In fact Legese Tulu is spewing his venomous statements about the previous Federal Government ( which himself was a member of EPRDF ) allegations of conducting ‘systemic discrimination against the Amhara Region’ . Many independent observers believe the EPRDF government had bettter development track record in all aspects of the economy ( tourism, health, transport, communication, education and agriculture ) than the current PP government . Blaming the past , to cover up current debilitating incapacity & warmongering will never garner local Amhara Regional sympathy. He is using this false narration just to remain in power. This is sickening!
I AM PROUD OF THIS REGIME DESPITE ALL TURMOIL ACCOMPLISHING SUCH GREAT JOB CAN NOT BE UNDERMINED OR OVERLOOKED
THE REGIME DESERVE CREDIT
Almost never attended high school. Living witness
የምታወሩት እውነት ሊሆን ይችላል፣ ሆኖም አስር ጊዜ በዜና የሰማነውን ነገር እኮ ነው እየደገማችሁት ያለው። ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን የሚጠበቀው ይሄ አይመስለኝም ።
የነሱን በቀን 3ጊዜ መብላት ነው መሰል የሚነግሩን
እረ በአላህ ሰሜን ወሎ ህዝቡ በቻግር ላይነው ያለው ታጣቂዉ ሀይል በከተማዉ መሺጎ ነዉ ያለዉ ወላሂ በጣም ችግር ላይነዉ ህዝብ ወይ ገፋ አዲርጋችሁ ነፃ አዉጡትህዝቡን እስከመቸ በስቃይ እንኑራለን
አለም ከጋዛ እስከ ዩክሬን፣ ከሱዳን እስከ አፍጋኒስታን ባሉ ቀውሶች ተወጥሮ ተይዟል፣ ሰብአዊ ድጋፎችም እየተመናመኑ መጥተዋል። ምናልባት ኤክስፖርት እያረግን ነው ያልነውን ስንዴ እና እየገነባናቸው ያሉ የመዝናኛ እና የቱሪስት መዳረሻ ሪዞርቶችን እና ፓርኮችን ለግዜው ገታ አድርገን ለዜጎች የተራበ እና የተጠማ ጉሮሮ ብንደርስ በምድርም፣ በሰማይም ደግ ስራ አይሆንም?
ሰላም በሌለበት ሀገር በየሁሉም አቅጣጫ ጦርነት በበዛበት ሀገር ሳያፍሩ ልክ ምንም እንደሌለና ሰላም እንዳለዉ ሀገር አርገዉ ሲያወሩ የማያፍሩ ባለሁለት ፀጉር ሽማግሌ ዉሸት መስማት እንዴት ያስጠላል ሀገሪቱ ምን ላይ እንዳለ ህዝቡ በደንብ ጠንቅቆ ያዉቃል ልጆቹን እያፈሱ እሳት ዉስጥ እየማገዱ ስላለዉ አንዲት ትንፋሽ አይወጣቸዉም የሚገርመዉም ቁጥር መቁጠር ከየት እንደተማሩ ይገርማል እስከዛሬ በተለያዩ ግዜ የሚጠሩት ቢሊየን እና ሚሊዮን ምን ያህል እንደሆነ ባፍ ቢቀልም በተግባር ግን በጣም ክብደት አለዉ ኧረ መሬቱን እዩት ንፋስላይ የሚደንሱ የዉሸት ጡሩንባዎች
ለነዚ ቱቱላ ኣዲስ ኣበባ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ደደብ እየዘገነነው ያነባል ሀገሪትዋ የጦር ኣውዳማ መሆንዋ ዓለም ያወቀው ኣደለም እንዴ የጠንቃይ ልጅ ኣገልጋዮች
በከባድ መሳሪያ የወደመውን አዝመራ ጉዳይ ለምን አላወራህም? አሳፋሪ!
አንጀት
In fact Legese Tulu is spewing his venomous statements about the previous Federal Government ( which himself was a member of EPRDF ) allegations of conducting ‘systemic discrimination against the Amhara Region’ .
Many independent observers believe the EPRDF government had bettter development track record in all aspects of the economy ( tourism, health, transport, communication, education and agriculture ) than the current PP government .
Blaming the past , to cover up current debilitating incapacity & warmongering will never garner local Amhara Regional sympathy. He is using this false narration just to remain in power. This is sickening!
All are false.we know the truth
ቱልቱላ ነገር ነህ ካወራኸው ሁሉ አንድም እውነት የለውም እኛ የሰለቸን ነገር ቢኖር የብልፅግና ውሸት ነው
False
We hate your false