በፍጥነት የተዘጋጀ ሙሉ የመስቀል ዝግጅት በሜላት ቤት አዳዲስ የምግብ አማራጮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 412

  • @fikrtajotadesse4191
    @fikrtajotadesse4191 4 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሁሉ ነገር በዚህ ፍጥነት እጅሽ ይባረክ እጅግ በጣም ያምራል እሞክረዋለው

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያስጎመጅ ውብ ገብታ የተባረከ ይሁን

    • @alemwobe3044
      @alemwobe3044 4 ปีที่แล้ว

      ሚልየ አችም እኮ አበሳ ነሽ ለእኔ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ በረቱልን

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 4 ปีที่แล้ว

      Melly spice tv ሜላቶች እንደዚህ ናችው ያንቺም ሀይለኛ አድናቂ ነኝ ❤️

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว

      አለምዬ ኤልሲ ከልብ አመሰግናለው እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @adugnagirmay4233
    @adugnagirmay4233 4 ปีที่แล้ว +16

    የምር በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ vidio ዎችሽ አይቻለው ብዙም ተምሪያለው ተባረኪ

  • @samerasamera5255
    @samerasamera5255 4 ปีที่แล้ว

    በጣም .ቀለል ያለ አሰራር..ደስ በሚል አቀራርብ ..እጅሽ ይባርክ ..አገሬ.ስገባ...እሞክርዋለው...

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ እንኳን ገና ሆኖ እናንተ ቤት ሁልጊዜ በአል ሁልጊዜ ድግስ እኮ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ።

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ የኛ ባለሞያ:መልካም መስቀል!

  • @berhanegebremariam7463
    @berhanegebremariam7463 4 ปีที่แล้ว +1

    Ekune aderesh wey gorebitesh behone melateye betame yamerale good job 👏 👍 👌

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ጎበዝ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ ሜልዬ በጣም አመሰግንሻለሁ በጥም ደስ የሚል አሰራር ነው መልካም በአል።

  • @martawegayhu5008
    @martawegayhu5008 4 ปีที่แล้ว

    የተወደድሽ ነሽ ሜላት ሞገስ ይብዛልሽ። ዘበንሸ ይባረክ ቅን ሴት ከፍ በይ መልካም ሜስ ት ለባለቤትሽ መልካም እናት ለልጆችሽ መልካም ልጅ ለወላጆችሽ። ለኢትዮጵያዊነትሽ ብዙ የሚመሰክር ባህልሽን በፍቅር ማንጸባረቅሽ በሁላችን ልብ ውስጥ ነሽ በጣም እወድሻለሁ 💕🙏

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የምር በጣም ነው የሚያምረው አቀራረቡ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 ปีที่แล้ว

    Melu wow wow...yeshetal awud amet awud amet keMeluye bet...yasgomegal yummy newu...tebareki. Melkam Beal yehunelesh.

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጎመጃል ሁሉም እጅ የሚያስቆረጥም መሆኑ እርግጠኛ ነኝ እጅሽ ይባረክ

  • @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
    @ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ሴት አንችን የወለደች እናትና ያገባሽ ባል እድለኞች ናቸው። ውድድድድድ ነው ማረግሽ በርችልኝ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል እናመሰግናለን ሜሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @zemenambaw122
    @zemenambaw122 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጡሩ ሞያ ነዉ ያስተማርሽን እግዛቤር ይስጥሽ ተባረኪ።

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +7

    የሴት ወይዘሮ የወለዱሽ ይባረኩ እጅሽን ቁርጥማን አይንካው 👌👌 አሁን ይሄን ባየሁበት አይኔ ሩዝ ልይበት አይ ተመስገን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ገኒዬ

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ አንቺንም እንኳን አደረሰሽ!የምትገርሚ ባለሞያ በጣም ደስ የሚል አሰራር እና አቀራረብ ነው ያሳየሽን በጣም አመሰግንሻለሁ!

