እውነተኛው ፆም በወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት 1/True Fasting by Brother Dawit Fassil Sermon 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 59

  • @yeshiyeshi2947
    @yeshiyeshi2947 3 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ኦርቶደከሰ ነኘ እደዚህ አጥንት ሰርሰሮ የሚገባ ትምህርት እውነት የሆነ ሰምቸ አላውቅም ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ ብዙ ሰው ባንተ ይብራለት አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Elsa-i5n
      @Elsa-i5n ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @AsratOtoro
    @AsratOtoro 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጅማን በእውነተኛ ወንጌል ያያት እግ/ር ይህን የወንጌል እውነት ትምህርት መላው አለም ላይ ያዳርስ፡፡

  • @YedlYedl
    @YedlYedl 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተርየ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ፡፡

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Hallelujah Jesus ❤❤❤❤

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ የምትሰተውን ሁልግዜ አግጅ❤❤

  • @workaferahubekele9141
    @workaferahubekele9141 2 ปีที่แล้ว +13

    በእውነቱ እንዳተ መፅሐፍ ቅዱስ አስረድቶ ያስተማረ ሰው አይቸ አላውቅም
    ሁሉም ሰው ስጠየቅ የእግዝሐብሔር ቃል ነው ግን እርስ በርስ ይጋጫል ዝብለህ ተቀበለው አለዛ ትቀፀፋለህ ይላሉ ግን መፅሐፍ ቅዱስ እንደ ማይጋጭ ግልፅ አድርገህ እያስማርክ ነህና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alirahbarinejad7133
    @alirahbarinejad7133 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ስው ሁሌም ለኔ ትምህርቶች ግልጽ ናችሁ
    ጾም ወደ እግዚአብሔር ያቀርበኛል ❤

  • @workaferahubekele9141
    @workaferahubekele9141 2 ปีที่แล้ว +22

    ምደረ ሀሰተኛ ምባላውን ብር አስቁመን ለእውነት ወንገል ስርጭት ይህ ሰው አገልግሎቱ በአለም እንድዳረስ የበኩላችንን እንወጣ ቅዱሳን
    like, share and subscribe it
    More grace for all of us!!!

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 3 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ እውነተኛ ነገር እኮ ነው ጌታ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ፀጋውንም ይጨምርልህ ወንድማችን በጣም ውድ እውነት እየመራከን ነው

  • @bubumom8187
    @bubumom8187 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ስለሰጠኸን ወንድም ተባረክ ከልብ የሆነ ባርኮት ባረኩህ

  • @batusori7261
    @batusori7261 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድም ዳዊት በጣም የምወደው ትምህርት ነው ። ወደ እውነት መንገድ እየወሰድከኝ ሰለሆነ ደስ እየለኝ እከታተለሁ። ጌታ ፀጋው ያብዛል። ተባረክ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว

      Thanks for reaching us!

    • @maranatha391
      @maranatha391 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ራሴ የሱን ት/ት መከታተል ከጀመርኩ ነው መንፈሳዊ ነገሬ የተቀየረው

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol me too!! I loved his teachings! Praise God for His grace to all of us

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው እግዚአብሔር ይባርክ ፓስታር በጣም ድንቅ ትምህርት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @teshomegobena7643
    @teshomegobena7643 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing teaching! I thank God for He gave us this lovely brother, Dave.

  • @bezaitetadele381
    @bezaitetadele381 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነትን በግልፅነት ስለምታስተምር ብዙ ተጠቀምኩብህ አመሰግንሀለሁ

  • @SelamGEBRE-hj6dv
    @SelamGEBRE-hj6dv 5 หลายเดือนก่อน

    Glory to God 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 ปีที่แล้ว +2

    ፆም በርግጥ እራሳችንን አቦሳቅለን ለታይታ የምንተገብረው ታግባር አይደለም እንደዚህ አይነቱ ፁም በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የለውም የፆም አላማዎች ብዙ ናቸው የምልጃ ፁም አሉ ሀይልን የመቀበል የምንፆመው ፆም አለ ሰለ ሀገር ስለ ህዝብ ሰለ የሚፆም ፆም አለ ጌታ እየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ይሄኛው አጋንንት በፆም እና በፀሎት ነው የሚወጣው ያላቸው የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ውስጣቸው ስለሌለ ሀይልን መቀበል ስላለባቸውም ነው ሌላው ደሞ ሲቆጣቸውም እናያለን እዛ ክፍል ላይ በውሳጣቸው እምነት እንዳልነበር

  • @berehnedaliga1001
    @berehnedaliga1001 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክ

  • @FekirRoza
    @FekirRoza 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you my brother in Jesus!!!

  • @selamawitengeda8862
    @selamawitengeda8862 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @fevengirma4949
    @fevengirma4949 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @alfaahana
    @alfaahana ปีที่แล้ว

    በብዙ ፀጋ ታባረክ

  • @البع-س1م
    @البع-س1م 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ. ወንድሜ.

