ወያኔ ተመልሶ ቢመጣ ለኦሮሞ የባሰ ይሆናል የሚል ፍራቻ አለኝ! | ህገ መንግስት መቅረት አለበት! | The Betty show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 480

  • @dabafayssaa2576
    @dabafayssaa2576 2 ปีที่แล้ว +6

    የማንም የምንም ደጋፊ ትሁን ቤት ምርጫዬ ነቸ ጠንካራዋ ለሌሎችም ተምሳሌት የምትሆን ጀግና ልጅ ነች።

  • @biftumohammed9307
    @biftumohammed9307 2 ปีที่แล้ว

    Betty koo jabaadhu ! Don't ever change your style of interview

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 ปีที่แล้ว +13

    እባኮዎ እርሶ እንኳን ከዘር እይታ ይውጡ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች

    • @tigist3769
      @tigist3769 2 ปีที่แล้ว

      Lol ማና ኢትዮጵያ ከየት ነው የምትጀምረው

  • @Meka-Tube
    @Meka-Tube 2 ปีที่แล้ว +8

    የዚህን ጦርነት መነሻና መድረሻ አላውቅም የሚል ሽማግሌ ፖለቲከኛም የፍትህ ሰውም ማለት ይከብዳል ።

    • @Meronfentahun0913
      @Meronfentahun0913 2 ปีที่แล้ว

      Ena esu yemiyawikew tenkoy new ende endeza ema bihon mechereshawin lemawek anigogom neber

  • @aju3524
    @aju3524 2 ปีที่แล้ว

    Lenco lata you are right man

  • @kirsbezabeh2521
    @kirsbezabeh2521 2 ปีที่แล้ว +6

    ጦርነቱ የሚካሄደው እኮ እትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እንገባለን ያለውን እሱን ወደ ሲኦል ለመላክ ነው አገር ከፈረስ እንደ ሶሪያውያን እና እንደ የመኒዎች በስው እገር ሄዶ ለማኝ መሆን ነው

  • @naolmule624
    @naolmule624 2 ปีที่แล้ว +3

    berukaaa yene ye geda system fire we love you ❤💚❤

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ብለዋል ንገሩልን ለኦሮሞ ህዝብ የባስ ስቆቆቃ ነው ኡጋ ዱበተኔ ጀራአ

  • @Tesfa1975
    @Tesfa1975 2 ปีที่แล้ว +6

    Bety you're such powerful lady. You ask all sensitive questions that need to be ask..proud of you.

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 2 ปีที่แล้ว +3

    እኝህ ሰውኮ ቀላል ምሁር አይደሉም
    የእኛ ሀገር ሁኔታን ግን ጌታ ቢቻ ነው ሚችለው።ውስብስብና ውጥንቅጥ ነው
    ይሄውም ቅኝ አለመገዛታችን ሊሆን ይችላል።አሁንም እኮ እግዝአብሔር ጣልቃ ካልገባ አሳሳቢ ነው

  • @ahlameadem2605
    @ahlameadem2605 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ ምርጫየ ነሽ ትለያለሽ ጀግና ኢቶቤዊ የሴት ወድ 💪

  • @sisay7
    @sisay7 2 ปีที่แล้ว +2

    I wish he finishing saying "Don't come to my house again" :) for fun or laugh

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

    ህገ መንግስቱን ነባር ህዝቦችን ያጣጣለ ነው በአጭር ቃል። ዛሬም የሰው ልጅ እየተገደለም ተቆራርጦ የሚጣልበት ደረጃ ላይ ነን እንኳን ነባር ህዝብ እውቅና ሊሠጠው። ስለዚህ ህገ መንግስታችሁ መቼም ሰላምን አይፈጥርም። ነባሩን ህዝብ በበቀለበት አባቶቹ ብዙ በለፉበት ምድር አናሳ እያሉ ማለፍ መቆም አለበት። ባለቤት ወደ ሚለው ይቀየር። እኔ ብዙ ነኝ የነጭ አሜሪካ አውስትራሊያና መሰሎቻቸው የወራሪዎች ተረክ ነው አያስኬድ እንዳይሆንም እንታግርላለን።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 ปีที่แล้ว +2

    I do not want tplf/junta ever come back; unless our country goes into abyss! God forbid!

