የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ያስታዉቃል......ahadu podcast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @SuSuiove3652
    @SuSuiove3652 5 หลายเดือนก่อน +458

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ አላህ እውነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን ያረብ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 7 หลายเดือนก่อน +255

    ወንድሜ የዘላለም አፍቃሪ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው

    • @Harek354
      @Harek354 3 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ😢

    • @HaniHanita-f9z
      @HaniHanita-f9z 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnetegna Afkari Kirstos bicha new zelalemawi fikr yalew esu gar bicha new

    • @AA-oe5fn
      @AA-oe5fn 3 หลายเดือนก่อน

      Very true

  • @HirutGetahun-m1j
    @HirutGetahun-m1j 5 หลายเดือนก่อน +61

    እውነተኛ ፍቅር አላህ ይስጠን ወድሜ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬያለሁ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube ปีที่แล้ว +1429

    ይቺንኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪን ያድለን😢

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera ปีที่แล้ว +9

      አሜንንንን❤

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 ปีที่แล้ว +3

      amen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

    • @zewudaabara6969
      @zewudaabara6969 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk ปีที่แล้ว +3

      አሜን፫❤❤❤

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 ปีที่แล้ว +1

      ኢሚንንን❤❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 10 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ ፍቅረኛዬ በጣም መልካም ሰው ነው ስትናገር የኔን ባህሪ የተናገርክ መሰለኝ በጣም ነው ምናገረው ጨቅጫቃነቴንም ይወደዋል ከነ ደካማነቴ ባህሪዬን ይወደዋል በጣም እንደሚወደኝ ባጋጣሚ አወኩኝ ወንድሜ ተባረክ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +5

      አትጨቃጨቂው ይሰለል እያደር ይከፋዋል ተተተተጠቀቂ እህ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo ปีที่แล้ว +201

    የእውነት የሚወደው የፈጠረን አምላክ አላህ ብቻ ነው ሰው ከንቱ ነው ዛሬ ቢወድ ነገ ይጠላል ሰለዚህ እራሴን እራሴ እወደዋለሁ ቤተሰቦቸን እወዳለሁ እሱ ወደደ ጠላ የራሱ ጉዳይ አበበ ቢሄድ ከበደ አለለምክሩ እናመሰግናለን

    • @zeharahassenzeharahassen9220
      @zeharahassenzeharahassen9220 ปีที่แล้ว +14

      እውነት ነው የእውነት ወዳጅ ፈጣሪ ነው ግን ደግሞ በትዳርና በፍቅር ላይ አበበ ሄደ ከበደ መጣ የሚባል ነገር የለም ለምን ልብስ አይደለም አስበሽ ወስነሽ የምትገቢበት ነገር ነው እስከመቸ ይመጣል ይሄዳል ሲባል ይኖራል ብቻ ለኛ የሚሆነን እውነተኛ ሰው ይስጠን እኛንም እውነተኛ ያድርገን

    • @rahmara9910
      @rahmara9910 ปีที่แล้ว

      የኔቢጣ

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo ปีที่แล้ว

      @@zeharahassenzeharahassen9220 እውነተኛ ካለ እኛ ምን እንፈልጋለን ሙሽከለ ማፊ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +6

      ​@@zeharahassenzeharahassen9220
      እውነቷን ነው በአንድ ወንድ ሲከዱ ተስፋ የሚቆርጡ ብዙ ናቸው
      እና ልክ ናት አንዱ ክዷት ቢሄድ ሌላው ይመጣል

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@zeharahassenzeharahassen9220አሚን

  • @حيبا-ض1ع
    @حيبا-ض1ع 10 หลายเดือนก่อน +80

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢሰላም አንተ የነገርከንን ኡሰታዛ አሰተምሮን ነበር እና በጣም ተገረምኩ በርታ ጎበዝ ነክ እንደናተ ያሉትን ለሰው መካሪ ያብዛልን አጭበርባሪን ደሞ አላህ ልብ ይሰጣቸው የሚያሰተነትኑበትን ልብ

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +41

    ኪራ እናመሰግናለን ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነዉ ተመስገን ፈጣሪዬ ክሶኛል በጣም ነዉ የሚንከባከበኝ እንዲከፋኝ አይፈልግም በተለይ ስጨነቅ ማየት አይፈልግም ሁሉን አሟልቶ ነዉ የሰጠኝ ብቻ በሰላም ያገናኘን 😢እኔም ከማፍቀሬ የተነሳ እሳስለታለዉ እንዲከፋዉ አልፈልግም የተጨነቀበትን ነገር ቀለል አድርጎ ሲያስብ እኔ ግን በጣም እጨነቃለዉ አሁንም እዛዉ ነሽ ይለኛል ውይይይ ፍቅር ከሁለቱም ጎን ሲሆን ደስ ሲል❤❤❤የኔ ፍቅር ውድድድ ነዉ የማረግህ

    • @Bitaniya-eo8pz
      @Bitaniya-eo8pz 8 หลายเดือนก่อน +1

      100% lebeshen ateschi wend selechu new rega bey highly kefeta lay wetesh betwedki teseberiyalsh

    • @abc12452
      @abc12452 8 หลายเดือนก่อน

      @@Bitaniya-eo8pz እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

    • @SaraEyayu
      @SaraEyayu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Lebeshen.ateschewe.yana.fekeraga.batime.nebare.yamewodage.yamekabakabage.salasebawe
      .new.teloge.yahadawe.😢😢😢😢.hemamu
      .kabade.new.

