ከሕገ-ወጥ ነጋዴዎች የተወረሰ 800 ሺህ ሌትር የምግብ ዘይት ለሸማቾች ህብረት ስራ ማኀበራት ተከፋፈለ Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 หลายเดือนก่อน +23

    አሁን እንደዚህ ጠንከር ተብሎ መቀጠል ይገባል
    በእርግጠኝነት ይህብረትሰባችን ደም መጣጭ መዥገሮች ናቸውበኔ ግምት ከንግዱም አለም መወገድ አለባቸው በርቱ!
    ህዝባችን በመንግስት ላይ እምነት እንዲኖረዉ የሚያስችለው ህግ ሲከበር ብቻ ነዉ❤❤

    • @MdEt-v9l
      @MdEt-v9l 2 หลายเดือนก่อน

      መስሎሃል የነጋዴ አርማ መረጌያ አንድ ሚድያ መቋቋም አለበት ከውጭ አለማስገባትነው

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 2 หลายเดือนก่อน +29

    መንግስት እንዲህ ሲሆን ብቻ ነው ህግ የሚከበረው።

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 หลายเดือนก่อน +16

    መንግስታችን ትክክለኛ ስራ ነው መኖሪያ ቤቶችም መፈተሽ አለበት እናመሠግናለን

  • @reemreem8489
    @reemreem8489 2 หลายเดือนก่อน +21

    ህዝቡ መንግስትን ያማርራል ህዝቡ እራሱ ወገኑን እየበደለ ሁሉም እኩል የሚሆንበት ግዜ መቷል አብቹ አላህ ይጠብቅህ

    • @Yayaya.45
      @Yayaya.45 2 หลายเดือนก่อน

      ምንመጣ?

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን ምድረ ገብጋባ ነጋዴዎች ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ከባንዳነት ለይተን አናየውም 👉

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 2 หลายเดือนก่อน +18

    ሸማቾችንስ ማነው የሚቆጣጠረው? ለማን ነው ሸማቾች ዘይቱን የሚሸጠው?

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 หลายเดือนก่อน +15

    አሁን እንደዚህ ጠንከር ተብሎ መቀጠል ይገባል
    በእርግጠኝነት ይህብረትሰባችን ደም መጣጭ መዥገሮች ናቸውበኔ ግምት ከንግዱም አለም መወገድ አለባቸው

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ጥሩ ስራ

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱ

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 2 หลายเดือนก่อน +11

    ህዝብ መጠቆም አለበት, መንግስት ለሚጦ ቅም ኮሚሽን ይክፈል

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዞ በጣም ያሳፍራል የሰው ልብ ምንኛ ክፉ ነው ይላል መፀሐፍ ቅዱስ ገበያ ላይ የጠፋው ለዚህ ነው ለምን ግን አይ በዚህ አይነት ቁጥጥሩ መቋሚነት መቀጠል አለበት እናመሰግናለን

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያለህዝብ ተሣትፎ ሊከበር የሚችል ህግ አለመኖሩን አውቆ ህዝቡ ለራሱም ሲል በደሀው ህዝብ ኪሣራ አላግባብ ባቋራጭ ለመክበር የሚጥሩትን አሣልፎ በመስጠት መተባበር ግድ ይላል ።

  • @kiyaGemechu-xc5lo
    @kiyaGemechu-xc5lo 2 หลายเดือนก่อน +8

    Vivaaa we are with you🎉🎉🎉

  • @MarufbelayneshMarufbelaynesh
    @MarufbelayneshMarufbelaynesh 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @lakechtasse8031
    @lakechtasse8031 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ ነው ግን ነጋዴው በእጀዙር ከማህበራት መረከቡን እንዴት ትከላከላላችሁ?

