ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዶትን ቤተሰብ አድርጉልኝ ።th-cam.com/video/_1OBd5JGTDY/w-d-xo.html
ቤተሰብ እድርጊያታለሁ
ሩትና ሙሴ እንባላለን የ12 እና የ8 አመት ታዳጊዎች ነን:: ዛሬ ዳኛ እንፈልጋለን ቃላቶችን በምልክት መግለፅth-cam.com/video/rdmCdyv1Hf8/w-d-xo.html&ab_channel=RuthandMoses
እሺ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም
ያንቺ ቢጤ ቆንጆ 💕እወዳታለሁ።
Weyn mtsrutn eysraw eyblaw btam wefrealew
ሜሉ ምግቡም ንፅህናሽም በጣም ቆንጆ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን።
Wow... Awesome 👌💞thanks for sharing
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዋለሁ
በጣም ደስ የሚል አሰራር እና አቀራረብ ነው እናመግናለን እንኳን አደረሰሽ
ማሻአላህ ጥሩ ነው ሥራሽን ሁሉ በጣም ነው የምወደው
ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ቆንጆ የሰንበት ቁርስሽ ደግሞ አንደኛ ነው
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም አዶትሻ በርችልን ብዙ ነው የምንጠብቀው ካንቺ
Betam konjo kelel yale aserar new 🙏👏👍😍
ሜሊ ባለሙያ የእንቁላል ማሰቀመጫሸን ወድጄዋለው እጅሸ ይባረክ
የምታመጫቸው አዳዲስ የምግብ አይነቶች በጣም ነው የምወዳቸው ሜሉ፡ እንቁላልን በዚህ መልኩ አስቤው አላውቅም ነበር፡ አዲስ ሙያ ጨመርሽልኝ፡ Thank you Melusha!
ሜሉዬ በጣም ቆንጆና ቀላል ቁርስ ተባረኪልን 🥰🥰
ሰላም ነዉ ሜሉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ጎበዝ በርቺ
በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለዉ
It looks yummy 🤪😋 enjish yebark. Thank you and God bless you 🙏
Enkuan aderesesh Meluye. Thanks betam yamral
ጎበዝ ሜሊ ባለሞያ በርቺ
ሲያምር ምርጥ ቁርስ
ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ባለሙያዎች:: አብሮ መስራት ደግሞ እንዴት ደስ ይላል 👏 ተባረኩ
አቢ አንቺም በርችልን
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
የኔ ቅመም በጣም ቆንጆ እና ቀለል ያለ ቁርስ ነው ያሳይሽን ከምንም በላይ ንፅህናሽ አቀራረብሽ ለኔ ልዩ ነሽ
ሜሉየ። መጥበሻው ላይ ከመደበላለቅ ፣ በሰሀን ደባልቀን ብናደርገውስ?
Thank you so much for sharing Melat
Hi melye your food looks beautiful but I couldn't find the recipe to the pan fried cake
ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን
Looks delicious! thank you for sharing us👏❤
ሜላትዬ አዶትን ልክ እንደአንቺ ነው የምወዳትና የማደንቃት፡፡ አልፎ አልፎ ልጆቿንም በሥራው ስታሳትፍ በማየቴ በርቺ እያልኳት ነው፡፡ ለመስቀል ያዘጋጀችውን ባሕላዊ ምግቦች በተለይም ለሴቶች መስቀል በድብቅ የሚሠራውን ምስጢር በማሳየቷ አድንቄአታለሁ፡፡ ሁላችሁንም የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀችሁ፡፡
በጣም በጣም አመሰግናለው እውነት
Melateye betam konjo kurs naw yasayeshen 😍. Thank you 🙏🏽❤️🥰
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Thank you so much for sharing Melu Looks yum 🙏🙏🙏 God bless you
Looks so delicious as always melaye thank you for sharing q😍🙏
ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ የኬነገር ገርሞኛል በጣም ፈጣን ነው።አዶትን በጣም ባለሙያ ነችቤተሰብ ከሆንኩ ቆይቻለሁ።።
