ደሙ የተቆጣ ሰራዊት መቀሌ ቢገባ ህዝብ ላይ አደጋ ያደርሳል - ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ | ክፍል 2 | The Betty show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2021
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ความคิดเห็น • 729

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 2 ปีที่แล้ว +25

    ቤቲ ደረትሽን ነፍተሽ የምታወሬበትን ሀገር የሰጠሽ የ74 አመቱ ♥️ጀነራ ካሳዬ ጨመዳ ♥️ አንዱ ነው ! >
    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም !

    • @huahua5538
      @huahua5538 2 ปีที่แล้ว

      ተማርከዉ ነዉ የሰጥዋት

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 2 ปีที่แล้ว

      @@huahua5538 የእናትህ ቀሚስ ውስጥ ተደብቀህ እንደ ወንድ ሰለ መማረክ ታወራለህ ! ኳተት

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 2 ปีที่แล้ว +34

    በስማም ያስብላል፣ ሃይማኖት ፣ ትህትና፣ ውትድርና ፣ ታሪክ ፣ ወኔን፣ ኢትዮጵያዊነትን በሚገርም ስብዕና እና ፍቅር አስተማሩሽ። አንዱም የለሽም፣ አንዱን እንኳን ተማሪ። እርሶን ግን እግዚአብሔር ይስጦት። እረጅም እድሜን ተመኘሁ።

    • @edenlastname835
      @edenlastname835 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢትዬጵይውነት ማለት ባንዳነት ከሆነባፍንጫዬ ይውጣ አንተ ሽማግሌ ቀንህን ጠብቆ

    • @alemkasaye4940
      @alemkasaye4940 2 ปีที่แล้ว +3

      73ነው ይለው እድሜው ይገርማል ከዚህ ሰውዬ ምንድነው የምንማረው ጥላቻ ቅም ወሸት ነው የምንማረው ፈፅሙ እ/ር አይውቅቱም ትዕብተኛ እግ/ር ያዋርድል ከዚህም የምበልጥ ውርደት የለም

    • @denbel426
      @denbel426 2 ปีที่แล้ว

      You're a hypocrite as a Christian you attacking and then ask God? you hypocrite

    • @lidiyamekonnen8028
      @lidiyamekonnen8028 2 ปีที่แล้ว

      ተባረክ ወንድሜ ልክብለአል

    • @tgtg5979
      @tgtg5979 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ዱዝ ምንም አታቅም አራጂ

  • @blossoming224
    @blossoming224 2 ปีที่แล้ว +4

    B. General Kassaye Chemeda is the heroic man,longlive!

  • @geteweyesa9983
    @geteweyesa9983 2 ปีที่แล้ว +34

    እኔ እንደ አንድ ሰው ወያኔን አልደግፍም ሆኖም ግን የዝህ ሰዊየ እና አስቴር በዳኔ ንግግር አንድ ነው። ሁለቱም የእግዚአብሔር ስም እየጠሩ ሰይጣናዊ ምልክታቸውን ያሳልፋሉ። they are evils!

  • @gorogamma7168
    @gorogamma7168 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣአም ይገርማአል ያአንቺ አጠያየቅና የሱ ክህደት ያአሳአዝናአል ያአማአል በኦሮሞ ልጆች ግምባአር ግምባአርአቸውን ያአለውን መካአዱ ያአንቺ አጠያየቅና ግልጽ አለማአድረግ ይሄ ፋአንዲያ

  • @abaguna4402
    @abaguna4402 2 ปีที่แล้ว +54

    አየ ጀነራል፡ 30 ዓመታት ሙሉ እንዳረሩ ኖሩ ፡ አሁን በሰላም ይረፉ በቃዎት።

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 ปีที่แล้ว

      የ🇪🇷ሙታንታ ቀዘንብህ ወኔ ቢሰ አሳፋሪ ቆሮቆንዳ ሶፍት ፔፐር

    • @naolee2730
      @naolee2730 2 ปีที่แล้ว

      Hahaha

    • @yitbarekasgedom6003
      @yitbarekasgedom6003 2 ปีที่แล้ว

      It’s his last year to live. ,, TDF will give him RIH soon

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว

      @@lhaile1499 ደደብ ነህ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว

      @@lhaile1499 አዛባ

  • @matrix4946
    @matrix4946 2 ปีที่แล้ว +17

    ቤቲዬ ምናለ አባት አባት የሚሸት መካሪና አስታራቂ ትልቅ ሰው ይዘሽ ብትመጪ፤ ቀደም ሲል መዋጋት አቅቶት በሕውሐት የተማረከን፣ ሽንፈቱ እድሜ ልኩን እንደ እግር እሳት የሚያንገበግበውን የቀይ ሰይጣን አመጣሽበኝ፤ ከሕውሐት በፊት ፈጣሪ ያጥፋህ.... መቀሌ ትገባ መስሎሀል ጉድጓድ ግባ።