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 2 ปีที่แล้ว +6

    ጸሃይ ለመሞቅ ብሎ እንዴት ሰው የህዝብ ትግል ይሸጣል አዝናለሁ ። ኦቦ ዳውድ ኢብሳ ብቻ ናቸው የኦሮሞ ትግል ያልካዱት። ይሄ ሆነ ተብሎ በ ብልጽግና የተዘጋጀ ኢንተርቪው ነው ቤቲ ታሳዝኛለሽ ደፋርና ቆራጥ ትመስይኝ ነበር ። ምን ያህን ዘመን ሊኖሩ ነው ለሆዶት ያደሩት ይልቅ ንስሃ ገብተው ገዳም ይግቡ ።

    • @madinayoutube5517
      @madinayoutube5517 2 ปีที่แล้ว +2

      Oromo seltan sez hezba oromo kahadi new Daud ibsa seltan bezem oromo ayamesegenem (oromoon kun abaarsa qabdi laata?)

    • @michaeltesfay4644
      @michaeltesfay4644 2 ปีที่แล้ว +2

      @@hey1232 change profile haclu hundessa picture. Haclu is oromo no junta.

    • @yelaylay5409
      @yelaylay5409 2 ปีที่แล้ว

      @@abrahamt2356this is not about TPLF but the OROMO struggle. Obvious that there will be no more one party rule in Ethiopia in future; call it TPLF/EPRDF or its off spring hooligan PP cult

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 2 ปีที่แล้ว +6

    ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ላላደጉ ሀገሮች አስፈላጊ አይደለም፡፡ በደንብ ያልሰለጠነ ማህበረሰብ ማለት እንደ ህጻን ነው፡፡ የሚጠቅመውን እና የሚጎዳውን ለይቶ አያውቅም ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ያለች ሀገር የሚያስፈልጋት ቤኔቨለንት ዲክታተር አይነት መሪ ነው፡፡

    • @jalitolassa7809
      @jalitolassa7809 2 ปีที่แล้ว +3

      እረኛ ያስፈልገኛል እያልክ ነው አንተ አህያ

    • @aminabssinya9800
      @aminabssinya9800 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል ላላደጉ ሀገራት ዲሞክራሲ በጥቂቱ ከለሆነ መሉበሙሉ አይሰራም ምክኒያቱም ብዙ መማር ብዙ መለወጥን ይፈልገል የ ዲሞክራሲ አካሄድ እኛ በአንዴ በጣም በ እድገት ከኛ በብዙ ዘመናት የራቁ ሰውችን ህግ ለመተግበር እየሞከርን ነው ያለነው

    • @rettagudisa3653
      @rettagudisa3653 2 ปีที่แล้ว

      @@aminabssinya9800
      ዘውዳዊ አምባገነንት(በንጉሡ)፣ወታደረዊ አምባገነንነት(በደርግ)፣አብዬታዊ ዲሞኪረሲ የመጠውን አምባገነንነትን (በወየኔ) አይተነል።ከአሁን በሗለ አምባገነንነትን ኢትዮጵያውየን አይቀበሉትም። እስከአሁን ያለየነውን እነ ዓለም የሠለጠነበትን አውነተኛ ዲሞኪረሲን መከተል የግድ ነው። ከሳይጠን፣አነ ለሰው ልጆች ክብር ከሌላቸው አምባገነን ሰዎች በቀር ዲሞክረሲን የምቃወም የለም።

    • @tayeg.263
      @tayeg.263 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jalitolassa7809 አህያ እያሉ ለሚሳደቡት ሕጻናት እረኛ ስለሚያስፈልግ ነው

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Lencho please please tell them never ever in the history we can’t stand with TPLF again!!!

  • @gezaashu3132
    @gezaashu3132 2 ปีที่แล้ว +2

    Best interview and knowledge based deep Political analysis

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤታ እባክሽ እስቲ በ21 ክፍለ ዘመን ላይ ነሽ ከዘረኝነት ውጪ አይዞሽ ሃገራችን አንቺ እንደምታስቢው አትሆንም ኩሩ ጀግና ልጆች አሏት እንደነአንተ ባንዳ ሳይሆን ለሃገር የሚምቱ

    • @ሸዊትጓልወየንቲ
      @ሸዊትጓልወየንቲ 2 ปีที่แล้ว

      ከቆማጣ አማራ በላይ ባንዳ የለም። ለመጣ ሁሉ የምታፈነድዱ የ ኢሳያስ አህዮች። ዎሽሽሽ

  • @front_spice
    @front_spice 2 ปีที่แล้ว +1

    @thebettyshow ቤቲሻ አሪፍ ንጥብ ነው አንስተሸ የተወያያችሁት እና ሙሉውን ኩጭ ብዬ መስማቴ ደስ ብሎኛል፡፡
    ሌላኛው ኦቦ ሌንጮንም አመስግናለሁ
    እንደ አስታየት ደግሞ ምስል እና ድምፅ ላይ ግን መስራት ይኖርብሻል አንዳንድ ቦታ ላይ እኩል አይደለም፡፡

