ምን ሰማህ ዮሐንስ የቅዱስ ዮሐንስ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን

ความคิดเห็น • 95

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 3 หลายเดือนก่อน +38

    መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ልብሴ በሃጥያት ተቀዶብኝ አለቀስኩ ምልጃህ ትርዳኝ 😭😭😭😭

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ቅዱስ ዮሐንስ ይረዳናል ተስፋ አንቆርጥም😢😢😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 3 หลายเดือนก่อน

      @@Meron-ry5uiአሜን ❤❤❤

    • @kirubelderibe8819
      @kirubelderibe8819 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሕ/አይዞሽ በንሠሐ ውሀ ታጠበው/ታጠቢው

  • @YinohaNana
    @YinohaNana 3 หลายเดือนก่อน +17

    በዝማሬ የእገዚአብሄርን ድንቅ ሰራውን ሰለሰበከን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ልጅ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዘማሪ መምህር ሰአሊ ወንድማችን አባታችን ይልማ ሀይሉ ለመጀመሪያ ጊዜ Dallas ቅዱስ ሚካኤል ሳየዉ የተሰማኝ ስሜት መቸም አረሳዉም...ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተም ለመላው ቤተሰብህ የሊቀ መላእክቱ የቅዱስ ሚካኤል የመጥምቀ መለኮት እንዲሁም ያዛኝቱ የወላዲተ አምላክ ልጆ ወዳጆ ያአድልልን..ዝማሬ መላእክት ያሰማልን..🙏🙏🙏

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 3 หลายเดือนก่อน +8

    " ምን ሰማ ዮሐንስ በማኀፀን ሳለህ "
    ህፃን ሆነህ ነብይ ለክብር የተጠራህ "
    በማኀፀን ሳለ ተመርጦ በጌታ
    ለማዳመጥ በቃ የኪዳን ሰላምታ (2)
    ሊቀ መዘምራን እንደ መዝሙረኛው ዳዊትና እንደ ወንጌላዊው ቅ/ዮሐንስ ሁሉ ስለ መጥምቀ መለኮት መዘመር መቻል መታደል ነው ።
    በበረሀ ያደገ የመላዕክትን ፍቅር እንጂ የሰውን ጊዜአዊ ፍቅር የማያውቅ በጌታ ከማኀፀን ጀምሮ የተመረጠ የከበረ ነብይ ፣ ካህን ፣ ድንግል ፣ የጌታችንን መንገድ ጠራጊ ንስሀ ጠሪ ጌታውን ያጠመቀ በእረፍቱ ጊዜ እንኳ ጌታችን በጣም ያዘነለት ፃድቅ ዛሬ ልደቱ ነውና በዝማሬ ስላሰብከውና እኛም በረከቱን እንድንሳተፍ ምክንያት ስለሆንከን በረከቱ ይደርብህ ይደርብን እንኳን የሱ እርሱን ያስገኘች የአባቱ የካህኑ ዘካሪያስ በግፍ የተገደለውና የየዋሂቷ የእናቱ ቅ/ኤልሳቤጥ ረድኤት በረከት ይደርብን ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።

  • @Mekdes-y5h
    @Mekdes-y5h 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሓንስ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @Yehens
    @Yehens 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ የቅዱስ ዮሐንስ ረደኤ በረከቱ ይደርብን ምልጃ ፀሎቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን ያመት ሰው ይበልን

  • @TigistEshetu934
    @TigistEshetu934 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ረድኤት ይክፈልልን

    • @BrhenaAbate
      @BrhenaAbate 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 2 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏.

  • @አዲስዘመን-ፀ9ዠ
    @አዲስዘመን-ፀ9ዠ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ሊባኖስ ናፍቃሀለች ዘማሪ ይልማ ኃይሉ

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate 3 หลายเดือนก่อน +2

    የመጥመቀ መለኮት በረከቱ ይድረስን
    ዝማሬ መልአክ ያስማልን አባታችን👏👏👏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የሰማዕቱ ነቢይ ቅዱስ መጥምቁ ዮሐንስ ምልጃ እና በረከቱ አይለየን 🤲❤😭

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቅዱስዮሀንስ እአዴት በረከት ይደርብን ክበርልን

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 2 หลายเดือนก่อน

    ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN MENGEST SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏

  • @tesedeykassie5574
    @tesedeykassie5574 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀🧎‍♀

  • @TsediGuade
    @TsediGuade 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ይሁአንስ ከሬደትህ አካፍለን 🙏

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare meka ektn yesemak be edemena tena yetabkln❤❤❤❤❤❤❤

  • @hibrettekle8641
    @hibrettekle8641 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @betelalemu4178
    @betelalemu4178 3 หลายเดือนก่อน +1