    • @HhKk-f4s
      @HhKk-f4s หลายเดือนก่อน

      ታዲለሻል

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 ปีที่แล้ว +46

    ባጠቃላይ የሰው ልጅኮ ተገልጦ የማያልቅ የመፃሐፍ ግፅ ነው እንዴትም ብታነበው አታገኘውም ከሞተልን ከእግዚአብሔር ውጪ የኛ የሰዎች ባህሪ ሁሌም ተንሸራታች ነው ።ፍቅር ልኡል እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለምክንያት ከነሀፅያታችን የወደደን እርሱ ብቻ ነው ፍቅርን በምላስ ከማንበብ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ እንድንሆን እርሱ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀን አላህ ሁሉም ነገሮች ባለቤቴ ጋር አሉ አልሀምዱ ሊላህ በፍቅር ለተጎዳችሁ አብሽሩ ተስፋ አትቁረጡ ይመጣል

  • @fhhg674
    @fhhg674 ปีที่แล้ว +640

    ድምፅ እንሁናቸው በሳውድይ ለምሰቃዩ ወገኖቻችን😢

    • @የአረቢየአለህ
      @የአረቢየአለህ 8 หลายเดือนก่อน +1

      🥹🥹🥹🥹

    • @DohaDoha-ky2nn
      @DohaDoha-ky2nn 5 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @SadaAhmed-n5e
      @SadaAhmed-n5e 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው

    • @Hanaአየለ
      @Hanaአየለ หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይርታቸው

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 ปีที่แล้ว +478

    ፍቅር እግዚአብሔር ብቻ ነው ማይቀየር ❤

    • @lidyaasfaha6184
      @lidyaasfaha6184 11 หลายเดือนก่อน +7

      🙏ትክክል🙏🌹🙏🌹🥰🥰

    • @DastaGaenore
      @DastaGaenore 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@lidyaasfaha6184

    • @AstuAstu-sw6tu
      @AstuAstu-sw6tu 11 หลายเดือนก่อน +2

      Yes❤

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 7 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @SggFfg-nm5cf
      @SggFfg-nm5cf 6 หลายเดือนก่อน +1

      ብትክክል አውነት 🥰

  • @hajerworld9912
    @hajerworld9912 ปีที่แล้ว +107

    ወዲሜ የሚከታተሉህ 75% ሴቶችናቸው 🎉 የዘመናችን ጀግና ወጣትነህ

  • @ElsaDendena
    @ElsaDendena 10 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ አባት ሁሉም እንደ አንተ ብገባቸሆ ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr 5 หลายเดือนก่อน +11

    አንተ በጣም ጠንካራና መካር ነህ ደስ ብሎኛል እውነት ነው እናመግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox 4 วันที่ผ่านมา

    መቼም የማይተወኝ አንዴ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @ZabibaUmerjemal
    @ZabibaUmerjemal 4 หลายเดือนก่อน +7

    በኔ ሂወት ከርፈደ መጣህ ዲሮ ባውቅህ ወንድ እሚባል አልቀርብም ነበር ዛሬ ግን በወንዶች ቆሰሌ በቃኝ ወጣልኝ ወንድ አላምን ሆኛለሁ😢😢😢😢😢😢 በርታ ጀግና ነህ ሀሳብህ ያጠነክርኛል

  • @ufhydf8097
    @ufhydf8097 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ትምህርትህን የምወደው አጋጣሚ ነው ቻናልህን ያገኜሁት ።

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd ปีที่แล้ว +152

    እኔ በዚህ ምድር ተስፍ የቁርጥኩባት ነገር ቢኖር በፍቅር ነው ሞቼ ተነስቻለሁ ከዚህ በኋላ ወንድን ልጂ አፍቅርለሁ ማለት ዘባት ነው ፍቅር ምድነው ከታበልኩ አላቅም ሁሉም ነገር ለጌታዬ ትቼዋለሁ 😢😢😢😭😭😭

    • @ትግስተስፍይቅርባይነት
      @ትግስተስፍይቅርባይነት ปีที่แล้ว +23

      በነገራችን ላይ ፍቅር ከፈጣሪ( ከአላህ ነው) እና አንድ ሰው በአንድ ሰው ተጎዳ ማለት ከተጎዳ በሁአላህ ሌላ ማፍቀር አይችልም ማለት አይደለም ፣ስለዚህ ተስፍ አትቁረጭ የተሻለውን የበለጠ እምታፈቅሪውን እሚያፈቅርሽን አላህ ሊሰጥሽ ይችላል።

    • @umufewzan-eu8dd
      @umufewzan-eu8dd ปีที่แล้ว

      @@ትግስተስፍይቅርባይነት እንዳ አፍሽ የራግልኝ እህቴ አይይይ በአንድ ሰው ብቻ እኮ አይደለም እኮ ከ1.....3 ነቻው እኔ ግልፅ ስሆን እነሱ ገዳሉኝ አልሃምዱሊላህ ወደ ራሴ ተመልሻለሁ እስኪ ሁሉም ነገር ለሱ መታው ይሻላል ብዬ ትቻለሁ !!!💧💧💧

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 ปีที่แล้ว +12

      ሁላችንም ነን ውደ ለፍቅር ብለን ሁለነገራችንን አጥተናለል በለለ ፍቅር😢😢😢😢😢😢😢

    • @TheGoodNurse95
      @TheGoodNurse95 ปีที่แล้ว +9

      ፍቅር የለም ።በተለይ የተቃራኒ ፆታ ፍቅር ውሸት ነው expire date አለው ። ያን ያህል ለፍቅር አትሰቃዩ

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳንችው ነው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +196

    ይህን ሰዉ አግንቼዋለሁ ወላሂ ምንም አልተሳሳትክም 😳አንደበትህ ይጣፍጥልን ብሮ❤❤

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu ปีที่แล้ว +25

    ልክ ነህ በጣም ስለኔ ይጨነቃል በጣም በጣም ግን ዝም ይለኛል እንቅልፍ አይወስደውም ያስባል ስጠይቀው ደህና ነኝ ብሎ ፍገግ ይላል ግን አሁን ላይ ነገሮች ሲስተካከሉልን ነገርኝ የማልነግርሽ ማጨናነቅነው ስላንች ነው የምጨናነቀው አለኝ እና ደስታውን እንጅ አይናገሩም

    • @Mira-b1d
      @Mira-b1d 11 หลายเดือนก่อน

      🎉❤

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም ปีที่แล้ว +44

    እውነት ነው ፍቅር ያልያዘው ወድ አይሰማሽም የኔባል ስቀባጥር ሁሉነው ሚያዳምጠኝ የነገርኩትን ተራ ነገር ሁሉ ነገ እዴትሆነ ፍቅር ብሎ ይጠይቀኛል እኔም አፈቅረዋለው አብረን ስንሆን ንግስት የሆንኩው ይመስለኛል❤