It looks so yummy 😋. I love all your videos ❤️ thank you for sharing 👌🏽
Thank you for sharing yummy
ሜሊዬ የኔቆንጆ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እኔ ቅዳሜ እና እሁዱ ቁርሰ ለመስራ ሁልጊዜ መጀመሪያ ያችን ቨዲዮ ነው የማየው አንቺ የሰራሽውን ነው የምሰራው ምን ልሰራ ብዬ አልቸገርም የትምሰሪቸው ምግቦች በጣም ጣፋጭ ፥ ለጤና ፥ ተስማሚ እና ለሰውነታችን ገንቢ ናቸነው በጣም እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሜሊ ።
ታድዬ አመሰግንሃለሁ በጣም ምንም ከልቤ
ቅን ሴትና ጎበዝ ነሽ ❤️
Ejeshi yebark eheta 💗💗💗
ዋው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው እንደ ሁሌው ገና ማየቴ ነው ኣልነበርኩም 😍👍👍👍
በጣም ቆንጆና ጤናማ ስራ ነው እንኳን አብሮ በስላም አደረስን ሚልዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እኔም ቆንጆ የቁርስ መለዋ ስርቻለሁ የሚልዬ ቤተሰብቦች መታችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ ከልብ አመስግናለሁ
melat tube መጥቻለሁ
I love all of it Meliye ❤️ thank you for sharing ❤️
Wow nice kwores zemdey like
ሜሉየ እንኳን በደህና መጣህሽልን የኔ ቆንጆበጣም ቆንጆ ነው በጣም ያጓጓል እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 በርቺ ጎበዝተወዳዳሪ የለሽም ሁሌ አንደኛ ነሽ ሜሉየ።መልካም ሰንበት ኖሀየን ሳሚልኝ 😘😘😘
ዛዬንሻ ላንቺ ቃል የለኝም በውነት የማውቅሽ ያክል ነው የሚሰማን ፈጣሪ ያክብርልኝ
@@melatTUBE me too 🙏 thanks.Be blessed 🙏😘😘😘😘😘
It looks very easy to make & looks yummy😋😋😋 Thank you Melatye🙏🏽❤️
በውነት ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ፈጣሪ ያክብርልኝ
Am very proud of Adot
Thank you 🙏 where I buy the tea pot?
በጣም እናመሰግንሻለን፣ ግን ዛሬ የምንበላዉ የባህል ምግቦችን ነዉ የመስቀል በአል ስለሆነ፣ ከበአል በኳላ በደንብ ሰርተን ለልጆቻችን በተለይ በጣም ይወዱታል፣ እናመሰግናለን ሜላት መልካም በአል።
እሉዬ በአል ነገ መስሎኛል እኮ ዛሬ ነው እንዴ??
አዶትዬ የሀገርቤት ትዝታዬን በኪችኔ ያስታወሰችኝ ምርጥ ሴት ናት አንቺም ተባረኪልኝ ለእናንተ እውቅና ብንሰጥ መልካም ነው በክፉ ንግግር የሚያቆስሉ ሳንፈልግ እንኩኣ ያሳየን የለ ዩትዩብ ብቻ ፈጣሪ ሕዝባችንን አስተሳስባቸውን ይፈውስልን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን በውነት የምግብ ስራ ልፋቱ ከባድ ነው እናም የናንተ ማበረታታት በጣም ይጠቅመናል በጣም አመሰግናለሁ
ሁሌም አይሰለችም ስራሽ አመሰግናለው ሜሎ
በጣም በጣም አመሰግናለው
Always yummy
ልዬ ቁርስ ነው ቀለል ያለ አሰራር መልካም በአል 🙏
Mellye wow love the variety best brunch breakfast loved 🥰 😋 thank you for sharing Melikam Mesikel🌼🌼 beal tebareki🙏🏾❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርችልን አንቺም
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬሡሴ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እጅግ ልዬ ነው ሻዬን ጨምሮ የሚገርመው የጦስኝ ሻይ በጣም ነው የምወድ ብዙ ጊዜ ሁኖኝ ነበር እድሜ ላንች አስታወስኩት አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ጠብቆሽ ያቆይልን ከቤተሰቦችሽ ጋር አሜን መልካም እለተ ሠንበት እንዲሁም የመስቀል በአልመስከረም 16/ 1/2013(Sep..26/9/2020)
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሀኒዬ መልካም በአል
