ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አሜሪካን ሀገር የምትኖሩ ወገኖቼ እባካችሁን ልጄን እንዳገኛት እርዱኝ(

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @bute5158
    @bute5158 6 หลายเดือนก่อน +23

    ሌላጋ ፊትዋ ይታይ ነበር ለምን እዚህ ከለለች ኤልያስ አጣራ በሳምንት ሀሳብዋ ተለዋወጠ ለምን ፊትዋን ደበቀች ችግር አለ ተጠንቀቅ ሁሉን አትመን

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 6 หลายเดือนก่อน +3

      ልክ ነሽ ንግግሯን እኔጃ ግን ፊቷን ሌላ ሚዲያ አሳይታ ዛሬ መሽፈኗ ለምን ??? መታሰብ አለበት

    • @Mekebafirdosh7627
      @Mekebafirdosh7627 6 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ሌላ ጋ ፊቷ ታይቷል

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 6 หลายเดือนก่อน +3

      መሲ ላይ አይተናት አልነበር እንዴ

    • @Amen2216
      @Amen2216 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል.... 👍

    • @destadosa4099
      @destadosa4099 6 หลายเดือนก่อน

      Ewnet nw inem tiyaqe honobignal

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 หลายเดือนก่อน +3

    እረ በስመአብ አሜሪካ እየኖረች እህት አትበያት ጨካኝ እኛ በስደት እየኖርን ስንቱን ቤተስብ እንረዳለን

  • @nafqotabrham562
    @nafqotabrham562 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሚያዛዝን ታሪክ ነው ያላት ልጇን እግዚአብሔር ያስገኝላት ከሸገር ኢንፎ በፊት ኢንተርቪ የተደረገው በጊዜ ሚዲያ ይመስለኛል ምክንያቱም ባለታሪኳ ሚዲያ ላይ ፈርታ የተከናነበች ይመስለኛል

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይወቀው

  • @meseretmeseret1446
    @meseretmeseret1446 6 หลายเดือนก่อน +4

    ስንት ሚዲያ ላይ ነዉ የምታወጧት

  • @etagegngetahun9087
    @etagegngetahun9087 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሌላ ሚዲያ ላይ እኰ ፊትለፊት ቀርባ ነበር እኰ

  • @etk3995
    @etk3995 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማንኛው ታሪከ ፊታቸው ካላሠኙ አመኔታው ያጠራጥ ራ!
    Now a days most if You Tube channels do that !
    Elias make sure it's ture stories! Love & respect Elias 🎉

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 6 หลายเดือนก่อน

    የ ወላጀ ወንጀል ልጆች ይከፍላሉ 😭😭በጣም ያሳዝ ናል 😒

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይህችን ሴት ሌላ ሚዲያ ላይ ቀርባለች ፊቷን አይተናል እንደገና በአንተ ሚዲያ ቀረባ ፊቷን ደበቀቾ ይህችን ሴት በጥንቃቄ ተከታተላት አንተንም ችግር ላይ እንዳትጥልህ

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @abebssisay7271
    @abebssisay7271 6 หลายเดือนก่อน +5

    በየሚዲያው ነው እንዴ የምትቀርበው መሲ ጋር አይቻታለሁ

    • @RGChannel520
      @RGChannel520 6 หลายเดือนก่อน

      Lek nek gen ke chenequwa akuwaya nawe egezabehar yeredat

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 6 หลายเดือนก่อน

      አዎ በእርግጥ ጨንቋት ነው መሲ ጋር ፊትለፊት አይተናተል እዚህ ጋር መሸፈኑ ለምን አሰፈለገ ?

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 6 หลายเดือนก่อน +1

    የ ወለደ ኡላ እናት ተብሎ መጠራታቸወ ይግርማል 😒እናትሽ ሴት ወሽ ናት በየህደችበት 😒😒እንደ እንስሳ ብሶም እንደ ጭጩት ፍለፍለች ልጅም ስወ የምትወልድ አይመስላትም 😒😒አቤት አምላክ ጠብቀኝ 😒😒

  • @YesuSira
    @YesuSira 20 วันที่ผ่านมา

    Berta❤

  • @ensratube
    @ensratube 6 หลายเดือนก่อน

    ከመሲ ቤት ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ👍

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 6 หลายเดือนก่อน +1

    I just heard the story what happened with you and the woman that she gave the interview to ETHIO INFO. Just subscribed your channel and keep up the good work

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much dear!

