I have seen two of your clips and there are many things that I liked about your work. Here are some of those that I appreciated: - solid and reasonable content - logical organization - good command of Amharic - clean language, sensitive to feelings - moderate dressing, grooming, makeup... - simplicity of background (flower, chair, color...), very neat and simple but very!! attractive. - serious message but with appropriate amount of humor - non-destructive music/soundtrack - good amount of smile - joyful delivery - natural speech and good tone for the message -... many other ... * when you find it appropriate, please mention some sources(is the idea completely yours or you borrowed/referred from some ...?) Thank you very much for the time and resources that you have put in to these works!
i like your presentation. it is astonishing .........sle club tseb yetenagershiw altemechegnim ene yemkelakellat yaltfatu stneka new enji sitnzelazel gn mnm bthon gd yelegnim
I have seen two of your clips and there are many things that I liked about your work. Here are some of those that I appreciated:
- solid and reasonable content
- logical organization
- good command of Amharic
- clean language, sensitive to feelings
- moderate dressing, grooming, makeup...
- simplicity of background (flower, chair, color...), very neat and simple but very!! attractive.
- serious message but with appropriate amount of humor
- non-destructive music/soundtrack
- good amount of smile
- joyful delivery
- natural speech and good tone for the message
-... many other ...
* when you find it appropriate, please mention some sources(is the idea completely yours or you borrowed/referred from some ...?)
Thank you very much for the time and resources that you have put in to these works!
በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
Subscribe areglen betsab aregen Thanks 😍
ለሙሉጌታ ነጋ፤ በአማርኛ ተናግራ እርስዎ በእንግሊዝኛ የሚደረድሩት ለምንድ ነው። ቅሽምና እኮ ነው፣ ያስተካክሉ።
Kkkkkk medant wosdehs
እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክት፡- ልቦለድ የሚያክል ኮሜንት ይጽፍልሻል
«ፍቅርን ሲያወሩት ሳይሆን ሲኖሩት ነው ደስ የሚለው እኔስ በጣም የሚወደኝ የሚያፈቅረኝ የሚሳሳልኝ ምርጥ ባል አላህ ወፍቆኛል አልሀምዱሊላህ ላላገባችሁ እህቶቼ ለእናንተም ይወፍቃችሁ
Alilah ycmrlach
Amin
አሚን የያዝነዉም አላህ ያስተካክልልን
@@LyanTube-d6d አሚን ያረብ
Allah yechmrlchue yena konjo
በጣም በጣም ምርጥ መልእክት ነው መስማት የሚፈልግው ነገር ነውበጣም ተምሬበታለው አመስግናለው እህቴ
ሴቶችየ ወንድን ልጅ ምን ያክል ብትወዱትም ጊዜ አትስጡት ፍቅራችሁንም አትግለፁለት ቆፍጠን በሉበት የዛሬ ወንዶች ወደድናቹ ከተባሉ እራሳቸውን እራስ ዳሺን ተራራ ነው እሚያሳክሉት