Thank u
Ufa beka anchi becha betsari des yelagnale tedatesh becha yebakale ejishe yebareke.😍
እንኳን ደና መጣሽ ሜሉ ቆንጆ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ሰላም ቆየሽልኝ
Meluye mechem bizu neger amiltognal 🤔🤔🤔
Enkan dena metash mar 😘😘👍🙏🙏
ሜላት በጣም ጎበዝ ነሽ
Yummy 😋
👍👍👍👍👏👏👏
Wow all look so yummy as always 😋 Thank you for sharing Melye ❤️
የኔ ቆንጆ መልካም በአል ይሁንልሽ
እሺ ሜሉዬ የኔ ባለሙያ አዘሽ ታዛዥ ነኝ ❤️❤️❤️
ሁሌም እንደምልሽ ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ሁሌም ስለምታበረችኝ
yena tafach berchilgn adot demo akatalew betam gobez nat wda ana wd ye agere ljoch selamtachhu ybzalgn
Mulu sat konjo balmuya malkam ewnat tbarki maluya,❤️❤️❤️❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በእውነት
Thank you all o f it🙏😍
ሜሉ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አንድ ያልገባኝ የአትክልት ማዬኒዝ ያልሽው ምንድነው
አዋ ከ እንስሳት ተዋፃዋ ነፃ ነው ለዛ ኑው የአትክልት ያልኩት
አንቺ እኮ የባለሙያ ቁንጮ ነሽ ውይ ምን ላርግሽ እጅሽን ብርክ ያርግልኝ
Yenae belemuya💕💕💕
ፍርዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ
First
gini melu asteyatet lestishi ketekebelshin egg kemtashi bohala esti atarew koshsaha alew gin yikerta gini
Thank you for sharing
አንደኛ
@@melatTUBE ሜሊዬ ተባረኪ
ሜሉ የአይብ አሰራር አሳይን ለሀገር ቤት
አይብ ለሙስራት ንፁህ አንድ ኩባያ ወተት ለይ ግማሽ የሎሚ ጭማቂ ማድረግ እና ቢያንስ ለ አርባ አምስት ደቂቃ መተው ከ አርባ አምስት ደቂቃ በኃላ በጣም በዝቅተኛ እሳት ለይ መጣድ እና ውሀውን እስኪተፋ መጠበቅ ።ውሀውን ከተፋ እሳቱን አጥፍቶ አንድ ለሊት ወይንም ለ አስራ ሁለት ሰአት ምንም ሳይነኩ መተው።ከዛም በጠቅጣቃ ማጥለያ ወይም ነጠላ ማጥለል እንዲንጠፈጠፍ መተው ።እርጥብ ጤናዳም እሳት ላይ እንዳለ ትንሽ መጨመር ጥሩ ኑው ።ከ አንድ ኩባያ በላይ ከሆነ የምንጠቀመው የሎሚ ጭማቂውንም መጨመር ይኖርብናል ሌላው አንድ ኩባያ አነስ ስለሚል ጨመር ማድረጉ ይመከራል አመሰግናለው
አመሰግንሻለሁ
Hi melu where is the recipe?
Melu enkuan adersacu blmoya
Yene konjo berchilign
በጣም በጣም በጣም በውነት
Betam yamiral
Wey melu ehuden new yasamershelegne wey fetari yetebksh demo melkam ye meskel beal yehunleshi wedaje
Miluye recipe alagngehutm ye cake please comment lay
እሺ አስቀምጠዋለው ይቅርታ
Comment adergyeshi alakem gen eketatelalhu edew sewodeshi kemuyashi negegershi hulun yadeleshi yene konjo
Ingredient yetale
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤
Melat Wow እንኳን ሰላም ቆያችሁ ግን በ--ተ--ሰ---ብ አልሆናችሁም ቪዲዮ ቢያንስ ለ 3 ደቂቃ በማየት በ---ተ---ሰ--ብ ሁኑ እና አሳውቁኝ
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👌👌👌💗💗💗💗💗💗💗🌻
Melat selmi lachi yihun, green peas(argode ater)biyeh yegezhutu indechj ayinet argode ayidlem ethiopia yelhu min ayineti ebkish negriny feligewlewu!! demo kanichi yetmerkutin iyserwu newu !
