ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትክክል ነሽ እህቴ እኔ በጣም የማፈቅረው ወንድ ነበር እና ቆርጨ ተነሳሁት የኔ አደርጋለሁ ብየ እምገርምሽ ነገር ትዕብተኛ የምባልና ብቻውን ለመሆን የምፈልጊ ልጅ ነው እና በፍቅር በጥበብ ፣በትግስት ያዝኩት እና እና እምገርምሽ ብጠፍ ራሱ 1 ሳምንት ውይ 2 ሳምንት ሳይደውል ስቆይ ብቻውን እንድሆን ለቀቅ አረጋለሁ ከዛ ራሱ ጠፍሁብሽ ይቅርታ ጥናት ፣ፈተና ስለ ነበረኝ ነው ይላል እኔ ደግሞ ችግር የለውም ብቻ አንተ በርታል ጠንካራ ወንድ እንድትሆን ነው ምፈልገው እላለሁ እና ለራሴም ዓለማ እንዳለኝ እና እሱ ደግሞ ጠንካራ እና ዓለማ ያለህ ልብህን መዳመጥ እንዳለብህ በራስህን እንደምትመራ እና ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን እግዝአብሄር ያየኛል ማለት እንዳለብህ እያልኩ አበራታታው አለህ እንደ ማፈቅሩው አያውቅም አልነገርኩትም እና እሱ በፍቅር ወደቀ እኔ በጣም እምመኛት ሴት ነው ወደህወቴን ያመጣልኝ እግዝአብሄር ይለኛል እና አንቺ እኮ ከሴቶች ሁሉ ሉዩ ነሽ ለኔ እያለ የህወይቴን አጋር የልጆቼ እናት እንድትሆኝ እፈልጋለህ እያለ መጨረሻላያ እኔ እንዳ አንች አይነት ሴት አግኝቼ ግዜ መፊጀት አልፈልግም ተሎ እንጋባ በቤተ ክርስትያን እያለ እረፍቲ አሳጣኝ እና እህቶች ምንም ብሆን ክብራችን እንጠብቅ በራሳችን እንተማመን ብር ላክልኝ ብላቹ ፍቅረኛችሁ መጀመርያ ፈትኑት ልጅ በራሱ እንድታማመን ነው ማድረግ ያለባችሁ እንጅ ብር በመስጠት ትዳር አይመጣ ትዳር ከእግዝአብሄር ነው ፀለት ማዘውተር አለብን ጥበበኛ ሴት ሞሆን አለብን
ወላሂ ደስ ሲል በህይወትሽ ደስተኛ ያድርግሽ
ጎበዝ
አይለይሽ ውዴ
የእውነት ትለያለሽ እህቴ በርቺ ጎበዝ ነሽ እናመሰግንሻለን የኛ ማካሪ❤
ዋው አገላለፅሽ👌💝💝💝
እናመሰግናለእህትትክክልጠቃሚምክር🌹🌹🌹
እህት ፈጣሪ ይባርክሽ አክባሪዉን አፍቃሪዉን የማይዉድ የለም 100% እዉነት
ትክክል❤❤
ዊንታና ሽኮር ኣገላለፅሽ ደስ ይላል 👌👍
ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ሑሉም ወንድ አንድ አይደለም መከባበሩ ጥሩ ነው ግን የሑሉም ባሕሪ አንድ ሰላልሖነ አሰቸጋሪ ነው
yene wudd, yene andebete rutu! Amesegnalehu
አንዳንድ ወንድ ክብር ምንእንደሆነአይለየወ
እዉነት ነዉ የኔ ዉድ👌 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔቆጆ ፈገግታወችሽ🌷🌷🌷
ኑሪልን አከምሽኝ
Wnitanaye swedsh mkrsh 👌
የኔ ፍልቅልቅ
Thanks 🙏🏼🙏
እስኪ ምክር ያለው ከሆነልጅጋአወራነበር አድቀን ግን ስልክ ሰርቆ ተያዘ እና ተጣላሁት ስጣላው እውነቱን ልገርሽና ከዝህ ቡሀላ አላረገውም ልመንሽ ታረቂኝ አለኝ ምላድርግ እስት ንገሩኝ በጣምነበር እምወደው
ግን አደቅሻለው የኔ ትሁት ተባረኪ
አንደኛ❤
አክብሮ አክብሮ እኛ መከበር አንወዲም እንዴ ነሮ እና ፍቅር የጋራነው
ክክክ😅😅😅😅
😂😂😂😂@@ConfusedHikingTrail-du2kx
Omg , you are awesome. Mene ale ......miste betehognilegni....
