እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @worldsfunnycollection5034
    @worldsfunnycollection5034 3 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት።ባለማወቅ ለጥቂት ጊዜ የተቃወምኩህ ጊዜ ይቆጨኛል ጅማ እያለሁ ራሴ ስለተጎዳሁበት። የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ። VOC ጸጋ ይብዛልህ eyoba ;;

  • @eskedershawleshawel6119
    @eskedershawleshawel6119 11 หลายเดือนก่อน +2

    በዚ ዘመን እ/ር አስነስቶሀል የትውልዱን ዐይን እየከፈትክ ነው ጥበቃ ይብዛልህ ሳሳውልህ ተጠቅሜአለው

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ብያለሁ ዛሬ ስለሰንበት መልሰ ያጣሁትን የብዙ ዓመታት ጥያቄዬ ተመልሶልኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።ዘመንህ ይባረክልኝ የአባቴ ልጅ 🙏🎄🙏

  • @brukworkineh4835
    @brukworkineh4835 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም ዳዊት አገልግሎትህን በጣም ነው የምወደው ስለ ሰንበት እውነት ግን ገና መንፈስ ቅዱስ አልገለጠልህም ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ስድስት ቀን፥ ሁሉ ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ሰንበት ነው። ሰንበትና ሰንበታት ይለያያል ሰንበት የምንለው በፍጥረቱ የሰጠን ሲሆን ለዘላለም የሚሆን ሲሆን ትዳርና ሰንበት በኤደን ገነት የተሰጡን በረከት ናቸው፡፡
    ሰንበታት የምንለው ወር መባቻ የቂጣ ባዕል ወዘተ የሚከበር ባዕል ሲሆን እነዚህ ሁላ ሊመጣው ላለው ሁሉ ጥላ ናቸው በክርስቶስ ተከፍለዋል ፡፡
    ሰንበት ግን በአስርቱ ትዕዛዝ ውስጥ 4 ህግ ነው በአስርቱ ትዕዛዝ ደግሞ ሊሻር የማይችል ህግ ነው ሰንትን ከሻርን ሌሎችን ማመንዘር መሽረቅን …….መሻር አለበት ማለት ነው፡
    እንደገና ስለ ሰንበት እንድታነብ በጌታ ፍቅር እጠይቅሀለው ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ ፡፡

    • @fetsumberehan986
      @fetsumberehan986 3 หลายเดือนก่อน

      ሰውየው እንዴት ነው የምትሠማው።የመጽሐፍ ቅዱስ መገለጥ አዳጊ ነው ።የኋላው የፊቱን እንደሚያስረዳ ልብ አድርግ።

    • @fetsumberehan986
      @fetsumberehan986 3 หลายเดือนก่อน

      14:52 ለበለዚያ ከናዝሬት ድሬዳዋ ለመሔድ ያዲስአበባ መኪና እንደገባሕ ይቆጠራል

    • @-greathope-official
      @-greathope-official 2 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሰንበት ለአይሁድ ነው የተሰጠው የሚል ጥቅስ ትሰጠኛለህ? ሰንበትኮ ገና በፍጥረት ነው የተቋቋመው። ደግሞም ሰንበት ለሰው እንጂ ለአይሁድ አልተፈጠረም።

