Kassahun Eshetu (Kasseye) - Kenegeresh | ከነገርሽ - New Ethiopian Music 2024 (Offical Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @EliasGetachew-w8c
    @EliasGetachew-w8c 15 วันที่ผ่านมา +1

    ካስዬ እዉነት ትችላለህ

  • @Eshidehina
    @Eshidehina หลายเดือนก่อน +1

    ኬስዬ ቃላት የሚያሳጣ ስራ ነው እና ደግሞ ኑጉሳችን ቴዲዬ ጤና ከድሜ ጋር ጨምሮ ከነቤተሠብይስጥህ ክፉ አይንካብን

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ หลายเดือนก่อน +1

    ንጉሡ የነካው ሁሌም ያምራል /// ቴዲ ምርጥ ሰው ረጂም እድሜ ካስዬ በርታለን

  • @TrezaGetache
    @TrezaGetache 4 หลายเดือนก่อน +5

    21 ጊዜ ያዳመጥኩት ምርጥ ሙዚቃ
    ድምጵ1#

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርና ወይን ትላለኽ ዋው 🌷😃🙏

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน +1

    ለማንኛውም ዋው 🌷ዋው

  • @Zenእንደቃል
    @Zenእንደቃል 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይለያል ይሄ ቆንጆ ዘፈን ምናቡ የሚታየው ፍቅር በጥልቅ የገባውን ነው ፍቅር የማይሞት ዘላለማዊና ህያው ነው ሁሌም ለኔ ከምለው በላይ ነው ❤❤❤

  • @-zufanmediashow726
    @-zufanmediashow726 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እንዴት አይነት የድምፅ ውበት የሪትም አያያዝ ግጥምና ዜማ ልብን ሀሴት የሚሞላ ሙዚቃ ነው

  • @AJየገኒልጅ-r3b
    @AJየገኒልጅ-r3b 7 หลายเดือนก่อน +11

    የዚን ሙዚቃ ክሊፕ ስጠብቅ ነበር በመጨረሻም...መልካም እድል ካስሽ🎉🎉

    • @Jamsfindee
      @Jamsfindee 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 7 หลายเดือนก่อน +4

    የቴዲ እጅ እንዳለበት ያስታዉቃል ዉዋ amazing

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 6 หลายเดือนก่อน +2

    የግዜር ድልድይ ትይዩ ማማ TOWER BRIGE መግብያ ካርባምንጭ ለንደን ጥብ ቋጨኽ በአርባምንጭ እትዮጵያዊኛ ኣስምተኽ አሠማሕ,,
    .....መወደ ድየሚጠላ እክል የተጠናወተዉ ዕቡይ...ቀናመሆን ሁሌም በጎ
    ገገንደሬ ምቀኛ ነጋዴ በራሡ መዘረፍ ሣይኆን በጓደኛዉ ማምለጥ ያዝናል ይላል
    የኢትዮጵያ አምላክ ከምቀኞች ከላ የኆንልሕ ዘንድ የሚወዱሕ ሐሉ የመፀኑልሐል የኔ ብረቅዬ ልጅ...
    ተመንደግ እጅጉን ግ ሐብታም ሣይኾን በለ ፀጋ ያርግኸ የካኅኑ የልጅ ልጅ
    እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ ከለንደን

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግሜ ልማል ደግሜ ይህኛው ዘፈን ምርጥ ነው

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በጊዜ ይሆናል እሱንም በአተህ አየውት ወድሜ እዬን የመሰለ ድምጽ ይዘህ ኖርክ የሚገባክን ቦታ እና ክብር ደበከው አሁን አረፈደም በርታልኝ አድናቂ ነኝ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅ❤❤❤

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ብዙ በጣም ቀና ልቦና ከብረኽ ዕምሮ በተሐብሮ ተችሮኻል ጄ
    ያን ድልድይ በጣም ወደዋለሕ....መርከብ ከሥሩ አዉሮፕላን በጣሪያዉ አግረኛኛ ባለብሥክለት በቀኝና በግራዉ መኪና በላዮ ኹሉንም አ ቻ ች ሎ በሠላም..ዛሩማን.. ያካኬዳል በየግቡ .
    የሚሄድበትን የማያዉቅ መንገድ አይጠፋዉም..አነዳነዴ ግር ቢልሕ መሔጃሕን ሥለምትዉቅ ይኆናልና በበዓሉ ግርማ ዐማርኛ "ኣ ይ ዟ ች ን "
    እሸቱ ጫቦ የአርባምንጩ ከምድረ እንግለዝ