ታምሪያለሽ🎉🎉🎉🎉
Hasabeshen degfalew gin ye bale erdata siteyk andand bale minm akem endelilesh yalesu menor endematechyi new mingersh engi ende respect aykoterewm
❤❤❤❤tnx sistu nuriln
ጎበዝነሺበርችውድ
❤❤❤❤❤ thank you 💕❤ sister ❤❤❤🎉
❤❤❤
እውነት ነው::
ስዎድሽ❤
የኔፍልቅልቅ
አንቺን ያግባ ምንኛ እድለኛ ነው? እውነት ለመናገር የኔ ብትሆን ብየ እመኛለሁ::እርግጠኛ ነኝ ያንቺን ቃል የሰሙ ሴቶች ትዳራቸው ቀና እንደሚሆን ጥርጥር የለውም::ነገር ግን አብዛኛው ሴቶች ክብር ማለት ምን እንደሆነ አያውቁም:: ባሌን በጣም አከብራለሁ ይላሉ ግን አይደለም:: ይህን ብታብራሪው ጥሩ ነው::ስራዎችሽ እወደዋለሁ!!!
ሰላም ጋይስ አይይ ዊንታዬ ዘድሮ ሰው እናቱንም እደውደደ ይቀጣላል ብለሽ ነው እፍፍፍ😢
Yene filiklik❤
እኔየ እስካሁን 20፡አመት ሙሉ በዉጤየ አለ እኔየም በዉስጡ አለሁ በጣም ነው እምንዋደደዉ እምንሰማማዉ
እኔ ዩኒቨርሰቲ ተማሪ ነኝ። በጣም የምወዳት ልጅ አለች ። ያየኃት ቀን ነበር በጣም የተደነቅኩትና Unapproachable ሆናብኝ ስሜቴን ለመግለፅ በጣም ነዉ እየተዘገርኩ ያለሁት። በእውነት የምታስደንቅ የሴት ልጅ ክብር፣ ፀጋና ንፅህናን የተሞላች ልጅ ናት ። ልወዳት እፈልጋለሁ .. እሷም እንድትወደኝና ምን ትመክረኛለሽ?
Teykat fkrhn Gletlat
ወንዶችም ይማራሉ ዋው 😂😂😂😂
Zim bleh timihiritih temarina cheris keza behuala yiderisal. Yante kalat yemitim athedim. Yemin teyiqat minamin new? Alqerem ende esu neger?😂
አንዱ ሳይልፍህ እደምታፈቅራት ንገራትሀ
ዝም ብለህ ተማር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
⭐️⭐️⭐️
ውይ ነብስ ነሽ
ከምክሽበላይ ፈገግታሽ ይስባል ተባረኪ
❤❤Thankyou
እህቴበውስጥፈልጌሽንምበርበውጥነይ
ባክሽ የዘመኑ ወንዶች መንፈስ አለባቸው 😳
😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ትክክክል
እንድሄድ የሚያድርግ ነገር የለሽም?