  • @hailuersino3843
    @hailuersino3843 2 ปีที่แล้ว +7

    በአጋጣሚ ነው ይህን ያገኘሁት እና የሰማሁት፥
    እሺ የኔ ጥያቄ :
    -በአዲስ ኪዳን ሉቃ 4:16 ሰንበት ከተሻረ ኢየሱስ በየቅዳሜው ምኩራብ ገብቶ ከአይሁድ ጋር ከሚያመልክ ሽሬዋለው ብሎ ቢነግራቸው አይቀልም እንዴ? መጽሀፉ እንደልማዱ as his custom ይላላ!!
    እነዻውሎስም ልምዱን ተከተሉት እኮ !! (የሐዋ.ሥራ 16:13 , 13:42-44)
    -ማቴ 24:20 በታሪክ ኢየሩሳሌም በ 70ዓም ላይ (ከትንሳኤ በኋላ ) ነው የፈረሰችው፣ ታድያ በሰንበት ሽሽታችሁ እንዳይሆን ፀልዩ ማለቱ ሰንበት 7ኛው ቀን ቅድስናው እኔ ወደሰማይ ከሄድኩ በኋላ እንኳን በአዲስ ኪዳንም ይቀጥላል ማለቱ ይመስላል ወንድሜ።
    ተሽሯል??? ምኑ? ጭራሽ እኮ ገና ሰማይም ወደፊት ስንሄድ(በፀጋው) በየሰንበቱ እየመጣትችሁ ትሰግዱልኛላችሁ እያለ ነው እኮ መጽሀፉ እስቲ ኢሳያስ 66:22-23 አንብበው
    22 እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር፦
    23 እንዲህ ይሆናል በየመባቻውና በየሰንበቱ ሥጋ ለባሽ ሁሉ በፊቴ ይሰግድ ዘንድ ዘወትር ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፦
    23 And it shall come to pass, that from one new moon to another, and from one sabbath to another, shall all flesh come to worship before me, saith the Lord.
    የተሻረው ፣ ጥላ የነበረው በእውነተኛ አካል የተተካው ሰንበት , 7ኛው ቀን ሰንበት አይመስለኝም , አይሁዶች ሌላ ሰንበታት ሳይኖራቸው አይቀርም(ህዝቄል 45:17)
    እባክህ ሌላ ትርጉም ካለው ብታብራራልን ካልሆነ መጽሀፉ ሚለውን ቀጥታ መከተል አይሻልም ትላለህ??

    • @pastorgetuayele4094
      @pastorgetuayele4094 ปีที่แล้ว +2

      በክርስቶስ ሁሌም ሰንበት(እረፍት) አግኝተናል

    • @hailuersino3843
      @hailuersino3843 ปีที่แล้ว

      @@pastorgetuayele4094 Did Jesus said he abolished the sabbath and you don't need to keep the 7th day sabbath as holy? Please, if you can , explain from Gods Word not your opinion. I just quoted the bible verse and you replied what the multitude say. Matthew 5:17 Do not think that I have come to abolish the Law or the Prophets; I have not come to abolish them but to fulfill them.

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq ปีที่แล้ว

    አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ !! የሰንበት ጉዳይ ምንም አልቆረጥልሽ ብሎኝ ነበር ግን ግን sunday /የፀሐይ ቀን እየተባለ ሲመለክ በነበረዉ / ቀን ከማምለክ ቅዳሜ ቢሆን አይሻልም ነበር የሚለዉ ትንሽ አልዋጥ አለኝ .....

    • @sophanittube9517
      @sophanittube9517 8 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ ትክክል ነሽ ይሄ
      10ቱን ትእዛዛት ለመሻር ጠላት ያዘጋጀው መልእክት ነው እኔም አስተማሪውን እወደዋለሁ ግን የእ/ር ትእዛዛት በሰማይም አለ,ይሄ የካቶሊክ ዶክትሪን ነው Sunday የፀሀይ አምልኮ ቀን ነው

  • @yalewkassaofficial
    @yalewkassaofficial 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰንበትን ለምን እን ጠብቃለን?
    መልስ: - ጠብቁ ተብለን ስለታዘዘን። ሰንበት አራተኛዉ ትእዛዝ እና የተቀደሰ የጌታ ቀን ስለሆነ (ዘፀ: 20:8-11 ኢሳ 58:13) (ዘፀ 31:12-17) ። ሕጉ ከመስጠቱም በፍት እግ/ር ስለ ሰንበት ስል ተአምራትን ሠርቷል (ዘፀ. 16:19-30፣ዘፀ 31:12-17፣ዘሌ.19:3፣ዘዳ. 5:12፣ኢስ.56:4

  • @temesgenelias406
    @temesgenelias406 2 ปีที่แล้ว

    አይሁድ ምልክትን ግሪኮች ጥበብን ይሻሉ እኛ ግን የሞተልንን በደሙ የተቤዠንን አዳኝነቱን ንጉስነቱን ለፍጥረት ሁሉ እንሰብካለን(ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ)

  • @SabaZewdu-M-5ND
    @SabaZewdu-M-5ND 7 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 14~15
    ብትወዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ
    ዮሐንስ 14~21
    የሚወደኝ ትእዛዜን ተቀብሎ የሚጠብቅ ነው የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
    @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰምበት ላይ ጊዝያዊ ሥጋን ማሳረፍ ይቻል ይሆናል,!..
    ግን እውነተኛ የሥጋ እና የመንፈስ አረፍት ክርስቶስ ነው,።
    እየሱስ.. "እኔ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ እምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደምትሰጣችሁ አደለም,።"
    ישוע המשיח מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯❣️

    • @hailuersino3843
      @hailuersino3843 ปีที่แล้ว

      John 14:15 Jesus says: “If you love Me, keep My commandments …
      So sabbath is the 4th commandment out of the ten. if you profess that you love GOD, keep his commandment . This is GOd's word not mine. If you saved and rest in Jesus , the savior is saying " keep my commandments... that is that.