  • @first24434
    @first24434 2 ปีที่แล้ว +3

    በእኔ እይታ ገና ብዙ እንከፍላለን ። ማንም ሰው በቦታው የለም
    ለማንኛውም አስካለሽ ድረስ በርቺ

    • @tsegugarment
      @tsegugarment 2 ปีที่แล้ว

      እኚ፡ሰውዬ፡የግለሰብ፡መብት፡ሳይከበር፡የቡድን፡መብት፡ይከበር፡ይላሉ፡በነገራች፡ላይ፡የ60:ግዜ፡ፓለቲከኛ፡ለዚህች፡አገር፡መፊትሄ፡አይሆነሐም፡አስከዛሬ፡ችግር፡በቃ፡እናንተም፡አስተሳሰባችሁ፡ጥሩ፡ነገር፡ለትውልድ፡ሳታስቀምጡ፡አልፎባችሁል፡ቻው፡ቻው፡ቻው!!!

    • @first24434
      @first24434 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tsegugarment ዕድሜ በራሱ ትምህርት ነው ። የመሰላቸውንና የራሳቸውን አቋም መናገር ይችሉ ነበር አላውቅም ማለታቸው በራሱ ታላቅነታቸውን የሚገልፅ ይመስለኛል።

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ አባቴ ኦነግ ተብሎ አዲሰ አበባ ላይ መከራውን ያየ ሰው ነው እኔም የሱ ልጁ ነኝ አሁን ባለው የኦሮሞ አቀባበል በጣም ያሰፈራኛል ኦቦ ሌንጮ የማይሰማ የኦሮሞ ሐይል ነገ ማንን ሊሰማ ነው በተለይ እንደሸዋ ኦሮሞ ነቴ የሸዋን ዝምታ ሊታሰብበት ይገባል ኦቦ ሌንጮን እናከብረዋለን እንወደዋለን ከጎኑ ነን ፖለቲካዊ መግባባት ካልተደረሰ ኦሮሞ እርስ ቀራሱ መጫረሱ አይቀርም ሸዋ ወይም ቱለማ ዝምታውን ባልታወቀ ጊዜ ዝምታውን ከሰበረ አሰቸጋሪ ነው ። 1983 መረሳት የለበትም አሁንም መብታችን የምናስከብረው የጥላቴ ጥላት ወዳጄነው አይሰራም

    • @kebedechalla7277
      @kebedechalla7277 2 ปีที่แล้ว

      ኦሮሞ አንድ ነው ይህንን መከፋፈል ብትተውን መልካም ነው። የቱለማን ኦሮሞ ከተቀረው ኦሮሞ ለይቶ ማየት መርዛም አመለካከት ነው። ኦሮሞና ኦሮሚያ።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 ปีที่แล้ว

      Endat yiresal gize yifetawal yeshewa oromo zim yalewu legizewu new enji bekrb gize yifetal

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 ปีที่แล้ว

      @@kebedechalla7277 sijemer yeshewa oromo, oromo ayidelem yisemerbet gize yifetawal

  • @samueldesta5628
    @samueldesta5628 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ከሌላው ብሄር ያልትመለሰው የኦሮሞ ጥያቄ የትኛው ነው??? ምንም ሊገባኝ ያልቻለው ጉዳይ ይህ ነው!!!!! ያኛውም የኦሮሞ መብት እስኪከበር ይላል ይሄኛውም እንደዚሁ እስቲ መብቱ ተከብሮለት ነው ያለው የሚባለው የትኛው ብሄር ነው???

  • @samiyaabajobir6611
    @samiyaabajobir6611 2 ปีที่แล้ว

    Tank you betty

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 ปีที่แล้ว +6

    beti የኛ ምሳእል በርቺ ምጥምጣ 😂👍👍

  • @Selam_Awit
    @Selam_Awit 2 ปีที่แล้ว +2

    ወየው ቤቲዬ ገደልሽኝ 😃 (ስላረጁ ነው?)። በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። Thank you both ♥

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 2 ปีที่แล้ว

    Betty how are you I am 73 years old all my life I fought for marginiazled people you be matured

  • @user-kira9
    @user-kira9 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰሩ የተናገሩት ነገር ላንቺ ደስ የሚያሰኝ አይደለም እውነቱ ግን ይህ ነው ወ/ሪት ቤቲ 😁

  • @wiliiifta5533
    @wiliiifta5533 2 ปีที่แล้ว +5

    First off all Leenco sold oromo people in cheap. But, now we don't need any neighbors to rule Oromia. OROMIA will independent country.

