አይወድሽም/He don't love you

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 717

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ ปีที่แล้ว +100

    ትክክል ነው ትምህርትሽ ሴቶችየ ከምትወዱት ወድ የሚወዳችሁን አግቡ ወላሂ እመቤት አድርጎ ነው የሚያኖራችሁ አልሀምዱሊላ እኔ 6 አመት በትዳር ቆየን ሁለተኛ ልጅ 9ነኛ ወሬን ይዣለሁ በጣም በጣም ደስተኛ ህይወት አለኝ ዱአ አርጉልኝ በሰላም እድገላገል

    • @salahminhali6148
      @salahminhali6148 7 หลายเดือนก่อน +4

      አላህ ይርዳሽ እህቴ አብሽር ❤ለኛም መልካሙን ተዳር ይወፍቀን ያረብ❤

    • @HanaSultan-kf1ik
      @HanaSultan-kf1ik 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይጨምርልሽ ለኛም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን

    • @yenezematubeR1
      @yenezematubeR1 5 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ካልወደድን ከባዶችነን እኛሴቶች ውደታ የጋራነው እወደዋለሁ ይወደኛል አላህምዱሊላህ❤❤

    • @mekdes-ed6hs
      @mekdes-ed6hs 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይቅረብሽ እማ❤❤❤❤❤

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 ปีที่แล้ว +45

    በትክክ እዉነት ነዉ። ሲጀመር ያሁን ወንዶች እህህህ ምን ብየ ልግለፃቸዉ። ግን እህቶ አደራ የምላችዉ ከጋብቻ በፊት ወሲብ አታድርጉ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 ปีที่แล้ว +15

    በትክክል ገለፀሺዋል እኔም የዚህ ነገር ተጠቂ ነኝ አመሰግናለሁ ስለ በጎ አሳብሸ ቀጥዪበት ጥሩ እና ትምህርት ሰጪ ነው👍

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 ปีที่แล้ว +100

    በጣም በትክክል ይሄን ሁሉ አይቻለሁ 😢
    በጣም እናመሰግናለን❤

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 ปีที่แล้ว +4

      እኔም ይሃን ሁሉ አይቸው አራት አመት ጊራ ታጋቢቸ አሁን አላሃምዱሊላህ ቆሮጥኩት😢

    • @ComonVivo
      @ComonVivo 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደዘነኝ😢😢ግን ኒካህ አስሬ ለመለየት ከበድ ሆናብኝ😢😢

    • @tsaheyeabere3552
      @tsaheyeabere3552 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ነው

  • @EthioEthio-b9f
    @EthioEthio-b9f ปีที่แล้ว +34

    በጣም ትክክል ነሺ እኔ ይህን ሁሉ አሳልፌአለዉ የማያጋጥመኝ ሁሉም ካሀዲወች ናቸዉ እምነት አጣዉባቸዉ ብቸኝነትን መርጨ አለዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @woynshethussen4943
      @woynshethussen4943 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @Mary-qy8nj
      @Mary-qy8nj 6 หลายเดือนก่อน +1

      Me too❤❤

    • @ElsabexiShuguxe
      @ElsabexiShuguxe 4 หลายเดือนก่อน +1

      Ayizo inemi idaznani

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 4 หลายเดือนก่อน

      ገደል ይግቡ ዉዴ ደግሞ ለወድ ትሽ😂

    • @Samiri.Tigray
      @Samiri.Tigray 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ወዴ ደምርኝ♥

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +19

    ትክክል ቀድመሽ ለፍትወት አትውደቂ ክብርሽን ታጫለሽና👍

  • @berisamkoodotty5055
    @berisamkoodotty5055 ปีที่แล้ว +251

    እስርቤት እንኳ ሆኖ መደዎል አይችልም ግን እደምንም ብሎ ይደውልልኛል ያለችውን ሁሉ ያደርጋል እስኪ ፍፃሜውን ያሳምርልሽ በሉኝ በላይክ😢

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 ปีที่แล้ว +26

    ይሂንን ወንድ ለማግኘት ነው እስካሁን ሲግል የሆንኩት 21ሞላኝ 😂ጥሩ ትምህርት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o ปีที่แล้ว +31