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈጣንና የሚያሰጓመጅ ገበታ ነው መልካም በአል ለአንቺም

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 4 ปีที่แล้ว

    Melusha yene andegna! Betam arife .. fetan ena kelale.... thanks a lot for sharing! melkam Meskel

  • @michaelgirma7075
    @michaelgirma7075 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ሜሉ አሪፍ አማራጭ ነው ያሳየሸን መልካም በዓል ይሁንላቹ ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ።

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    You showed us easier tips and thank you for sharing ❤

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜላት ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው

  • @etalemhile7537
    @etalemhile7537 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 4 ปีที่แล้ว +8

    Can't wait to try this tomorrow. እንኳን አደረሰሽ ሜላት:: Thanks for sharing.

    • @minteadmassu8551
      @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

      Melu Betam yamerale thank you 🙏

    • @tigisttferi8998
      @tigisttferi8998 4 ปีที่แล้ว

      O
      How to buy instant pot in Ethiopia? I the nice food

    • @wonishetnekenike962
      @wonishetnekenike962 4 ปีที่แล้ว

      Minte Admassu oppooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

  • @zeynebahussen3852
    @zeynebahussen3852 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ አደንቅሻለሁ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል። አቀራረብሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን።

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 4 ปีที่แล้ว

    Dear Melateye , betam des bemil menged naw yasayeshen 😍, zegejetum akerarebum betam yamral , gobez balemoya nesh 👍
    Ejeg amesegenalehu 🥰

  • @ellinenega7634
    @ellinenega7634 4 ปีที่แล้ว

    Esey yene konjo ehte good job I am sodo kestani buye selhonku i like it your work terue serteshewal !

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 4 ปีที่แล้ว

    Nothing to say just wowwww👍👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻 ተባረኪ ስለምታካፍይን ነገር ሁሉ መልካም የመስቀል በአል

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez melkam beal 💚💛❤️

  • @betelhemkassa5198
    @betelhemkassa5198 4 ปีที่แล้ว

    Amazing and easy way to prepare these food and love the drink too! ❤💚💟🇪🇹

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም መስቅል በጣም ባለሙያ ሽክ ጥርት ያለ ስራ እናመሰግናለን ፣🌻🌻🌻🌻👍♥️

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ ሜሉ የኔ ባለሞያ ነገ እሰምሞክረው ቸኩያለው ቀለል ባለ መንገድ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🌼🌼🌼🌼❤️

  • @Mimi-hw1km
    @Mimi-hw1km 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጎመጃል ቆንጆ ነዉ መልካም አመትባል ይሁንልሽ ማሬ፡

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 4 ปีที่แล้ว

    Enquan aderesesh betam desilal tebareki.

  • @monasona6097
    @monasona6097 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለምያ ነሸ በርቺ

  • @yorditaye6713
    @yorditaye6713 4 ปีที่แล้ว

    Wow👌 betam yasgomejal 👌ejesh yebarek melkam beal kene betesebsh💐

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም በአል ለሁላችሁም

  • @mekdesestub4507
    @mekdesestub4507 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ አቤት እርጋታሽን ስወደዉ

  • @kidestdagimdagim3328
    @kidestdagimdagim3328 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sarabistrat9877
    @sarabistrat9877 4 ปีที่แล้ว

    እንቺ የተባረክሽ ቆንጂዬ ሁሉ ነገርሽ ያማረ ተባረኪ

  • @Eurael
    @Eurael 4 ปีที่แล้ว +1

    Mezmur sisema des sile alegn new subscribe yaregkulish, gobez yene ehit!

  • @Lulit21
    @Lulit21 4 ปีที่แล้ว

    ሲያዩትም ያምራል እንኳንስ ሲበላ!ጎበዝ ሜሉ በርቺ😉👍🏼

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 4 ปีที่แล้ว +23

    ሜሉዬ የስፈሬ ልጅ አንቺን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም በስርዓቱ ስላሳደገችሽ 🥰🥰🥰👍

    • @elianattt3369
      @elianattt3369 4 ปีที่แล้ว

      Addis sefer ene bicha neberku yemimeslegn
      Esti yalachu abet belu, frehiwot yetemarachu😊

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 4 ปีที่แล้ว

      ፍሬ ህይወት ነው የተማርኩት ተስፋ እየገረፈኝ ነብሱን ይማረው

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 4 ปีที่แล้ว

      eliana tt አለሁ እኔ የፍሬሕይወት ተማሪ ተስፋ የገረፈኝ ነብሱን ይማረው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እንዴት ናችሁልኝ የሰፈሬ ልጆች እኔ ግን ተስፈ አላስተማረኝም ተሸዋውደናል

    • @elianattt3369
      @elianattt3369 4 ปีที่แล้ว

      @@አሪቲ amen Nebsun yimaraw yesu class yalegn ken lelitun yaqazhgn neber siferaw. But He was the best teacher

  • @mudis7458
    @mudis7458 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ እንኳን አደረሠሽ በጣም አሪፍ አሠራርና ቆንጆ አቀራረብ እጅሽ ይባረክ .....