  • @yaredbizuayehu3841
    @yaredbizuayehu3841 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ አልበም ነው በርታ ወንድሜ

  • @BezuNegash
    @BezuNegash 6 หลายเดือนก่อน +14

    ይሄንን ዘፈን እውነት ወድጄው ልሞት ነው

    • @meryahm6064
      @meryahm6064 5 หลายเดือนก่อน

      Me too yemir it so nice music

    • @NaxiElm
      @NaxiElm 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት እኔን ውደድኩዋት❤️❤️❤️🇪🇷

  • @NahomSitotaw
    @NahomSitotaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kasseye betam yemigerm albem nw. yimecheh. thank you.

  • @Sidamaawassa
    @Sidamaawassa 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ዘፈን ነው በርታ ካስዬ

  • @MeseretKassaye-qm8ip
    @MeseretKassaye-qm8ip 7 หลายเดือนก่อน

    Nash wendme MRT sew yesew magna jegna lb yemimola SRA lens hulum #1 andegna nachew about zemenh ybarek gizew yante new enwedhalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 7 หลายเดือนก่อน +4

    የቴዲን ግጥምና ዜማ ከእርሱ በላይ አሳመርከዉ ወንድሜ ትችላለህ❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው👌👌በርታ ካስሽየ🎉🎉🎉🎉🎉መልካም እድልልልልል❤❤❤❤

  • @mekutub
    @mekutub 6 หลายเดือนก่อน +2

    wow Amaizing Keep It Up!!!

  • @jagisoflixrecap2630
    @jagisoflixrecap2630 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነህ በቃ ብዙ ማለት አያስፈልግም

  • @AlexMakbel
    @AlexMakbel 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ❤❤❤

  • @gellassewtube
    @gellassewtube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ካስዬ በጣም ልዩ ነው።

  • @liablessedchannel7775
    @liablessedchannel7775 4 หลายเดือนก่อน +2

    I cant stop listening to this song😍😍😍😍😍

  • @kukusha270
    @kukusha270 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ ቃላት የለኝም ብቻ ደስ ብሎኛል

    • @Deruyeselkunansaw
      @Deruyeselkunansaw 7 หลายเดือนก่อน

      አፉን ዘግቶ ቢያንጎራጉር እንኳ ቃናውን የምናውቅ ...

  • @mlove4025
    @mlove4025 7 หลายเดือนก่อน

    ከሙዚቃወችህ ይሄን ነበር ባሌ የጋበዘኝ አይቸህ አላውቅም ነበር እናም ቆንጆ ነው በርታ ካስሽዬ 💚💛❤

  • @JerusealemMulugeta
    @JerusealemMulugeta 7 หลายเดือนก่อน

    Wow kasya my favourite song newe good luck bertalen❤❤❤❤❤❤❤

  • @beneiamzenebe2892
    @beneiamzenebe2892 7 หลายเดือนก่อน

    ካስዬ 1ኛዬ❤

  • @Altayedesta573
    @Altayedesta573 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nice clip, bro. Keep your good job ...

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 7 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ የኔ ወንድም ሰራኸው ሙሉውን ሲዲህን በንዲህ እንጠብቃለን

  • @azitabxe3380
    @azitabxe3380 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅውም አንደኛ ብሮ👌❤

  • @engidashettakele
    @engidashettakele 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ሀሳብ

  • @BezuNegash
    @BezuNegash 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow wow wow ❤❤❤❤❤

  • @thedreamchase1
    @thedreamchase1 7 หลายเดือนก่อน

    ሁለገብ ተሰጥኦ። ጥበብን በፍቅር እንደምትኖራት ሥራዎችህ ምሥክር ናቸቸው። በርታ

  • @TigistHailu-7219.
    @TigistHailu-7219. 7 หลายเดือนก่อน

    ካስዬ የአገሬ ልጅ በርታ 👋👋👋

  • @almazalmaz5315
    @almazalmaz5315 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ካስሽ በጣም ቆንጆ ክልፊ ነዉ ❤❤❤

  • @HelenGetachew-v9t
    @HelenGetachew-v9t 7 หลายเดือนก่อน

    ካስሽ የሰፈሬ ልጅ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EliyasManche
    @EliyasManche 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተነትህን የሚመጥን ጀግና ክሊፕ ገና ብዙ እጠብቃለሁ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ wowww new Kasye temchetognali
    👌✌🎧🎶🎶

  • @simirethmariame4841
    @simirethmariame4841 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nice art work.