  • @MestayitMolla
    @MestayitMolla ปีที่แล้ว +23

    ይህ በኔ ህይወት ዉስጥ አለ ያልክዉ ነገር ስለኔ ያወራህ ነዉ የመሰለኝ እኔም በስደት እሱም በስደት ሆነን የያዝነዉ የእርቀት ፍቅር ነዉ 😢😢😢 በአይን ተያይተን አናቅም አንተዋወቅም ከስልክ ብቻ ነዉ ግንኙነታችን ድፍን 6 አመት ሆነን 😢😢😢 እዉነት በእምነትና በተስፋ ብቻ ነዉ የምንኖረዉ

    • @فاطمهجمال-ع6ب
      @فاطمهجمال-ع6ب 11 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ በሰላም ያገናኛቹህ

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ሰርጉን ጥሩን❤🎉❤

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 9 หลายเดือนก่อน +6

      እድሜሽን ጨርሽ ሞኝ ቢወድሽ ኑሮ ይሄን ያክል አመታት ዝም አይልም ነቃ በይ

    • @mastwalmulugeta1742
      @mastwalmulugeta1742 8 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚያብሔር ለዘላለም አንድ ያርጋችሁ ፃሎት አርጉ ፈጣሪን አስቀድሙ

  • @MeseretAlemu-w5u
    @MeseretAlemu-w5u 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን አንተ ከተናገርካቸዉ ነገሮች ያላጎደለብኝ ባል አለኝ ❤🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh ปีที่แล้ว +44

    አቦ የማፈቅረው ንፁህ የሆነ አፍቃሪ ባል ይስጠን በርታልንማ❤❤❤❤

  • @meseretEyase
    @meseretEyase ปีที่แล้ว +7

    እ/ር ልቦና ይስጠን እንጅ ወድ የሚወደው ሆዱን ነው የወደድህ መስለው ይቀርቡሀል የፈለገውን ካገኘ ቡሀላ ከነመፈጠሯ ይረሳታል ከ100 ምናልባት 1 መልካም አይጠፋም

    • @SabSab-i9z
      @SabSab-i9z 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢አአው

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 7 หลายเดือนก่อน +10

    ወዶ የማይጠላ እግዚአብሔር ብቻ ነው❤

  • @حبيبه-ك1ح
    @حبيبه-ك1ح 7 หลายเดือนก่อน +14

    እውነተኛ አፍቃር ይስጠን ያረብ

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 ปีที่แล้ว +14

    አብሶ በርቀት ግንኙነት ሰዓት ብር ለመቀፈል ሲቀርብ ወንድ ልጅ ከትንሽ ወራቶች በኋላ ችግር ችግር ችግር ማውራት ያበዛል ቸገረኝ ከሰርኩኝ አመመኝ ሞተብኝ ኡኡኡኡ ያሳብዳሉ 😢

    • @YordanosSisay-q6e
      @YordanosSisay-q6e ปีที่แล้ว +3

      እንዳትልቁ ብልጥ sihonubach እናንተም ብልጥ ሆናችሁ እስከምትሄጅ ዝም ብለሽ አዋሪ ከወደደሽ ያለምንም ምክንያት yawarashal ብልጥ ሲሆኑባችሁ ብልጥ ሁኑ አትታለሉ ብር ሲላክ እንደውም በብርሽ ሌላ ነዉ የሚያገባበት ወይም የሚ ጋብዝበት

    • @YordanosSisay-q6e
      @YordanosSisay-q6e ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር አንቺ ያስተዳድራል እንጂ አንቺ እሱን ታስተዳድርያልሽ

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዘመናችን ወንዶች ፍቅር ምንድነው ተብለው ቢጠየቁ ገንዘንና ጥቅማጥቅሞችን ነው የሚናገሩት በጥቅም የሚያድሩ ናቸው ፍቅር አያውቁም ።

  • @woyay2095
    @woyay2095 ปีที่แล้ว +29

    በጣም አስተማሪ ነዉ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይረን ፍቅር ያለዉ ትዳር ዉስጥ ብቻ ነዉ አግቡና ሞክሩት እሽ ላጤዎች 😂😂

    • @babys7570
      @babys7570 4 หลายเดือนก่อน

      አዛ አስኪደርስ ድረስ ከበዱን አኮ ወንዶች😅

  • @RahelWelde-s1x
    @RahelWelde-s1x หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ልጅ ለምትሆነው አይሆንም ውድ ዛሬ ቢወድን ነገ የጥላሀል እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እሜውህ ውደሜ

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ ปีที่แล้ว +23

    ኑሩልን ለሁሉም ፍቅርን ያድለን ❤ የሚያፈቅር ሰው ፍቅር እንዳለ ያምናል ግን ግራ ይገባል በእርቀት ሲሆን ምንም የፍቅር ጣዕሙ አይገባም በእውነት ሲከፋኝ ማለቃቀስ የሚያምረኝ እሱ ጋ ነው ግን 😢❤

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እማ

    • @nigistAlaye
      @nigistAlaye หลายเดือนก่อน

      ለምን ታለቅሻለሽ

  • @EtoBhh
    @EtoBhh 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሚረ ከዚ ኒጊግረ ቡሀላ የበለጠ ለ ጉአዴኝዪ የልኝ ፈቅር ጨመሬ ለ ጉአዴኞቹ ሲነገረ ስለኔ በሄደበት ሲየወረ በጠም ነበር ምነደደው አሁን ግን በጠም ተረደው thank you ❤❤❤

  • @የጎጃምአማራፋኖ-ነኘ21
    @የጎጃምአማራፋኖ-ነኘ21 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም እከታተልሃለሁ በጣም ነው እምትመቸኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጅግና ልጅ ነህ ❤❤❤

  • @Rahmathulala-dg9fx
    @Rahmathulala-dg9fx 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ነገር መናገር ፈለኩኝ በፍቅር አንዴ ተጎዳሁ ስለዚ ፍቅር ሁሉ ጉዳት ነው ብላቹ ለምታስቡ ሁሉ ተጎድቶ መነሳት የስኬት አንድ መንገድ ነው እንዴት እንደተጎዳቹ ሳይሆን ማሰብ ያለባችሁ በዛ ጉዳት ምን እንደተማራችሁና እንዴት መነሳት እንዳለባችሁ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 ปีที่แล้ว +219

    እስከሞት ድረስ የወደደኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ወንድ ልጅ ጥቅም እንጂ ፍቅር አያቅም የምር እኔ ደክሞኛል ስለ ወንድ ልጅ ልብ ማውቅ በጣም ከባድ ነው

    • @አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል
      @አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 ปีที่แล้ว

      እንደው ይገርማል አስተሳሰብሽ!