    እስከ ዘላለም እሚወደኝ መድሀኒአለምብቻ ሰዉ ዛሬቢወድሽ ነገይጠላሻል ወደዱኝጠሉኝ እምልበት ግዜየለኝም ❤❤

    • @Hana-ew6ye
      @Hana-ew6ye 4 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @YoditEth
      @YoditEth 4 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnet

  • @AmalAhmed-rq1uq
    @AmalAhmed-rq1uq ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ትምርትነው እናመሠግናል❤❤

  • @ልውሃት
    @ልውሃት 3 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ነው ይህ ሁሉ ኣይቸዋለው በጣም እናመስገናለን🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmebetBel
    @EmebetBel 8 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም እንወድሻለን! በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬገናወደትምህርትሽ እየተጋበዝኩነዉ መልካም ትምህርትነዉ በርች ሰብስክራይብ አርጌ እከታተልሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉ሴቶችዬ የሚያፈቅረንን ማግባት በጣም ጥሩነዉ የምንወደዉን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን❤❤❤

  • @Figu-j5u
    @Figu-j5u ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ አሳብ ነዉ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UsertUsera-st9hp
    @UsertUsera-st9hp ปีที่แล้ว +16

    በጣም የሚገርመው የአበሻ ሴት ማለት በአብዛኛው በጋደኛና ቅርብ በሚሆኑ ሰዎችን በመስማት ትዳራቸውን እሪያ ላይ የጣሉ ብዙዎች ናቸው። አፋውን እያሞጠሞጡ እኛን ስሙን የሚሉ የሰውን ትንሿን ቀዳዳ የሚያዩ የራሳቸው በርሜል ቀዳዳ በቤታቸው ያለ። ዘመን አፈራሽ መካሪ መሳዮች ግን ድልድይ አፍራሾች ናቸው።

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እነሱ ስራቸውን እየስሩ ጭራሽ አማካሬነን እያሉ በየ ቲክቱኩ ስንት ሚስጥር ያወጣሉ እኔ በዚህ አልስማም ክክክክበውሬ አይደለም ፍቅር

  • @betelhembirlew6231
    @betelhembirlew6231 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ራሱ ሲጣፍጥ❤❤❤❤

  • @KibruaEliyas
    @KibruaEliyas 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ትክክል ነሽ አተረፍሽኝ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @debregirma6460
    @debregirma6460 ปีที่แล้ว +14

    100% ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @Wutt-w7w
    @Wutt-w7w ปีที่แล้ว +61

    ውዶችየ እኔ ልገራችሁ ሁሉንምምክር አትስሙ እሚጠቅመውን ብቻ እየወሰዳችሁ ሌላውን ወደጎን አስቀምጡት የሁላችንም አኗኗር አንድ አይነት አይደለም ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም እንዳትጣሉ የኔወቹ

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ባለ በጣም ነዉ የሚዎደን❤❤❤ ጎበዚ ነሺ ዉደ ሚክሪሺ ይገሪማል

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ጥሩ አገላለፅ በትክክል ኖሬልኝ ይመችሸ❤

  • @FethyaMohammed-md7qy
    @FethyaMohammed-md7qy ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽንነውለምክርሽ እናመሠግናስንአላሕይሥጥሺ የእውነት

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነው ።እናመሰግናለን😢😢

  • @GanaTaganu-mv5np
    @GanaTaganu-mv5np 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @AmhazAmhaz-j9n
    @AmhazAmhaz-j9n ปีที่แล้ว +3

    እውነት እግዚአብሔር ይገጽሳቸው በሰው ሒወት የሚጫወቱ ስለምክርሽ እናመሰናለን በርችልን እሕታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ መልካም ሸር ላይክ 👍