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናል።

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 2 ปีที่แล้ว +17

    Amazing Betty became PP cadre. No sad

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/razTuQu0QNA/w-d-xo.html

  • @samifozil1031
    @samifozil1031 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ ቤቲ ብልግናን ፓርቲ ተቀላቀልሽ አይደል!!? ያሳዝናል ህሊናሽን ሸትሽ 😊👨‍🦯

  • @bizunehabebe4119
    @bizunehabebe4119 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ ቤቲ ለጋዜጠኝነት ብቃት የጎደለሽ እኝህን ጀግና እና መልካም እትዮጵያ አባት የሆኑትን የማይመጥን ወሬ ጥያቄ አርገሽ ስታቀርቢላቸው የበሠሉ በመሆናቸው በጥበብ ቃኝተውታል እና ጄኔራል በጣም እናከብሮታለን!!!!!!!

  • @aklilmekuria5251
    @aklilmekuria5251 2 ปีที่แล้ว +4

    Betty,as you knew it, many people , especially from the Amhara' elite or mostly the youth ,use to misunderstood, you as if you were really a supporter of Oromo politics! When you were out of any media,I remember no one bothered about you that much! It's good to be a controversial person! I am happy to hear & watch from you, being an all round person, by bringing, different personalities,& issues! So keep it up!

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 2 ปีที่แล้ว +3

    ወታደርን በደንብ ገልጸውታል በወታደር አመለካከት መጀመሪያ ሰው ቀጥሎ ሀገር ሀይማኖት ሶስተኛው ነው ከምንም በላይ ባንዳና ዘረኛ ይጠላል ክብር እኔ ሳይገባኝና ሳልረዳው በስሜ ለሚሞተው ሀገር መከላከያ ሰራዊት ይሁን❤🇪🇹

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ምርጥ ልጅ ።የኢትዮጵያ ፖሊቲካ መስመር እንዲይዝ ያንቺ ሚና ከሚባለው በላይና ወሳኝ ነው ። ካልሞትሽ(ቃሉን ለመጠቀሜ ይቅርታ እናቲዬ ክፉ ዓይነካሽ ) በቀር የአገራችንን ፖሊቲካ መግራትሽን እንዳትተይ አደራ በርቺ ።(ይህን ሰው ስታይ የዘረኝነት ጥግን ውሃ የምታጎምጥምጭበት ነው ። የኢትዮጵያንነት ትርጉም በነዚህ ሠዎች ምን ማለት እንደሆነች ግራ ይገባኛል ።ይህ ሰው ከዘረኝነቱ በላይ መቀሌ የተደበቀ እ ባ....ይላል ። አንቺን ግን ሲያወራሽ ልጄ ይላል ። እንዲህም ብሎ እትዮጵያዊ አለየን ። ኢትዮጵያ የሁሉም እንጅ የግል ዋሌት አይደለችም ። ይኽው 27 ጨለማ ብለው ለ30 ዐመት የተሰራውን በግፋ በለው አፈረሱት ። ኢትዮጵያ ፊታኸው የመብት ክፍፍል አጣች እንጅ ጦርነት አትፈልግም ነበር ግን ይኸው ጣሚ. ኃለማሪያም ገፍተው አወረዱት አብቹን የማሰብያ ፋታ አሣሰጥተው ጦርነት ውስጥ ከተቱት።

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 2 ปีที่แล้ว +8

    ሲሰድቡሽ ከማዝን አንዱ ነበርኩ ለካ የኪሎሽ ያህል ቅሌታምና ገለባ ነሽ
    ማን ቢሆን ነበር ግንባር ግንባሩን አላልኩም ሲል በዝርዝር ማስረጃ ምታቀርቢለት ?ስንጥር ።አንቺን ብሎ መፅሃፍ ፃፊ¡¡¡

  • @mytube1215
    @mytube1215 2 ปีที่แล้ว +8

    አሀ ለህዝቡ አዝነው ነው ???😂😂?😂😂

  • @molamaru2356
    @molamaru2356 2 ปีที่แล้ว +18

    አይ ቤቲ ለ ETV መስራት ጀመርሽ መሰለኝ ያ የጋዜጠኝነት ወኔሽ ጠፍቷል።

  • @mercy9108
    @mercy9108 2 ปีที่แล้ว +2

    Great man !!!