    • @meseretgatanenh6662
      @meseretgatanenh6662 ปีที่แล้ว +4

      @@ermaboy5547 ለምን ገረመህ አስመሳይ ውሸታም ስለሆናችሁ ነው

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha ปีที่แล้ว

      እየሱስምኮ ወድ ልጅ ነው ማለቴ ነብይ ነው እንደው ልቡና ይስጣችሁና

    • @amiashi5436
      @amiashi5436 ปีที่แล้ว +1

      እውሺን ❤❤❤❤የልቤን ነው ያልሺው😊

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር ከእግዚአብሔር የምሰጠን ውድ ስጣታ ነው ለሰው ልጅ ። ግን ኣስተያየታችን የተለየ ነው ። ወይን ጥልቅ ያሁነ እውቀት እና ስሙት ሰው መረዲት ይከብደናል😮
    የፍቅር ኣምላኽ ኑፁህ ኣፍቃሪ ልባና ይስጠን 😍🥰

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት እዚህ ላይ የሰጠሗት ኮሜት ስታስደስተኝ እናመሰግናለን ኪሩ🎉🎉❤❤🎉

  • @BirtukanGetnet-cf6md
    @BirtukanGetnet-cf6md หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለጎደኞቹ እንደሚወደኝ ሊያወራ ቀርቶ ከነሱ ጋር ሆኖ ስልክም አንስቶ አያወራኝም ከማንም ጎደኞቹ ጋር እንድገናኘ ሲዝናኑ አብሬው እንድታይ አይፈልግም ጭራሽበሳምንት አንድ ቀን ለምንገናኘውም ከልክሎኝ ከጎደኞቹ ጋር ነው የሚያሳልፍው አፍቅረዋለሁ እሳሳለታለሁ አስብለታለሁ ግን እሱ አይገባውም ብቻ ብዙ ነገር ያደርጋል ዛሬ ላይ ግን መለየት ሳልፍልግ ተለየሁት ምክንያቱም መለመን ለፍቅር ዝቅ ስል ክብሬን ስላሳጣኝ ሽሽሁት እድሌ ሆኖ ፍቅር ለኔ ውርደት ሆኖብኛል ባክህ ደክሞኛል እየፍራሁ ፍቅር ጀምሬ ድጋሚ ስበረኝ በቃ አለቀ ክፉ እድል እጣፋንታዬ ሁሌ ሀዘን ነው

    • @HelinaTesfaye-q3g
      @HelinaTesfaye-q3g 25 วันที่ผ่านมา +1

      Ayzogn yene enat endi blesh tesfa atkurechi yanchi chgr bye yasebkut mejemriya fertesh mejemersh nw ena yaw hulem ybalal ማየት ማመን ሳይሆን ማመን ማየት or menor new ena ena እመኝኝ temelso melemnu aykerm bye nw masbew fetari demo hulem kegonsh nw konjit 😁😁

  • @AnatAnat-y1y
    @AnatAnat-y1y ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ምክር ነው በጣም ነው የምወደው ትምህርትህን እኔ ግን በፍቅር 3 አመት በትዳር 6 አመት ሁነን ግን የምታወራውን አይነት ነው የስጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ትምህርትህን በደንብ ነው የምከታተለው እኔ ከጎደኛየጋር በጣም እንዋደድነበር እንደሚወደኝ በደንብ ነበር የማውቀው አንድ ቀን ወይ ሁለቀን ከተፋሁበት በጎደኞቹ ስልክ ሳይቀር ሲደውል ይውል ነበር አሁን ግን በርቀት ከተጋባን በዃላ አመት ሆነን ሰላምነሽ ማሬ ዉደ ፍቅር ከማልለት ውጭ ስለወደፊት ህይወት አንድ ቀን አውርቶኝ አያውቅም አንድ ቀን ነይ ብሎኝ አያውቅም ስደውልለትም እኔ በማወራው ብቻ ነው መልስ የሚሰጠኝ ስለምንም አያወራኝ እንለያይ ስለውም ደበርኩሽ እሽ አትሰቢ ነው የሚለኝችግሩን ስነግረውም ጨቅጫቃ ነው የሚለኝ ግራ ገባኝ መትወደኝም ስለው ባልወድሽማ አላገባሽም ይላል ወይ ምን ይሻለኛል😢

  • @Libamsett
    @Libamsett 7 หลายเดือนก่อน +3

    ባሌ እንደሚወደኝ አልጠራጠርም🥰 ነግር ግን ጭንቀቱን ለምን እንደማይነግረኝ አይገባኝም ነበር::በርግጥ ላስጨንቅሽ አልፈልግም ይለኛል🥰 የኔ ሃሳብ ደግሞ ጭንቀቱንም መካፈል እንዳለብኝ ነዉ=> ስለዚህ አንተ እንዳልከዉ የወንድ ልጅ ባህሪ ከሆነ እቀበላለሁ

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli ปีที่แล้ว +121

    ፍትህ፡በሰወዶ፡ኢሲረቢት፡ለምሰቀዮ፡ወገኖቹቻን😢😢😢😢😢😢

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 ปีที่แล้ว +33

    አልሀምድሊላህ ምርጥ አፍቃሪ ባል አለኝ ❤❤

    • @NatetAhmad
      @NatetAhmad 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