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 6 หลายเดือนก่อน +2

    በሰብር፣ጠብቂ፣መሲላይ፣ቀርበሻል፣ዱአ፣እያደረግሽ፣ጠብቂ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 6 หลายเดือนก่อน

      ተገኝች ልጆ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 หลายเดือนก่อน +1

      አልሀምድሊላሂ፣አይቻት፣ደስአለኝ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 6 หลายเดือนก่อน

    በናትነት ልጅን ማጣት ቢከብድም እቺ እህታችን በመሲ ፕሮግራም ላይ ቀርባነበር 😮አሁን ፊቷን ላለማሳየት ለምን አስፈለገ ስለሁሉም ፈጣሪ ይርዳት ኢላዬ ተጠንቀቅ ።ጉዳዩን በጥልቀት እየው

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 6 หลายเดือนก่อน

      ይሄ መጀመሪያ የተቀረፅ ነው የመሲ ቀድሞ በመውጣቱ ነው ልጆ ተገኝታለች

  • @kiduselias4566
    @kiduselias4566 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @Yeabsira_yonas_2000
    @Yeabsira_yonas_2000 6 หลายเดือนก่อน

    Ere beyetabiyaw lekso aykbdem?

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m 6 หลายเดือนก่อน

    Yazech satiyo nagar alegabanyem lala mideya laye fetaw yetayal zare damoo jarebawa yaa hona nagar alee esaga

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 6 หลายเดือนก่อน

    Endet neh eliyas

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 6 หลายเดือนก่อน

    ያለፈ፣ነገር፣መውቀስ፣አይጠቅም፣ለወዴፊት፣በራስሽ፣ጠንክረሽ፣መስራት፣መታገልነው፣ቤተሠብ፣እኮ፣ካልፈልጉ፣ግዴትየለባቸውም፣፣

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m 6 หลายเดือนก่อน

    Masi gaa qareba nabare feta eyataye zare endat jarebawa taye

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 6 หลายเดือนก่อน +1

    Am 1st today

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 6 หลายเดือนก่อน

    I did subscribe from sheger info

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  6 หลายเดือนก่อน

      thank you so much dear!

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 6 หลายเดือนก่อน

    የኢትዩጲያ ወላጅ የሚያወሩሱት በሽታ ነው

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 6 หลายเดือนก่อน

    Mesi ga satikerb befit yetekeretse new yikirtam teyikalech legazetegnaw Teregagu komenteroch

  • @biranacom7761
    @biranacom7761 6 หลายเดือนก่อน

    I am second

  • @kewakebit
    @kewakebit 6 หลายเดือนก่อน

    Weshetam seteyo Nat... Ethioinfo TH-cam lay ewenetawen temeleketu.

    • @bona2318
      @bona2318 6 หลายเดือนก่อน

      Sheger ኢንፎ new

  • @Yeabsira_yonas_2000
    @Yeabsira_yonas_2000 6 หลายเดือนก่อน

    Leba nat

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 6 หลายเดือนก่อน

    Why she is hiding her face I watched on Ethoinfo and they found her child

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 6 หลายเดือนก่อน

    ገና ወደፊት ልጅሽ ትወስድሻለች ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ያማረ የተስተካከለ ይሆናል የጊዜ ጉዳይ ነው!!!!!!የአባትሽ ዘመዶች ስላሉ አሜርካ ቀላል ነው ለማግኘት አድራሻም ስላለሽ አትጨናነቂ !!!!! አሁን ያለቀስሽው ወደሳቅ ይለወጣል መጨረሻው ያማረ ይሆናል!!!!!!

  • @amenamohammed115
    @amenamohammed115 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮኢንፎ ላይ ፊቷ ይታያል እዚህ ለምን ተሸፈነች? ኤላ ምክንያቱን?

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg 6 หลายเดือนก่อน

    አጭበርባሪ ናት ከሀጂ ጥቅመኛ ድርዬ ያዞ እምባ 😂

  • @abelteshom4464
    @abelteshom4464 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