  • @kebirates5125
    @kebirates5125 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ያለ ሩስያ ቻይና ማሸነፍ አትችልም::

  • @melkamayer957
    @melkamayer957 2 ปีที่แล้ว +5

    U haven't challenged him. U asked him so many nonsense questions. Shame on you. As a journalist u have to serve truth from both sides. Shame on you.

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu1935 2 ปีที่แล้ว +7

    ቤቲ ሙድ ቲይዣለሽ አይደል 😅😅😅😅

    • @farhanomar6023
      @farhanomar6023 2 ปีที่แล้ว

      I wandered how she keeps holding back her laugh, Betty welcome ‘’ si.jaalana” , but don’t be to nice on facts ok ❤️🙏

    • @zinawberhanu1935
      @zinawberhanu1935 2 ปีที่แล้ว +1

      @@farhanomar6023 you understand it.

    • @anwaradem2082
      @anwaradem2082 2 ปีที่แล้ว

      Ehenin tultulla lemen videowen keftesh Alsemashewom yekdal aydele yetelek tenesh

  • @afriyitagesu4137
    @afriyitagesu4137 2 ปีที่แล้ว

    Berchi betsha, bravo

  • @abdohussein6439
    @abdohussein6439 2 ปีที่แล้ว +38

    ደደቢት ላይ ስፏልል'''አቤት ውሸት!!አቤት ውሸት!!አቤት ውሸት!!እንዲህ ጀግንነት ካለው ለምን ተማረከ?ለምን ተሸነፈ?በእዚህ እድሜ መዋሸት ለምን አስፈለገ?

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ጁንታ ምንድን ነው የምትዘባርቀው እኒህ ጀነራል እኮ የአንተን ዘመዶችህን በደንብ አድርገው ሲገርፍቸው የነበረ ማነው የማረካቸው ጁንታው ባንዳው ወንበዴ የሊጥ ሌባው ነው የሚማርክ እናንተ የእናት ጡት ነካሾች ወንድ መሳዩች አሁንም ዘራ ዘርህ እንደ ቅጠል ሊጥ ሲሰርቁ እረግፈው ቀሩልህ አንተ ከፌሰቡክ ቂጥ ተወትፈህ ታቦካለህ ወንድ ከሆንክ ትግራይ ገብተህ መዋጋት ነው

    • @elias2414
      @elias2414 2 ปีที่แล้ว

      @@user-cx7tn7mx7b ጥያቄውን ብትመልስ ኣይሻልም ነበር? በቃ ብዙ ስድብ ነው'ኮ የጻፍከው: ስድብ ደሞ የምክንያትና መልስ እጦት ምልክት ነው::

    • @user-el9we8ef9y
      @user-el9we8ef9y 2 ปีที่แล้ว

      አንተ የጅንታ አቃጣሪ ዝም አትልም እምቢ ካልክ ግን

    • @elias2414
      @elias2414 2 ปีที่แล้ว

      @@user-el9we8ef9y ስድብ ጥቅም የለውም እየተባለ የሚሳደብ ሰው ጤናው ያሳስበኛል:: ኣዝናለው: እግዚአብሔር ይርዳ!

    • @voiceofaddisababa
      @voiceofaddisababa 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/razTuQu0QNA/w-d-xo.html

  • @yohanneslemma1323
    @yohanneslemma1323 2 ปีที่แล้ว +3

    በከንቱ አትግደል ።ትክክል

  • @saramekkonnen9947
    @saramekkonnen9947 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የጀግና ጀግና ቆፎጣና የተከበሩ ጄኔራል ካሣዬ ጨመዳ ኩሩ ቆራጥ አመራራቸው ቨበጣም ለጠላትም አነጋገራቸው የጀግና ጀግና ልበ ኩሩ የቁርጥቀን ልጅ ላገራችን ሰለሆኑ እግዚአብሔር አረጅም እድሜ ከመልካምጤንነት ጋር አመኞለሁ ለደረሰብወት ሐዘንም መፃፃናት ዬሰጥወት

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ አጠያየቅሸ ደክሟል ከሌሎቹ ግን አንቺ ትሻያለሸ😀😀

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 2 ปีที่แล้ว +18

    ይሄ ትልቅ ሰውዬ እንደዚህ ከዋሸ ከወጣቱ ምን ይጠበቃል በጣም አሳፋሪ ሰው ነው

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 2 ปีที่แล้ว

      ከናነተማ ከሰይጣኖች መንም አይጠበቅም

    • @anwaresmael5241
      @anwaresmael5241 2 ปีที่แล้ว

      Hattuufi ,sobaa fii shey'xaanaa irraa dhugaa hin eeginaa

  • @theconfusedoromo5361
    @theconfusedoromo5361 2 ปีที่แล้ว +28

    glad Tigray people has been defending itself

  • @alimamuye9030
    @alimamuye9030 2 ปีที่แล้ว +5

    I think that this is not Betty I knew before. Rabish request.