Tikikil mare
@@መሳፍንትነብዩ txs😍
በትክክል
ሀሀሀሀሁ እር አስልቅሽኝ
Kkkk
ስታምሪ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን ፍቅረኛዬ ያልሽውን ሁሉ አይቼበታለው ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን
ዋው
ከሬ
ዋው ኮሜት አደሮች ደስስትሉ እሚገርመው ሁሉም ፍቅር ፈላጊ እጅ አገኘሁ እሚሉ በጣም ትንሽ ናቸው ለሁሉም እውነተኛፍቅር ይስጠን ወዶች ጉዳቸው ቀለጠ
በጣም ጥሩ ምክር ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ኑሪልን ደግሞ ስወድሺ እኮ❤😍😍
በጣም ደስ ይላል የኔቆጆ ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል እኔ ፈጣሪ ይመሰገን ሁሉም ነገር አሟልቶ ሰቶኛል ለግዜው በስደት ነኝ ግን ሁሌም እናወራለን ጠዋት ቀን ማታ ብቻ ትልቅ ብርታቴ ነዉ ሁሌም ከጎኔ ነዉ በአካል ብንራራቅም ልባችን አንድ ነዉ ሁሉም ነገር በግልፅ ነዉ የምናወራው 13አመት ሆነን የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በቅርቡ ወደ እምዬ ሐገሬ እገባለሁ ማሮቼ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይሰጣችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
አግብቶ እየኖረይሆናል እውነት ከሆነ አላህ ይጨምርላችሁ
ትምርህትሽም ፈገግታሽም ደስ ይላል በርቺ
ፍቅር የፈጣሪ ሰጦታነው ሰለምክረሸ እናመሰግናለን
ወንድ ማለት ለእኔ የሁለት አለም ሰዉ ይመስለናል እስስቶች ናቸዉ ይቀያየራሉ ዛሬ መልካም ሆኖ ነገ ጠዋት ዳሞ ሴይጣን ይሆናል እነሱ ፍቅርም ጥላቻም አይገዛቸዉም በራሳቸዉ አለም የሚጋዙ ናቸዉ
ሳህ ወላ
100%100
በትክክል .....እኔ ግራ ገብቶኛል በሀሪው ልክ አንቺ እንዳልሽው ነው ...ዛሬ መልአክ ነገ ሰይጣን ውይ እኔስ መረረኝ
Batekekl
@@semimedia-s አይዞሽ እህቴ አትጨናነቂለት ወንዶች በሴት ጭንቀት በጣም ነዉ የሚደሰቱት ችላ ችላ በይዉ እዉነት የሚወድሽ ከሆነ ይመጣል አለበለዚያ ተመልሶ ካልመጣ ከመጀመሪያም እሱ ላንቺ አነበረም ማለት ነዉ እህቴ
የኔ ባኣል እንደዚ ነው የኔ መልካም ውዴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠህ የኔ መልካም ፍቅራችን እስከ መጨረሻው ያሳምርልን ውዴ
አሜን ወልዶ ለማቀፍ ያብቃቹ ፈጣሪ
የሠዉልጅ መጨረሰዉ ሢያምርነዉና መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ዉዴ
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቀጥይበት
አቀራረብሺ ደስ ይላን እናመሰግናለን የኔ ቆጆ ስታምሪ
ውዶቼ ብር ብቻ ነው የሚፈልገው አትበሉ እኔ በጣም የምወደው ልጅ ነበር በሥደት እያለው አገባ አሉኝ በቃ ያለሡ አለም ጨለማ ነች ብዬ አሥብ ነበር 5 አመት በሙሉ እያለቀሥኩኝ ነበር በቃ ተሥፍ ቆርጭ ነበር እና ሌላ ወንድ በአዬኜ አላይም ብዬ ነበር እዚህ ደሞ አላህ የልቤ አይቶ ከሡ የበለጠ ሠጠኝ አልሀምዱሊላህ አልፎም የልጅ እናት ሆኛለው እና ውዶቼ ተሥፋ አትቁረጡ ዱአ አድርጉ ያሁሉ አለፊ አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ይድረሠው ለአለማቱ ጌታ
ሳህ ህይወት ትቀጥላለች
ማሻአላ። ደስይላል ያለፈተና ደሥታአይመጣም
ማሻአላህ እህቴዋ አላህ ይጨምርልሽ
ማሸአላ፡እቅፋት፡ቢበዛም፡ለበጎነው❤❤
መጣም እናመሰግናለን መጣም አሪፍ ጠትምህርት ነው ያልሽው ሀሳብ የኔ ፍቅር ይሄን ሁል ነገር ይገልፀዋል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዊንታየ እንዴት እንደምታምሪ በዛላይ አቀራረብሽ እጥር ምጥን ያለ እና ግልፅ ነው በርቺ እንዳታቋርጭው
ካልሻቸው ሁሉ ባሉካየ የኔ ውድ ባል አላህ እድሜህን ያርዝመው ሲያመኝ። አብራህ ታመህ የኔውድ አሁን ባለንበት ስአት አንድላይ ሰላልሆን አላህበሰላም ያገናኝን ያረብ
እንዴው ስወድሽ 🎉🎉
አይ የወድልጂ ፀባይ ለማወቅ ከባድ ነዉ እነሱ እስከ አልጋ ብቻ ነዉ የነሱ ምላስ የሚሰራዉ 😂
😂😂😂😂😒
😏🙆🙄👈
kkkkkk
hahah aybalm reta
😂😂😂
የኔ ቆንጆ ሀሳብሽን በሙሉ ወድጄዋለሁ አንችንም ጭምር. ያልሽው ነገር በሙሉ ትክክል ነው በርችልኝ
በጣም ነው የማደቅሽ እህቴ. በጣምጥሩምክርነው.
