I truly appreciate your preaching. Your message was powerful and deeply impactful, especially when you preaching It really has given me a fresh perspective to reflect on. Thank you for your dedication to sharing God's Word with such clarity and passion. I’m grateful for your ministry . Be blessed.
ወንድሜ ባንተ ላይ ስለተገለጠዉ ፀጋ ጌታ ስሙ ይባረክ ዘመንህ ሁሉ በሞገሱ ይርዳህ
ዴቭዬ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ❤❤❤
ወንድም ዳዊት,በእየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ
I truly appreciate your preaching. Your message was powerful and deeply impactful, especially when you preaching It really has given me a fresh perspective to reflect on. Thank you for your dedication to sharing God's Word with such clarity and passion. I’m grateful for your ministry .
Be blessed.
ወንድም ዳዊት(ዴቭ) ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ።
ሰዎችን ይበልጥ ወደ ፀጋው ወደ ኢየሱስ ታስክዳለህና thank you ፀጋ ይብዛልህ ደቭ።
የእግዚአብሔር አብ ሃይል የጌታ እየሱስ ፅጋ ይብዛልክ
አሜን አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይባረክ ❤❤
እንዳንት ያሉ አገልጋዮች ይብዙልን።አሜን።
Dave you are teaching many generations including our pastors and orthodox teachers.
🙏🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት ነው ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
ተባረክ እውቀት ይጨመርልህ
አቤት መገለጥ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
Amen
What a great teacher of biblical wisdom!!! Teach…Teach…TEACH
“My people perish from lack of knowledge.” Thank you Dave
እግዝአብሔር በአንቴ የጀመረዉን የመጽሐፍ ቅዱስ ርባይባል ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን
I love you deve
ስለዚህ ፀጋ እግዝ/ር ይመስገን ይህንን የፀጋውን ጉልባት በሕይወታችን ያባራልን እግዝ/ር አባታችን ይክበር
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
we are really Blessed!!! Tnx Jesus and my bro dev
እናንተን ያሥነሣ ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ እንተን ትዝታውን፣ኤርምያሥን፣አሠግድን፣ሌሎቹንም ወንጌላውያን ያሥነሣልን እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ነቀርሣ ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
Amen 🙏 ❤
ዴብ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
አሜን ታፋፃመ ✝️♥️🌹🌹
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ ❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ በጌታ ታላቅ ወንድማችን።
“እግዚአብሔር አምላክም እባቡን አለው፦ ይህን ስላደረግህ ከእንስሳት ከምድር አራዊትም ሁሉ ተለይተህ አንተ የተረገምህ ትሆናለህ፤ በሆድህም ትሄዳለህ፥ አፈርንም በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ።”
- ዘፍጥረት 3፥14(ሰይጠን በሆድ ይሄዳል??)
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
አንድ እህተ አለች ክርስቶስን እድትቀበል ፀልዩልን
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ።
ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
Tebarekilegn dev❤
ኢየሱስ ፀጋ ጨምሮ ያብዛልህ
Pastor Dave sewedeh eko ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ዴቭ
Devye yetewededk wendmachn bzu tsega ybzalk ❤❤❤❤❤
Amen 🙏
Waw tanks god blas you
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
❤❤ Tebarek ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
GOD BLESS YOU DEAR BROTHER
❤❤❤❤
perfect❤
አባት ሆይ ስለ ወንድሜ ዳዉት አመሰግናለሁ
ጌታ ይባርክህ
ቃሉን ከዚ በላይ ያብራልክ ብሩክ ሰው
❤❤❤❤yes
Tebarek
Tebareki
Dav., በትሰቦቼ. ሁሉ. የኃጢያት. ባሮቺ. ሆኑ. ፀልዩይን ለበትሳቦቼ.😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
በጌታበኢሱስስምእድሜናጸጋጨምሮያብዛልክወድምማችንዴቭአንተንላይሕአናፍቃለው አስተምሮችህ ኢየሱስለማወቅረድተውኛልተቫረክ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
AMAZING MESSAGE, BLESED!
Wendema tega yebzalek ❤
❤
GBU more and more
Tebarek wendeme
yse ❤❤
የሰለሞንን ጥበብ ከዝያም በላይ ይስጥህ!
❤❤Ameneeeeeeeeeeeeee
Selam dav tsega yibzalih, betam new emwodih egziabher absto ybarikh iyalkugn kastemarkew antsar tiyake alegn. Egziabher kifun alfeterem melkamun bicha feter indawm melkam indenebere aye sibal tadya fitret berasu gize yale egziabher iwkina kifu hone????? እግዚአብሔር ፍጥረትን ስፈጥር የፍጥረታትን እምቅ ኃይል አያውቅምንን???? የፍጥረታት source ማን ነው???? Pls wondime tiyaken kanebebk reply video or phone call efeligalehugn. ምክንያቱም በነገሮች ላይ ያለህ ጥልቅ እይታህ ወድጃለው
ተባርክ ወንድሜ
ወንድሜ አብዝቶ ይጨመርል በጣም ተጠቅሚያለው
አሁንም፡አሁንም፡ጌታ፡አብዝቶ፡ይባርክህ
ተወልጄ የደኩበት ቤተሳብ ትንሽ አስቻገሪ ነዉና በተለይ father ፣እና በጠም እፈራ ነበሪ፡ ወደ እኔ እንደይ ተለላፊ ፣ ለካ መፍራት የለብኝ። እግዚሐቤር ይበሪኪ።
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ማሪያም ዮሴፍ ቸርነው እግዚአብሔር ነው።
𝑮𝒆𝒕𝒂 𝒕𝒔𝒆𝒈𝒂𝒉𝒖𝒏𝒏𝒊 𝒚𝒆𝒃𝒊𝒛𝒆𝒍𝒊𝒉......
እንዳንተ አይነቶችሁ 100 ብኖሩ እኮ
Pls commenten yayachu le Dave adrsulet
አልገባኝምና የሚያውቅ ካለ ሰይጣን ንስሀ የገባበት ቦታ ብታሳዩኝ
Lemekeled eko new yalew
@edentefera365 አልመሰለኝም ሰሞኑን በአርቶክስ ሰይጣን ንስሀ ገብቶ የተጠመቀበትና ታቦት የተቀሰፀለት አለ እሱን ይሆን
Man naw sayitan nisah gabitoali yalew
Lekeld yakil new yalew
አንተ በመንፈስ ሳይሆን ካነበብከው ነው ጠቅሰህ የምታወራው//ስለዚህ አንተም ሃይማኖት እንጂ ዕምነት የለህም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