  • @mohmmedseid7971
    @mohmmedseid7971 2 ปีที่แล้ว +2

    A wise man and a wise journalist!

  • @sodaarabbii8811
    @sodaarabbii8811 2 ปีที่แล้ว +11

    በሁለት ቢለ መብላት በዚህ እድሜ ሼም ነው ።

  • @mohemmedoumer2816
    @mohemmedoumer2816 2 ปีที่แล้ว +4

    ረጅም እድሜ እመኝሎታሐሁ

  • @Youtuber-sk8tg
    @Youtuber-sk8tg 2 ปีที่แล้ว +2

    A very good analysis ❤️

  • @bekieayele9788
    @bekieayele9788 2 ปีที่แล้ว +3

    ያለው ሕገመንግስትማ በመርዝ የተለወሱ ኢትዮጵያን የሚገነጣጥሉ ማሽንክ የሆነ ስለሆነ በአስቸኳይ መቀየር አለበት::

  • @olinadhufe4338
    @olinadhufe4338 2 ปีที่แล้ว +1

    Bety ! you are the best of bests ! live long !

  • @semirabraham6112
    @semirabraham6112 2 ปีที่แล้ว

    ኣቶ ሌንጮ እጅግ ኣስተዋይ ፖለቲከኛ ነዎት። ነገር ግን የሚያምኑበት ሓሰሣብዎን በከፊል መደበቅ ይወዳሉ። respect

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 2 ปีที่แล้ว

    I feel sorry for our politician, who in the world think Ethiopia belong to one ethnic? Or one religion? May be in the past yes but not now.

  • @kumerayadeta
    @kumerayadeta 2 ปีที่แล้ว

    well come Bet

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 ปีที่แล้ว

    ያኔም የጠላቴ ጠላት በሚለው እርስዎን ጨምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ከወያኔ ይልቅ ኦነግን አምኖ በመጨረሻም ኦነግን አስወግዶ ለ 30 አመታት አሰቃየን፣አሁንም የኦነግ ሸኔ የሚባል ቡድን ፈጠረ።ለኦሮሞ ህዝብ ግልጽ የሆነ መልዕክት ለምን እያስተላልፉም።

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 2 ปีที่แล้ว

    He has grown his 3-inch mind and evolved from himself, a far cry from what he was.. For this, one has to congratulate him rather severely condemned him for the massacre that took place in 1992 in Jimma and Gore. .y heart goes for

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 2 ปีที่แล้ว +3

    ማን ነበር ከኦህዴድ መሪዎች ውስጥ "ኦሮሞ አገር መምራት አይችልም ይሉናል" ያለው? ይሄ ሰው ነቢይ ነው ልበል? የኦነግ መሪዎች ትልቁ ችሎታ አላምር ሲል እጥፍ ማለት ነው።

    • @bz1225
      @bz1225 2 ปีที่แล้ว

      አማራም ከመቶ ዓመት በላይ ገዝተው አገሪቱን የዓለም መጨረሻ አረጉትኮ

    • @Oromambo
      @Oromambo 2 ปีที่แล้ว

      Aramoch gura bicha nachu. Ye limena, ye irsi bersi torinet, ye shirmutina, gidiya, gubo etc hager new Amhara yegenebaw.

    • @LB-wq2wb
      @LB-wq2wb 2 ปีที่แล้ว

      @@Oromambo endante ayinet astesaseb yalachewu sewochko
      betamekonew yemetasazenugne

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +8

    ወያኔ የሸወደክ ሣሩን እንጂ ገደሉን ሥለማታይ ነበር ልጁ መሮ ነው እኛም ከጎኑ ነን

    • @genetmulugeta1978
      @genetmulugeta1978 2 ปีที่แล้ว

      Our future is bright with our legend Maro

    • @Meronfentahun0913
      @Meronfentahun0913 2 ปีที่แล้ว

      I will see coming soon

    • @almazeyasu8956
      @almazeyasu8956 2 ปีที่แล้ว

      Tgray heger tehnlch
      Adds abba ye onge new

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 2 ปีที่แล้ว

      መሮ ይቅር የተከበረውን የሰው ልጅ 10 ቦታ ስለቆረጠ ነው

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tesfayeadem9620
    @tesfayeadem9620 2 ปีที่แล้ว