    This reminds me of my childhood times ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Abatachn Kidus Yewhans Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 😇🥰🥹😍💕🙏🏾✝️✝️✝️

  • @Masrat-m5t
    @Masrat-m5t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትያሠማልንአሜን❤አባቴ በምልጃህ አሥበኝ እሥከቤተሠቤ ❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላህክት ያሰማል ❤❤❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @YeromSisay-g4k
    @YeromSisay-g4k 24 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬጠመላእክት ያሰማልን ለይኩን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melakete yasemalne yemtemku yoanse erdte berkte yedrebne ❤❤❤

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢ዝማሬ መላህክት ያስማልን

  • @tymordoha
    @tymordoha 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሪ መላአት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @BetelhemGirma-dd2sr
    @BetelhemGirma-dd2sr 3 หลายเดือนก่อน

    Zimare melaeat yasemalin

  • @mulugalaxum6009
    @mulugalaxum6009 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ዝማሪ መላአክት ያሰማልን የመጥምቆ ቅዶሰ ዮሐንሰ ምልጃው በረከአቱ ፍቅሮ ይደረብን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yesmalna

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 หลายเดือนก่อน

    Zmare Melaek't yasemaln👏

  • @bethelhemworkneh2308
    @bethelhemworkneh2308 3 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare melaektn yasemaln edme ke Tena chemro yisth

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ዝማሬመላክያሰማልን አባታች

  • @Biniamfutsum6861
    @Biniamfutsum6861 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @ማቱሳላቢንያም
    @ማቱሳላቢንያም 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ አሜን !!!

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @merymery1619
    @merymery1619 3 หลายเดือนก่อน

    Amen🙏🙏🙏

  • @DebelaDebela-k3z
    @DebelaDebela-k3z 2 หลายเดือนก่อน

    Kidus yewhans endet endemewedeh ante tawkaleh. Wedaje, ye kifu Kene neh eko.

  • @KeradionTrainingcenter
    @KeradionTrainingcenter 2 หลายเดือนก่อน

    FETARI YEAGELGELOT ZEMENACHUN YABZALEN, TENA ENA TSEGAWU YISTELEN

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannamekonnen3531
    @hannamekonnen3531 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል 🎉🎉🎉

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 3 หลายเดือนก่อน

    Amen zemare melaiket yasemalen abatachen❤❤❤

  • @yohannesadamu4568
    @yohannesadamu4568 3 หลายเดือนก่อน

    Zemary yilma egzabhern bemezmur lemamesgen yetfitere sew zemare melaket yasemalen tsgawen yabzalhe!!!!!!

  • @gamef7636
    @gamef7636 หลายเดือนก่อน

    🤲🏿🌿✝️🌿🤲🏿

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 3 หลายเดือนก่อน

    Zemare meleaketen yasemalen 🙏 ye Ye Metemeke Yohans meljana bereketo tagegnen 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያሰማልን አባታችን

  • @BerhaniFeyisa
    @BerhaniFeyisa หลายเดือนก่อน

    አምን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekekingboy6704
    @tekekingboy6704 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏❤

  • @HamereNoh-21
    @HamereNoh-21 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤😭😭😭

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንንንን

  • @gamerdudestube838
    @gamerdudestube838 3 หลายเดือนก่อน

    Qalehiyot yaemalin❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @Danitworku
    @Danitworku 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 หลายเดือนก่อน

    🎤. ምን ሰማህ ዮሐንስ
    በማህጸን ሳለህ (2)
    ህጻን ሆነህ ነብይ
    ለክብር የተጠራህ (2)
    እንደ እንቦሳ ጥጃ
    ያዘለለህ ደስታ (2)
    ምን ዓይነት ድምጽ ነው
    ምን ዓይነት ሰላምታ (2 )
    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @hanaini
    @hanaini 2 หลายเดือนก่อน

    ስዕሎቹን ተዋህዶዊ ብታደርጉት

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 3 หลายเดือนก่อน

    በመዝሙር፡ አታሳብ፡ የበላኽውን፡ የሕዝብ፡ ገንዘብ፡ መልስ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይገስጥክ

    • @BelayMelesse
      @BelayMelesse 3 หลายเดือนก่อน +1

      ባለጌ አይባልም

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላሴ ልብ ይሰጥሸ

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 2 หลายเดือนก่อน

      ስድ ባለጌ

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @zenashmengesha9182
    @zenashmengesha9182 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @merimeriya5073
    @merimeriya5073 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @merimeriya5073
    @merimeriya5073 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሲየወልድያዋ
    @መሲየወልድያዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

    • @yashica5085
      @yashica5085 3 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤😢😢

  • @Prskila_Tube
    @Prskila_Tube 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @bethelhemterefe-e2t
    @bethelhemterefe-e2t 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!