ስታምር በማሪያም
😂😂
ትክክል ያልሺው ሁሉ በባሌ ላይ የማየውን ነው አናመሰግናለን
ደሥሥ ይላል ትምህረቱ አኔ ያሁኑ ጎደኛዬ አደዚህ ነው ብዙ ግዜ አያወራኝም ግን አኔ የማይወደኝ ይመሥለኛል እናደዳለሁ
እኔም በጣም ነው የምናደደው
እኔም
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን ወንድ ልጅን ማመን በጣም ይከብዳል ግን ሁሉም አይደሉም በጣም በጣም ለማመን የሚገብዱ ፍጡሮች ናቸው በጣም ነው የተጎዳሁበት
ክሱ ደርትሽ ለይ መስቀሉን ቢያስሩበት👌👌👌👌👌😍😍😍😘😘😘
ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው። ተመችቶኛል። ሌላ የምትጨምሪው ነገር ካለ ኢሜይል ጻፊልን listro_siterg_asamro@yahoo.com
ትክክል
እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ
አሳስናለሁ በዝህ አይነት ምንም የለም ለኒ ይሁን ብቻ
በጣም ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን
ቆጆት እናመሰግናለን ቀጥይበት.
የኔ ቆንጆ ምክርሽ እጅግ በጣም ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን በርችልን
የኔ ማር ደስ የሚል ትምርት ነው
በርቺ ኮመንት ምትሰጡ ገንዘብ ማን ስጡ
ኣላቹ እሳ ምን ታርጋቹ
በሩቅስ የሆንዉ እህ
😂😂😂😂ገዘብ
Way zadero. Sent. Asetarae naw yalaw
ለምን እደሚሰጡ ለኔም ጥያቄ ነዉ
ካልሰጠናቸው ኣይቀበሉን
መስጠት የለብንም ከፈለገ ይሂድ
ትክክል ነሽ ለመረጃው ከልብ እናመስግናለን
ትክክል በቃ እኔ መወሰን አለብኝ ምክርሽ ውስጥ አንድ ነገር ብቻ ነው ያገኘሁት
አረ የኔ አንዱም የለም ወቸዉ ጉድ😅😅😅😅
ትክክክክሊ የኔ ውድ በለቤቴ.ኢዳዚህ አብነት ፀበይ አለው
አረ ወንዶችዬ እስቲ ገባ በሉና አዳምጡት
እኛን አታቃጥሉን ገብታቹ ተማሩ
Gebtenal
Begabusi min yamatalu
ካዳመጡማ ማስመሰሉን ይማሩበታል ኖ
😂😂😂😂😂😂👍
ክክክ
እናመሰግናለን ኑሪበት ❤❤❤❤
አይይ እሥኪ አላህ ይሥጠን ሀይረኛውን ያረብ እኛንም ሀይረኛ ያርገን
በጣም ተመቸሺኝ እወድሻለው እና ለላቀረብሺው ሀሣብ እናመሠግናለን
በነገርሽ ላይ ወዶች የዚህን አይነት ነው በሀሪያቸዉ ለማለት ይከብዳል ሲጀመር የወድ በሀሪ አይታወቅም ግን ለጠቅላላ እዉቀት እንሰማችኋለን ወድ በሀሪ የለዉም
ማወቅ ስላቃተሽ ነው እንጂ በደምብ ነው የምንታወቀው
@@ናናቹቹ😅 በጭራሽ አትታወቁም እደድቢጥናችሁ
YOU ARE BEST TEACHER TEBAREK KONJOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOO
ባክሸ የዘመኑ ወንዶች ብር ብቻ ነው ፍቅራቸው ።
Lik nesh marr
እውነት
በጣም ለወዶች ፍቅር እስመቃብር የሚሉት ብርብቻነው