  • @KasaLegee
    @KasaLegee 7 หลายเดือนก่อน

    Arif sira new mokshe melkam edill🎉🎉🎉

  • @MeseretKassaye-qm8ip
    @MeseretKassaye-qm8ip 7 หลายเดือนก่อน +2

    Good luck brother

  • @Sunwhite-entertainment
    @Sunwhite-entertainment 7 หลายเดือนก่อน

    King teddy afro
    Lyric+melody❤

  • @sodffgggyt
    @sodffgggyt 7 หลายเดือนก่อน

    Abet demts❤.......Demo teddy afro leketo new yeseteh❤❤❤

  • @blen8691
    @blen8691 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቀን ስንቴ እንደምሰማው🥺🥰

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 7 หลายเดือนก่อน

    Wow so amazing voice & music video 👌🥰

  • @Girumpino
    @Girumpino 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ዘፈን ከገራሚ ክሊፕ ጋር 👏👏ካስሽ

  • @biniamadane9013
    @biniamadane9013 7 หลายเดือนก่อน +2

    0.43 second lay pause adergachu eyut ye kasesh watch altaserem

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 7 หลายเดือนก่อน +1

      😮የኢትዮጵያንም ችግር እንዲ አንጥሮ የሚያይልን አካል እኮ ነው የጠፋው ካስሽስ በእጆቿ ሲነካካ እንኳን ሰዐቱ ይሄኔ ሌላው ነገርም ተፈታቷል ሀገሪቷ ግን በኑሮ ውድነት በለው በፖለቲካ ማሰቢዋ ተፈታቶ secondhand ነው የሆነችው😂

    • @biniamadane9013
      @biniamadane9013 7 หลายเดือนก่อน

      @@helenmesfin3870 eyetashen wedejewalew

  • @BezuNegash
    @BezuNegash 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow wow

  • @sammyzewdie4249
    @sammyzewdie4249 7 หลายเดือนก่อน

    Best singer and music

  • @etsegenetlemma4024
    @etsegenetlemma4024 7 หลายเดือนก่อน

    bertalen kasesh mert sera nw

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ❤

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 7 หลายเดือนก่อน

    ትመቸኛለህ። ህዝቤ ግን ሙዚቃ ለማጣጣም አልታደለም። ጩኸት ይወዳል መሰለኝ።

  • @betirakaw95
    @betirakaw95 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላይ ቤርታ የወንዜ ልጅ😍

  • @taxaffairsplanreport4992
    @taxaffairsplanreport4992 7 หลายเดือนก่อน

    Kasiye yegna 1gna new wedejewalehu klipu betam yamral wow teleyalek guwadegnaye emebete terdak hulem atleyik.

  • @AregashAdmasu
    @AregashAdmasu 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውው ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @sinqentertainment
    @sinqentertainment 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kassish Big up brother

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቴዲ አፍሮ አሻራ ....ዘመን ተሻጋሪ ስራ

  • @yosefabate2249
    @yosefabate2249 7 หลายเดือนก่อน

    Kasish ,, be zefenochu lik yaltesema mirt new ,

  • @idrismuhe1320
    @idrismuhe1320 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ

  • @edenlegese3631
    @edenlegese3631 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❣❣

  • @Bahrain-kedir
    @Bahrain-kedir 7 หลายเดือนก่อน

    በርታልኝ ወንድሜ 🙏

  • @mekdesmekdes9934
    @mekdesmekdes9934 7 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ነው ወንድሜ😍😍

