እባካችሁን ተጠንቀቁ!!አጠገቤ የተኙት ሲሞቱ እኔ በተዓር ነው የተረፍኩት!(‎@gizemedia1974)Ethiopia|Elias Degenet 11 August 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ከባድ ገጠመኝ ነዉ ቢሆንም ግን ተስፋ የማይቆረጥበት የምህረት አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በህያዉ ደሙ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 2 หลายเดือนก่อน +9

    አደጋው ከባድ ነበር እንደተናገርከው ዋናው በህይወት መኖርህ ትልቁ ነገር እግዚአብሔር ያልቆረጠበት ነፍስ እንደዚህ ነው ክብር ለሀያሉ አምላክ ይሁን ለቤተሰብ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ መጨረሻውን ያሳምርልህ አይዞህ ጠንካራ ሁን ለራስ ወደ ነበርክበት እንደምትመለስ ንገረው ይችን ቀን ዘክራት አምላክህን አመስግን በብዙ ወንድሜ ቤተሰቦችህንም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 หลายเดือนก่อน +7

    ክብርና ምስጋና ለዘሬው ቀን ለአበቃህ ለእግዚሔር ይሁን እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏 በሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ 🙏🙏🙏

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 หลายเดือนก่อน +1

    መብራት ሀይል በአስቸኩአይ ለዚህ ልጅ የሚያስፈልገዉን አርጉ ለመኖር እንዲህ ጥረት ሲያረግ የነበረ ልጅ በዚህ ሁኔታ መጎዳት የዚህ ልጅ ሰዉነት ድኖ እንድሄድ አምላክ እና አባቴ እርዳዉ

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚ አብሄር ይመስገን ወድሜ ስቱ አለቀ አተ እዚአብሄር ይወድሀል ጎዝነህ አሁንም ጨርሶይማርህ❤❤

  • @CkKc-rg5hr
    @CkKc-rg5hr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠረ ሜረቱ ዪለክልህ ልጂ አረገጠኘኔ ትደነለሄ አዞዉ በጸሎት ከንጎን ንን

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 2 หลายเดือนก่อน +4

    My Brother Speedy recovery God be with you.❤❤

  • @MunaSeifu
    @MunaSeifu 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር ይማርህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረቱን ያምጣልህ

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 หลายเดือนก่อน +9

    Responsibility should be on the company he did the work for መክሰስ ይችላል ስራውን ያሰራው ኢንሹራንስ መኖር አለበት ለ ሰራተኞች
    አሰሪው ከመብራት ሀይል ጋ ይደራደር የዚ ወጣት ቀጣይ ሂወት ምንድነው ?
    ስንቱ ነው ሳይሰማ የተጎዳ
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥ🙏
    ጊዜ ሚዲያ ይህንን ታሪክ ማውጣትህ እናመሰግናለን
    it's a wakeup call

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ወንድሜ አሁንም እመ አምላክ ኪዳነ ምህረት ታጠንክርህ ትግስትና ፀናትን ብርታትን ታጎናፅፍህ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ ይፈውስህ እሱ የሚፈትነው እጅግ በጣም የሚወደውን የሚተማመንበትን ነው እደዚህ የሚፈትነው ልክ ወዳጀ እዮብ ታማኝ ነው ብሎ እዮብም በጣም ከባድ ፈተናን ሲፈተንና በፈተናው አመስጋኝ እደነቀር ከዛም እጥፍ እደተሰጠው ጤናውም እደተመለሰ እናውቃለን በመፅሐፈ እዮብ እና አባትዬ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አለ አይዟችሁ መዋደዳችሁ ደስ ይላል

  • @tsehayneshgurmubulto6280
    @tsehayneshgurmubulto6280 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን እንደዚህ ሆነህ መታየትህ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ነው በድንብ ትድናለህ እግዚአብሄር ተስፋህ ነው እንዲ ሆነህ ከሞት ተርፈህ እንዲህ መሆንህ የነ አረጉ አምላክ ነው ያዳነህ እንደ ቀድሞ ትሆናለህ መልካም ልብ ስላለህ ነው ፈተና የመጣው ይህም ያልፋል በእምነትህ ጥና።

  • @Agertiku
    @Agertiku 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ! በርታ ጠንካራ ነህ ! በተስፋ ኑር ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ! ከእግዚአብሔር በታች ደግሞ ሳይኮለጂስት ያስፈልግሀል ። በርታ ወላዲተ አምላክ ከአንድዬ ልጇ ታማልድህ !