  • @ethiopicatube1166
    @ethiopicatube1166 2 ปีที่แล้ว +22

    መራራ ለራሱ የአሜሪካ ብርድ መራራ ሆኖበታል ጀነራል በውቀት እና በትንታኔ በኢትዬጲያዊነት 100% አዋቂ ናቸው ጀነራን እንወዶታለን 💚💛❤

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 2 ปีที่แล้ว

    እንደገና ናፈቃቸው እንዴ ፡መማረኩ ።በዚህ እድሜ ጸሎት ኣይበጃቸውም ይገርማሉ

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v 2 ปีที่แล้ว +1

    እደዚህ ያሉ መጥፎ ሸማግሌውች ነው የኢትዮጵያ ወጣት እያለቀ ያለው ያሳዝናል

  • @twinklecat9869
    @twinklecat9869 2 ปีที่แล้ว +4

    These are the type of people who advise the so called prime Minister 🙄

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 ปีที่แล้ว +4

    ብ/ጀነራል ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጅ ናቸው። ይመቹኛል።
    እድሜ እግዚአብሔር ይስጦት 👏🏽

  • @bitadelberessa3041
    @bitadelberessa3041 2 ปีที่แล้ว +9

    ለፕሮግራሙ የማይመጥን....ሌላው ቤቲ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች ጠይቂ

  • @kennaak1557
    @kennaak1557 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ሙርኮኛ በምነ ሞራል ነው ለ interview የሚቀርበው ማፈራያ

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ ቤቲ ነብስሽ አይማርም በእውነት

  • @zenane2012
    @zenane2012 2 ปีที่แล้ว +3

    General Kassaye Chemeda is a real Ethiopian hero. He and his likes are the only remaining hope to reunify the country. Thank you, sir.

  • @bekiabebe5199
    @bekiabebe5199 2 ปีที่แล้ว +5

    Your show does not have life when you are too much polite....there were a lot of issues to be raised with these nonsense guy.. you could have chalange him more.. it's been a long 1 hour for me just waiting for 1 good answer for z questions

  • @girmaymehari5515
    @girmaymehari5515 2 ปีที่แล้ว +12

    ግደል የሚል ቡሉይ እንጂ አዲስ ኪዳን አይደለም
    አዲስ ኪዳን አትግደል ነው የሚለው
    ሲጀመር የሰው አጋንንት ካለ የመጀመርይ የሄ ሰውየ ነው።

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b 2 ปีที่แล้ว

      ብሉይ ኪዳን ማለት የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ ነው አትግደል ይላል

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 ปีที่แล้ว

      Gala & Banda (midiga) yasfeligachewal!

  • @user25645
    @user25645 2 ปีที่แล้ว +33

    ውሸት አንዱ ከ10 ትእዛዞቹ ነው ውሸት ሐጥያት ነው ሰውየው ደሞ እግዚአብሔር አምናለሁ ይላል ደሞ በጣም ውሸታም ነው ያለው ነገር በማስረጃ በvideo እያለ አላልኩም ይላል ምድረ ውሸታም

    • @ethiopicatube1166
      @ethiopicatube1166 2 ปีที่แล้ว +1

      መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ ስለ ጦርነት ለማወቅ ከፈለግሽ

    • @jessicajone2229
      @jessicajone2229 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እውነተኛ ሰው ናቸው።

    • @serawitmekonnen6381
      @serawitmekonnen6381 2 ปีที่แล้ว

      የወጣለት ዘረኛ ነው እንጂ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 ปีที่แล้ว

      ደደብ ደደቢት ነህ

  • @muntehakedir627
    @muntehakedir627 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌዴኦን ጦር ሲመጣበት ጸለየ ጾመ እግዚብሔር ከጌዴኦን ጋር አንድ የሆኑትን 300ለይቶ ሰጠዉ ተዋጋ አሸነፈ