😂😂😂😂
ኧረ የኔ አያያዝ ነው አንዳንዴ የሌለ ነሽሽሽ
❤❤❤❤❤❤የኔቆንጆ
It is true if he only the right person give him this 3 things other wise he don’t deserve it
የኛን የሀበሻ ወንዶች መቸም ለግሌ አደርጋለው ብለሽ አታስቢ እህት መቸም አይሆን😂😂
😂😂ደምሩኝ እስኪ እህቶቼ ❤
አሉ ግን ትንስናቸው እንጅ
😅😅😅😅😅😅
ላ ሁሉምአደአደሉምኮ ፈጣሪን የሚፈሩአሉአደለ
Betikikl ❤❤❤tebarek
ምክርሽ ጥሩ ነው ግን ይኮራሉ
ዊንትዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቆይ የገደርን ወንድ አይወክልምልበል የምር ይህሁሉ ነገር ተግብሬዋለሁ ነገርግን ሁልጊዜም ቅናትነዉ የሚሠማዉናየሚታይበት አሁንላይ በኒካዉ ቁጭ አርጎኝ አረፈ ኡፍፍፍፍ💦💦💦💦💦💦💦
👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጦም ትክክል ነሺ ነገር ግን አንች ልክ እንደምትናገሪ ቦልሺን እነደዚህ አደርገሺ ነው ዩኣሺው ?እንደዚህ ከሆነ ቦልሺ በጠም እዲለኛ ነው
❤❤❤❤
አረብአገርነኝሰአትየለኝምየማወራበትግንአልተረዳኝምውዴ
@@TgestMlkmu-st4ug አብሽሪ ሰአትየሚኖርሽ መቼ ነዉ ታዳ ፈጣሪ እዉነተኛ ባልይስጠንጂ የኛእደሜችን አይጠብቀንም ጉልበታችን እደሜችን ፎረረ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Be tikikil❤❤❤
ቆይ ግን አንች ሞክረሽዋል መልሽልኝ
ዊንትዬ❤❤❤
ገጠር ማለቴኮነዉክክክ
❤❤❤❤🎉
አንደኛነኝ😂
ወዶችንማመንግን።።።።ነውበርች
Waw iwinti naw wude
ኣንችን ነበር ማግባት
ውዴ....❤❤.እኔ..ጓደኛ.አለኝ....ግን..ስልክ.ግዝልኝ.አለኝ....አሁን.የምትይው..ነገር.ጥሩነው......ምን.ትይኛለሽ.ውዴ..ከተዋወቅነ...5,ወራችን.ነው..አሲ..ምክር.ስጭኝ.ውዴ
እ በአካል ታቂዋለሽ ምንሽን ወዶነዉ የቀረበሽ አሁን የሆነ አላማ አለኚ እሱን አሳክቼ ከዛቡሀላ ትንሽአግዝሀሐሁ ምናምን በይዉ ስጀመር እዉነተኛአፍቃሪ ይህግዢልኚ አይልም ልግዛልህ በትይዉኳ ላነዉየሚልሽ የቀስራምቢሆን ሰርቼእገዛለሁነዉጂ የሚለዉ ግንይቅርታ ይህየኔአስተያዬትነዉ ብቻገምችዉ
@@PatmaPatima-rn1se .ሰው..ነው..ያገናኘነ..እንጂ..በአካል...አልተገናኘነም..ውዴ....እና.በስልክ.ነው.የምናወራው.እንጂ.በአካል.አንተዋወቅም...እህታለም..አመሰግናለሁ...❤❤❤❤
😂😂😂😂ዝም በይዉ
ሰርቶ ይግዛ ገና ካሁኑ እደዚህ ያለሽ እዳትሰሚዉ ብርሽን ያዥ ከፈለገሽ ካች ጋር ይቆያል ካልፈለገሽ እቢ ስትይዉ በዛው ይቀራል ስለዚህ ብር የለኝም በይው በቃ ስለ ገንዘብ ካወራ በደንብ አስቢበት አይደለም ያላገባሽዉ ወንድ ያገባሽው ቢሆን እካ መጠንቀቅ አለብሽ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው እህ
ገና ባምት ወር ሥልክ ካለሽ ቀጣይ ምን ሊጠይቅሽ እደሚችል አሥበሽዋል
❤❤👌👌👌🙏🙏🤴👸
1.12
አልገባሽም 😢 ግን ጅማሮሽ ጥሩ ነው
እረ ባክሽ ወንድ ልጅ ሲከበር ትሪት ሲደረግ አይወድለትም
አቆት ዊንታ ብቻ ያላት
❤
ወሬ፡የበዘበት፡ምክር፡ያስጠላል፡አንችን፡ለማደመጥ፡የአመት፡ፊቃድ፡መውጠት፡ግድ፡ይላል።
😂😂😂😂😂
ፈገግ ስታስቂ ይጠቅመኛል ካልሽ በሰመአ አድምጭ እቃሽን እያጠብሽ እደሱደሞ አይባልም ሀብቢቲ
😂😂😂😂😂😂😂
ጉረኛ ሲሆኑስ እናድንቃቸው
ያንቺ ምክር ሴቶችን ገደል ነው የሚከታቸው
Why?
ፋራነሽ😅😅😅😅
ክክክክ
😂😂😂😂 endet? Enem yemalisimamabachew negeroch alu. Merito mesmat new.
