#የብፁዓን_አባቶች_አስቸኳይ_መልዕክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 หลายเดือนก่อน

    የሀቅ ጌታ አላህ ይጠብቅህ ፣ አላህ እስከ መጨረሻው በእውነትና በፍትህ የተበዳይ እምባ አባሽ ያርግህ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya หลายเดือนก่อน +4

    ላአረፋት ሁሉም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @fekadueshetu3555
    @fekadueshetu3555 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት እዉነት እልሐለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይቁምልህ

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 หลายเดือนก่อน

    Ewent new yene abet kale hiwet yasemalen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💞💞💞

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር፤እግዚአብሔር ለቤተሰብም መጽናናትን ይስጥልን።

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s หลายเดือนก่อน

      ምንአልባት፣ወቅቱንፈስ፣ስለላ፣አደጋ፣እንዳይፈጠር፣ተፈርቶ፣ይመስለኛል

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት እኮ ነዉ ልትገባ ነዉ ከተባለ በዃላ ገባች የሚል አልሰማንም ለይላ የት ገባች ወይም ገንዘቡ የት ገባ🤔🤔
    በእዉነት አርአያ ጀግና እኮ ነህ👏👏👌👌

  • @abelambaye
    @abelambaye หลายเดือนก่อน +2

    አርዓያ መካሻ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏💚💛❤

  • @YeheyesAmde
    @YeheyesAmde หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን እግዚአብሂር ያበርታህ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ወንድም አርአያ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 หลายเดือนก่อน

    ልአርአያ እግዚአብሔር ይባርክ ሁለቱ ሊቀ ዻዻስት የስጡትን መልስ ስላስማህን አመስግናሀለሁ እብነ ቦርናባስ በመጀመሪይ ቃለ መጠይቅ ላይ አንድ ነህ ብለዋል ግን አስተካክለው ከሆኑ እናመስግናለን ሰለእብነ ናትናኤል በቂና ትክክለኛ መግለጫ ነው አብታችን በረከቶት ይድርብን ግን እሁን አባታችን እንዳሉት ማጨብጨብን ትተን እግይዞ እንበል ያሉት ትክክል ነው እርስ እርስብጭ

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 หลายเดือนก่อน

    Wendemachin egziabher yitebikeh❤

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox หลายเดือนก่อน

    Lemotut nefis yimar betam yasazinal lebetesebochum metinanatin yisitilin

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk หลายเดือนก่อน

    እንቅፋት ለሆኑት ፈጣሪ እግዚአብሔር ልቦናና ህሊና ይስጣቸው። እንኳን ለአክሱም ፅዮን በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makty2113
    @makty2113 หลายเดือนก่อน +1

    አቡኑ ደገሙት ተሃድሶ ያሉት ነገሮች አላቸው:: በውስጥ ሆነው ስርአት እንቀይራለን የምሉ ናቸው: እንጅ እንደሚሉት አይደሉም ይመስላሉ እንጅ ይልቁን ተረጋጉ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya หลายเดือนก่อน

    ዛሬ አንደኛ ነን ❤❤❤

  • @AmeerNather
    @AmeerNather หลายเดือนก่อน

    ወንድም አራአያ የኔም ጥያቄ ነው በእውነት

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 หลายเดือนก่อน

    ለሞቱት ነብስ ይማር ውነትህን ነው እኮ አዋጡ ሰብስቡ ይባልና የመጨረሻው ምን እንደደረሰ አይታወቅም። በጣም የሚገርመው 60 ሚሊየን ብር ይከብዳል መጠየቅ አለባቸው ። እንዳልከው የሚበረታታው ማስታወቂያ ላይ ወይም ሚዲያላይ መጥፎነው ብለን ከምንበድባቸው መኻል ያሉትን ነው ይሄ የሚያመለክተው ወዴት እየሄድን አቅጣቻችን ወዴት እየመራን እንደሆነ ያሳያል። በርታ ለውነት መታገል ጥሩነው ለህሊና ሲባል።

  • @fouziehsafre7940
    @fouziehsafre7940 หลายเดือนก่อน

    የለይላ ጉዳይ እኔ ጥያቄ ሆኖብኝል

  • @workineshadugna
    @workineshadugna หลายเดือนก่อน

    RIP 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox หลายเดือนก่อน

    Kebetekirisiteyan inidet yiserekal yegetan ika mesirek new geta yayal

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    ክቡር፡ አባ፡ ዱላ፤ ምህረት፡ ያገኙ፤ እባኮ፡ ስለ፡ ኢትዮጵያ፡ አገራችን፡ ፍቅር፡ ሲሉ፡ አክሱም፡ ላይ፡ ለበዓሉ፡ ሰላም! የቀድሞ፡ የስልጣን፡ አጋሮቾን፤ ደ/ጽዮን፤ ወ/ሮ፡ ፈ/ወርቅንምከሩልን!!!

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታና ሰው ባይሔድ ይሻላል ማንን አምኖ ነው የሚሔደው ህዋትን ነው አስቡበት

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s หลายเดือนก่อน

      @@woinshetdejene918 እንደውም፣ጭስማጨስመድሀኒትነው፣ምንአልባት፣እሣት፣አደጋ፣እንዳይፈጠር፣ከመስጋት፣በስተቀር

  • @junefirst500
    @junefirst500 หลายเดือนก่อน

    እንደምን፡ አደራችሁ፡ ወገኖቼ? እኔ፡ ምን፡ አለበኝ፡ ከገንዘብ፡ እጥረት፡ በስተቀር!

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 หลายเดือนก่อน

    Nafse yamer

  • @የራያው
    @የራያው หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አራያ የዚህ አገር ህግ ከሳሺ ክሱን ከአነሳ ቡሃላ የህግ ሂደት አለዉ አትቼኩሉ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 หลายเดือนก่อน

    አር አያ ለምን ቤተክርስቲያን ውስጥ ስራ አይሰጥህም

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 หลายเดือนก่อน

    የሳውዲ መንግስት በግድያ ምንም ምህረት የላትም እንክዋን በዜጋዋ በብር ልትደራደር ቀልድ እንደኔ ፊልም ነው

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox หลายเดือนก่อน

    Gud fela 60 meleyen tesebisibo yet geba are gud new ligita yet alech

  • @SenaitJira
    @SenaitJira หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ከፈለክ መሄድ ትችላለህ STOP