በጣም ባለሞያ ናት ፣፣ ችግሩ ግን ኮመት ስጽፊላት መልስ አትስመልስም እንጂ በጣም ነው የምከታተላት።
አይይ ያው ከልጆች ጋር በጣም ስለሚከብድነው በውነት እኔም አውቀዋለው እናም አትቀየሚያት በጣም መልካም ሰው ናት
አዶትንም ሰብስክራይብ ላይክ አድርግያታለሁ
beka eko banchi plan honi amgagebachini malu wededekushi
dislike gini limini betam yigermal
ስጋ ውድነው
አዋ እሱማ ግዜው ነው ምንም ማድረግ አይቻልም
አዶትን ቤተሰብ አድርጉልኝ ።
th-cam.com/video/_1OBd5JGTDY/w-d-xo.html
ቤተሰብ እድርጊያታለሁ
ሩትና ሙሴ እንባላለን የ12 እና የ8 አመት ታዳጊዎች ነን:: ዛሬ ዳኛ እንፈልጋለን ቃላቶችን በምልክት መግለፅ
th-cam.com/video/rdmCdyv1Hf8/w-d-xo.html&ab_channel=RuthandMoses
እሺ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም
ያንቺ ቢጤ ቆንጆ 💕እወዳታለሁ።
Weyn mtsrutn eysraw eyblaw btam wefrealew
ሜሉ ምግቡም ንፅህናሽም በጣም ቆንጆ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን።
Wow... Awesome 👌💞thanks for sharing
ሚሚላዬ በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክረዋለሁ
በጣም ደስ የሚል አሰራር እና አቀራረብ ነው እናመግናለን እንኳን አደረሰሽ
ማሻአላህ ጥሩ ነው ሥራሽን ሁሉ በጣም ነው የምወደው
ሜልዬ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ቆንጆ የሰንበት ቁርስሽ ደግሞ አንደኛ ነው
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እኔም አዶትሻ በርችልን ብዙ ነው የምንጠብቀው ካንቺ
Betam konjo kelel yale aserar new 🙏👏👍😍
ሜሊ ባለሙያ የእንቁላል ማሰቀመጫሸን ወድጄዋለው እጅሸ ይባረክ
የምታመጫቸው አዳዲስ የምግብ አይነቶች በጣም ነው የምወዳቸው ሜሉ፡ እንቁላልን በዚህ መልኩ አስቤው አላውቅም ነበር፡ አዲስ ሙያ ጨመርሽልኝ፡ Thank you Melusha!
ሜሉዬ በጣም ቆንጆና ቀላል ቁርስ ተባረኪልን 🥰🥰
ሰላም ነዉ ሜሉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ጎበዝ በርቺ
በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለዉ
It looks yummy 🤪😋 enjish yebark. Thank you and God bless you 🙏
Enkuan aderesesh Meluye. Thanks betam yamral
ጎበዝ ሜሊ ባለሞያ በርቺ
ሲያምር ምርጥ ቁርስ
ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ባለሙያዎች:: አብሮ መስራት ደግሞ እንዴት ደስ ይላል 👏 ተባረኩ
አቢ አንቺም በርችልን
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
የኔ ቅመም በጣም ቆንጆ እና ቀለል ያለ ቁርስ ነው ያሳይሽን ከምንም በላይ ንፅህናሽ አቀራረብሽ ለኔ ልዩ ነሽ
ሜሉየ። መጥበሻው ላይ ከመደበላለቅ ፣ በሰሀን ደባልቀን ብናደርገውስ?