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 2 หลายเดือนก่อน +10

    ነብሰበላ ነጋዴ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +9

    ህዝብ መንግስት ላይ ይጮሀል እነሱ ዋጋ እስኪጨምር ነው በየመጋዘናቸው ያከማቻሉ ምን ያድርጉ ረሃብን አያውቁ

  • @Habesha8286
    @Habesha8286 2 หลายเดือนก่อน +2

    መንግስት በርቱልን ተባይ ነጋዴ ደማችንን መጠጡን።😪😪😪

  • @lubabaawol6002
    @lubabaawol6002 2 หลายเดือนก่อน +5

    Great job!!!

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነጋዴ ከውጭ ማስገባት ማቆምነው

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 หลายเดือนก่อน +2

    በህዝብ መጨከን ያሳዝናል በርቱ ስግብግብ ነጋዴ ሁላ❤❤

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ ሸማቾችንም ተቆጣጠሩ

  • @masreshaseyoum971
    @masreshaseyoum971 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @sqmoinsider1663
    @sqmoinsider1663 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very good😊

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምኖረው ሰበታ ከአዲስ አበባ 25ኪሎ ሜትር ርቀት ዘይት እኛ ጋ የ5ሌትር ዋጋ 1500ነው አረ የመንግስት ያለ

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ውሳኔ። እንዲህ ካልሆነ ስግብግብ ነጋዴው ስርዓት አይዝም

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዳማ ኑ meronal🙋‍♀️

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው ከዚህ ፕሮግራም በኋላ ነጋዴው የሻይ ይሰጣቸውና ሌላ መጋዘን ወስዶው ያስቀምጡታል

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤መውረሳቹ ትክክል ነው ሺ ዓመት ግዛን አብይ አህመድ እሰይ መንግስታችን❤

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 2 หลายเดือนก่อน

    ነጋዴ ከውጭ ማስገባት አርማ ማረግነው። ቀላልነው ቦሊስ ነጋደ የመጣውነው የሚበላው

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወርሳቹ ለደሀ ስጡ

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት የግለሰብ ንብረት በመዝረፍ አይደለም ገቢያ የሚያረጋጋው ከነጋዴው በተሻለ አስገብቶ ገቢያ መወዳደር ነው!! መርከብ የግሉ ዶላር የግሉ ቀረጥ የግሉ ስለዚህ እንደ ነጋዴው ገበያውን በእቃ ማንበሻበሽ ነው መፍትሄው እንጂ አሁን አሸገ ቀማ ልዩነት የለውም እንዲሁም ቀጣይነት!!! ለምን አየር መንገድ አያሽግም? ሚግሬሽን? ሌላው ተቋማት ከአሁኑ የገበያ ማሻሻያ አድርገናል የሚሉት ? ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ነው!!! የተላ ዶላር ባንክ የጽሁፍ መረጃ ከመስጠት ባሻገር ተጨባጭ ዶላር ማቅረብ አልቻሉም ይህ የቁጥር ጫወታ እንዳይሆን ያሰጋል!!! መንግስት ለይምሰል ሳይሆን በተጨባጭ ወርዶ ከገበያው በተለይ በመሰረታዊ ፍጆታ መወዳደር አለበት ያለበለዚያ የግለሰብ ንብረት እየዘረፉ መሄድ የትም አያደርስም!!!

  • @ZewduG.MichaelRashid
    @ZewduG.MichaelRashid 2 หลายเดือนก่อน +4

    Great 👍, Masheg bicha witet yelewum, yenewuregna sigbgib negadewochn endezih Eyeweresu enesun demo behig kutitir sir argo bemaremiya bet betehadiso esir endikoyu madreg gid yilal

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኢትዮጲያ አየር መንገድ በአንድ የጉዞ ትኬት ላይ ብቻ የ70% ጭማሪ አድርጎል ይሄን ሀይ የሚለዉ አካል ጠፍ

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 2 หลายเดือนก่อน

      ለሀገር ውስጥ በረራ የተደረገው ጭማሪ ባልሳሳት ቀርቷል!