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በበኩሌ እንኳን ኖርክ የዚህ የቆንጅዬ ወንድምህ አምላክ ጠበቀህ በደንብ ትድናለህ እመን

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያተረፈክ አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 2 หลายเดือนก่อน +5

    👉በቅድሚያ እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳስስህ👏አሜን/3
    👉ሲቀጥል፣ ለነርብህም ሆነ ለጡንቻዎችህ መጠናከር በጣም መበርታት ያለብህ ፊዞትራፒው ላይ ነው። ከቤትም ቁጭ ብለህና አልጋ ላይ ተጋድመህ የሚሰሩ አሉ፤ ተሎ ራስህን ችለህ ትንቀሳቀሳለህ።

  • @Lenatube2599
    @Lenatube2599 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow betam tenkara liji neh. Nege lelaken new wendimalem enkuwan terefik tidinaleh ayzoh berta.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የተሻ ህክምና ብታገኝ ከአገር ውጭ ትድናለህ even ኬኒያ እንካን ከኛ አገር ይሻላል :: እርዳታ ቢረዳ ቢታከም ከእግዚአብሔር ጋር ጥሩ ነው በኔ እይታ!!!

  • @sara-rq5cp
    @sara-rq5cp 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ መትረፉ እራሱ ተምር ነው በርታ ውንድሜ አሁን ቆመህ ትሄዳልህ

  • @SirgutAbebe-j7t
    @SirgutAbebe-j7t 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እግዜአብሔር እደአላዛርያስነሳሕሁለተኛዉእድለኛ ሰዉነሕ .ፈጣሪጨርሶይማርሕ ።

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማዕቱ ፍጡነ ረድኤት ከነፋስ ይልቅ የሚፈጥን ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊወርጊስ ያጠንክርህ ቤሩታዊትን ከአፈ ዘዶ ያዳነ ላተም ለልጅ ይድረስልህ ወንድሜ

  • @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms
    @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wandeme Egzeabehere enkone atrefhe ahuneme chereso yemarehe 🙏

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 หลายเดือนก่อน +2

    እካን አተርፈክ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ፣አላህ፣ያሽርህ፣

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይማርህ ዉንድሜ🙏

  • @Seni1286
    @Seni1286 2 หลายเดือนก่อน +3

    Egeziabher cherso yemarhe

  • @hiwotworkununu1477
    @hiwotworkununu1477 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egzihabr cherso yemark

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ:: በተስፋ መኖር ነው።
    አይዞህ! አይዞህ! አይዞህ!

  • @rahelabebe4030
    @rahelabebe4030 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏

    • @rahelabebe4030
      @rahelabebe4030 2 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you for your great work I’ve got there account # I’ll send them some money soon
      Great job keep it up 👍

  • @delina3421
    @delina3421 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ayzoh yene wendim nege lela ken new amlak kantega yhun

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 หลายเดือนก่อน +4

    Benateh ante gobez gazetega neh zare akababyun nege tensu tebelo kebelena werda yechawetbacewal

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 หลายเดือนก่อน +3

    Kobezgh egzabher kante gar yhun ayzh

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wey mekera brand sew stet mabrat hyl report arge neber anm aysemam

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s 2 หลายเดือนก่อน +2

    egiziabier cherso yimarh wedme

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 2 หลายเดือนก่อน

    Edezi ayent tamer fetari asayetokema tesfa edatekoret eshi wendem ❤

  • @delina3421
    @delina3421 2 หลายเดือนก่อน +2

    Eba btkerib demo arif neber

  • @bersabehbemnet-tc8ne
    @bersabehbemnet-tc8ne หลายเดือนก่อน

    yemihiret eju yrefibihhhh.

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 2 หลายเดือนก่อน +2

    Fetari cherso ymare

  • @DebreBishaw
    @DebreBishaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ftrei yemrhe

  • @MessiHana
    @MessiHana 2 หลายเดือนก่อน

    Ayezoooon wendemeeee lebego new

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 2 หลายเดือนก่อน

    Selek kuterun mendew sanayew wediyaw metatefut

    • @HanaTsegaye-i9i
      @HanaTsegaye-i9i 2 หลายเดือนก่อน

      እ/ር ይማርህ ወንድሜ ወንድሙም እ/ር ይባርክህ ምርጥ ወንድም አንደኛ👍👍

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 2 หลายเดือนก่อน

    Be hewet menorek erasu telek tamer new ketayun demo tamerun fetari edejemer chereso yemarek

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yedmts trat

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  2 หลายเดือนก่อน

      እሺ እናስተካክላለን!

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  2 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን!!

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