Thank you so much for sharing Melat
Hi melye your food looks beautiful but I couldn't find the recipe to the pan fried cake
ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን
Looks delicious! thank you for sharing us👏❤
ሜላትዬ አዶትን ልክ እንደአንቺ ነው የምወዳትና የማደንቃት፡፡ አልፎ አልፎ ልጆቿንም በሥራው ስታሳትፍ በማየቴ በርቺ እያልኳት ነው፡፡ ለመስቀል ያዘጋጀችውን ባሕላዊ ምግቦች በተለይም ለሴቶች መስቀል በድብቅ የሚሠራውን ምስጢር በማሳየቷ አድንቄአታለሁ፡፡ ሁላችሁንም የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀችሁ፡፡
በጣም በጣም አመሰግናለው እውነት
Melateye betam konjo kurs naw yasayeshen 😍. Thank you 🙏🏽❤️🥰
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Thank you so much for sharing Melu Looks yum 🙏🙏🙏 God bless you
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Looks so delicious as always melaye thank you for sharing q😍🙏
ያስታውቃል እንደሚጣፍጥ የኬ
ነገር ገርሞኛል በጣም ፈጣን ነው።
አዶትን በጣም ባለሙያ ነች
ቤተሰብ ከሆንኩ ቆይቻለሁ።።
It looks so yummy 😋. I love all your videos ❤️ thank you for sharing 👌🏽
Thank you for sharing yummy
ሜሊዬ የኔቆንጆ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እኔ ቅዳሜ እና እሁዱ ቁርሰ ለመስራ ሁልጊዜ መጀመሪያ ያችን ቨዲዮ ነው የማየው አንቺ የሰራሽውን ነው የምሰራው ምን ልሰራ ብዬ አልቸገርም የትምሰሪቸው ምግቦች በጣም ጣፋጭ ፥ ለጤና ፥ ተስማሚ እና ለሰውነታችን ገንቢ ናቸነው በጣም እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ ሜሊ ።
ታድዬ አመሰግንሃለሁ በጣም ምንም ከልቤ
ቅን ሴትና ጎበዝ ነሽ ❤️
Ejeshi yebark eheta 💗💗💗
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው እንደ ሁሌው ገና ማየቴ ነው ኣልነበርኩም 😍👍👍👍
በጣም ቆንጆና ጤናማ ስራ ነው እንኳን አብሮ በስላም አደረስን ሚልዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ እኔም ቆንጆ የቁርስ መለዋ ስርቻለሁ የሚልዬ ቤተሰብቦች መታችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ ከልብ አመስግናለሁ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
melat tube መጥቻለሁ
I love all of it Meliye ❤️ thank you for sharing ❤️
Wow nice kwores zemdey like
ሜሉየ እንኳን በደህና መጣህሽልን የኔ ቆንጆ
በጣም ቆንጆ ነው በጣም ያጓጓል እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 በርቺ ጎበዝ
ተወዳዳሪ የለሽም ሁሌ አንደኛ ነሽ ሜሉየ።
መልካም ሰንበት ኖሀየን ሳሚልኝ 😘😘😘
ዛዬንሻ ላንቺ ቃል የለኝም በውነት የማውቅሽ ያክል ነው የሚሰማን ፈጣሪ ያክብርልኝ
@@melatTUBE me too 🙏 thanks.
Be blessed 🙏😘😘😘😘😘
It looks very easy to make & looks yummy😋😋😋 Thank you Melatye🙏🏽❤️
በውነት ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ፈጣሪ ያክብርልኝ
Am very proud of Adot
Thank you 🙏 where I buy the tea pot?
በጣም እናመሰግንሻለን፣ ግን ዛሬ የምንበላዉ የባህል ምግቦችን ነዉ የመስቀል በአል ስለሆነ፣ ከበአል በኳላ በደንብ ሰርተን ለልጆቻችን በተለይ በጣም ይወዱታል፣ እናመሰግናለን ሜላት መልካም በአል።
እሉዬ በአል ነገ መስሎኛል እኮ ዛሬ ነው እንዴ??