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ይህንን ውሽት ስትስሚ እኔ ሽምቅቅ አልኩኝ

  • @koobaa9614
    @koobaa9614 2 ปีที่แล้ว

    Baga irraa baaste ❤💚❤💚👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @ainitu3
    @ainitu3 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሳቸው ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ትእቢት የትም አያደርስም እውነትን ለመናገር ቆጣ ቆጣ ማለት ማስፈራራት አያስፈልግም ቤቲ ተማሪ "ጨመዳ" መሆናቸው ረድቷቸዋል ክማይዋሸው ጀግነታቸው ጋ አንቺ ሰው ማዋረድ ትወጂያልሽ

  • @abrahamogbatsiyon6591
    @abrahamogbatsiyon6591 2 ปีที่แล้ว +4

    Betty ask your self if they where that brave why did they lost the war. don't full your self.

  • @surafeltgraway3048
    @surafeltgraway3048 2 ปีที่แล้ว

    Sela tigray aygbhem Dadabe

  • @wediwedi368
    @wediwedi368 2 ปีที่แล้ว +2

    Wedi chemeda comedian 🤣🤣🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @lee-8500
    @lee-8500 2 ปีที่แล้ว +8

    I loved this person! What a great resource would he be if we use him! respect!

    • @EthioKenya
      @EthioKenya 2 ปีที่แล้ว +2

      Your love for him will be a different conversation but he’s a loser today lol.

    • @denbel426
      @denbel426 2 ปีที่แล้ว

      You must have like war criminals

    • @user-cf3mq5uc9f
      @user-cf3mq5uc9f 2 ปีที่แล้ว

      Shitam mirukegna

    • @okbuhaile5290
      @okbuhaile5290 2 ปีที่แล้ว

      Markow mhret bemestet yelekekut worada general nenge bay gurengya.
      Enezi yemeselut woradawoch eyalu Ethiopia mechem ayleklatm.
      Keysjibirrr yetebale tizazzz ke Mengstu tekeblow yesnt ntsuh Ethiopiawi dem..(blood) yeteta gurngya saw new.

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 2 ปีที่แล้ว +1

    She is strong journalists but she is under pressure

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo 2 ปีที่แล้ว +19

    እኚህ የቀድሞ የደርግ ወታደር ፣
    በሰው ደም እጃቸው የጨቀየ እና በብሄር ጥላቻ የሰከሩ ናቸው።

  • @GGU900
    @GGU900 2 ปีที่แล้ว +4

    Betisha do better than this make more challenging questions🙏🙏

  • @Dumm_ies
    @Dumm_ies 2 ปีที่แล้ว

    Beetii baga nagaan dhufte.Dhoksaa warqee fi meetiin hin argamne tola nuyi badhaafte.Adaraa waan xiqqaaa yoo na gargaarte jedheeni.Wangeela ykn macaafa Masfin boqonnaa 19 fi 20 argachuu hin dandeenye. Kanaaf Generaala kana naaf gaafadhu naaf ha erganii. Galatoom!

  • @harnetallimadi5051
    @harnetallimadi5051 2 ปีที่แล้ว

    I love u bettye, u r real and honest

  • @kidusgiday9527
    @kidusgiday9527 2 ปีที่แล้ว

    ምርኮኛ

  • @nahomwondwossen165
    @nahomwondwossen165 2 ปีที่แล้ว +2

    this man is very wise person

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 2 ปีที่แล้ว +1

    Derg was the worst. With no experience all that he knew was killing civilians. Lots of bodies on the streets. ppl decided helping the rebels(TPLF) to overthrow the Derg. Enough was enough.
    Little that they knew the worst are yet to come!!. Derg was much better by far. Yes! TPLF Is the most bunch of evils that our beloved country Ethiopia ever faced. May the almighty lord help and protect the ppl.

  • @edimasnohi8089
    @edimasnohi8089 2 ปีที่แล้ว +2

    Look at bety's expression on 10:52 minutes when the old man was talking rubbish.😆😆.I know betty is more careful now. you know since every journalist is thrown into prison that expression says it all. 😄

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 2 ปีที่แล้ว +27

    Betty, you made an excellent choice by changing your natural character to make peace with PP and continue your show. I see fear of Abiy Ahmed behind your questioning of your guests. It's so sad to witness that PM Abiy Ahmed twisted your freedom and your journalistic talents.