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጓል ጀግና ነሺ በጣም እናመሰግናለን

  • @rotimigenetglana
    @rotimigenetglana ปีที่แล้ว +5

    አመሠግናለሁ my sister ❤️❤️❤️🇪🇹💪😍😍🥰🥰

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አሪፍ ትምህርት ነዉ ልክ ልኩን ንገሪልን ምን አልባች ልቡ ቢደነዲን ያረብ ወ/ ች እየሠማችሁ ይሆን ነዉ አፈሠሳችሁት አይ የናተ ነገር ጉዳችሁ ብዛቱ አላህ ይሁናችሁ 😂😂 😢😢

  • @YeabseraYeab-e4o
    @YeabseraYeab-e4o 4 หลายเดือนก่อน +1

    መከላከያ ነው ያለው መጀመሪያ አከባቢ በጣም የሚያስቀና ፍቅር ነበረን 1 አመት በስልክ ብቻ እያወራን በጣም ጥሩ የሚባል የፍቅር ጊዜ ነበረን አሁን 1አመት ከ4 ወር ሆኖናል ነገር ግን 4ቱን ወር ሌላ የማላውቀው ሰው እየሆነብኝ ነው ለመወሰን ተቸገርኩ ምክንያቱም 1 አመት ሙሉ ያሳለፍነውን የፍቅር ጊዜ እወደዋለው ቸኩዬ እንዳልወስን ፈራው
    ዊንታዬ አግዢኝ 🙏🙏

    • @wittylovebuster
      @wittylovebuster  4 หลายเดือนก่อน

      @@YeabseraYeab-e4o @miyawitty telegram lay voice lakileng

  • @GxVd-d9c
    @GxVd-d9c 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርትነው አብሽሪ እህቴ

  • @Berkat-rm8wq
    @Berkat-rm8wq 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቁን ነገርሽልን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ዉድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @applered4091
    @applered4091 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ጠቃሚ ምክር ስወድሺ❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ጥሩ ትምህርትነወ እናመሰግናለን

  • @kebramsalman953
    @kebramsalman953 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የኔ እህት ❤❤❤❤❤

  • @atikaahmed
    @atikaahmed ปีที่แล้ว +20

    ያለ ኒክህ አብሮ መኖር መተኛት አላለችም ምንም አልተዋጠልኝም ከአንዱ በቀር እሱም ቀድሞ ግንኙነት መፈፀም ላለችዉ ነዉ በተረፈ ከእኛ ከሙስሊሞች ጋር አይሄድም ይሄ ሳይገቡ አሸሸ ገዳሜ አላሁሙስተአን

    • @Abeba-v1b
      @Abeba-v1b 4 หลายเดือนก่อน

      lemyakesh tateign eiga musilmoch telalech endy😂😂

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 11 หลายเดือนก่อน

    ማሪያምን በጣም ትክክልነሽ እህቴ በጣም እወድልሻለሁ ምክርሽን እሺ በጣም ነው እምወድሽ አህት❤❤❤❤❤❤❤ ትክክልነሽ አዎ❤❤❤❤😢

  • @HayatWabla-hq7iz
    @HayatWabla-hq7iz 7 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክል ነው እህቴ ይሄ ሁሉ የኔ ባላየ ያአለው ባህሪ ነው የሚገረማቹ ግን ስደት ነው ያአለሁተ ግን በሰንሰራተ አወረቶኝ አያቅም ከጥሩነቴ የልቅ ምጥፎ ነቴን ነው የሚያየኝ አንድ ልጀ አለኝ ግን አሁንማ ከኔ ይልቅ የድሮ ትዝታውን ብቻ ነው የሚኖሮ እኔም በእሱ ተናድጂ ስደትን መረጫሄ አረኩ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 5 หลายเดือนก่อน

      ብርሺን ጠበቅ ኣድርጊ ስድት ላይ ክሆንሽ

  • @Hkeema-h6q
    @Hkeema-h6q ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ አሳብ ነዉ ደስ ስትይ❤

  • @BkVj-g5w
    @BkVj-g5w 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ፡ትክክልነሽ፡ምንም፡ስህተት፡የለሽሽሽ፡የኔ፡ጀግና❤❤

  • @فاطمةابراهيم-م9د
    @فاطمةابراهيم-م9د ปีที่แล้ว +2

    الله يوفقك حبيبتي كلامك صح والله الي مايستاهل ماتديعي وقتك في

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በርች ይበል የሚሰኝነው

  • @OlfitBaba
    @OlfitBaba 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ የኔ ልዮ ባል❤❤❤❤👍