  • @HanisaWeliyu-uv5kz
    @HanisaWeliyu-uv5kz 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ ባሌ ላይ ያየሁት ሁሉ አተ የተናገርከው ሁሉ ነው ያየሁበት እደወደደኝ ያወኩበት እድለኛነኝ በጣም እኔም በጣም እወደዋለው ረጅም እድሜ ያኑርልኝ የኔ ባል አፈቅርሀለው

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል ትክክል ነህ ያልካቸው ሁሉ አየለዉ በእሱ ላይ ምስጋና ለፈጣር ይሁንና ፈጣሪ ሁላችንም መልካም ያድርገን ከመልካሞቹም የስጣጋን❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ የውስጤን ነው ያወራኸው የዛሬ አመት አተን ባገኝ አምሮዌ ይሄን ያክል አላስጨናንቀውም ነበር የማወደኝ ሰው ስከተል ነበርኩ አሁንም እወደው አለሁ ፈጣሪ ወይ አስረሳኝ ወይም የኔ አርገው ብዬ ነው ፀሎቴ ግን አናወራም ለኔ ካላለው ፈጣሪ የተሻለ ነገር አዘጋችቶልኝ ይሆናል

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ ปีที่แล้ว +44

    ያልከው ሁሉ እውነት ነው ፍቅር እኮ አለ አፍቃሪው ነው የሌለው ደሞ የቻንስ ነገር አያገጣጥምም 😢😢 💔

  • @Rakb553
    @Rakb553 หลายเดือนก่อน

    ገለፃህ ይገርማል የእውነት በጣም አመሰግናለሁ 👌👌👌🙏❤

  • @ሀያትመኮነን
    @ሀያትመኮነን ปีที่แล้ว +5

    ወገኔ ሃሳብህ አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል አገላለፅህ ላይ እደተረዳሁት አንተ ሁለቱን አካል አስማምቶ የሚያኖር መፍትሄ ለኛ ማድረስ ነው በወንዱም በሴቱም በኩል የምትሰጠው ምክር ወላሂ ይህ ሰው እኛ ሂወት ውስጥ ሶስተኛ ሆኖ እያየን ነው እንዴ እስክል ድረስ ነው እየተማርኩ ያለሁት ጊዜያውይ እና አስፈላጊ የሆኑ መልእክት ያሰዙ ቃላቶችህ ደስ ይላሉ ከጨለማ ጀርባ ብርሃን ያሳያሉ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @KalkidanYosef-z5f
    @KalkidanYosef-z5f หลายเดือนก่อน

    ፍቅረኛዬ አንተ ያልካቸውን ነጥቦች ሁሉ ያደርጋል ኪሩ በጣም ነው የማመሰግንህ በዚህ ቪድዮ የተማርኩት ነገር ፍቅሬን አድኖልኛል ከሱ የማያቸውን ነገሮች እንዴት መረዳት እንዳለብኝ አስተምረኸኛል 🙏🙏🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +41

    እሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጠን የሚረዳን ወንድ መረዳዳት ካለ ህይወት ይጣፉጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EstifanaWeledgergs-wo2mn
      @EstifanaWeledgergs-wo2mn 11 หลายเดือนก่อน

      Awo betam des yemil neger nw meyafekeresh sew magenget ❤❤❤

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 3 หลายเดือนก่อน

    የዘላለም ታማኝ የዘላለም አፍቃሪ አንዲ አላህ ብቻነዉ ሀቢቢ እናመሠግናለን ❤❤

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 ปีที่แล้ว +1430

    ወንድ ልጅ ሆድን ቡቻ ነው የሚወደው

    • @mekedesneguse5725
      @mekedesneguse5725 ปีที่แล้ว +23

      😂😂😂😂

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว +12

      😁

    • @yenantw21
      @yenantw21 ปีที่แล้ว +67

      በትክክል ሳትዮዪ አንቺ ባል ስታገቢ የሚበላው ነገር ቢቻ አቀርቢለት ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል ትለኛለች።😂😂😂

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +58

      ሆዱን የማይወድ ማነው?

    • @Genet5718
      @Genet5718 ปีที่แล้ว +4

      😂😂😂

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 หลายเดือนก่อน

    ኪሩዬ በጣም ደስ የሚል አመለካከት ነው ትልቅ ት/ት አጊቸበታለሁ እናመሰግናለን ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን አቦ❤❤❤

  • @GodisGood-gn8iz
    @GodisGood-gn8iz ปีที่แล้ว +16

    አረ ውሸት ነው ቤተሰቡ ጓደኞቹ ሁሉም ሳይቀሩ ያውቁኛል ስለኔ ያወራል ግን በኔ ላይ ማንም የማያቃትን አስረግዞ ቁጭጭጭጭጭጭጭ ወንድልጅ ከራሱ ውጪ የሚወደው ነገር የለም

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 9 หลายเดือนก่อน +2

      ወይኔ የኔ ቢጤ ማርያምን እኔ ስዴት ነኝ ግን አክስት አጎት ዘመዶቹን በሙሉ አውሬ በስልክ ሲለኝ እቢ ስለው በጣም ይቆጣኝ ነበር ሰለማትወጂኝ ነው አዋረድሽኝ ይላል ግን ቶሎ ይመለሳል የ2 አመት ገዘቤ እሱ ጋ ነው እኔ ቦታ 2 ቤት ሰርቷል ሊላ ቤትም ገዝቷል አሁንም እየሰራ ነው ወፋጮ አለን ግን አሁን ልጂ ወልዶል አሉኝ ሌቤ ተሰበረ ሰምቸ እዳልሰማሁ ዝምብየ እያወራሁት ነው አገረ ለመግባት1 አመት ይቀረኛል ቃል ገብቶ እኔ ስድት ለረፋት ልወጣነው ስለው ይቆጣል ያኮርፍል ይሁሉ ከቱ ነው ዘመድ ጓደኞቸን አስካደኝ በሱ የተነሳ 😢😢