    Democracy (ዲ በሚል የሚጀምር ቃል ሁሉ አፍራሽ ነዉ) **አፍሪካዊ ሙሁር ነኝ የሚል በፈረንጅ እዉቀት አዋቂ ነኝ ሲል ያሳፍራል ።ሁሉ መናገር እና ማዉራት እንጂ ሰርቶ ማኖር እና ህዝቡን መመገብ እና መለወጥ አይችልም

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 2 ปีที่แล้ว +7

    ምዕራብ አፍሪካ ትንንሽ ሀገራት ናቸው ለዚህም ጦርነት የለም.
    ብዙ ብሔሮች ሀገር ሆኗል.

  • @sisayantalo6834
    @sisayantalo6834 2 ปีที่แล้ว

    Very wise and intellectuals long live Abo Lencho!

  • @he5896
    @he5896 2 ปีที่แล้ว

    የአሁኑ ጦርነት ምክንያት እኔ ልንገርህ። በይ ልብላህ ላባላህ ሲል አላስበላም አልባላም ነው ጦርነቱ።

  • @sefiyaburka7520
    @sefiyaburka7520 2 ปีที่แล้ว +1

    beisha we proud of you

  • @he5896
    @he5896 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ኦሮሞ እንደ ሌንጮ ሀላፊነት እየተሰማው ሀሳቡን ይግለፅ። ኢትዮጵያ በናንተ እጅ ናት።

  • @mekonnendesalegn4492
    @mekonnendesalegn4492 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦቦ ሌንጮ ፖለቲካዊን በደንብ ተንትነውታል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከአለም ከአፍሪካ የራሱ የሆነ ለየት የሚል በኢትዬጲያዊያን ሊፈታ የሚገባው ነው ቅኝ ተገዠ ባለመሆናቸንም የራሱ የሆነ የግጭት አፈታት ያስፈልገዋል በእውነቱ ግራ የተጋባንበት ጌዜ ነው ቤቲ ፖለቲካውን የሚተነትኑ እንደዚህ አቅርቢልን።

  • @yomifkumsisabededa3469
    @yomifkumsisabededa3469 2 ปีที่แล้ว +1

    have a long life my bety!

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 2 ปีที่แล้ว

    ሹካ እግር ምን ትመስላለች ቃለ መጠይቅ ተደራጊውን አድናቂ ነኝ ለትንታኒያቸው፡፡

  • @abdulazizkassimahmed8448
    @abdulazizkassimahmed8448 2 ปีที่แล้ว +3

    I wish they enter FINFINNE soon and get rid of human scraps like this. Still looking for piece of bones at zero minute.

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ከነሌንጮ ምን ይጠበቃል? ነገር አላምር ሲል እንደ ጲላጦስ እኔ ምንም አላውቅም ማለት አዲስ አይደለም። 20ሺ ሠራዊት አስረክቦ በቦሌ መሄድ ባሕላቸው ነው።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 ปีที่แล้ว

      Eliyas ante minalibat gelehachewu wodewuch tiwotaleh semah

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 2 ปีที่แล้ว

    በህዝብ ብዛት 1ኛ አማራ ነው:: በኦሮሚያ የሚኖረውን 15 ሚሊየን አማራ በማስፈራራት በኦሮሞ ብሄር ስም ስለምታስመዘግቡ ነው::

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @waza835
    @waza835 2 ปีที่แล้ว +1

    OLF ከ tplf ጋር እኩል ይወታደራዊ እቅም አለው
    Tplf will destroy olf forever

  • @bereketteketel1128
    @bereketteketel1128 2 ปีที่แล้ว +1

    Sound sync issue, Editing issue and a lot of cut outs. I didn't experience the interview fully.

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር አላውቅም የሚሉ ከሆነ ለምን ለምን ይቀርባሉ? ሁሉም ነገር ማወቅ እንካን ማወቅ ባይኖርቦት ግን በትህትና አላውቅም ማለት ይችላሉ አላውቅም አባባሎትም መልስ ላለመስጠት አለመፈሎጎን ያስታውቆቦታል።

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 2 ปีที่แล้ว

      That is your issue. There is a level of humility and honesty in saying “I don’t know.”

  • @seenaatube9687
    @seenaatube9687 2 ปีที่แล้ว

    ማስተካከያ
    ===========
    (ከኦሮሞ ሄራ እና ሴራ) ጋር በተያያዘ የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ጋር ተያይዞ የሚነሳው የ1931 ህገመንግሥት ታሪክ ማለቱ ነው"የህገ መንግሥት ታሪክ መቅረት አለበት" ነው የለው እንጂ ህገመንግስት መቅረት አለበት አላሉም !!!!