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ትዳር ላይም እንዲህ ኣይነት ኣለ

  • @ከሀንከሀን
    @ከሀንከሀን 5 หลายเดือนก่อน +3

    አድስጀማሪነኝ ❤❤❤❤ወላሂ ትክክል

  • @MouMoh-gn3jz
    @MouMoh-gn3jz 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅሽ አስመለጥሽኝ ❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባረክሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KaremaHosen-jo3gy
    @KaremaHosen-jo3gy 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሳህ❤❤❤❤ብዙ ተምሬ አለዉ የኔ እህት አመሠግናለዉ

  • @SffgDdfgg-u5j
    @SffgDdfgg-u5j ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሺ ተይ ያሉኝን ሲገባኝ ተዉኩት💔😢😢

  • @BrktiEquar
    @BrktiEquar 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዊንታና ኣመሰግንሻለሁ የውስጤ ነው የነገርሽኝ ፡

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 หลายเดือนก่อน +1

    ,ምንም ይሁን ምንም የስው ልጅ በራሱ ፍልስፍነ አይኖርም ለስጥ ልጅ ህውት የምያስትካክለው እግዝሀቤር አምላክ ብቻነው እኛ ብዙዙዙዙ እንላለን ግን ስጣታው ትላይ ብቻ ነው

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነሽ በጣም

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ነሽ ሴቶችየ ነቃ በሉው

  • @wentanazeraye
    @wentanazeraye 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እውነታው ሲነገረኝ ስህተት አርጌ የምረዳው ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ,,,,,,,,,ለእኔ እሱ ትክክል ሌላው የተሳሳተ ነው የሚገባኝ። ወይ ፍቅር❤ እውር ነው የሚባለው ትክክል ነው።❤❤❤

  • @Simeg-zn2cn
    @Simeg-zn2cn 3 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን የኔ ውድ በትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @SacdaSaid
    @SacdaSaid 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ጎበዝነሽ

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክልእህትአመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዲሊላህ እኔብዙግዜ አልደዉልም እሱግንሁልግዜይደዉልልኛንን😢😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤❤❤፣❤

  • @AfomiaAlamraw
    @AfomiaAlamraw 3 หลายเดือนก่อน

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዝም ማለት ያማል ግን ደግሞ ማውራት ጥሩ ነዉ እኔን ብታክሙኝ እንዴት ደስ ባለኝ አድቀን 😢😢😢

  • @EdenKebede-x7k
    @EdenKebede-x7k ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ያሽዉን ነገሮች በሙሉ አይቻለሁ ግን ማመን ነበር የከበደኝ እሱም በራሱ መንገድ ይወደኛል ብዬ ነበር የማስበዉ ግን ዛሬ ገብቶኛል በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምለው አሁን ኑሮ በተወደደ ሳአት አንድ ዳቦ መግዛ አጥተን ደወለ አልደወለ ለዚ ህዝብ ይመጥናል የኔ እናት በዚ የሞት ዜና እንደቀልድ የሚወራበት ሃገር ከባልሽ እሽኮርም መኝ ሆሆሆሆ የሚበላ አግኝተን ባደርን

  • @Makiya-j5k
    @Makiya-j5k 4 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክላ ማሬ❤❤❤❤

  • @AmaledDese
    @AmaledDese ปีที่แล้ว

    የኔ.ውድ.በጣም.ነው.የማመሰግነው..የእውነት.በጣም.ጥሩ.ትምህርት.ነው.❤❤..እኔማ..በጣም.የምወደው.ፍቅረኛ.ነበረኝ.እና..እሱ.ለኔ..ቦታ.የለውም..እኔግን.ስለምወደው..ብዙ.መስዋትነት..ከፈልኩለት...በብዙ..ነገር..ፈተንኩት..በጣም.ሲቨዛ.እራስ.ወዳድ.ነው..ለኔ.ቦታ.የለውም..እኔ.ግን.እወድዋለሁ..ምን.ማረግ.አለብኝ..እህቴ..እሲ.መላበይኝ..😢😢.ውዴ.