  • @yalewkassaofficial
    @yalewkassaofficial 6 หลายเดือนก่อน

    , ሕግ ለአድስ ኪዳን ዘመንም ይሆናልን?
    መልስ: - ሕግ ዘላለማዊ ነዉ (መዝ 111:7-8) ። ጌታ የሱስም ሰማይና ምድር እስክያልፍ ድረስ ከህግ ነጥብ እንኮ አትወጣም ብሎአል (ማቴ. 5:17-18) ። በብሉይ ኪዳን አመንዚር አልተባለም። ነገር ግን በአድስ ኪዳን ዉስጥ ሕጉ ጠበቀ እንጅ አልላላም። (ማቴ. 5:27-28፣ማቴ, 5:33፣45) ።

  • @MoslmwnYaslma-vb5wg
    @MoslmwnYaslma-vb5wg ปีที่แล้ว

    በጠም አዝነለሁ በዝህ መጽሐፍ ውስጥ የሌለውን ትምህረት ለምያስተምሩት
    አስፈለግ በይሆን መት28:1 መር 16 1
    ሉቃ 23 54 የመዘገጀት ቀንም ነበረ ሰንበትም ሊጀምር ነበር።
    እብ 4:2 ለእነዚያ ደግሞ እንደ ተነገረ ለእኛ የምስራች ተሰብኮልናልና ደሩ ግን የሰሙት ቃልከሰምዎቹ ጋር በእምነት ስለልተዋሐደ አልጠቀማቸውም። መጽሐፏ የምለውን ስመ የተዘዙት በሰንበት እረፍት ገብቶአሉ ያልተዘዙት አልገቡም

  • @LovelyBarbecue-qv1fo
    @LovelyBarbecue-qv1fo 2 หลายเดือนก่อน

    Asirtu tizas Hulu qartoal malet new aretanyaw tizas endet tafaqe kehulum belay egzabiherin fira nafsatin kaigzabiher mengad yemitatefachw

  • @Agegnehutube
    @Agegnehutube ปีที่แล้ว

    ወደ ሮሜ ሰዎች 2
    12
    ያለ ሕግ ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ ያለ ሕግ ደግሞ ይጠፋሉና፤ ሕግም ሳላቸው ኃጢአት ያደረጉ ሁሉ በሕግ ይፈረድባቸዋል፤
    13
    በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።

  • @yalewkassaofficial
    @yalewkassaofficial 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ቀን እግ/ር የፈጠረዉ አይደለም?
    መልስ: - እግ/ር ፈጥሮቼዋል ብለን ለፀሐይና ለጨረቃ አንሰግድም። ስድስቱ ቀናት መልካም ሆነዉ ለሥራ ተፈጥረዋል እንጅ ተባርከዉና ተቀድሰዉ ''(ለሰንበትነት)" ለአምልኮ አልተለዩም (ዘፍ. 2:1-3 ፣ዘፀ.20:8-11፣ ኢሳ. 58:13፣ዘፀ.31:13-17 እና ሕዝ.46:1)። ጌታ የቀደሰዉ ቀን ሰንበት ብቻ!

    • @kurekale7063
      @kurekale7063 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድማችን እንደ ባለአእምሮ አስብ ህግ በሙሴ በኩል ለእስራኤል ነው አንተን አይመለከትም

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @elagym5723
    @elagym5723 ปีที่แล้ว

    paster Dave could not tell you that how much i like your whole teaching keep the fire of gospel ...🙏how can i follow you except TH-cam if there is online or anything please let me know am living 🇦🇺Australia

  • @tube1976
    @tube1976 3 ปีที่แล้ว +2

    ዴቭ እባክህን በቪድዮ እያየንህ ቢሆን የተሻለ ነው

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว

      Videow sleliele new...egnam be video bnaqerb des ylenal.