  • @MedinaKadir-qj3sj
    @MedinaKadir-qj3sj 6 หลายเดือนก่อน

    ተመስጬ ነው የሰማሁት እኔ ባሌ እንደሚደኝ እና ለኔ ፍቅር እይዳለው ተረዳሁ በየጊዜው ስለማይደውል በጣም ጥርጥር ውስጥ ነበርኩ እና ሙስሊም ከሆንክ ማሻ አላህ ብያለሁ ምክርህ ተመቸኝ

  • @mahlteBelay-su8gp
    @mahlteBelay-su8gp ปีที่แล้ว +81

    እግዚአብሔር ብቻ ነው እደሚወደኝ ርግጠኛ የምሆነው እወደዋለሁ እንጅ ይወደኛል ማለት አይቻልም ሶ 😘

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 6 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ፍፅም የሆነ ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ግን የምያፈቅረን ወንድ ለምን ፍቅረኛውን ወይም ማለቤቱን ሌላ ወንድ ብያያት ደስ ሊለው አይገባም ዋል እሷ ቆንጆ ስለሆነች ነው ብሎ ደስ ብለው እኔ እወዳለሁ በጣም አርፍ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 ปีที่แล้ว +4

    ገራሚ ወጣት ነህ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ ።እወድዋለሁ እንጅ ይወደኛል ብሎ ማሰብ ከንቱነት ነው

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ገራሚ ልጅ ነህ ጥሩ አመለካከት ያለው ሰው ብዙ ትምህርት ያገኛል

  • @HelenZebrehan
    @HelenZebrehan ปีที่แล้ว +34

    22:29 ሀቅ ሀቁን የምታወራው ነገር ❤

  • @Tsihaa
    @Tsihaa 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያልከው ነገር በሙሉ ነበረ እናትን ከማስተዋወቅ በቀር ግን ለአክስቶቹ ነግሮ ስለነበር ከነሱ እንደሰማች እናውቅ ነበር የኔ ቤተሰቦችም ያውቁ ነበር ለእናቴ ነግሪያት ነበር ….ግን ምን ያደርጋል ከ 5 አመት ቆይታ በኃላ ተለያየን ሁለታችንም እልከኞች ነበርን እና በ ሀይማኖትም አንድ አልነበርንም ግን still ሁለታችንም እንዋደዳለን ሌላ ሰው መልመድ ከብዶን single እንደሆንን ቀረን😔

  • @KalHaylu
    @KalHaylu 9 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ ነህ ግን ሰው ማለት ስትወደው አማራጭ ያጣህ ይመስለዋል

  • @gospelsingermeseretyimer7512
    @gospelsingermeseretyimer7512 2 หลายเดือนก่อน

    የሰው ፍቅር አጋፔያዊ (unconditional love) አይደለም ለዛም ነው እንዲህ አይነት ምክሮችና ትንህርቶች የሚያስፈልጉት የሰው ፍቅር treat የሚደረግ በጥንቃቄም የሚጠበቅ ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ነው ይህን በተለያዩ ጥበቦች እና ማስተዋሎች መጠበቅ የእኛ ድርሻ ነው ስለዚህ ሰዋዊን እና አምላካዊ ፍቅርን እንለይ

  • @SelamBedaso
    @SelamBedaso 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wowwww wendem betam betam lek neh meknyatum ke afekriy yalkwn hulu agnychalw berta

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 ปีที่แล้ว +2

    100%100እውነት ብለሀል ዉንድን በድንብ ገልፀሀል የእኔ ፍቅርኛየ ብቻ ሳይሆን የገለፅህወ ጎድኞች እራሱ ለሚውዷት ሴት እንድዛ ናቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 7 หลายเดือนก่อน +4

    ለየት ያልክ ልጅ ነህ ዋው👏👏👏በርታ

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ አፈቃር እግዚአብሔርይስጠን ወንድማችን ምክርህ ይጣፍጣል

  • @AlmazAsrs
    @AlmazAsrs ปีที่แล้ว +3

    ወንዶች ሁሉም ባይሆኑም ከፍቅር ይልቅ ብር ብቻ ሀብት ካላት ሺ ግዚ ቢወዳት ሀብት ያላትን ነው የሚከታላት ፈጣሪ ብቻ ነው የእውነት የሚወደን

    • @fekermitka
      @fekermitka 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን የሚወደኝ የሚፈቅረኝ የማፈቅርው ታማኝ ባል አለኝ

  • @EmbetTelhun
    @EmbetTelhun 9 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ ባሌን እድወድ አርገህኛል ምክንያቱም አንተ ያልካቸው ሁሉ እሱ ላይ አሉ በዚህ አጋጣሚ በጣም እወድሀለሁ የኔ አለም😢

  • @NatenalNegusa
    @NatenalNegusa 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሉንም ጠቅላችሁ አትናገሩ እኔ ለራሴ ጥሩ አፍቃሪሪ ነኝ

  • @DysidiDruedu
    @DysidiDruedu หลายเดือนก่อน

    እስካሁን አናቱንብቻነዉ የቀረዉ እሱም አኔ እቢብዬነዉ ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 10 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ጎበዝ

  • @ግዘ
    @ግዘ 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድሜ በደምብ ነዉ የገለፅከዉ❤❤❤❤❤❤

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe3964 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጀግና ነህ ደስ ትላለህ ስታብራራ ለልጄ እልክላታለው ሁሌም❤❤❤❤

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 10 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ያሸንፋል ሁሉምወዶች ሳይሆኑ ከመቶዉ አመስት በርሰት ይኖራሉ ጀግናች ለፍቅርሟች

  • @meseretteferi6961
    @meseretteferi6961 9 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትሽነው ኮሜንቱ ተምችቶያል ሆዱንነው የሚወደው ምርጥ አገላለጽ

  • @meneliksolomon7984
    @meneliksolomon7984 10 หลายเดือนก่อน +1

    very strong and mature points and very well explained too. I thought you d say some bs, but you proved me wrong everything you raised was on point. Thanks for puting this out there🙏

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  10 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @GeniAsqual
    @GeniAsqual 11 หลายเดือนก่อน +58

    ወንድ ልጅ ከራሱ ውጪ ማንም አይወድም በጣም ራስ ወዳዶች ናቹ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 7 หลายเดือนก่อน