😅😅😅
@@zahramohammed1957 አወክክክክክክክ
አሪፊ ልብ የሚያደላድል ነገር ነዉ የተናገርሽዉ አመሰግናለሁ ግን የኔ ጎደኛ አብረን ነዉ የምንኖረዉ በስደት ሀገር ግን እሱ ከነበረዉ ተቀየረብኝ እወድሻለሁ የሚለዉ ነገር ቀነሰ ብዙ ነገር ተለየብኝ ምን ላድርግ በናትሽ እወደዋለሁ እርቄዉ እሄድና መወሰን አልቻልኩም መላ በይኝ አዳዴ ያልተለመደ ነገሮችን ሲያደርግ ለምን ብየ ስጠይቀዉ አትጨቅጭቂኝ ይለኛል ግን እኔና አንች በዚ ነገር እንዲህ ብለን ነዉ መቀጠል የምንችለዉ ብሎኝ እርፊ ይከፋኛል ሰዉ በርደት አገር ለአላማ ሲኖር ነዉ እንጅ እያለቀሱ እያነቡ አረ በፈጠረሽ ምክር እፈልጋለሁ
ክክክክ ከምንም በላይ 8 ለእኔ ፍቅር የአወኩበት ትምህርት ነው እስኪ የገጠመች እንደ እኔ ለይክ ግጩኝኝኝኝ 👍👍👍 😃😃😃
efffff enem ahun betam nafkognal
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔቆጆ ተባርኪ ምርጥ ምክርነው ብሩክሁኝ ባሌን እድከባከበውና እዳፈቅርው አደርግሽኝ አች የነገርሽን ሁሉ ባሌ ያደርጋቸዎል ግን በጣም ሳለት ነው አያወራም አስደስተሽኛል ተባርኪ
እዴት ነሽ በነገራቺን ላይ መልከኞቹኝ በጣም ወድጄዋለሁ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
የኔ ማር ግልፅ ነሽ ቆንጆ ውድድድድ
ዋው አድናቄሽ ነኝ በጣም ትምህርት አግቸበታለሁ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው ።
የወንድ ነገር ተከድኖ ይብሰል ባክሽ እኔ ካሁን ወዲያ ስለ እኔ ብቻ ነው የማስበው ለማንም አላስብ ጥቅሙንም ጉዳቱንም አየንው እኮ ገደል ላይ እንደ መጠልጠል ነው
በትክክት
ይመቺሽ ያልሽዉ100/
Anjatani arashiw
100/
ትክክል ማር
Good thanks from tigrayns USA.
አልሀምዱሊላህ ወላሂ የኔ በል 8 ነገር አለ ለከ በጠም የፈቅረኛል መለት ነው❤
😂
እኔ በመቆጠጫ ቢይዙኝ ሰለፍቅር ምንቢሆን አለፈልፍም ቢጠና አለቅሳለሁጂ ሲያናድድኝ🙆
ከሥምት አንድ ብቻ ነው ያገኘሑት እና ምላድርግ አሑን ለውሣኔ አሥቸጋሪ
በነገሬችንላይ ምክሯ ጥሩነው ወላኪን አዳድ ወድወች አያስታውቁም ያለምንም ምልክት በፍቅር የሜጎዱ ይኖረሉ ሀቂቃ አዳዶቹ ላይ ምልኩት ይሰራል አዳዶቸላይ ላይታይስለምችል እዳጠሉ ሀቢቢአችሁን እሂቶቸ የኔ መቸም አላህ ያሳምርልኝ እስካሁን እኔን ብቻነው የሚወደው ዱአ አርጉልኝ ሁለየም የኔ እዳሆንልኝ ላናተም እዳይለያችሁ የለላችሁም አላህ ይስጣችሁ ሳሊሀ የሁነውንንንን
ይሄ ኮሜት ትክክል ወላ የኔምሀሣብ ነው ይሄኮሜት
Hhhhhh ክ8 1 ነች ያገኝውት ያው ትቸዋለውጅ ይገርማል ተቀራኒ ነው ሱበሀን አላህ ወንድ ልጅ ሲፍቅሩት ይርቃል እነሱን ከማፍቀር በአላህ እጠበቃለው ከምር አኡዙቢላህ!