  • @elsashumiye4518
    @elsashumiye4518 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 🌼🌼🌼 🌻🌻🌻😘😘😍🥰

  • @maronayalew5133
    @maronayalew5133 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ የኔ ባለሙያ መልካም በዓል ይሁንልሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር

  • @bethelrutschmann3737
    @bethelrutschmann3737 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for shareing i love he way it look im sure it tasts the way it looks as well
    Egyabher yemenishin yebark

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በስላም አብሮ አደረስን በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ ግዜ ስታገኚ እኔም ጋር ብቅ በይ የኔ ቆንጆ ከልብ አመስግናለሁ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ዋው በጣም ያምራል አስቀናሽኝ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ ምን ልበልች በጣም ነው የወደድኳቸው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @woinsheyhaile3645
    @woinsheyhaile3645 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እንኳን ለመስቀል በሰላም አደረሰሸ ። በጣም ባለሙያ ነሸ

  • @genetbati121
    @genetbati121 4 ปีที่แล้ว

    ለየት ባለ መንገድ በጣም ያምራል መልካም በዐል

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 4 ปีที่แล้ว

    አሳዳጊሽ ይባረክ እጆሽን ለወርቅ አንባር ሙያሽን ለልጆችሽ አውርሽ አደራ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 4 ปีที่แล้ว

    መልካም በዓል ይሁንልሽ ሜሉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👍👍👍👍👍

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 4 ปีที่แล้ว

    Am really proud of melat!!
    እንኩዋን አደረሰሽ !!!!
    Am glad that u are my Ethiopian sister!!
    May God bless u and your families

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልኝ ቆንጆ ምግብ ነበር ደስ ብሎን ጣፍጦን በላነው እንዴት ስራ ያቀላልመሰላችሁ👍👌👌

  • @piyay1593
    @piyay1593 4 ปีที่แล้ว

    Oh wow u r sooooooooo talented
    Yene konjo I will definitely try this out
    Thanks for sharing

    • @piyay1593
      @piyay1593 4 ปีที่แล้ว

      While making buttermilk do we add water over the milk
      like we add lemon juice or how 😊??

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      Nothing ..u just add the butter milk with low heat

  • @gamingwithtntmns6564
    @gamingwithtntmns6564 4 ปีที่แล้ว

    Thank you, thank you thank you for sharing something that saves time and tasty at the same time❤

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful presentation 👌😍melikam Mesikel beal yihunilishe thank you for sharing tebareki🙏🏾❤️

  • @kidistwondwossen446
    @kidistwondwossen446 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ጎበዚት መልካም በአል

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አሪፍ ነው

  • @taneashamiller8850
    @taneashamiller8850 4 ปีที่แล้ว

    I love the Ethiopian culture and food and people love your vlogs I will make this dish 🤩

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว

    WOW wow so yummy እንዴት ያስጎመዣል ልዩ ነው ሜልዬ 😍👍🏿
    በልካም የመስቀል በዓል ለሁላችን ይሁንልን
    እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን የበረከት አመት ይሁንልን
    መልካም በዓል 😍🙏😍

  • @ezgamnmebrahtu4124
    @ezgamnmebrahtu4124 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesesh It looks so yum I will try it every thing. Thank you for sharing.

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow!! Love it Meliye❤️ Enkuan aderesesh yene balemuya ❤️

  • @Amany1213
    @Amany1213 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ልዩ ነው ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ እንካን አደረሰሽ ከቻልሽ የመጠጡ መያዣውን ሊንክ ላኪልን የኔ ቆንጆ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ ሡሴ የኔ መለኛ እንዴት ያምራል በበሰለ ስጋ አሪፍ ሀሳብ ነው ።
    የተባረከ የጤና ይሁን
    አመሰግናለሁ ። 💜

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 ปีที่แล้ว

    Melkam beal 🌻. Thank you for sharing 😊.