      100%😂

    • @TewodrosYinges-l3c
      @TewodrosYinges-l3c 6 หลายเดือนก่อน

      esu yaniche hasab new sijemer mekebel mech tichelalachu be material emitaminu nachu nege abiro melewoten sayihon zaren habtam yehone new mimeritut

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl 6 หลายเดือนก่อน

      Ye habesha wond kehone yemityiwu, lik nesh

  • @SosySosy-rv2te
    @SosySosy-rv2te 9 หลายเดือนก่อน +2

    Wow your expression is amazing👌For real, I saw this video many times keep it up👌👌👌

  • @emebt-ui4yc
    @emebt-ui4yc ปีที่แล้ว +36

    ፍቅር ሙቶ ተቀብሮል ይህ ያልከው ሁሉ ያደርግ ነበር ለአመታት ከዛ በኃላ ተቀየረ ጭራሽ የማላቀው ሆነ😢

    • @NardosDegafe
      @NardosDegafe ปีที่แล้ว +2

      I agree with this one

    • @rahmatidrees-ds9fy
      @rahmatidrees-ds9fy ปีที่แล้ว

      Ene kesu gar allah yemay wedewun neger fetsimesh kehona manim ayiwedishim kasu netsa kehonsh iskiyagebash yigowaguwal❤

    • @rut7469
      @rut7469 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኔም ጋ አለ

    • @zeburahussen8797
      @zeburahussen8797 5 หลายเดือนก่อน

      የኔምህይወትእዳቺተመሳሳይነው❤

    • @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
      @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 3 หลายเดือนก่อน

      ጋደኛም አለኝ ተመሥገን

  • @lubabalubaba-dq8fs
    @lubabalubaba-dq8fs 10 หลายเดือนก่อน +1

    በምንቅል ልግለፅህ አትብቺአየሁ ፍቅር የገባህ ትክክልኝ አገላለፅ እምገልፅልጂነህ

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 ปีที่แล้ว +15

    አረ እኛ ሴቶች🤔ተረጋጉ ፍቅር የለም ፣ተጎጂ እኛ ብቻ ፣ተበዳይ እኛ ብቻ አረ አረጋጉት እኛ ማውራች ስለምንችል ምላሳችን እረጂም ስለሆነ እንጂ ስንት በሴት የተጎዳ ያነባ የተሰበረ ወንድ አለ ግን እነሱ ወተው አይደለም ለጓደኛቸው ተካድኩ ተሰበርኩ ብሎ የመናገር ልምዱም ፍላጎቱም ስለሌላቸው እንጂ ስንት በሴት ልጅ ህይወት የተበላሸ ወንድ አለ ሁሌም እኛ ተበዳይ ነን አንበል ሴቶች ጥፍትም እንዳለብን አላፊነት እንውሰድ ፍቅር የለም አትበሉ የሰውን ፍቅር ከፈጣሪጋ አናወዳድር ተበዳይ ባለበት በዳይም አለ

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 ปีที่แล้ว

      እንዳንቺ እውነተኛ ሳይ ነው ጥሩ ሴቶች እንዳሉ ማረጋገጫ የሚሆነኝ። U r real young girl growing to a woman.
      ጎበዝ ጎበዝ !!!

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 ปีที่แล้ว

    • @የህልሜተዋናይ
      @የህልሜተዋናይ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ለምሳሌ እኔ በጣምምምም የሰበርኩት ልጅ አለኝ💔 በጣም በጣም
      ነበር እሚወደኝ ግን የምወደውን ስከተል እ...............😢 ከዚህ በላይ ለማውራት እንኳን ይከብዳል ራሴን በ

    • @BinyamTamirat-fi5fp
      @BinyamTamirat-fi5fp 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ እንዳንቺ አይነት ሰው ጠፍቶ እኮ ነው የተቸገርነዉ❤ እንደዚ ንገሪልን እንጂ

    • @birtukantolla7814
      @birtukantolla7814 8 หลายเดือนก่อน

      Hmmm not like a woman hurting please 😔

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam หลายเดือนก่อน

    እኔ ወንድ ልጅ ፍቅር አያውቅም ከሚሉት ነበርኩ በባለፈ ህይወቴ በጣም ተሰቃይቼ ነበር በፍቅር አላህ ካሰኝ መሰለኝ አባትም ወንድምም ጓደኛም ባልም የሆነ ስጦታ ውዱ ባሌን ሰቶኛል እስከሁሌም እንዳልለየው በዱአ አትርሱኝ

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +33

    ተመስገን ይወደኛል ማለት ነው ባሌ
    ተባረክ ኪሩ 🙏🙏🥰

    • @kiyaa3315
      @kiyaa3315 ปีที่แล้ว +8

      Yiwedegnal bileshi damo atiqelcilet erasishin xebqi

    • @zinab8199
      @zinab8199 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ አሳቅሽኝ አላህ ይጨምርላቹህ ውዷ

    • @Kidist34-v6z
      @Kidist34-v6z 11 หลายเดือนก่อน +1

      Egzabiher tidarachu yibarkilachu❤

    • @brhanhaylu1015
      @brhanhaylu1015 11 หลายเดือนก่อน

      fetari chemro demo ystsh eske zelalem

    • @nefisaadane868
      @nefisaadane868 11 หลายเดือนก่อน

      😂አንድ አይንሽን እዳትጨፍኝ ታዳ ይ

  • @zed8332
    @zed8332 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰጀመረ ወንድልጅ ሆድነዉ እመፈለገዉ😢😔😔ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስራቤት ለመሰቃዩ ወንድሞቼችን እና እህቶቻችን😢😢😢💔💔😭😭

  • @mahletniguse9696
    @mahletniguse9696 ปีที่แล้ว +14

    እያንዳንዱ የተናገርከው ቃል ውስጤ የነበረውን ጥያቄ ነው የመለሰልኝ ይሄ ለኔ የተሰራ ቪዲዮ ነው የሚመስለው እናም አብሮኝ ያለውን ሰው በትክክል እንድረዳው እና እድለኛ እንደሆንኩ እንዳውቅ እረድቶኛል
    በጣም አመሰግናለው በርታልን