    • @bontujimma6015
      @bontujimma6015 2 ปีที่แล้ว

      Come on please live her alone..
      She us good

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 2 ปีที่แล้ว +2

      ጎመን በጤና ሁሉም አሩን ሲያራ የነበረው ወያኔ እንደማይገል ስለሚያቁ ነበረ።

    • @edimasnohi8089
      @edimasnohi8089 2 ปีที่แล้ว

      I know

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 ปีที่แล้ว

      ኢብራሂም
      ቤቲ ሲጀመር ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ አይደለችም የጋዜጠኝነት የሙያ ስነምግባሩን እና የሙያ እውቀቱ የላትም እኛ ማንም እየተነሳ እራሱን የሚሾምበት አገር ስለሆነ ነው። ለምሳሌ ሀኪም ለመሆን በቀለም ትምህርት በተግባር ልምምድ ማግኘት የሚገባህን እውቀት እና ክህሎት ማግኘትህ መረጋገጥ አለበት። ነርስ ለመሆን መምህር ለመሆን ሹፌር ለመሆን.... እነኚህን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅብሃል።
      ጋዜጠኛ ለምሆንም እንደዛው የተለያዩ የአዝጋገብ ክህሎቶችን ማወቅ ይጠበቅብሃል

  • @endu1238
    @endu1238 2 ปีที่แล้ว

    betty thank you

  • @user-od9dj3gv3v
    @user-od9dj3gv3v 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ አንዳንዴ ችግር አለብሽ? በርግጥ ወድሻለሁ አንደንቅሻለሁ! ነገር ግን ሰዎችን ስታቀርቢ አንዳንዱን ቅልስልስ ሌላውን ውጥር የማድረግ ነገር ይታይብሻል። ለምሳሌ ይሄን የደርግ ርዝራዥ ቅሌታም ሰውዬ ስታቀርብ አንድ 2 ጥያቄ ካንቺ ጠብቄ ነበር ግን ሁለቱንም ስታቀርብ ደስ ብሎኝ ነበር። ነገር ግን ይሄ የሰው ትንሽ ፕሮፌሰር መረራን በዚያ በወረደ ቃል ሲስድበው የነበረውን ጠይቀሽ ግን አላስጨረሺውም ለምን? ሁለተኛ ግንበር ግንበሩን አላልኩም ብሎ ሲቀባጥር በይሁንታ ለምን አለፍሺው?

  • @semerezeneb
    @semerezeneb 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ተንካራ ሴት አጠያየቅሽ ከባድ ነው በርች

  • @hilufgirmay3260
    @hilufgirmay3260 ปีที่แล้ว

    ተሸነፍኩ ኣልቻልኩም ኣይባልም እኮ ጨመዳየ

  • @abdukemissie7657
    @abdukemissie7657 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲዬ ይቅርታ እና ፕሮግራምሽ እንደ ድሮ ምንም ልጥመኝ አልቻለም በእውነት ፕሮግራምሽ እንደ ድሮ ሁኖ በነበር ዛሬ እንደዚህ እየፈነጨ አያወራም ነበር ነጭ ላብ ነበር የምወጣው

  • @alemumekonen7502
    @alemumekonen7502 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ችን ነህ

  • @hailetesfatsion9097
    @hailetesfatsion9097 2 ปีที่แล้ว +35

    ጋዜጤኛዋ ተቀየረች ድሮ በጣም ጎበዝ ነበረች

    • @hananb7270
      @hananb7270 2 ปีที่แล้ว +7

      ጥላቻ እና ውሸት መልክ ቢኖረው ቁጭ ካሳዬ ጨመዳ ነበር ሚመስለው😃

    • @abdurahmanhussein1631
      @abdurahmanhussein1631 2 ปีที่แล้ว +4

      Akbiraw nw ,
      Sawiyewun damgifitu binasabatis

    • @reality4842
      @reality4842 2 ปีที่แล้ว +5

      Gizewun bedenb teredtalech 😂

    • @myhealthykitchen7724
      @myhealthykitchen7724 2 ปีที่แล้ว +3

      ቤቲ የግድ ስራ ሆኖባት እንጂ ይሄንን ባዶ ቀባጣሪ ለማየት ተጠይፈዋለች

    • @myhealthykitchen7724
      @myhealthykitchen7724 2 ปีที่แล้ว

      ቤቲ የግድ ስራ ሆኖባት እንጂ ይሄንን ባዶ ቀባጣሪ ለማየት ተጠይፈዋለች

  • @MG-xi7jz
    @MG-xi7jz 2 ปีที่แล้ว +6

    I wish I could have Patience like Betty have.
    He is Godfather of Abiy

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz4557 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አዝናለሁ! ከማይመጥንሽ ታላቅ ሰው ጋር አወራሽ!! ግዜ ሆኖ እንጂ እፊቱ አትቆሚሞ ነበር ። ባጣቃላይ እንትጠይቂውና የሚመልስልሽ አይገናኝም አይገባሽምም! ጀነራል ልክ አይደሉም ለአንቺ እድል መስጠታቸው።።።

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz 2 ปีที่แล้ว +8

    Because of his age, your questions were so light. You give him a free ride to tell us all the lies, even the one on the public record. He looks like he lost most of the historical events that he fought during the Derge era of

  • @regatfesseha5569
    @regatfesseha5569 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ቤቲ እንደዚህ ቄጠማ ሆነሽ መጣሽ። የት ሄደ The Hard Talk?