    • @onedrop33
      @onedrop33 2 หลายเดือนก่อน

      Free market capitalism. You have different choices of flying.

  • @AdunyaaDarme
    @AdunyaaDarme 2 หลายเดือนก่อน

    በለቤቱን፡ማስወገድ፡ነው።ለላው፡እንድ፡ማር

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 2 หลายเดือนก่อน +7

    የተወረሰባቸውን ነጋዴዎች በማግባባትና በመደራደር እንዲሸጡ ማድረግ ይቻል ነበር። ያለ ፍርድ ቤት ውሳኔ ይህን ያህል የምግብ ዘይት መውረስ ዝርፊያ ነው። መንግስት ነጋዴዎች ላይ የሚወስደውን የትኛውንም ዓይነት እርምጃ ትክክለኛ አድርጎ የመውሰድ አባዜ በቀላሉ የሚለቀን አይደለም።

    • @abelassefa2180
      @abelassefa2180 2 หลายเดือนก่อน +1

      EXACTLY YOU ARE RIGHT

    • @GYF413
      @GYF413 2 หลายเดือนก่อน

      Betam sirkot new

    • @Habesha8286
      @Habesha8286 2 หลายเดือนก่อน

      አይ ሌቦ ኪኪኪኪኪኪ

    • @solomon-iy8km
      @solomon-iy8km 2 หลายเดือนก่อน

      @@Habesha8286 መቼስ ሰው በደረሰበት መረዳትና ግንዛቤ ነው የሚመላለሰው። ነጋዴዎች ለኑሮ መወደድ ድርሻቸው ዝቅተኛ ነው ።

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 2 หลายเดือนก่อน

    please Mengs Zeytun Bicha Sayhon Mulu Ekachewun wuresuachewu Midre Hodam Negade

  • @TagayLewog-hh2kx
    @TagayLewog-hh2kx 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስፖርት ከዘይት በላይ ጨምሮ ምነው ዝም አላችው ????

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 2 หลายเดือนก่อน +1

    👉👉👉👉👉👉Great JOB police ! Kenezi BANDA, HODAM negade eyenetekachew..leDEHAW betemetatagn WAGA makafel MEJEMERACHEW 👏

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት እየወሰደ ያለው ተገቢ ነው መውረስ ብቻ ሳይሆን በእጉ ክስ ተመስርቶባቸው እስር ቤት መግባት አለባቸው።

  • @bekaSentyehu-gm7ey
    @bekaSentyehu-gm7ey 2 หลายเดือนก่อน

    ለሸማቾች ከነሱ የባሱ ሌቦች ናቸው። መንግስት የሸማቾች ማህበራት ላይ ማጣራት አለበት። ለህብረሰቡ ምንም የጠቀመ አደለም ወደ ታች ተወርዶ ቢሰራ

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ትርጉም አለው ክፍለሀገር ወረድ ብትሉ መልካም ነበር ግን እናንተ አአ ብቻላይ ነው ሁሉም ነገር የሚከናወነው

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 2 หลายเดือนก่อน

    Dishonest business people are the biggest problem in Ethiopia.

  • @nathanabebe-t1l
    @nathanabebe-t1l 2 หลายเดือนก่อน

    ነጋዴ ማለት እኮ ከሀዲ ጅብ ስነምግባር የሌለዉ የሀገር ጠላት ነዉ

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 2 หลายเดือนก่อน

    This not private market

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 2 หลายเดือนก่อน

    Too much greed in Ethiopia. Businesses that engage in commodities hiding and price gouging must face justice, not monetary fines! They are indirectly killing our people!

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 2 หลายเดือนก่อน +2

    ye kotun awedalehu bela ye bebetuan taleche alu eneze segebgeboch be meketat alebachu

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 หลายเดือนก่อน +1

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲👮💪💪

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጋዘን ማስቀመጥ መደበቅ ላይሆን አይችልም?

