ፈገግታው ብቻ ይማርካል እንግዳ አቀባበል ትችልበታለህ በርታ።

    • @User-xt1hb
      @User-xt1hb 2 ปีที่แล้ว

      ወሎ. ሁኖ. ነዉ.ክክክ. እንዳትቆጡ. ሌሎች. የትም. እንደሁ አለቀዉም

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 ปีที่แล้ว

      @@User-xt1hb ክክክክ ነው

  • @tegtaref473
    @tegtaref473 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ነገር ኑራዲ የራያ ልጅ የራያ ልጅ ባቶን ይቆጨኝ ነበረ በጣም ነው ነው የምወድህ💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-rt7sw5vk2o
    @user-rt7sw5vk2o ปีที่แล้ว +1

    ኑሬየ መጨረሻችንን ያሳምርል ድምፅህ ቢያምርም ግን

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 3 ปีที่แล้ว +1

    የራያው አንበሳ ኑራዲስዋ በራያ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጎል ሀዋ የዘፈንህ መጅመሪያ እኔም ምናለበት ሌላ ቢዘፍን ያልኩበት ወቅት ነበር መዝፈን ብቻ ሳይሆን እውቀትም ያለህ ነህ በርታ ሸጋዋ!!! መገን ራያ መገን ያለው ግርማ!!

  • @seidmuhamed3855
    @seidmuhamed3855 ปีที่แล้ว +1

    ጃሪጋማ❤❤❤አይኗን እንደኩራዝ እያንቀለቀለች.....❤❤❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑርየ የራያው መብርቅ የአማራ ብርቅየ የኢትዮጵያ ኩራት ጀግና እኮነህ አመለሸጋ 💚💛❤

  • @megesha
    @megesha ปีที่แล้ว +1

    ኑሬየ የኔ ዉድ ወንድም ጀግና የጀግና ዘር ኑርልን የራያዉ መብረቅ❤️❤️❤️❤️

  • @lemafasil4800
    @lemafasil4800 3 ปีที่แล้ว +2

    Jarigama ye Rayaw anbesa, much respec Nure

  • @WereTabe8823
    @WereTabe8823 ปีที่แล้ว +1

    የራያ ልጅ
    የራያ ልጅ
    የራያ ልጅ
    የራያ ልጅ
    የራያ ልጅ

  • @as4829
    @as4829 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ ኑርየ ሺአመት ኑርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ

  • @EeXc-tj1vm
    @EeXc-tj1vm 7 หลายเดือนก่อน

    ጃሪጋማው የወሎው መብረቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ኑራድስዬ❤❤

  • @user-qi1re1fu2j
    @user-qi1re1fu2j 3 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ የራያ ልጅ አበሳየ

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f 2 ปีที่แล้ว +2

    ካሁንቡሀላግን ሙዚቃነክነገር ብታቆም ሀሪፍነው ኑሬ ከሀይማኖትህጋር እማይሄድነው. ቶበትአድርግ ወድሜ መጨረሻችን ታስሮመሄድአይቀርምና

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +2

    ሸጋው ወንድሜ በርታልን ❤

  • @user-up1zy3ms3o
    @user-up1zy3ms3o 3 ปีที่แล้ว +8

    የራያው መብረቅ እንወድሀለን

  • @Ethiopia498
    @Ethiopia498 3 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ደምሩኝ ኢትዮጵያን 🇪🇹❤🇪🇹

  • @desurayamedia
    @desurayamedia 3 ปีที่แล้ว +7

    ኑሬ የወንዜ ልጅ

    • @soooshoo3195
      @soooshoo3195 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋው በርታ ልን

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬበጣምእድሀለሁ

  • @sarasarasarasara5894
    @sarasarasarasara5894 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ኑረየ ኑረልኝ እሺ የኔ ......

  • @meronsete956
    @meronsete956 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ♥️♥️♥️

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ውብ ሰው 💞 እናመሠግናለን

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 2 ปีที่แล้ว +1

    Yerayiwu jegna nuradis rurbet

  • @ayalewadino9996
    @ayalewadino9996 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑርየየየ ሽ አመት ኑርርር እልን

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ክበርልን

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ወንድሜ ደሜ💚💛❤💪

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬን በፍቅርነወ የምወድህ ደሜዋ የወሎዉ እንቁ

  • @hailuabebe8289
    @hailuabebe8289 3 ปีที่แล้ว

    ለጋባዡ ጋዜጠኛ
    ያለውን የኑሮ ችግር እረዳለሁ
    አንተ ብቻ ሳትሆን ብዙ የቴሌቪዥን ሰዎች ላይ ይታይል የልበስከውን ኮት
    የንግድ ምልክት መገንጠል አለበት የሚመለስ ከሆነ ከፕሮግራሙ በኋላ መልሶ መለጥፍ ይቻላል
    ዝግጅቱ ቆንጆ ነው በርታ

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 3 ปีที่แล้ว +2

    betam temechitognal Ethiopiawinet yilemlim

    • @assefagulte
      @assefagulte 3 ปีที่แล้ว

      Endata Yale jegna Ethiopia yasfelgatal Berta enwedhalen

  • @tigistaragie6234
    @tigistaragie6234 2 ปีที่แล้ว +1

    nure yegna mirt sew. nuriln

  • @ahyayy6719
    @ahyayy6719 2 ปีที่แล้ว +1

    Nurie liyu sew

  • @amareyerayaw9169
    @amareyerayaw9169 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ትለያለህ ❤

  • @heyuweloyewa4304
    @heyuweloyewa4304 2 ปีที่แล้ว

    ወሎበል እንወድሀለን ባንተስምል ብሳችን የምንሰይመዋ

  • @user-we8ut4ph9s
    @user-we8ut4ph9s 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍቅር
    የኔ ዘፍላ ውድድድ

  • @dessaleabebe4238
    @dessaleabebe4238 ปีที่แล้ว +1

    ራያየ

  • @mollasisay8977
    @mollasisay8977 ปีที่แล้ว +1

    ያ'ኢስ

  • @GGf-pl5ui
    @GGf-pl5ui 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለህዋል እኮ የራያው እቋ

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f 2 ปีที่แล้ว +1

    ትፍሹ እጥር ዕጥር አለ አይ ኑሬ የራያውጀግና

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም በስደት አለም ላሉ ሰላም ሰላም ለተፈናቀሉ ወገኖች ሰላም በዕራብ ላይ ላሉ ሁሉ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!በተለይ በስደት አለም ያሉትን ስቃይ ስላሳባች ሁ ከልብ እናመስግናለን:

  • @jemalmeh8458
    @jemalmeh8458 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 ปีที่แล้ว +1

    መጋቢት 5 አላለም? ጋዜጠኛው?

  • @mahdimohammed7337
    @mahdimohammed7337 2 ปีที่แล้ว

    ጀሮተ ገማ! ነው ትክክለኛው የትውልድ ስፍራህ መጠሪያ::