  • @gurmufunane4588
    @gurmufunane4588 2 ปีที่แล้ว

    ኦሮሞ ነኝ፣
    ህወሃት መንግስት ለመሆኖ ፍላጎት ያለው አይመሰለኝም ሆኖም ለኦሮሞ የከፋ ነው ሰለሚባለው ከብልጽግና እና ከኢት\አማራ አክራሪዎች የበለጠ የከፋ አይሆንም, የብልጽግና እና የኢትዮ ትምክህተኞች ራዕይ ትግራይን እንደ ህዝብ ለማጥፋት እንደ አቀደ
    በድርጊታቸው አይተናል , አሮሞማ ገለባ ነው ሲሉ ተደምጠዋል እንግዲህ የትኛው ነው የከፋው ኦቦ ለታ መልስልኝ ? ኦሮሞ እነደ ኦሮሞ ራሱን መመልከት ቀዳሚው ሚና መሆን አለበት
    እያየነው ነው አድር ባይ የኦሮሞ ከሀዲዎች ላልሆነቻቸው ኢትዮጵያ ለማስቀጠል ሲሞክሩ ያሳዝናል. ድል ለኦሮሞ ድል ለብሔር ብሔረሰቦች

  • @bilisumabatu
    @bilisumabatu 2 ปีที่แล้ว

    dhiiga teenya jabaadhu

  • @mohammedabdella9725
    @mohammedabdella9725 2 ปีที่แล้ว

    Betty jabaadhu!!! Iciiti dhokate baasi si wajjiin jirra

  • @Bereda100
    @Bereda100 2 ปีที่แล้ว +9

    Always good to hear from both of you 🤩✅

    • @Bereda100
      @Bereda100 2 ปีที่แล้ว

      @@hey1232 that is how you think not me 😂

    • @fuadalsaify7888
      @fuadalsaify7888 2 ปีที่แล้ว

      Who’s there? Loser

    • @africanasetube9699
      @africanasetube9699 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hey1232 ante ems fit ...123,....10 ders degmeh ambibewu

  • @rabiyaaalii8637
    @rabiyaaalii8637 2 ปีที่แล้ว

    Obbo leencoo bay'eeen sin kabaja sin jaalladha nuuf jiraadhaa❤🌳❤

    • @rabiyaaalii8637
      @rabiyaaalii8637 2 ปีที่แล้ว

      @@hey1232 maal rakkate jaalladhuuf mirga hin qabumoo kk

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 2 ปีที่แล้ว +2

    ብትወዱም ባትወዱም የአሁኑ መንግሥት የኦሮሞ ነው የምለው ፍልስፍና የት ገባ ?

    • @tigist3769
      @tigist3769 2 ปีที่แล้ว

      የደፍተራ ለማለት ፈልገህ ነው?

  • @segnifeyssa7673
    @segnifeyssa7673 2 ปีที่แล้ว +5

    This guy is out of date.., why don't he ask himself what the amharas elite surrounding abiy want...do anybody think they are comfortable with the oromo nationalism.

  • @oromoooromiya
    @oromoooromiya 2 ปีที่แล้ว +1

    Free Jawar Mohamed

  • @kuushioromo5548
    @kuushioromo5548 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ሌንጮ በዚች በ3 አመት ውስጥ ለተገደሉት እና ላተሰሩት ኦሮሞዎች ማነው ተጠያቂ ?

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ እንዴት ነው ሌላ ስራ ላይ ደህና ምትሰሪ ይመስለኛል:: ጋዜጠኝነት ላንቺ, ፍፅሞ???

  • @derartuyousef8656
    @derartuyousef8656 2 ปีที่แล้ว +5

    Welcome back ❤❤

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 2 ปีที่แล้ว

    እቺ ገጣባ አስቀያሚ መናፍቅ ኬታባቷ መጣች

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ይህ ሆዳም ሽማግሌ ይህ ሁሉ ታግለህ በስተእርጅናህ ስምህ እንካን ከመቃብር በላይ እዳታውለው ያሳዝናል። ምን ቤትየ እባክሽን ይህ ሼባ አታምጭብኝ

    • @MeskiMB
      @MeskiMB 2 ปีที่แล้ว

      Kemalam tegere. Men geze beyaskefan Albyn lekemalm tegere aslfen ansetem mongeshen felgi junta adharu