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ የኔ አባት ጀግናዬ ጀነራላችን❤💪አንጀት አርሰ ኖት!!😍 እግዚአብሔር ቀሪ እድሜዎን ያለምልመዉ!!💚💛❤🙏
    NoMoreTplf

  • @hilinagebeyehu2183
    @hilinagebeyehu2183 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ገራሚ ጋዜጠኛ ነሽ እኮ ስወድሽ

  • @u.s.a7860
    @u.s.a7860 2 ปีที่แล้ว

    Eniwedishalen betiya jeginachin ❤❤❤💪💪💪💪

  • @ketemaeskinder4695
    @ketemaeskinder4695 ปีที่แล้ว

    Saba u are beautiful,Chinklatesh kit new!

  • @kidanemhret5257
    @kidanemhret5257 2 ปีที่แล้ว

    ካሳየ ጨመዳ ኣንተን የምጽዋ ታሪክ የወሽት ኣትናገር
    የኛ ምሸጋችን ፍጹም በፍጹም ፈንጂ ኣልነበረዉም የኛ ምሸግ ልክ ከቅዱሰ ሚካኤል እሰከ ኣጂኘ የተዘረጋ ነበረ ምሸጋችን ደግሞ ልክ በኣሰፋልቱ እና በውሃው ማሃል የተሰራ ነው ::በዚህ ሰፍራ እንዴት አድርገን ነው ፈንጅ መትከል የሚቻለው? እውነቱ ብትገልጽ መልካም ነበረ::

  • @assefamengist6597
    @assefamengist6597 2 ปีที่แล้ว +3

    መንፈሳዊ የሚባል ጦርነት የለም

  • @hilinayinges8267
    @hilinayinges8267 2 ปีที่แล้ว +8

    Betty Betty , where is the hard talk , I miss your old show ,

  • @aidarusfarah1
    @aidarusfarah1 2 ปีที่แล้ว +5

    It's very sad that Ethiopia has hijacked by people like this man. In this Interview the man is saying that he's religious but yet lying even denied what he said on Walta TV. He is filled with hates. He's really a fanatic and deeply believes that Tigrayans should controlled by force.

    • @aidarusfarah1
      @aidarusfarah1 2 ปีที่แล้ว

      @@elkethiopiatube7080 gentile ethiopian? Well you don't know who I am and saying something about me is irrelevant. I am talking about this video in relation to what he said and what he's been saying. Instead of talking about nonsense just respond to my analysis. Will ya? Thank you!!!

  • @brukben2608
    @brukben2608 2 ปีที่แล้ว

    Anyway I am enjoying your interview

  • @dejubabsa9399
    @dejubabsa9399 2 ปีที่แล้ว +6

    HAHAHAHAHAHHAHAHAHA ERE BETTY YEHE WERADA SHIMAGELE NEW GETAN ERE NECHE WESHET ERE BE GETA YEBOTERFAL GETAN OMG

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በኃይላንድ 7ክላሽን የማረኩም አሉ። 😀

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 2 ปีที่แล้ว +8

    Where were you Birgader General for the last 27 years? America? Germany? In Ethiopia?How did you tolerate TPLF with all these hatred and anger against them?

  • @aiedahaile495
    @aiedahaile495 2 ปีที่แล้ว +1

    How did you get captured little boy

  • @Bereda100
    @Bereda100 2 ปีที่แล้ว +1

    At least ከመጀመርያው ክፍል ሁለተኛው ይሻላል።

  • @nigussolomon1157
    @nigussolomon1157 2 ปีที่แล้ว +21

    የደርግ መኮንኖች የተማሩ የተመራመሩ ብቃት ያላቸው በተለያዩ የሃገር ውስጥና የውጪ የጦር አካዳሚዎች የተማሩ ናቸው የሚባሉት እንዲህ እንደ ብ/ጀነራል ካሳዬ ከሆኑ አዝናለሁ የእውነትም የተማሩ የተመራመሩ ናቸው ::