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ኪራዬ እንዴት ነህ በዚህ ቪዲዮ እጅግ ተማርኩበት የእውነት የእኔ ሂወት ነው ለውሳኔ ስለአገዝከኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል

  • @drphone9773
    @drphone9773 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንደኔ ግራ የተጋባ ላክ አሳዩኝ ሁሌም እኔ እደውላለሁ እሱም እኔም አጥፍተን ይቅርታ እጠይቃለሁ እኔው ግን እኔ ስደት ነኝ በተዋወቅን በሶስት አመታችን ስደት መጣህይ አሁን አምስት አመት ሆነኝ ስደት በጥቅሉ ስምንት አመት ሆነን ግን በቃ ግራ ያጋባኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TamemaMohamed-m4e
    @TamemaMohamed-m4e 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስገናለን ተመችቶኛል ምክርህ ❤❤❤❤

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s ปีที่แล้ว +23

    ወንድም አለም ፍቅር ጋዙን ጠቅሎ ገዳም ከገባ ቆየ እኮ ብቻ ፈጣሪ ፍቅራቻን ይመልስልን ትምህርትህ ምንም እንከን የለዉም ክበርልን 🙏❤🙏❤🙏❤

    • @tsionzewdu7509
      @tsionzewdu7509 ปีที่แล้ว

      😀😀😀🤣😜

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 ปีที่แล้ว

      ያስብላል 😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว

      😂🤣🙏🥰🥰

    • @DennbiSeniy
      @DennbiSeniy ปีที่แล้ว +2

      እርጥቅሎአልገባም።ፈላጊና ተፈላጊእለመገጣጠምነው።ፅሎትአድድርርግውሀ አይንሽን ብለህ።

    • @ራህራህ
      @ራህራህ ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ለማንም ቦታ አልሰጥም ድጋሚ በሰዉ ጭንቀት አልዘፈቅም የሆነ ግዜ ለኔ ያለዉን እግዚአብሔር ዪሰጠኛል አገባዋለሁ ከዚያ በዃላ አዉቀዋለሁ እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ እናቴም እንደዛ ነዉ ያገባችዉ አላጠናችዉም አሁን 40 አመት ሁኖአቸዋል ሲታደሉ እንዲህ ነዉ ፀባያቸዉ ባዪጣጣምም መቻቻልን ያድላል እንግዲህ አፈቀርኩ ብሎ መጨማለቅ አልወድም ሳላገባዉ አላፈቅረዉም

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي ปีที่แล้ว +9

    የሚወደንን ይስጠን ምክርህ ደስ ይላል ወደ ተፈጠርክበት ሀይማኖት አሏህ ይመልስህ

    • @MamaMama-rh8xz
      @MamaMama-rh8xz ปีที่แล้ว +3

      ወዴት ወደ እስልምና ነው 😂😂😂 ክክክ

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي ปีที่แล้ว

      @@MamaMama-rh8xz አወ

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 ปีที่แล้ว +1

      ኣሚንንን ውዴ❤

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu 4 หลายเดือนก่อน

      Yetefetrbten haymanot eynorbet new lerasih aseb ewnetgnaw haymanot kirstna new wedj

    • @mbmaereg
      @mbmaereg หลายเดือนก่อน

      😂😂😅

  • @Igifugjc
    @Igifugjc 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ብቻ ይውደደኝ የሚወደኝን ይሰጠኛል❤🎉

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 ปีที่แล้ว +26

    ባሌ የሸወደኝ ከእናቱ ጋር ሲያስተዋውቀኝ በቃ ወዶኛል ብዬ ነበር ።ለካ እናቱን የማያከብር ያገኛቸውን ሴቶች ሁሉ እናቱ ቤት ነው እየያዘ የሚሄደው የራሱ ክፍል አለው እና ሴት እየቀያየረ ይዞ ይሄዴል። ከረፈደ ነው ብዙ ነገር ያወኩት ።እና በዚም እንዳትሸወዱ እናቱን ስላስተዋወቀሽ ,,,,

  • @TheQueen-ux7cd
    @TheQueen-ux7cd 7 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ መልስልኝ ሳንጋባ በፊት ልክ እንዴምትለው ስለኔ ለጓደኞቹ ያወራል ያሞግሰኛል ግን ስንጋባ ሁሉም ነገር ተቀየረ የሚድያ ሴቶች ጋ በጣም ያወራ best የሴት ጓደኞች አሉት ከነሱ ጋ ረጂም ሰአት ወሬ ነው ጭራሽ እነሱ ጋ ለመደወል ከእኔ ጋ ዘግቶ ይወጣል ይባስ ብሎ ከሚድያ ሴቶች ጋ ያለህን ግንኙነት ገደብ አድርግበት ስለው ግን እንቢ አለ በቃ አሁን ልጂ ወልጃለሁ ግን ልንለያይ ነው እኔ ሁሌ እየሰበረኝ መኖር ሰለቼኝ 😢😢😢😢😢

  • @ArsemaKidanemariam
    @ArsemaKidanemariam 5 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ወንድ ልጅ እያላቹ የምትሳደቡ እህቶቼ ግን ለምንን አንዳንዴ ስህተቱ ከእኛ ነው አትሉም .. አንቺ ምንያህል ጥሩ ነሽ እስቲ አስቢው እህቴ ሴቶችስ ምንያህል ብር ይወዳሉ ምን ያህልስ በየ ሚዲያው መጥፎ ነገር ለብሰው ሊሆን ይችላል ብቻ ብዙ እያደረጉ ወንዱን ጅል ያደረጉት አንቺ ነሽ ጠቢብ መሆን ያለብሽ መድሀንያለምን በየ ነገርሽ ሁሉ ያዥው ፀልዪ አርቀሽ አስቢ አይዞሽ በርቺ ግን እኛ ምንድነን ይቀድማል

  • @ነፂማር
    @ነፂማር 3 หลายเดือนก่อน

    ድክመትክን ይልከው ትክልልነክ ይቅር የማይባል ጥፍት እንካን ይቅርታ ያረጋል።❤❤❤