  • @fantanastana2765
    @fantanastana2765 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኦሮም መቸ አማራ ሳታነሱ አይሳካለችዉም አይደል

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 2 ปีที่แล้ว +1

      አይገርምም አማራውም የኦሮሞን ስም ሳያነሳ ውሎ አያድርም😎

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +2

      ሁለታችሁም ታላቅ ህዝቦች ናችሁ እመኑኝ ተለያይታችሁ አትለያዩም በብዙ ገመድ ተገምዳቹሀል

    • @meskeremhabtegebreal6362
      @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiakebede5931 ትክክል ነው።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 ปีที่แล้ว

    ህገመንግስት ሥራ ላይ የዋለው በ1987 ዓ.ም ነው፣ኦነግ እኮ በወቅቱ ነበረ ለምን ይምታታል

  • @asnisime2495
    @asnisime2495 2 ปีที่แล้ว

    ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ሁሉም እኩል ይሁን ነው የሚለው እልገባውት ከሆነ ውይያኔ ደግሞ እኔ የበላይ ሆኝ ኦሮሞን ልጆን ገዴይ እናቱን እላይላይ ለስቀምጥ ሌላውንም ዘር ልጨፍጭፍ ላኮላሺ የግል ጥቅሜን ልቆጣጠር ነው የሚለው አለበላዛያ ኢትዮጵያን ለፍርስ ከኦነግ ሸኔ ጋር ኦነግ ሸኔን ን ለጊዜው እንደፈረስ ነው የሚጠቀምበት ይሄ ነው አላማው የጅንታው::

  • @amdetsiontasew1296
    @amdetsiontasew1296 2 ปีที่แล้ว

    Why had our ancestors chosen to live with the slaves???

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 2 ปีที่แล้ว +8

    BETTY I AM PROUD OF YOU THANK YOU

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 2 ปีที่แล้ว +3

    He is smart poletician. That is wht is Happening in Kemiss. People of Kemiss was neutral when Shane and Woyane invade the special Zone. However, Woyane spend only few hours when they start looting Kemiss and killing who won't to protect their own and public properties. People of Kemiss immediately recognize their evlish deeds and started fiting against Woyane and it's Trojan horse. We appreciate Kemiss Oromo youthes fiting for their dignity . They all know king Yohannes of Tigray massacre in Geta area near Kemiss 150 years ago. Yohannes manged to kill 6000 families in Geta and built a statu of lione with a cross to show his strength. The statu is still there. Yohannes encountered ferrous fiting and unable to reach to Kemiss. At that point of history Kemiss Oromo's support and fighting against Yohannes saved ten thousends of lifes.
    The history in Wollo is complex , people have multiple diversity. Most people categorized themselves as Amharas become they speak Amhric but in blood or genetic base things are different. Kemiss Oromo's know Wollo people are their brothers and sisters. The pain in Wollo people is understandable by Kemiss Oromo. Most Oromo's understand that Oromo is only Oromo spiking people. They have to understandable there are million Amharic speaker Oromo by blood in Wollo. KALU,YAJU and Raya people are few examples.

  • @tigista7276
    @tigista7276 2 ปีที่แล้ว +10

    ወያኔ ተመልሶ ቢመጣ ኦሮሞን አያሰጋም ምክንያቱም ወያኔ ስልጣን አይፈልግም ስልጣን ኦሮሞ እንዲይዝ ነው የሚፈልጉት: ምክንያቱም ስልጣን ያስረከቡት ለኦሮሞ ነበር ግን ነገሩ ተገለበጠ::

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @madinayoutube5517
      @madinayoutube5517 2 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @Meronfentahun0913
      @Meronfentahun0913 2 ปีที่แล้ว +1

      Emenegn weyane temeliso kemeta mejemeriya ye oromo dimitsi yehonutin yireshin ena ye oromo sample yehonu oromowochin silitan lay adrigo ende limadu game yijemiral yaw amel ayilekim bite new

    • @michaeltesfay4644
      @michaeltesfay4644 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

  • @getahunabdi5253
    @getahunabdi5253 2 ปีที่แล้ว +2

    My advice 4 lencho your are our hero dont make any last mistake tell the truth and solve or give solution for my people dint play around or stop anything just keep silence as you where hiding

  • @gamachisnegari458
    @gamachisnegari458 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔን የሚገርመኝ እነኝህ ሦስቱ ዮሐንሶች የታገለች ለከርሷ ነው እንደ?! እሽ የእኛ ይቅር የኛን ትግል ሽጠው አከፋፍለውን አባልተውን አበላሽተዋል, ተከቦ ተጨፍጭፈው ተደፍረው እና ተገፍተው የሕልውና ትግል እያደረጉት ላሉት ጭቁኖች ላይ በአፏ ስትቀዝን እንደት ልብ ይሰብራል!!??