እደት??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ እህቴ እኔ በጣም የማፈቅረው ወንድ ነበር እና ቆርጨ ተነሳሁት የኔ አደርጋለሁ ብየ እምገርምሽ ነገር ትዕብተኛ የምባልና ብቻውን ለመሆን የምፈልጊ ልጅ ነው
እና በፍቅር በጥበብ ፣በትግስት ያዝኩት እና እና እምገርምሽ ብጠፍ ራሱ 1 ሳምንት ውይ 2 ሳምንት ሳይደውል ስቆይ ብቻውን እንድሆን ለቀቅ አረጋለሁ ከዛ ራሱ ጠፍሁብሽ ይቅርታ ጥናት ፣ፈተና ስለ ነበረኝ ነው ይላል
እኔ ደግሞ ችግር የለውም ብቻ አንተ በርታል ጠንካራ ወንድ እንድትሆን ነው ምፈልገው እላለሁ እና ለራሴም ዓለማ እንዳለኝ እና እሱ ደግሞ ጠንካራ እና ዓለማ ያለህ ልብህን መዳመጥ እንዳለብህ በራስህን እንደምትመራ እና ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን እግዝአብሄር ያየኛል ማለት እንዳለብህ
እያልኩ አበራታታው አለህ እንደ ማፈቅሩው አያውቅም አልነገርኩትም እና እሱ በፍቅር ወደቀ እኔ በጣም እምመኛት ሴት ነው ወደህወቴን ያመጣልኝ እግዝአብሄር ይለኛል እና አንቺ እኮ ከሴቶች ሁሉ ሉዩ ነሽ ለኔ እያለ
የህወይቴን አጋር የልጆቼ እናት እንድትሆኝ እፈልጋለህ እያለ መጨረሻላያ እኔ እንዳ አንች አይነት ሴት አግኝቼ ግዜ መፊጀት አልፈልግም
ተሎ እንጋባ በቤተ ክርስትያን እያለ እረፍቲ አሳጣኝ እና እህቶች ምንም ብሆን ክብራችን እንጠብቅ በራሳችን እንተማመን ብር ላክልኝ ብላቹ ፍቅረኛችሁ መጀመርያ ፈትኑት ልጅ በራሱ እንድታማመን ነው ማድረግ ያለባችሁ እንጅ ብር በመስጠት ትዳር አይመጣ ትዳር ከእግዝአብሄር ነው ፀለት ማዘውተር አለብን ጥበበኛ ሴት ሞሆን አለብን
ወላሂ ደስ ሲል በህይወትሽ ደስተኛ ያድርግሽ
ጎበዝ
አይለይሽ ውዴ
የእውነት ትለያለሽ እህቴ በርቺ ጎበዝ ነሽ እናመሰግንሻለን የኛ ማካሪ❤
ዋው አገላለፅሽ👌💝💝💝
እናመሰግናለእህትትክክልጠቃሚምክር🌹🌹🌹
እህት ፈጣሪ ይባርክሽ አክባሪዉን አፍቃሪዉን የማይዉድ የለም 100% እዉነት
ትክክል❤❤
ዊንታና ሽኮር ኣገላለፅሽ ደስ ይላል 👌👍
ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ሑሉም ወንድ አንድ አይደለም መከባበሩ ጥሩ ነው ግን የሑሉም ባሕሪ አንድ ሰላልሖነ አሰቸጋሪ ነው
yene wudd, yene andebete rutu! Amesegnalehu
አንዳንድ ወንድ ክብር ምንእንደሆነአይለየወ
እዉነት ነዉ የኔ ዉድ👌 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔቆጆ ፈገግታወችሽ🌷🌷🌷
ኑሪልን አከምሽኝ
Wnitanaye swedsh mkrsh 👌
የኔ ፍልቅልቅ
Thanks 🙏🏼🙏
እስኪ ምክር ያለው ከሆነልጅጋአወራነበር አድቀን ግን ስልክ ሰርቆ ተያዘ እና ተጣላሁት ስጣላው እውነቱን ልገርሽና ከዝህ ቡሀላ አላረገውም ልመንሽ ታረቂኝ አለኝ ምላድርግ እስት ንገሩኝ በጣምነበር እምወደው
ግን አደቅሻለው የኔ ትሁት ተባረኪ
አንደኛ❤
አክብሮ አክብሮ እኛ መከበር አንወዲም እንዴ ነሮ እና ፍቅር የጋራነው
ክክክ😅😅😅😅
😂😂😂😂@@ConfusedHikingTrail-du2kx
Omg , you are awesome. Mene ale ......miste betehognilegni....