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 ปีที่แล้ว

      እኔና አንቺ ተቃራኒ ነን እዉነት እሱ ለኔ በጣም ቦታ አለው እኔ ደግሞ በተቃራኒው ነበርኩ አሁን ግን እራሴን ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው እናም በዚሁ አጋጣም ላመሰግነዉ እፈልጋለሁ ምክንያቱም በእሱ ትግስት ነው እዚህ የደረስን ማርያምን በጣም እንደሚወደኝ ነው የተረዳሁት በዛ ላይ የአንድ ሀገር ልጆች ነን በጣም የገረመኝ ነገር እሱ እኔ ሳላዉቀዉ ከገጠር ገና በትምህርት ቤት ሲያየኝ ይወደኝ እንደነበር ይነግረኛል

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 3 หลายเดือนก่อน

      የኔወድ ቦታ አትሥጪወ እህትዋ እሺ አይዞሺ ብቻከበባድ ነወ

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 7 หลายเดือนก่อน +5

    ተመቸሽን አቦ ይመችሽ፣

  • @ሳራሞላ-ሰ1ጰ
    @ሳራሞላ-ሰ1ጰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሸ ❤❤👌👌

  • @DjPa-l4i
    @DjPa-l4i 3 หลายเดือนก่อน

    በቃ የኔ ፍቅርኛ ሳያፈቅርኝ ሰላፈቀርኩት ብቻ አምሰት አመት ኖርን አሁን ግን ተለያየን ሁሉም የወራሻቸው ምልክቶች አየሁበት መለየት መርጥኩኝ ተለያየን አሁን ደሥተኛ ነኝ ለወደፊት ከምሪለሁ❤❤❤❤❤

  • @ኢለሂበእዝነቲህ
    @ኢለሂበእዝነቲህ 6 หลายเดือนก่อน +4

    የምተዎርው አለም ዎስጥ ነኝ ግን አለሀ ይፍረድ ብዬ ዝም ብዬወለው አው

  • @AtikletZewdu
    @AtikletZewdu 7 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ገፀሻቸዋል እህቴ አመሰገናለሁ እዉነታና እዉነታ ነዉ ያልሺዉ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል ወለሂ

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie ปีที่แล้ว +6

    እኔ አለው አደል ሳልደውልላት ምወዳት እንደምወዳት ማረጋግጥላት በተግባር እንጂ በ ስልክ አደለም

  • @hayatali1011
    @hayatali1011 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እስማማለሁ እውነት ነው የሚጣል የለውም ሃሳብሺ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 4 หลายเดือนก่อน +1

    All 100% true Exactly

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ምክርነዉ

  • @SelamBirhanu-
    @SelamBirhanu- ปีที่แล้ว +13

    ለእኔ የሰራሺዉ ያህል ነው የተሰማኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kubraoumer
    @kubraoumer 11 หลายเดือนก่อน +1

    yes of course❤❤❤

  • @emukindu7370
    @emukindu7370 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @FdrDrf-xj1wu
    @FdrDrf-xj1wu ปีที่แล้ว

    የኔ ኣስተዋይ በርችልኝ❤❤❤❤❤

  • @MotoMama-d1m
    @MotoMama-d1m ปีที่แล้ว +2

    Yes u are right sis

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በትክክክክልልልልል

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 ปีที่แล้ว +17

    ገና ዛሬ የ15 ኣመት የትደር ጥያዌን መለሽልኝ ስለኔ ግድ ከማይሰጠው ሰው ይሄው 2 ልጆች ወደን እየኖርን ነው ልጆቼ ትንሽ ይደጉልኝ እንጂ እኔም ሰልችቶኛል ደክሞኛል