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 3 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛልክ

  • @odacomputerrelatveservice3028
    @odacomputerrelatveservice3028 3 ปีที่แล้ว +4

    ስዎድህ

  • @yitogizaw2458
    @yitogizaw2458 10 หลายเดือนก่อน

    God gives u long life

  • @sarasara-xe1sp
    @sarasara-xe1sp 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek tsegaw yibezaleh

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 2 ปีที่แล้ว +1

    Dave you are really teaching the true God words.

  • @Messi10GoatDaniel
    @Messi10GoatDaniel ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ተባከክ

  • @astergebreab6550
    @astergebreab6550 3 ปีที่แล้ว +2

    Brother Dawit, thank you for such graceful & enlighting lessons of GOD. We are all blessed by your lessons. Keep up the good job!

  • @TigistGudeta-xr9ig
    @TigistGudeta-xr9ig 6 หลายเดือนก่อน

    Tabarak endet nafsn yemyatagb timrt naw ayiwasadbik

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank You, Brother Dawit, for this blessed lesson, I am really blessed by this lesson, Prise be to Lord Jesus.

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 ปีที่แล้ว

    God thanks for your Word

  • @lealemsime3358
    @lealemsime3358 2 ปีที่แล้ว

    God blessed You dave

  • @nataman5055
    @nataman5055 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebarkehal tewedehal bugeta dese ybelhe

  • @yisahakabreham4450
    @yisahakabreham4450 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. really thank you brother Dawit.

  • @eyerusalemtadesse5036
    @eyerusalemtadesse5036 9 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkih

  • @myflavor228
    @myflavor228 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you Pastor and Praise God for the grace up on you!

  • @lalahi4412
    @lalahi4412 3 ปีที่แล้ว +2

    Bless you

  • @gamachumalka
    @gamachumalka 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I love the way you preaching Bible keep up.

  • @firewmathewos4276
    @firewmathewos4276 2 ปีที่แล้ว

    Davi geta yibrakih gin be video bihon des yilal

  • @WudituTube
    @WudituTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ግን ስጾም ከስልኬ አልወርድም እግዚአብሔር ይርዳኝ አሁን ግን እስተካከለለሁ

  • @sarakabada3995
    @sarakabada3995 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛማንክ ይላምልም 😘😘

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ነው መረዳትህ ካንተም የተማርኩት ነገር አለ ግን ሰዉ በስጋው እንዳይፆም የሚያደርግ ይመስላል ትምህርቱ ማለቴ የፆሙን አላማ ከገለፅከው አይቀር በስጋ ሰው መፆም እንዳለበት መግለፅ አለብህ ምክንያቱም አንዳንድ የተሳሳተ መረዳት ያላቸው ሰዎች አሉ ለምሳሌ አንተ ያስተማርከውን ትምህርት ዳዊት ሲያስተምር ሰለ ፆም ከስጋ ስራ ከሀጥያት ከክፉ ሀሳብ ነው ፁሙ ያለው ብለው በስጋ መፆምን ሊተዉት ይችላሉ እና በደንብ እረገጥ አርገህ ብታስተምረው ጥሩ ነው በስጋ መፆሙም አስፈላጌ ነው ግን በፌት የምናደርገውን የስጋ ስራ ማቆም አለብን

  • @ametaygebremichael4551
    @ametaygebremichael4551 3 ปีที่แล้ว +1

    Demx trat yelwm p/s

  • @abrishlomboso9559
    @abrishlomboso9559 ปีที่แล้ว

    𝚆𝚘𝚗𝚒𝚍𝚒𝚖𝚎 𝚍𝚊𝚠𝚞𝚢𝚎

  • @טיגיסטבלאי-ח6צ
    @טיגיסטבלאי-ח6צ ปีที่แล้ว

    ትምህርትህን እወደዋለሁ ግን እኮ ዳንኤል በፃመበት ግዜ ስጋም እንዳልበላ ጠጅም እንዳልጠጣ ይናገራል መፅለዩ የእግዚአብሔርን ፊት መፈለጉ እንዳለ ሆኖ ከምግብ መለየት ይኖርብናል እንዳንተ አባባል ግን ብዙም ትኩረት በምግብ ላይ አልሰጠኸውም ትንሽ ቅር ብሎኛል በስጋ እንዳይፃሙ መንገድ ያገኘን ይመስላል

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 3 ปีที่แล้ว

    ስጋን ካለልክ እንዳጠግብ መከልከል ለምንም አይጠቅምም ።

  • @abrishlomboso9559
    @abrishlomboso9559 ปีที่แล้ว

    ❤𝚃𝚊𝚋𝚊𝚛𝚊𝚔𝚒𝚕𝚒𝚐𝚗𝚎

  • @mercyseyum4443
    @mercyseyum4443 3 ปีที่แล้ว +2

    ድምጵክ ጥራት የለውም

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ የምትሰተውን ሁልግዜ አግጅ❤❤

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