  • @roxyjones8335
    @roxyjones8335 2 ปีที่แล้ว

    Beety 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ashuanole6488
    @ashuanole6488 2 ปีที่แล้ว

    Hi best best tiyaa ibidaa bari ati

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦቦ ህገ መንግሥቱ ልክ ነው ማለትና የአብይን መንግስት አትንኩብን ማለት አይጋጩም ???

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 2 ปีที่แล้ว

      አብይ ልክ ነው ልክ አዳለም ሌላ ጉደይ ነው እንዳ እኔ ግን የሀጋረችን ህዝብ ይሄንን አዉሬ ቡዱን የትለንቱ ስቀይ እያስታወሳ አንድ ሆኖ ይሄንን ደማ ጠጪ ቡድን መዉገዝ አለባት

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 2 ปีที่แล้ว

    Lencho🥰❤️🥰❤️🥰🥰❤️🥰❤️🥰...... Tnxs betty

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 2 ปีที่แล้ว +3

    The political solutions of the "Ethiopia" is inside jail. OPDO highjacked the strangle of Oromo youngsters and their iconic leader called Jawhar Mohammed. He is the solution to all oppressed peoples in the Ethiopian colonial empire. Free Jawhar Mohammed and all Oromo political prisoners 💪10Q Betty

  • @ስሓቦጉተቶ
    @ስሓቦጉተቶ 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ቆንጆ ውድድድድ

  • @belayteklu9752
    @belayteklu9752 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ ትወልጃለሽ ካልሆነ ሴት የማይቀር ነው አለ ጠንቋይ..

  • @nootherverssionofwwwyestru7308
    @nootherverssionofwwwyestru7308 2 ปีที่แล้ว

    Betty show

  • @madinayoutube5517
    @madinayoutube5517 2 ปีที่แล้ว +5

    Warri Jawaar fi hidhamtoota siyaasa hidhamuutti aartan obsa qabaadha osoo inni ala jiraate akkuma Hacce nurkaa nyaatan nu jalaa nyaatu amma garuu mana hidhaa jiraachuun jaraa jireenya jaraaf nuyiif wabiidha Rabbi nagaa jara hataasisu

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 2 ปีที่แล้ว

    I don't know me either , Hhhhhhh the individuals and their followers .... ,there are no parties .....🙄 😳 🤣 it's sadly true

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 ปีที่แล้ว

    ስለዚህ አነግ ካልተሣተፈ ህገመንግስቱ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በማካተት መሻሻል አለበት

  • @eyosiyaseeshete9502
    @eyosiyaseeshete9502 2 ปีที่แล้ว

    You know what Ethiopian problem OLF !!!

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 ปีที่แล้ว

    ኦነግ ህገመንግስቱ ላይ ካልተሣተፈ ለምን አይነካም ይላል ?

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰውዬ ኢትዮጵያን የገደለ ሞዛዛ ነው።

  • @saveethiopia9207
    @saveethiopia9207 2 ปีที่แล้ว

    የእርሶ እኩልነት አመለካከት ኦሮሞ ብዙ ነው፡ እና ተከተሉት ነው? እኩልነት መንግስት ለዜጋ በሚስጡትው አገልግሎት የሚታይ ነው። እና መንግስትን አይተው ይንገሩን።

    • @africanasetube9699
      @africanasetube9699 2 ปีที่แล้ว

      Ethio wst ekulinet norom ayakim....ande ye andu biher yebelayinet ketay lela, kersbers torinet telaken anak.....Oromo demo be wananet yezi teteki honowal

  • @ሰላምደረጄ
    @ሰላምደረጄ 2 ปีที่แล้ว

    ሸኔ አሁንም እያለ ያለው እኮ ጋሼ እባክዎትን እጄን ይዘው ያስገቡኝ ነው ለወያኔ

  • @nuresharifa3276
    @nuresharifa3276 2 ปีที่แล้ว +2

    Betty ye 2019 Betty aydelashim::‼

  • @yadedaka1325
    @yadedaka1325 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ፍራቻ የነገሠበት ቃለመጠይቅ ና ቃለምልልስ ጥግ የወጣ ሆነ ተብሎ የተወሳሰበ መልስ።