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 ปีที่แล้ว +4

      አይዞን ማሬ ልጆችሽን ተመልከች ማሬ

    • @MulayeduGuma
      @MulayeduGuma ปีที่แล้ว +1

      Ayzoshi yena wed le lijoceshi belahi

    • @DuretoKebede
      @DuretoKebede ปีที่แล้ว +1

      ayizosh yene hiwoti endezinawu

    • @MdEt-vg5by
      @MdEt-vg5by ปีที่แล้ว +6

      ከመለያየትሽበፊት. አች ድራከሌለሽጀምሪ. እቤትተቀምጠሽ. ሲሄድ. የለበሽውንልብስበዛውአትጠብቂ. እራስሽንእይ. እህቴ. 3. አመትሆነኚ. ባጋጣሚ. ባላሰብኩበትስአት. ሂወትጀመረበኔላይ. ግን አድናአንድ. መለየትብቻወሰንኩበት. እሱምእሽ. አለኚ. እመኒኚ. አድራሻየን ጥፍትአድትጌ. ጠፋሁ. ስለሱም አልጠይቅ. ስለሱምአላወራ. ግንበ2ወሩመልሶመጣ. የራሴንቅጣትቀጥቸ መለስኩት. ይሄውልጆቸንበደስታእያሳደኩነው. ወዶችከኛየሚርቁት የራሳችንምችግርይኖርበታል. በዛላይ. እራሳችንንስለምንጥልነው. እናእሰቢበት

    • @Zebiba-pk7oj
      @Zebiba-pk7oj 4 หลายเดือนก่อน

      ውዷአርፈሽልጆችሽአሳድጊየሁሉምባህሪአንድአይደለም

  • @tadlaDesie
    @tadlaDesie 6 หลายเดือนก่อน

    በትክክል የኔ ቆንጆ❤❤🎉🎉🎉

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd ปีที่แล้ว +1

    አነጋገርሽ ደስ ሲል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም በትክክል😢😢😢😢ገበዘ🎉🎉

  • @keyiriya
    @keyiriya ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሺ እህት ላጤነት ይለምልም እንየ አላገባም የሚል ዉሳኔ ላይ ነኝ ወንድ ልጂ ጎድቶኝ ሳይሆን ለጥንቃቄ😂

    • @salahminhali6148
      @salahminhali6148 7 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም ልክ እዳቺ❤

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባል !!!ግን ፈትቼዋለው 👍👍

  • @SelamawitKenena
    @SelamawitKenena 3 หลายเดือนก่อน

    you are right 100%👍

  • @RuftanaBinyam
    @RuftanaBinyam 6 หลายเดือนก่อน

    Ewnet ewnet new yene qonjo yene mar enamesgnalenn ❤❤❤❤❤❤

  • @Ewq432
    @Ewq432 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ነው❤❤❤

  • @aberragebreyesus5255
    @aberragebreyesus5255 ปีที่แล้ว +5

    ዋናው ነገር ግጣም ለግጣም መገናኘት ነው እሱ እንዴት ይገኛል ነው ! ዊንታና !! አንቺ ወንድ ልጅ ላይ ብቻ ጫና ማድረግ ሳይሆን የሴቶችንም ስህተት መናገር አለብሽ ። ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ፈታኞች ናችሁ

  • @simegnmosisa26
    @simegnmosisa26 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነሽ ዉዴ

  • @EmuTiye
    @EmuTiye ปีที่แล้ว +1

    Ewenti nawu yena liyu❤

  • @Heyab-z1s
    @Heyab-z1s 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤

  • @FikirAbate
    @FikirAbate 6 หลายเดือนก่อน

    በትክክል መልልሴን አግኚቻለው ❤❤❤❤

  • @Tebah-y4q
    @Tebah-y4q 3 หลายเดือนก่อน

    ሣህበጣምእናመሠግናለንለምክርሽ❤❤

  • @BirtukanAsrat-g4s
    @BirtukanAsrat-g4s ปีที่แล้ว

    በትክክ እህቴ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemsweet-y9h
    @Alemsweet-y9h ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ የኔ አስተዋይ

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው 😢❤❤

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl ปีที่แล้ว

    Esh thanks ❤ewinetshi nwe

  • @JoyceAnstine-d4c
    @JoyceAnstine-d4c 3 หลายเดือนก่อน

    Tikkil mekir nwe 100/100 and 💯/100❤❤😢😢