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ብ/ጀነራል ካሰየ ጨመዳ ናቸው ግዜው ሰጥቶት ከአንበሳ ጋር ፌት ለፌት ተቀምጣ መጠየቋ ያናዳን የድሮ መኮንኖች የተማሩ ናቸው ጋዜጤኛዋ ለሳቸው ለመጠየቅ አትመጥንም

    • @nigussolomon1157
      @nigussolomon1157 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-cx7tn7mx7b ሃሃሃሃ ከሞተ አንበሳ በይወት ያለ ውሻ ይሻላል ይላል ቅዱሱ መፅሓፍ
      ምርኮኛ መሆኑን ከረሳህ ላስታውስህ የተማረ ለምትለው እራሱን እንኳን በትክክል መግለፅ የማይችል ከንቱነው እንትና ብሎ እንትን ማለት ነው ብሎ የሚዘባርቅ ስም ብቻ ነው

  • @remyjh3898
    @remyjh3898 2 ปีที่แล้ว +14

    አይይይ ውሸት በጥይት ግንባር ግንባራቸውን ማለት ነው ብሎ አሳክቶታል አተ እርኩስ ወራዳ ባንተ ትዛዝ ብቻ ያለቁት ወጣቶች ቤት ይፍረደው

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 2 ปีที่แล้ว

    ቢቲ ምርጥ ሰዉ ጋዜጤኛ አቅምሽ አዉጥተሽ አልጠየቅሽም ? የአፍሪካ ፖሎቲከኞች መሪዎች የ 666 ጥላቻ መጫወት አሰለቻቸዉም ብቻ ፈጣሪ ሰላም ፍቅር ያምጣልን አሜን!!!! ጥላቻ ሰለቸን!!!!

  • @botu8999
    @botu8999 2 ปีที่แล้ว +17

    The guy seem like he has Alzheimer’s he doesn’t know what he is talking about.
    ውረ በእርጋታ ምረጭ እንግዶችሽን::

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 2 ปีที่แล้ว

    Thank you very much Ethiopian our wonderful brother jegnaye godbless 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️😂🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏼💪🏼💪🏼🤙🏽love you our father wonderful.

  • @david44929
    @david44929 2 ปีที่แล้ว +1

    Betty where is your hard talk and challenge?

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ጋዜጠኛዋ የምትጠይቀው ጥያቄ በጣም የወረደ ነው መኮነኑ እኮ በሳል አዋቂ ጀግና ናቸው እንደ አንች ያለ የወረደ ጋዜጠኛ መጠየቅ የማይገባቸው ጀግና በሳል የጦር መሪ ናቸው ለሀገራቸው ብዙ የሰሩ በዙ አስተዋፅኦ ያደረጉ ናቸው አንች የጁንታው ተለጣፌ ሳትሆኝ አትቀሪም

  • @solash5218
    @solash5218 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና የጦር መሪ ናቸው ክብር ይገባቸዋል እንወዳቸዋለን የወያኔን መጨረሻ እንዲያሳያቸው እመኝላቸዋለሁ

  • @mitikuamanumesele3975
    @mitikuamanumesele3975 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣየ ቤቲ!!!ዛሬስ ኣሳዘነችኝ!!!!ኣቃለሁ እውነት በሚኮነንባት ባሁኑቷ ኢ/ያ ምን ልያስከትል እንደምችል። ግን መጠየቅ ያለብሽን ጥያቄ ማትጠይቂ ከሆነ የጋዜጠኝነት ሞያዉ abuse እያረግሽው ነውና ብትተውው ይሻላል።

  • @astube5163
    @astube5163 2 ปีที่แล้ว +1

    Betty befetereshi ahunm kezeregnnet wuchi fetari srawun eyesera newu

  • @ketematafess4461
    @ketematafess4461 2 ปีที่แล้ว +7

    Sad to see Betty loosing her position she is known for

    • @regeobalcha6995
      @regeobalcha6995 2 ปีที่แล้ว

      She didn't loose! she readjusted her self with the level of her audience !

  • @jirrajirraa5161
    @jirrajirraa5161 ปีที่แล้ว

    Genbar Genberun Alalkum

  • @boget7366
    @boget7366 2 ปีที่แล้ว +3

    You are amazing, the Strongest woman!!

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 2 ปีที่แล้ว +3

    ጨመዳ ጀግና ነህ ክፋ ሐይንካ

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @wakanaweke9940
    @wakanaweke9940 2 ปีที่แล้ว

    Betty ❤️❤️❤️❤️