  • @ethio3v
    @ethio3v 2 หลายเดือนก่อน

    ye mengist zerefa

  • @MohammedMoh-vv4xl
    @MohammedMoh-vv4xl 2 หลายเดือนก่อน

    ተመቻቹህ ለዘሰፋ

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 2 หลายเดือนก่อน

    ALX 🤲I,M OUT OOMAAR CADAB🔥 STROGE

  • @Aplus9898
    @Aplus9898 2 หลายเดือนก่อน

    Ware Hula....Ena qachuwalen derom Ke shemachoch ga tesmamtachu Aydelam share metaregut mach le hizbu yedersal higawet telalachu demo..Ehe eko Ye musina Birr Aydelam lefto Yametut birr new

  • @SefinetLerasnew
    @SefinetLerasnew 2 หลายเดือนก่อน

    Le akefafayochum buzu gibre hile bidereg

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 2 หลายเดือนก่อน

    Sun f olie= SOMALILAND BAQA

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 2 หลายเดือนก่อน +5

    ግፍ ነው እንደ ትልቅ ዜና ማውራት በመንግስት የመምራት ብቃት ማነስ ነጋዴውን ማሰቃየት ግፍ ነው ይህ ፖሊሲ ሀገር የሚያፈርስ ነው

    • @AmorawDagne
      @AmorawDagne 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን 😂😂😂

    • @hayatadem6923
      @hayatadem6923 2 หลายเดือนก่อน +3

      ተፈለግሸ አችስጭአቸው
      ሚስኪኑ ማሕበረሰ ነው የሚጎዳው እኳኘንምተያዘ😢😢

    • @abelassefa2180
      @abelassefa2180 2 หลายเดือนก่อน

      IT COMMAND ECONOMY??? HAAAAAAAA

  • @FedluBerida-n7j
    @FedluBerida-n7j 2 หลายเดือนก่อน

    Err ydbrcur

  • @FethiyaHasen
    @FethiyaHasen 2 หลายเดือนก่อน

    ልዘርፋ፣ነው

  • @gech2020
    @gech2020 2 หลายเดือนก่อน +3

    መቸም በፍርድቤት መንግሥት እነ ባለ ንብረቶች ተከራክረው ተፈዶባቸዉ አይደለም! አምባገነን ሆኖ በጉልበት መቀማት ይቻላል። ተሽጦ ካለቀ በሗላስ? በሀገር ላይ ያመጣችሁት ጣጣ ሳይበላቸሁ አይቆምም!!!

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 หลายเดือนก่อน

    Passport 5000 ena 40000 sihones Mesria Betu Aytashegem 😂😂😂 Derama bicha😏🤮🤮

  • @GYF413
    @GYF413 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዝርፍያ ነው። ይባስ ነጋዴ አንዲፈራ አና ብሩን ይዞ ኩጭ አንዲል ያርጋል ። ይህ ኣይነት የ ኮምኒስት ኣስራር መጨርሻው ፣ ከባድ የኑሮ ዉድነት ያመጣል። መንግስት ዶላር በ ፍሪ ማርኪት ካርገው ነጋዲም ንብረቱ በ ገበያ ኣወዳድሮ የመሽጥ መብት ሊኖረው ይገባል

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 หลายเดือนก่อน

    ህጋዊነት ከየትኛው መሪያቸው ይማሩ፤ የናንተ ተራ ድራማ ሰልችቶናል።

  • @kobrraw
    @kobrraw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝርፊያቹን ጀመራቹ
    >>>> አለመሸጥ መብት ነው

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 2 หลายเดือนก่อน

      No.

    • @dagnekebede7853
      @dagnekebede7853 2 หลายเดือนก่อน

      mahayim

    • @GYF413
      @GYF413 2 หลายเดือนก่อน

      @@dagnekebede7853he is right . Ante neh mehayim.

  • @kebrarawtube
    @kebrarawtube 2 หลายเดือนก่อน

    የመንግስት ፕሮፖጋንዳ