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉየ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል ሴት ነሽ ከልብ ጨዋ ያሳደገሽ !!!!!

  • @rosegetachew772
    @rosegetachew772 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ የምትሰሪው ምግብ ሁሌም በጣም አሪፍ ነው ይሄንንም ምግብ እኔም ሰርቼው ቤተሰቦቼ በጣም ነው የወደዱት እጅሽ ይባረክ እወድሻለው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      መልካም በአል

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki! Hulum yamral thank you 🙏 yene Konjit

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 4 ปีที่แล้ว

    ከሰራሸው ሰራ እሰከአቀራረብሸ ደሰ ይላል ሜላትዬ ምን ይባላል ተባረኪ👏👏

  • @barbierahelgirma5828
    @barbierahelgirma5828 4 ปีที่แล้ว

    Wow melatye such easy life i will try it

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሪችዬ እንዴት ነሽልኝ

  • @kidanamheartenate59
    @kidanamheartenate59 4 ปีที่แล้ว

    I love 💕 it Meli well done 👍

  • @redietberhe6975
    @redietberhe6975 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesesh Melat... I like your videos .. and I think we went to the same school when we were kids..lol

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว

    Meley thank you so much I like all your food !!! Yummy yummy. Enkwan le meskel Beal adersachu 🙏🏾👍🏾🇪🇹💕🎉🎂🍾

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ በጣም ያምራል ዋው

  • @elssaabebe4821
    @elssaabebe4821 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ እናመሰግናለን 🙏🙏👌👌❤️❤️❤️

  • @yordiamare1590
    @yordiamare1590 4 ปีที่แล้ว

    Enkan aderseh melu eji ybark emiweta neger yelewm lmjemriya gze comment tsef👍👍👍👍👍

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว +1

    What a presentation👌👏👏👏

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 4 ปีที่แล้ว

    Wawww you are so talented shkorina...you know how to handle smart way with out wasting energy and time.🙏🙏🙏💕💕👌👌👌

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 4 ปีที่แล้ว

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አደረስሽ ከነቤተስብሽ
    ዋውው እጅሽ ይባርክ አመስግናልው !

  • @menberebeyene4812
    @menberebeyene4812 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ የሴት ቁንጮ ባለሞያ ነሽ።

  • @meseretberihun8357
    @meseretberihun8357 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ባአል በዚህ ነው የማከብረው አሁን ሄጀ የሚያሥፈልገኝን ልግዛ

  • @helenhabtemichal1154
    @helenhabtemichal1154 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw I am so proud of you I will do it everything thank you 🙏🏾

  • @alemababu1612
    @alemababu1612 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ሞከርኩት በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ።

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ። እውነት በጣም ነው የሚያምረው በተለይ አቀራረቡ ልዮ ነው 😍👍

  • @LEONA2347
    @LEONA2347 4 ปีที่แล้ว

    Yehen hehet tebareki enamesegenalen 😘

  • @astertsegay5829
    @astertsegay5829 4 ปีที่แล้ว

    What kind of spianch or gomen you are using 🤔

  • @endegenafiseha1750
    @endegenafiseha1750 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ

  • @senait6345
    @senait6345 4 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan abro aderessen 🌻🌻🌻#melattube makes me a great cook🥰🥰🥰 Thank you for sharing! you are an excellent cook, your subscribers even don't know your face before but we love what you do🥰🥰🥰I will continue watching your video, keep up your great work as usual👍

  • @haymikidane6185
    @haymikidane6185 4 ปีที่แล้ว

    Enkan adereseh yene balemuya kelal aserar konjo akerareb wow👏👍🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ! Thank you for sharing! I use my instant pot to cook Gomen too. It is very easy and quick.

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል እንኳን አደረስሽ !!!!

  • @fevenasefa1865
    @fevenasefa1865 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam yameral , looks Delicious

  • @birukawithaile6867
    @birukawithaile6867 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል መልካም በአል

  • @shawassa6491
    @shawassa6491 หลายเดือนก่อน

    ሜሊ እባክሽ መልሺልኝ ምጠጥ ላይ strawberry ሳይገባ መስራት ይቻላል?

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 4 ปีที่แล้ว

    Wow arif new enkuan abro adersen melu enamsgnaln