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 ปีที่แล้ว

      Ummm this way is better for concentration on the Word of God, I think lol

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 2 ปีที่แล้ว

      ደቭ የራሱ ቻናል አለ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  2 ปีที่แล้ว

      you're right... am eyob not dave .... every one should visit dawit fassil ministries

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 2 ปีที่แล้ว

      @@voiceofchristian ደቤን ካገኛችሁት ንገሩ ኦርቶዶክሶች

  • @yalewkassaofficial
    @yalewkassaofficial 6 หลายเดือนก่อน

    7, ሰንበት በአድስ ኪዳን ተጠብቆል ወይ?
    መልስ: - አዎን! ሰንበት በአድስ ኪዳን ዘመንም ተጠብቋል።
    ሀ, ተመልሶም ሽቱና ቅባት አዘጋጁ ፣ በሰንበትም እንደ ትዕዛዙ ዐረፉ (ሉቃ. 23:56)
    ለ, ምሳለያችን የሆነዉ የሱስ በየሰንበቱ ምኩራብ ገብቶ ማስተማር ልማዱ ነበር (ሉቃ. 4:16) ።
    ሐ, የሱስ ተከታይ የሆነዉ ሐዋርያ ጳዉሎስ በሰንበት ቀን ጌታን ማምለክ ነበር (ሐዋ. 16:318:43:42-44) ።

  • @LovelyBarbecue-qv1fo
    @LovelyBarbecue-qv1fo 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yiqir yibelihi metsihaf qidusin Sila kadki

  • @yohannis4412
    @yohannis4412 3 ปีที่แล้ว

    ሙሉውን ትምህርት የማገኝበት link ብትነግሩኝ

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว +1

      Yhe tyaqie slehone mulu yelewm...gn yeteleyayu ye dawit fasil tmhrtochn lemaggnet Dawit fassil ministry gobgn.
      Thanks for reaching us!

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq ปีที่แล้ว

    አይ

  • @Sofya-i5x
    @Sofya-i5x 9 หลายเดือนก่อน

    ኢሳያስ 58፥13 እንዴት ትመለከተዋለህ

  • @ademedao3820
    @ademedao3820 3 หลายเดือนก่อน

    ሰንበት ቅዳሜ ነው። ያነበብከውን ተግብር።

  • @miky9450
    @miky9450 2 ปีที่แล้ว +2

    adventist channel. .

  • @ebenezerashenafi8916
    @ebenezerashenafi8916 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ ግን ሳያልቅ ተቋረጠ መሰለኝ ሙሉውን sermonየት ማግኘት እንችላለን?

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว +1

      የሚቀጥለው ሌላ ጥያቄ ስለሆነ ነው የተቆረጠው።

    • @ebenezerashenafi8916
      @ebenezerashenafi8916 3 ปีที่แล้ว

      @@voiceofchristian እሺ🙏

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  2 ปีที่แล้ว

      አሁን የምናርፈው በቀን ሳይሆን በኢየሱስ ሁሌም አርፈናል።ለዚህ ሁሌም ሰንበትን እያከበርን ነው።

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
    @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 ปีที่แล้ว

    ጥላዎች ናቸው,።

    • @hailuersino3843
      @hailuersino3843 ปีที่แล้ว

      Tilawoch? minochu? 10tu tizazat nachew tilawoch? so ayasifeligunim malet new. weyis 9gnu yibekanal?

  • @Ashieyemulu2015
    @Ashieyemulu2015 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።
    የማቴዎስ ወንጌል 5 : 17
    ይህንንስ ምን ትለውዋለህ????

  • @sarakabada3995
    @sarakabada3995 2 ปีที่แล้ว

    ሳንባት ያታባላዉ ሳባታኝ ቃን እሁድ ነው

    • @dagemalem8296
      @dagemalem8296 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ ምነኑን ከምኑ አገናኘህው

    • @hailuersino3843
      @hailuersino3843 ปีที่แล้ว +1

      where did you find this? I am sure it is not from the bible.

    • @gudisogaboore3518
      @gudisogaboore3518 ปีที่แล้ว +1

      እሁድ የሳምንቱ መጀመሪያ ነው እንጂ ሰንበት አይደለም

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 2 หลายเดือนก่อน

    የቱ ጋር ነው ሰንበት ለአይሁድ ተፈጥሯል የሚለው? ሰንበት የተፈጠረው ለሰው እንጂ ለአይሁድ አይደለም። ሰንበት ገና ከፍጥረት ጀምሮ የነበረና የሚኖር የሚቀጥል ነው። እናንተ መምህራን ስታችሁ አታስቱ እባካችሁ

    • @doormoor2541
      @doormoor2541 2 หลายเดือนก่อน

      ትምህርቱ በክርስቶስ ስለማረፍ ነው።
      እረፍት ይሁንልህ።