ታምሪያለሽ🎉🎉🎉🎉
Hasabeshen degfalew gin ye bale erdata siteyk andand bale minm akem endelilesh yalesu menor endematechyi new mingersh engi ende respect aykoterewm
❤❤❤❤tnx sistu nuriln
ጎበዝነሺበርችውድ
❤❤❤❤❤ thank you 💕❤ sister ❤❤❤🎉
❤❤❤
እውነት ነው::
ስዎድሽ❤
የኔፍልቅልቅ
አንቺን ያግባ ምንኛ እድለኛ ነው?
እውነት ለመናገር የኔ ብትሆን ብየ እመኛለሁ::
እርግጠኛ ነኝ ያንቺን ቃል የሰሙ ሴቶች ትዳራቸው ቀና እንደሚሆን ጥርጥር የለውም::
ነገር ግን አብዛኛው ሴቶች ክብር ማለት ምን እንደሆነ አያውቁም:: ባሌን በጣም አከብራለሁ ይላሉ ግን አይደለም:: ይህን ብታብራሪው ጥሩ ነው::
ስራዎችሽ እወደዋለሁ!!!
ሰላም ጋይስ አይይ ዊንታዬ ዘድሮ ሰው እናቱንም እደውደደ ይቀጣላል ብለሽ ነው እፍፍፍ😢
Yene filiklik❤
እኔየ እስካሁን 20፡አመት ሙሉ በዉጤየ አለ እኔየም በዉስጡ አለሁ በጣም ነው እምንዋደደዉ እምንሰማማዉ
እኔ ዩኒቨርሰቲ ተማሪ ነኝ። በጣም የምወዳት ልጅ አለች ። ያየኃት ቀን ነበር በጣም የተደነቅኩትና Unapproachable ሆናብኝ ስሜቴን ለመግለፅ በጣም ነዉ እየተዘገርኩ ያለሁት። በእውነት የምታስደንቅ የሴት ልጅ ክብር፣ ፀጋና ንፅህናን የተሞላች ልጅ ናት ። ልወዳት እፈልጋለሁ .. እሷም እንድትወደኝና ምን ትመክረኛለሽ?
Teykat fkrhn Gletlat
ወንዶችም ይማራሉ ዋው 😂😂😂😂
Zim bleh timihiritih temarina cheris keza behuala yiderisal. Yante kalat yemitim athedim. Yemin teyiqat minamin new? Alqerem ende esu neger?😂
አንዱ ሳይልፍህ እደምታፈቅራት ንገራትሀ
ዝም ብለህ ተማር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
⭐️⭐️⭐️
ውይ ነብስ ነሽ
ከምክሽበላይ ፈገግታሽ ይስባል ተባረኪ
❤❤Thankyou
እህቴበውስጥፈልጌሽንምበርበውጥነይ
ባክሽ የዘመኑ ወንዶች መንፈስ አለባቸው 😳
😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ትክክክል
😂😂😂
እንድሄድ የሚያድርግ ነገር የለሽም?