  • @TadesseBekele-ql9oj
    @TadesseBekele-ql9oj 7 หลายเดือนก่อน

    Kasshu yamral egig konjo sira

  • @deguteshome8748
    @deguteshome8748 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም መሳጭ ነው

  • @SayatDessalegn-qm4rw
    @SayatDessalegn-qm4rw 7 หลายเดือนก่อน

    jegnaye tichilaleh bro

  • @Fenet-wh1jc
    @Fenet-wh1jc 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing work❤❤❤❤

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 7 หลายเดือนก่อน

    ❤wow betam arif Sera new

  • @AbTe-to1jm
    @AbTe-to1jm 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስራ ነው።

  • @ayalhunnegatu
    @ayalhunnegatu 7 หลายเดือนก่อน

    I have no words to be happy Kasushes ❤❤❤

  • @aklilesayse8879
    @aklilesayse8879 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ ሲያምርብክ

  • @Meklit2024
    @Meklit2024 7 หลายเดือนก่อน

    wow Kasish loved it

  • @kalnangiyamafqari7166
    @kalnangiyamafqari7166 7 หลายเดือนก่อน

    Bisemaw ye mayiselchegn alibum

  • @ChoroKdir
    @ChoroKdir 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @elilta01
    @elilta01 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቆንጆ ስራ

  • @WogayehuDaya-lh6dx
    @WogayehuDaya-lh6dx 7 หลายเดือนก่อน

    Best music ever

  • @freedomstatesfreedomstates2276
    @freedomstatesfreedomstates2276 15 วันที่ผ่านมา +1

    I wonder why this music hasn't good view

  • @esubalewtesfaye2539
    @esubalewtesfaye2539 7 หลายเดือนก่อน

    Betam arif sera new wendeme

  • @ReyuSeid
    @ReyuSeid 7 หลายเดือนก่อน

    Wow best music

  • @zemenuteshome5336
    @zemenuteshome5336 7 หลายเดือนก่อน

    Good job!

  • @robafikadu2854
    @robafikadu2854 7 หลายเดือนก่อน

    Amazing ❤❤❤

  • @YonasSiyum-k8p
    @YonasSiyum-k8p 7 หลายเดือนก่อน

    Arif zefen

  • @yohannesbelachew1
    @yohannesbelachew1 7 หลายเดือนก่อน +1

    Great

  • @DjJazzethio
    @DjJazzethio 7 หลายเดือนก่อน

    Star Respect & Appreciate

  • @doabaing550
    @doabaing550 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ዘገየህ፣ ቆየህ ቢሉት ቶሎ ለመድረስ፣ ለመብሰል የሚባለው ለዚህ ነው። (AT)

  • @yohanneseshetu4268
    @yohanneseshetu4268 6 หลายเดือนก่อน +1

    ANDEGNA NEW

  • @matimantube5331
    @matimantube5331 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow new brother 🥰🥰

  • @Amenfilm-kids
    @Amenfilm-kids 7 หลายเดือนก่อน

    good luck bro

  • @ባህርዳርከነማ
    @ባህርዳርከነማ 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም ዕድል

  • @Fere616
    @Fere616 7 หลายเดือนก่อน +1

    Sentu eyetaye aydel yeha lemdenew maytayew kaseya berta

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 7 หลายเดือนก่อน

    فيديو كليب رائع ❤❤❤❤

  • @BossbabeYishak
    @BossbabeYishak 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤it's perpact

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 7 หลายเดือนก่อน

    Wow 👌👌👌👏👏👏

  • @AsheGirma-yk9wy
    @AsheGirma-yk9wy 7 หลายเดือนก่อน

    Ereee tileyaleh berta mirtihe zefen nww

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 7 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ የሆነ ስራ ካስየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አረ ይደግበት ሰብስክራይብ አድርጉ አይቆጥርባችሁ

  • @danishow2
    @danishow2 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሰማም ብያለሁ አረብ ማሻላህ ይላል በዉነት ቃላት አጣሁ እጅግ ድንቅ ሙዚቃ ከነአቀናባሪዎቹ ኧረ ተባረክ አቤት ቱዊሰት ደሰ ሲል

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፈኑ የታሰበት እና የተለፋበት ነው ክሊፑ ትንሽ ይቀረዋል ድራማቲክ መሆን አለበት