ክክክ እኔም እልነበረ ግን ፈጥሮ ታስገድድሻለች በግድ ታገቢያል ትወጃለሽ ብቻ የወደድነውንሰው አላህ እነሱም እንዲያፈቅሩን ያድርግልን
ኧረ እህቴ ልተኛ ነበር ያንች ትምህርት አፈዘዘኝ ነገ የመዳም ሥራ አለብኝ ሆይ እንደ ወንዲ አጭበርባሪ ዉሺፍር አልሀምዱሊላህ ብቻ ብቸኝነቴ በስዴት አለም አለሁ ❤❤
ልክ ነሺ እኔ ሥቅለበለብ ዝም ሲለኝ እማይወደኝ መሥሎኝ ላበረው ነበር እድህ ከሆነ ጸባያቸው እኔ ዝምተኛ ለመሆን እሞክራለሁ ከቻልኩ
ክክክክክክ ኧረ በሳቅቅቅቅ
በረችልን እህታችን ሥለ ምክረሺ እናመሠግናለን💘👈
አወራርሽ ደስ ሲል ደሞ ቆንጆ ነሽ
እኮ
እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የሆነ ነገር ሰለእኔ ምክንያት ስነገርው ያለቅሣል ያስናል ስለወደፊቱ ይወት ያወራል ምን በላሽ ምን ጠጣሽ ቁርስ ምሣ እራት ይጠይቀኛል እናደሞ አይኔን እያየ አያወራኝም ያፈራል እንዳታልፊኝ እህቴ መልሽልኝ🙏🙏🥰🥰
ምንም ይሁን ምን የማገባትን ሴት አከብራለው አፈቅራለው ዋናው መጀመርያ አመራረጡ ነው
እግዚያብሔር ያክብርህ
እንደ አንተ ይነቱን ያብዛልን
Selam biela qonjo
Eye tawagi esti ufa asalchi nagarochi sate leji lebua keba naw sebal alsamahim ega jilochi nane segoduni gin kasatani enebaletalani😭😭😭😭✋
ተመቸህኝ ማኛየ እዳተአይ ነትይብዛልን
እረ የዛሬ ወንዶች አፋአቸው ምላጭ ነው በአንደየ በፍቅር ጠብ የሚያደርጎ ስት ወዶች አሉ አብሱ በኢንተርኔት የሚገኙ ወዶች
ምላሳም ሆነዋል👅
የኔ ፍቅር በጣም እወድድሻለሁ! ኑሪልኝ!!
እኔ መቸም ስራየንና የማዳምን ሸበካ ነው አፍቅሬ መኖር የያዝኩት ይመስለኛል ወንዶች ን ብሬንም ልቤንም ወይቀመስ አ ላደርጋቸውም
😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ
👍👍👍👍👍👍
Wededed yanamare lanchi yalaw ayekaremi
Meron yanatua lejiአመሰግናለሁ ማሬ
it's is true. Thanks very much
ውይ እዳልሽው ከሆነ ባሌ ያፈቅርኛል ማለት ነው ታድየ እድለኛ ነኝ ሁሉንም ያደርግልኛል ሁሉንም እኔም ግን ነፍሴ እስከምትወጣ ነው የምወደው
ማሽአላ ደስ ሲል ለኔም ዱአአድርጊልኝ መልካም ባል እንዲድረኝ
እናመሰግናለን ቆኔጆ ❤❤❤❤❤👈 ምችት ይበልሽ ምርጥ አቀራረብ በርች
ቅመምተመችቶኛል
He is definitely in love with me yayeeeee 😍😘😘😘 all the 8s and plus lol
በጣምምርጥምክርነዉየሰጠሺንእህቴእናመሰግናለን
ሥዴት ነዉ ያለህት የማዳምን ሣህን እድሜዉን ያርዝመዉ ለሌላዉ እደርሣለሁ
ክክክክክክ እኔ ጽዳት ነኝ
በይ እንዳሰብሬው እና እድሜው እንዳያጥር
ጥሩ ምግቦች ሲሰራ ቆነጣጥረሽ ተመገቢ ውሀ በደንብ ጠጪ እንዳይበርድሽ ተጠንቀቂ ለባል ጸልይ
ረበትክክል. ብለሻል. እህታችን. የመዳምን. ሀማምና. እቃ. ደህናያርግልኝ. ክክክክ
ክክክክክክክክ ወይኔ በጣም ነው የሳኩት