😂😂😂😂
ኧረ የኔ አያያዝ ነው አንዳንዴ የሌለ ነሽሽሽ
❤❤❤❤❤❤የኔቆንጆ
It is true if he only the right person give him this 3 things other wise he don’t deserve it
የኛን የሀበሻ ወንዶች መቸም ለግሌ አደርጋለው ብለሽ አታስቢ እህት መቸም አይሆን😂😂
😂😂
😂😂ደምሩኝ እስኪ እህቶቼ ❤
አሉ ግን ትንስናቸው እንጅ
😅😅😅😅😅😅
ላ ሁሉምአደአደሉምኮ ፈጣሪን የሚፈሩአሉአደለ
Betikikl ❤❤❤tebarek
ምክርሽ ጥሩ ነው ግን ይኮራሉ
ዊንትዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቆይ የገደርን ወንድ አይወክልምልበል የምር ይህሁሉ ነገር ተግብሬዋለሁ ነገርግን ሁልጊዜም ቅናትነዉ የሚሠማዉናየሚታይበት አሁንላይ በኒካዉ ቁጭ አርጎኝ አረፈ ኡፍፍፍፍ💦💦💦💦💦💦💦
👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጦም ትክክል ነሺ ነገር ግን አንች ልክ እንደምትናገሪ ቦልሺን እነደዚህ አደርገሺ ነው ዩኣሺው ?እንደዚህ ከሆነ ቦልሺ በጠም እዲለኛ ነው
❤❤❤❤
አረብአገርነኝሰአትየለኝምየማወራበትግንአልተረዳኝምውዴ
@@TgestMlkmu-st4ug አብሽሪ ሰአትየሚኖርሽ መቼ ነዉ ታዳ ፈጣሪ እዉነተኛ ባልይስጠንጂ የኛእደሜችን አይጠብቀንም ጉልበታችን እደሜችን ፎረረ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Be tikikil❤❤❤
ቆይ ግን አንች ሞክረሽዋል መልሽልኝ
ዊንትዬ❤❤❤
ገጠር ማለቴኮነዉክክክ
❤❤❤❤🎉
አንደኛነኝ😂
ወዶችንማመንግን።።።።ነውበርች
Waw iwinti naw wude
ኣንችን ነበር ማግባት
ውዴ....❤❤.እኔ..ጓደኛ.አለኝ....ግን..ስልክ.ግዝልኝ.አለኝ....አሁን.የምትይው..ነገር.ጥሩነው......ምን.ትይኛለሽ.ውዴ..ከተዋወቅነ...5,ወራችን.ነው..አሲ..ምክር.ስጭኝ.ውዴ
እ በአካል ታቂዋለሽ ምንሽን ወዶነዉ የቀረበሽ አሁን የሆነ አላማ አለኚ እሱን አሳክቼ ከዛቡሀላ ትንሽአግዝሀሐሁ ምናምን በይዉ ስጀመር እዉነተኛአፍቃሪ ይህግዢልኚ አይልም ልግዛልህ በትይዉኳ ላነዉየሚልሽ የቀስራምቢሆን ሰርቼእገዛለሁነዉጂ የሚለዉ ግንይቅርታ ይህየኔአስተያዬትነዉ ብቻገምችዉ
@@PatmaPatima-rn1se .ሰው..ነው..ያገናኘነ..እንጂ..በአካል...አልተገናኘነም..ውዴ....እና.በስልክ.ነው.የምናወራው.እንጂ.በአካል.አንተዋወቅም...እህታለም..አመሰግናለሁ...❤❤❤❤
😂😂😂😂ዝም በይዉ
ሰርቶ ይግዛ ገና ካሁኑ እደዚህ ያለሽ እዳትሰሚዉ ብርሽን ያዥ ከፈለገሽ ካች ጋር ይቆያል ካልፈለገሽ እቢ ስትይዉ በዛው ይቀራል ስለዚህ ብር የለኝም በይው በቃ ስለ ገንዘብ ካወራ በደንብ አስቢበት አይደለም ያላገባሽዉ ወንድ ያገባሽው ቢሆን እካ መጠንቀቅ አለብሽ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው እህ
ገና ባምት ወር ሥልክ ካለሽ ቀጣይ ምን ሊጠይቅሽ እደሚችል አሥበሽዋል
❤❤👌👌👌🙏🙏🤴👸
1.12
አልገባሽም 😢 ግን ጅማሮሽ ጥሩ ነው
እረ ባክሽ ወንድ ልጅ ሲከበር ትሪት ሲደረግ አይወድለትም
አቆት ዊንታ ብቻ ያላት
❤
ወሬ፡የበዘበት፡ምክር፡ያስጠላል፡አንችን፡ለማደመጥ፡የአመት፡ፊቃድ፡መውጠት፡ግድ፡ይላል።
😂😂😂😂😂
ፈገግ ስታስቂ ይጠቅመኛል ካልሽ በሰመአ አድምጭ እቃሽን እያጠብሽ እደሱደሞ አይባልም ሀብቢቲ
😂😂😂😂😂😂😂
ጉረኛ ሲሆኑስ እናድንቃቸው
ያንቺ ምክር ሴቶችን ገደል ነው የሚከታቸው
Why?
ፋራነሽ😅😅😅😅
ክክክክ
😂😂😂😂 endet?
Enem yemalisimamabachew negeroch alu. Merito mesmat new.
እደት??
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