አዶትዬ የሀገርቤት ትዝታዬን በኪችኔ ያስታወሰችኝ ምርጥ ሴት ናት አንቺም ተባረኪልኝ ለእናንተ እውቅና ብንሰጥ መልካም ነው በክፉ ንግግር የሚያቆስሉ ሳንፈልግ እንኩኣ ያሳየን የለ ዩትዩብ ብቻ ፈጣሪ ሕዝባችንን አስተሳስባቸውን ይፈውስልን።
በጣም በጣም እናመሰግናለን በውነት የምግብ ስራ ልፋቱ ከባድ ነው እናም የናንተ ማበረታታት በጣም ይጠቅመናል በጣም አመሰግናለሁ
ሁሌም አይሰለችም ስራሽ አመሰግናለው ሜሎ
በጣም በጣም አመሰግናለው
Always yummy
ልዬ ቁርስ ነው ቀለል ያለ አሰራር መልካም በአል 🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Mellye wow love the variety best brunch breakfast loved 🥰 😋 thank you for sharing Melikam Mesikel🌼🌼 beal tebareki🙏🏾❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርችልን አንቺም
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ሡሴ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እጅግ ልዬ ነው ሻዬን ጨምሮ የሚገርመው የጦስኝ ሻይ በጣም ነው የምወድ ብዙ ጊዜ ሁኖኝ ነበር እድሜ ላንች አስታወስኩት አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ጠብቆሽ ያቆይልን ከቤተሰቦችሽ ጋር አሜን
መልካም እለተ ሠንበት እንዲሁም የመስቀል በአል
መስከረም 16/ 1/2013(Sep..26/9/2020)
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሀኒዬ መልካም በአል
Thank u
Ufa beka anchi becha betsari des yelagnale tedatesh becha yebakale ejishe yebareke.😍
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን ደና መጣሽ ሜሉ ቆንጆ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ሰላም ቆየሽልኝ
Meluye mechem bizu neger amiltognal 🤔🤔🤔
Enkan dena metash mar 😘😘👍🙏🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ሰላም ቆየሽልኝ
ሜላት በጣም ጎበዝ ነሽ
Yummy 😋
👍👍👍👍👏👏👏
Wow all look so yummy as always 😋 Thank you for sharing Melye ❤️
የኔ ቆንጆ መልካም በአል ይሁንልሽ
እሺ ሜሉዬ የኔ ባለሙያ አዘሽ ታዛዥ ነኝ ❤️❤️❤️
ሁሌም እንደምልሽ ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ሁሌም ስለምታበረችኝ
yena tafach berchilgn adot demo akatalew betam gobez nat wda ana wd ye agere ljoch selamtachhu ybzalgn
Mulu sat konjo balmuya malkam ewnat tbarki maluya,❤️❤️❤️❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ በእውነት
Thank you all o f it🙏😍
ሜሉ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አንድ ያልገባኝ የአትክልት ማዬኒዝ ያልሽው ምንድነው
አዋ ከ እንስሳት ተዋፃዋ ነፃ ነው ለዛ ኑው የአትክልት ያልኩት
አንቺ እኮ የባለሙያ ቁንጮ ነሽ ውይ ምን ላርግሽ እጅሽን ብርክ ያርግልኝ
Yenae belemuya💕💕💕
ፍርዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ
First
በጣም በጣም አመሰግናለው
gini melu asteyatet lestishi ketekebelshin egg kemtashi bohala esti atarew koshsaha alew gin yikerta gini
Thank you for sharing
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
አንደኛ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@@melatTUBE ሜሊዬ ተባረኪ
ሜሉ የአይብ አሰራር አሳይን ለሀገር ቤት
አይብ ለሙስራት ንፁህ አንድ ኩባያ ወተት ለይ ግማሽ የሎሚ ጭማቂ ማድረግ እና ቢያንስ ለ አርባ አምስት ደቂቃ መተው ከ አርባ አምስት ደቂቃ በኃላ በጣም በዝቅተኛ እሳት ለይ መጣድ እና ውሀውን እስኪተፋ መጠበቅ ።
ውሀውን ከተፋ እሳቱን አጥፍቶ አንድ ለሊት ወይንም ለ አስራ ሁለት ሰአት ምንም ሳይነኩ መተው።ከዛም በጠቅጣቃ ማጥለያ ወይም ነጠላ ማጥለል እንዲንጠፈጠፍ መተው ።እርጥብ ጤናዳም እሳት ላይ እንዳለ ትንሽ መጨመር ጥሩ ኑው ።
ከ አንድ ኩባያ በላይ ከሆነ የምንጠቀመው
የሎሚ ጭማቂውንም መጨመር ይኖርብናል
ሌላው አንድ ኩባያ አነስ ስለሚል ጨመር ማድረጉ ይመከራል
አመሰግናለው