ትክክል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በርቺ
የረቀት ፍቅርንስ እንዴት ማውቅ ይቻላል
ትዝታ ታደስ ታየ ካርድ ሞልቶ ሢደዉልልሸ ክክ
ክክክክክክክ ህልም አየሁ ብሎ ከደወለልሽ
@@onelove6894
ደውሎልኛል ክክክክክክ
ትክክል የኔም ጥያቄ ነው
የኔ እጣ ማሻ አላህ ነው አላህ መጨረሻየን ያሳምርልኝ ከትንሽነቴ ጀመሬ በትዳር ደስተኛ ነኝ እናማ መጨረሻሽ ይመር በሉኝ 🙏🙏
ፍቅር ፍቅር አትበሉኛ ሁሉም ነገር ውሽት ኖ
የኔ መልካም አባት ሠለምክ ይብዛ ላካ እዉነትም ያፋቅሬኛል ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጣብቅህ ሁለም ወድሃለሁ ስዳት ሃገር እያለሁ ጌታ ዉድ ስጦታ ሠጥቶኛል የኔ ስራ እግዝአብሔርን እያመሠጋንኩ መኖር ብቻ ነዉ ዉዶች እናንቴ የተመኛቹትን ጌታ ይስጣችሁ
ፍቅርን በወሬ ጠገብነው ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይቀባ በንጣት ይሞት ነበር የተባለው እውነት ነው አሁንም ንፁህ ፍቅርን ባንይዘውና ባናገኝው በተረትና በእንቆቅልሽ እንጠግበዋለን
ክክክ
ከከከከከከከከከ
ቀላል ጠገብነው
ሀሀሀሀ
😂😂😂😂😂😂
ተባረክ ዊንታ ,ቪድዩ ብትሰርልን የምለው ነገር በፍቅር አለም ሆነን ማለት ሰነገባ በፊት በፍቅር በትእግስት ጓደኝነታችንን ለመቀጠል እንዴት ፈጠርን መለመን እንደለብን የምያስተምረውን ቪድዮ ስርልን
እኔ አዝግ ወንድ አይመቸኝም እደሚዎደኝ በቃል ካልገለጸልኝ እደት አቃለሁ ሢጀመር የአሁኑ ዘመን ወዶች አፈ ቅቤ ሆደዳቸው ጩቤናቸው ኤጭ😏😉😉
ሳህ
ሳህ. 😂
👍👍👍
ሳህ
ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው
የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህታለም❤❤❤
እንዴ አሁን እማ ወዶች ግዜ ሰተው አውርተው ፍቅር ከሲያዙ ቡሀላ ላሺ የሚሉ ናቸው ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ አብሶ የሚድያ ወንዶች እዳታምኑ
እና የኔ ያወራልሣ ከኔ በላይ አፈቅርሻለሁ እወድሻለሁ አውነት
ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው
ኧረ ምርጥ ምርጥ ወንድ ሞልቷል ሴት ነው የጠፋ እንጅ
@@nouriyehno9296 ሀሀሀ እሺለማለት ይከብደኝል
@@ewnetusimegn9831 አላልክም
ኡፍ አልሀምዱሊላለል ከሁሉም ነፃ ነዉ ለኔ ልዩ ፍቅር ዳለዉ አወኩኝ ቴኪዉ ሲስቱ
ፍቅር ይበልጣል እምትባለው ውብ ሴት የት ጠፍታ ነው እውነት ናፍቃኛለች አዲስ ነኝ ገና ሳይሽ ታምራለሽ
ሰላም ፋጢማ እኔን በአዲስ ቻናሌ በቅርብ ታገኝኛለሽ ፡፡አመሰግናለው
@@fikeryibeltal ምን ተፍተሽብን
እኔ አላምነም ከላይህት በአይኔ እኔም ፍቀርኛዬ ልከ እደዚህ ነው ሰለዚህ ጥሩ ነው ማለት ነው አሰለቀሸውም አወቃለሁ እና እኔ አሁን ሰደት ነኝ ለትምርትሸ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
እኔውስ ድጋይ እራስ ካልሽው ውስጥ አዱ የለበትም ይሄ ማለት። ከኔ ፍቅር የለበትም ማለት ነው ሳሳዝን። ለነገሩ የሁሉ ወድ ፀባይ አድ ላይሆን ይችላል እስቲ እህቶቸ መላ በሉኝ ምን ትሉኛላችሁ
ክክክክክ
ክክክክ ሚሰኪ በርግጥ ደብቅ ይሆናል
ካልገፍሸ ቀጥይ ዝብለሸ አታሰቢለት
ደስ የሚል ምክርነው ❤❤❤❤❤
ያልሺውን ሁሉ ስማሁት ግን ምንም አላየሁበትም ግን ተራርቀን ስለሆንን ይሆን?እኔንጃ ግራ ያጋባኛል
የኔ። ብጤ። አይዞሽ
ክክክክክ አብሽሪ
ብቻእንወከልበአላህአብሺሩእኛብቻአላህንአም.ነንበንጡህልባችንእንቅረባቸ እኛእየወደድናቸውእነሱበልባቸሉላእሚያስቡከሆነአላህየውስጥአዋቂአለንጥሎአይጥለንም
ወዴች በሺታ ናቸው ፍቅር አይገባቸውም ድጋይናቸው
ደስ ስላልሽኝ ብቻ ላይክ ገጨሁ
ወይኔ ለካ እንደዘ ሆኖ ነው እኔ ልክ እንደልሽው አይደውልም ቡዙም አያወራም ብደውልም ትንሽ ደቂቃዎቹን ነው እኔ ግን አይወደኝም ብዬ ነው መሰበው የነበራው እንጊዲያውስ እድሉን ልስጠው
በትክክ
ክክየኔምነዉለሽበልለዉነበር እኔምልስጠዉደ 1ቻንስ
እናመሰግናለን
Ahun isu tewu ina inen fkr endet now mizew 😁😁😀 hoho gan ekko wandoch birr bicha now miyafkrut 😁😀😎😂No@boyfriend@No problem #stay single&be happy😁😀👌
ትክክል የኔ ቆንጆ ❤️
እኔ ወንድልጅን የማምነው ሲሞት ብቻ ነው
Wededede anjatani arashiw
ዋው ሃና ገራሚ አስተያየት ተመቸሽኝ ። እንደዚ አይነት ሌሎችም ተመሳሳይ አባባሎች ካሉሽ እባክሽ ጻፊልኝ። በኢሜይል listro_siterg_asamro@yahoo.com
Eniiimmm
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀያላለህ እርቀሰ
Ename 🥺
ውዴ እኔ ያለሁት ውጭ ነው ፍቅረኛየ ያለው ኢትዮጵያ ነኝ በጣም ነው የምንዋደድው የርቀት ፍቅር ይከብዳል ግን አጠገቤ ያለ እስከሚመስል ድረን ይሰማኛል
አረ ተይኝማ የኔው የልጂነት ጮኛየ እኔ እወደዋሉ እስም ይወደኛል ግን ቢሞት አይውል. ምናምን ተገልበጥ ብየው አገባሁ. ይሄ ዲንዝዝ ከከከከከ
ምን
ባናቱ ይተከል ወንድን በፍቅር ጠብለማድረግ በነገሮች ሁሉ መብለጥ ለምሳሌ በውበት መብለጥ አለብሽ ያለበለዚያ ግን መሰላል ያረግሻል
ትልክክል sis!
ልክ ነሽ የእውነት
ትክክል🌹😍😘
yes
መልክ ከሌለኝስ
i like your presentation. it is astonishing .........sle club tseb yetenagershiw altemechegnim ene yemkelakellat yaltfatu stneka new enji sitnzelazel gn mnm bthon gd yelegnim
ፍቅር ቀርቶ ብር ሁኖ ኡኡኡ እነሱስ
በትክክል ነው የግለፀሸው
ፍቅረኛየስ እንደረሣኝ በምን ልወቅ ሞቅ ሢለው ሠላም ይለኛል ሢቀዘቅዘው በወሩ ሀይ ይላል
😅😅አይዞሽ
@@madina4756 መረሀባ መዱየ
ተወትአድርጌው ወዳች ይመጣል
ክክክክ
🤣